በጥቅል ጎመን ቆንጆ የጾም ቂንጬ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 104

  • @tinalemma2969
    @tinalemma2969 2 ปีที่แล้ว +2

    Tbarkiii

  • @merryyemaryam8094
    @merryyemaryam8094 2 ปีที่แล้ว +2

    በርቺ የኔ እህት
    ሲያዬት እራሱ ያስጎመጃል እስቲ ይሞከራል የኔ መ ምህርት

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 2 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኪልን እጅሽ ይባረክ እውቀትና ጥበብ ይብዛልሽ ክፉ አይንካሽ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አመሰግናለሁ

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 2 ปีที่แล้ว +2

    ለየት ያለ ነው እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን

  • @ዜድአሊቲዩብ
    @ዜድአሊቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +2

    በርች

  • @zertehunm..9772
    @zertehunm..9772 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ በጣም ቆንጆ ነው ደስ የሚለው ደግሞ ልዩ የሚያደርግሽ ከስራሽ በህዋላ መቅመስሽ ነው በርሽልኝ የኔ እህት

  • @yeshizeleke6169
    @yeshizeleke6169 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጎበዝ የሴት ቁንጮ ነሽ እጅሽ ይባረክ

  • @Lalina2016
    @Lalina2016 2 ปีที่แล้ว +2

    Betam konjo nger new yasayeshin amesgnalew.

  • @dhainicell8031
    @dhainicell8031 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ መምህር በርችልኝ ❤

  • @yenewebtadesse465
    @yenewebtadesse465 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝነሽ❤

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም እኳን ደና መጣሽ ዋውውው ልዩ

  • @znashtefera3844
    @znashtefera3844 2 ปีที่แล้ว +1

    በርች ጠንካራ ነሽ👍❤❤❤

  • @sofiibrahim9466
    @sofiibrahim9466 2 ปีที่แล้ว +2

    👌👌👌👍❤️

  • @mahletanbessie7070
    @mahletanbessie7070 2 ปีที่แล้ว

    የእዉነት ባለሙያ ነሽ

  • @emawayishtigabu9965
    @emawayishtigabu9965 2 ปีที่แล้ว +1

    Good job ❤️❤️❤️🌹🌹🙏👍👍👍👍👍😂

  • @salemgemechu5891
    @salemgemechu5891 2 ปีที่แล้ว +1

    👌👌👌

  • @jatam2056
    @jatam2056 2 ปีที่แล้ว +1

    konjo aserar thank you Melly

  • @kijanayele7067
    @kijanayele7067 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ሜሉ

  • @mimialemu4932
    @mimialemu4932 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ ሜሉዬ እንዴት ነሽልኝ? እጅሽግ ይባረክ የኔ ባለሙያ !

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የሚያምረረው ማሻ አላህ

  • @haimmanotwoldekidan447
    @haimmanotwoldekidan447 2 ปีที่แล้ว +1

    I am really like it !! Good recipe healthy and delicious keep up Good work; thanks

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናልን በርቼ።

  • @roserose-qi5fp
    @roserose-qi5fp 2 ปีที่แล้ว +1

    ምንግዜም አንደኛ እናመሰግናለን 🙏🌹🌹🌹🌹

  • @eyerusalemworku4928
    @eyerusalemworku4928 2 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉዬ የኔ ባለሙያ

  • @teshomelentderu
    @teshomelentderu 2 ปีที่แล้ว

    ሼፍ ሜሊ ያልታሰበ ቀላል አሰራር ጤና ጊዜ ቆጣቢ ድንቅ ቆንጆ አሰራር እናመሰግናለን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለው ተሼ

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 2 ปีที่แล้ว +2

    እጅሽ ይባረክ እናመስግናለን

  • @yemataworkdessalegenworkne4533
    @yemataworkdessalegenworkne4533 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ በርቺ

  • @Lewi444
    @Lewi444 2 ปีที่แล้ว +1

    Arif

  • @tigih.7181
    @tigih.7181 2 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ከሞያሽ ከምታውቂው ስለምታካፍይን በርቺ ጥሩ አማራጭ ነው ተባረኪ

  • @be8cab
    @be8cab 2 ปีที่แล้ว +2

    ኑሪልን ሜላ

  • @tsigeredagsenbet1860
    @tsigeredagsenbet1860 2 ปีที่แล้ว

    ይህማ በጣም ጤናማ፣የሚያምር ምግብ ለቅዳሜ ቁርስ ይሰራል

  • @maryfesseha6874
    @maryfesseha6874 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡፈይ ሜሉዬ እመሰግናለሁ:😘

  • @senaithabtemariam6713
    @senaithabtemariam6713 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @mahderegebremariam8138
    @mahderegebremariam8138 2 ปีที่แล้ว +2

    🥰🥰👍👍👌👌👏👏

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz 2 ปีที่แล้ว +2

    ❤⭐👍

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 ปีที่แล้ว +2

    ከልብ ላመሰግንሽ እወዳለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥዑም ብለናል ሁልጊዜ የሰራሽውን በመስራት
    እሸት ነጭ ሽንኩርት Green Onione በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው እጠቀማለሁ በርቺ እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ ተባረኪ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ሜሉዬ እዴት ያስጎመጃል ደሞ ቀለል ያለ አሰራር ነው ያሳየሽን ተባረኪልን ያሚሚሚ ነው ከለሩ እራሱ እዴት ያምራል እጅሽን ቁርጥማት አይንካብኝ

  • @makiyoutube6871
    @makiyoutube6871 2 ปีที่แล้ว

    Wa wa barhchi sarhce nabara Arhifinow

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 2 ปีที่แล้ว +2

    ይገርማል ትላንት የለቀቅሸውን የጎመን አሰራረ እያየሁ መጣሸ

  • @seblekebede7265
    @seblekebede7265 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ድንቅ ሴት ጌታ ይባርክሽ

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 2 ปีที่แล้ว +3

    ሜሉሽ እንቺ እኮ በጣም ተአምረኛ ነሽ ሰው የማይሰራው ነው የምትሰሪው በጣም ነው የማደንቅሽ ጎበዝ በርቺ 🙏❤️

  • @yenewebtadesse465
    @yenewebtadesse465 2 ปีที่แล้ว

    👏👏

  • @tg5355
    @tg5355 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ መልካም የምታውቂውን በቅንነት ስለምታካፍይን እግዚአብሔር ጉልበትሽን ይባርክ!!!!

  • @nathanfekade9089
    @nathanfekade9089 2 ปีที่แล้ว +1

    Well explained dear tikel gomenu mebezat alebet ke kinchewe

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว +1

      እንደፈለክ ናታን ቂንጬውን በዛ ካረከው እረዘም ላለ ሰአት እንዳይርብህ ይረዳል ጎመኑ ደግሞ በዛ ብሎ ቂንጬው አነስ ካለ ቀለል እንዳለህ ትቆያለህ ካርብ ስለቀነስክ ስለዚህ አንተ እንደሚስማማህ ሁለቱም ይሆናል

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen!!!

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 2 ปีที่แล้ว

    Wawoo it looks awesome 👌 👏 👍

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያስጎመጃል::🙏🏽❤️

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 2 ปีที่แล้ว +1

    Melat! It looks delicious and mouth watering. I never thought "Oat kinche with Cabbege" would be great and testy that much, it is really a nice one to eat, thank you for showing us! Bravo! Bravo!

  • @desta5885
    @desta5885 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ ወድጄዋለሁ። በርቺ። ስልጆሽንም አይቼዋከሁ። ደስ ይላል። ቅንጬ ቀቅያለሁ ተነስቼ ጥቅል ጎመንና ቃሪያ ልጨማምርበት እና እራቴን እበላለሁ። ተባረኪ።

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 2 ปีที่แล้ว +1

    ሜሊዬ እጅግ በጣም ምርጥ 👍👍👍🙏🙏🙏

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ቅንጬ በጎመን እንዳረጉት ነው

  • @aynalemde6945
    @aynalemde6945 2 ปีที่แล้ว +1

    Yummy 😋

  • @aklessatiruneh1901
    @aklessatiruneh1901 2 ปีที่แล้ว +1

    ሜልየ ባለሙያ እጂሽ ይባረክ ♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @rozasolomon9908
    @rozasolomon9908 2 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ thnkyou so much
    ኸረ ባክሽ ሜሉዬ ልጄ ክላሲካሉ የማን እንደሇነ ጠይቂልኝ ብላኛለች እባክሽ የማን ሙዚቃ እንደሆነ ንገሪኝ plese

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 2 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ይሞከራል🙏🙏

  • @samira7639
    @samira7639 6 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣሽ❤❤❤❤❤

  • @tsionwolda1467
    @tsionwolda1467 2 ปีที่แล้ว +1

    ሜሎ እምታቀርቢው ሁሉ በጣም ምርጥ ነው ሜሎ በእናትሽ ጥያቄ አለኝ ምልሽልኝ ፖስታ መኩረኔ ከምን ነው የሚስሩት እንቁላል ይገባ ውይ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      አዎ የኔ ውድ ስንዴ እና እንቁላል ነው ለፆም ከፈለግሽ የቪጋን ተብሎ የሚሸጥ አለ እሱን አንብበሽ ግዢ

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat1196 2 ปีที่แล้ว +2

    ሜሉ 1ኛ

  • @marthagebrehewot3403
    @marthagebrehewot3403 2 ปีที่แล้ว +1

    Looks yummy! Will definitely make it.

  • @rozasolomon9908
    @rozasolomon9908 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰለ ድስቶችሽ አቀማመጥ አሳይን please

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪልን ባለሙያ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን የኔ ውድ

  • @እሙነኝየተዋህዶእንቁ
    @እሙነኝየተዋህዶእንቁ 2 ปีที่แล้ว +2

    አመሰግናለሁ ውዴ እሞክረዋለው እኔም

  • @jamiliamekonnen3901
    @jamiliamekonnen3901 2 ปีที่แล้ว

    tks sis❤

  • @mamaskitchen2517
    @mamaskitchen2517 2 ปีที่แล้ว +1

    ሜሊዬ አድናቂሽ ነኝ አንቺ ኦሪጅናል ኢትዮጵያዊ የድሮዉን ባህሉን የጠበቀ አሰራር ነዉ።

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 2 ปีที่แล้ว +1

    ሜሊዬ የምትገርሚ እኮ ነሽ በፆም እንዳንጐዳብሽ እየረዳሽን ነው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @atseduwoldemariam5785
    @atseduwoldemariam5785 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much God bless sis

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው አጼ

  • @jerryzeleke6447
    @jerryzeleke6447 2 ปีที่แล้ว

    U are so creative. I have no word. God bless you.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      አሜን ጄሪዬ

    • @jerryzeleke6447
      @jerryzeleke6447 2 ปีที่แล้ว

      Keep going. Because u are doing things from ur heart. I appreciate u did cabbage with ቅንጬ. I am trying for sure. Because it is less carb like u said. Same time it gonna be yummy.

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 2 ปีที่แล้ว +1

    እቃ አያያዝሽን ሳስተውል ማንም አይደርስብሽም መቸም ሁልጊዜ አዲስ ገዝተሽ ስለማትሰሪ እናመሰግናለን ለየት ያለ አዲስ ስራ ነው 😻🙏

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለው ደስታዬ

  • @oromay02
    @oromay02 2 ปีที่แล้ว

    What kind of Kinche is it! Is it oat possible which we buy from store ?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      የአጃ ቅንጬ ነው የተጠቀምኩት ማንኛውም የቂንጬ ዘር ይሆናል ሚስጥሩ እንዳይጠባበቅ በደንብ ማጠብ እና ከልክ በላይ አለማብሰል ነው ዝርዝር እንዲል

  • @ቢንትአብዱነኝ
    @ቢንትአብዱነኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍትህ በስር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ሜሉዬ በርች

  • @selam7643
    @selam7643 2 ปีที่แล้ว +1

    ቅንጬ ስቀቅል ከላይ ደህና ነው ከታች ያለው ግን ይያያዛል ፍርፍር አይልም ምን ትመክሪኛለሽ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว +2

      እሳቱን ቀንሰሽ ማብሰል

    • @selam7643
      @selam7643 2 ปีที่แล้ว +1

      አመሠግናለሁ

  • @shjdhaid4271
    @shjdhaid4271 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰♥️♥️🥀🥀👌👌👌

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሜሊ!

  • @bygrace2411
    @bygrace2411 2 ปีที่แล้ว +1

    Medhai-alem ye-ejeshen sera yebarkew!
    th-cam.com/video/jtdaQWvGY_I/w-d-xo.html

  • @le1785
    @le1785 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷