MK TV || ሐዲስ ኪዳን || የማቴዎስ ወንጌል ፳፮ || ክፍል ፩

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 19

  • @use1K629
    @use1K629 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን የዓለም ብልጭልጭ
    አምላኪዎች ከመሆን ይሰውረን 🤲
    ቃለ ሕይወትንያሰማልን ለመምህራችን 🙏🙏

  • @tenayemata2115
    @tenayemata2115 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምል ማህበረ ቅዱሳን television እጅግ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @ኤልዱየ
    @ኤልዱየ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @olderisgoodworldisbad9070
    @olderisgoodworldisbad9070 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ከፍቅረ ነዋይ ይጠብቀን!!

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እንኳን ለአጋእዝት አለም ለቅዱሥ ሥላሤ ወርሀዊ መታሠብያ ክብረ በአል በሠላም አደረሣቹ ሥለ ቅዱሥ ቅዱሥ በቸርነታቸው በምህረታቸው ይማሩነ ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሠደካኤል ሥለ ቅዱሥ ሠላትያል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ አባህርያቆሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ ሀቤተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ መሥቀለ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቶማሥ ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተፍረት ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ማርያም እፀ በለት ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ወለተ ራጉኤል ሥለ ቅድሥት በትረ ማርያም ሥለ ገዳማት ሥለ ደናግል ሥለ መነኮሣት ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ዲያቆናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ንፁሀን ሥለ ህፃናት ብሎ ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ።

  • @dghthhu3910
    @dghthhu3910 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @yabtube7698
    @yabtube7698 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ህይወት ያሰማልን።

  • @milliontafesse5597
    @milliontafesse5597 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
    @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን

  • @Tegastasefa576
    @Tegastasefa576 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @wondfrawteshome947
    @wondfrawteshome947 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemaln memhrachin

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን::

  • @elsabethaddisu9030
    @elsabethaddisu9030 2 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏

  • @ኤልሳቤጥወለተኪዳን
    @ኤልሳቤጥወለተኪዳን 2 ปีที่แล้ว

    Lmemherachine kalhywetn yasmalne

  • @hanahabtamu4302
    @hanahabtamu4302 2 ปีที่แล้ว

    ማህበር ሰጣይን r.i.p ጠቋይ