ልዩ ዝግጅት፣ ገንዘብ ይዘው ጠፉ የተባሉት የጎጆ ብሪጅ መስራች እውነቱን ይፋ አድርገዋል ፣፣ህይወት ሰጥተናል፣

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 15

  • @user-kt8sl6if5f
    @user-kt8sl6if5f 7 หลายเดือนก่อน

    በላይ በቀለ በጣም ምትመቸኝ ጋዘጠኛ🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤

  • @kasssamuleta5191
    @kasssamuleta5191 7 หลายเดือนก่อน

    belay bekele, the best journalist for me.

  • @abdiseyfu6151
    @abdiseyfu6151 8 หลายเดือนก่อน +1

    አቶ ናዶ ለህብ ብለህ እደጀመርከው ለህዝብ ብለህ ጨርሰው ግዜው የሚሰራ እቅፋት የሚሆንበት ነው ግን ለምን እደተገለልክ በደንብ እንረዳለን አይዞ ወድማችን ሁሉም ግዜ ይፈታዋል

    • @user-fc5le6gz3d
      @user-fc5le6gz3d 8 หลายเดือนก่อน

      Silikiachu asigemixulinhi

  • @samibetsaida777
    @samibetsaida777 6 หลายเดือนก่อน

    በቃ በጣም ያማል ያሳዝናል ሕግ አለመኖሩ.

  • @abdiseyfu6151
    @abdiseyfu6151 8 หลายเดือนก่อน

    ወድም በላይ በቀለ እናመሠግናለን የጎጆ ጉዳይ ተከታተልልን ይገርመሀል እኔ ኮንዶሚኒየሜን ብር አውጥቼ ነው ጎጆ ሮስካ ደተመገብኩት

  • @egziabiheryimesgen6425
    @egziabiheryimesgen6425 5 หลายเดือนก่อน

    ብርችን መልሱ

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 8 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ የኛ ሰው!? ወይ አዲስ ሀሳብ አያመጣ ወይ አዲስ ሀሳብ ያለውን ሰው አያሰራ። እንዴት ብለን ነው ታዲያ የምናድገው? ብቻ መድሀኔዐለም ይፈውሰን።ለማንኛውም አዲስ ድርጅት መጀመር ከቻልክ እንመዘገባለን።

  • @egziabiheryimesgen6425
    @egziabiheryimesgen6425 5 หลายเดือนก่อน

    አሁን ምን እሰራቸው ነው የጎጆ ቤተሰብ ነን

    • @user-hv2pc1lg8p
      @user-hv2pc1lg8p 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም ተመዝግቤለው ውዴ እስኪ ነይ በውስጥ ሀሳብ እድንቀያየር 😢😢😢

  • @brookhabte7307
    @brookhabte7307 8 หลายเดือนก่อน

    እነ አቶ አልማው እና እነ አቶ አጋ የስራ አፈፃፀማቸው በጣም ደካማ በመሆኑና ቀልጣፎች አለመሆናቸው ህዝቡን ያስበሉታል የፈለገውን እንዳያገኝ እንቅፋት ይሆናሉ ብዬ አስባለሁ። አሁን ይሄ ጉዳይ ባሚዲያ ባይቀርብ ሰዎቹ ጉዳዪላይ ተኝተውበት እንደነበርግልፅ ነው

  • @abdiseyfu6151
    @abdiseyfu6151 8 หลายเดือนก่อน +2

    አልማው ጋሪ ችሎ የማይሠራ ከሆነ ግዜ መፍጀት ምን ዋጋ አለው በግዜ ወደ መፍትሔ መሆድ ነው

  • @AbebaKidana-ix8cs
    @AbebaKidana-ix8cs 8 หลายเดือนก่อน +1

    ውሸታሞች ካልበላችሁት ታዲያ ለ ለምን ቤቱን ሠርታችሁ አትሠጡም

    • @egziabiheryimesgen6425
      @egziabiheryimesgen6425 5 หลายเดือนก่อน

      እንዴ ምንድነው ምን እሰሩ ነው

  • @ledethailu8465
    @ledethailu8465 8 หลายเดือนก่อน

    አሁን ታዲያ መፋትሄው ምንድን ነወ 😮😮😮