EMS ድርድሩ ከማን ጋር ነው July 2024 July 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 215

  • @genetnecho1109
    @genetnecho1109 3 หลายเดือนก่อน +21

    ሰላም ሰላም ማርሸት እንኳን ድምጥህን ፈጣሪ አምላክ የመሰገነ ይሁን ድምፅህን ስለሰማን። ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅኽ ይጠብቃችሁ። ድል ለፋኖኖኖኖ።ደግሞም እወዳችሁ አለሁ።

  • @selam65030
    @selam65030 3 หลายเดือนก่อน +9

    🎉🎉ጨዋታዉ ያልቃል ሸማቂዉ ኮማንዶ ጀነራል ተፈራ መቶል ፋኖ የበለጠ ወደድል ይቀርባል🎉🎉

  • @tgየካሳንቺሷቅምጥል
    @tgየካሳንቺሷቅምጥል 3 หลายเดือนก่อน +30

    አብይ አህመድን እንደ ሞሐመድ ጋዳፊ እሬሳውን በአራት ኪሎ ጎዳናዎች ሳንጎትተው ድርድርም እርቅም የለም

    • @Allamehara
      @Allamehara 3 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክልድልለፋኖ።

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 3 หลายเดือนก่อน +9

    መካሪ የሌለው ንጉስ ያለ አንድ አመት አይነግስ
    ጦር እያሶገመገመ ፋኖን ለመጨፈጨፍ
    የሰላም ድርድር እያለ ላታል መጣሁ አለን

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 3 หลายเดือนก่อน +9

    ማርሸትን አታናዱት!😂😂😂አለበለዚያ በስናይፐር ነው የሚላጭህ!!!😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Askutezu1977
    @Askutezu1977 3 หลายเดือนก่อน +24

    መንግሥት plan A,B&C ወድቆበታል። አሁን ምን ቀረዉ?
    A በጦር
    B ምክክር
    C,ሽምግልና ሁሉም አልሰራም።

  • @deredamot
    @deredamot 3 หลายเดือนก่อน +28

    ጀግና ትንታግ ማርዬ ኑርልን።

  • @Uramazingcutie
    @Uramazingcutie 3 หลายเดือนก่อน +20

    በድርድር አዘናግቶ ፋኖን ሊያጠቃና አማራን አንገት ሊያስደፋ አስቦ እንደሆነ እንኳን ፋኖዎች የአማራ ህዝብ ያውቃል

  • @befakadutamrat3817
    @befakadutamrat3817 3 หลายเดือนก่อน +10

    ወይ 🐉ዘንዶ ገና ትቃጠላለህ

  • @Eteneshasefa-kh7gj
    @Eteneshasefa-kh7gj 3 หลายเดือนก่อน +8

    ሰላም ማር እሽት ፈጣሬ ይጠብቃቹሁ ወድሞቻችን ድል ለፋኖ

  • @jared5958
    @jared5958 3 หลายเดือนก่อน +4

    How low does EMS go down. You don't even correct him when he said 70 million Amhara.

  • @saturntubehd6637
    @saturntubehd6637 3 หลายเดือนก่อน +3

    ወጣቱን መነኩሴ በትክክል ነው የገለፅከው ፋኖ መሳፍንትን ከአሁን በፊት ከመንግስት ጋር አደራድራለሁ ብሎ አሳፍኖት በራሱ ጀግንነት ነው ከበባውን ወጣው።ሊገደል ሲል አሁን ከጎንደር ወጦ የት እንዳለ አይታወቅም አሁን ደግሞ አሸማጋይ ሆኖ መጣ

  • @ethioamericann
    @ethioamericann 3 หลายเดือนก่อน +4

    This is such a awesome & an ultimatum answer 💚💛❤️💪🏽💪🏽💪🏽ባእዴን የለየላቸው ሆዳም አሽከሮች ናቸው::ሌባን ሌባ ብለህ ካልተጠራ ውጤት የለም ማለት ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ የሚሆነ ስለዚህ የቆራጥነት ትግል በ11 ኛዋ ሰአት ወሳኝ ነው::

  • @EteneshAmera
    @EteneshAmera 3 หลายเดือนก่อน +5

    ጀግነው የህዝብልጅ አንብሶቹድልድልፍኖፍኖ💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️

  • @jemijemi2710
    @jemijemi2710 3 หลายเดือนก่อน +5

    ከአራጅ ጋር ድርድር ምን እሚሉት ፈሊጥ ነው ገዳይና ሟች አይደራደሩም ለፍርድ ነው የሚቀርቡት

    • @gonffaYado
      @gonffaYado 3 หลายเดือนก่อน

      @@jemijemi2710 ደስኩር እንደፈለግክ ለተቀማጭ ፀሃይ ቅርቡ ናት ነፍስ መግደል ምን እንደሚሆን በህወትም እያለ ይሳቀቃል አሞዋሞቱም አያምርም የወገን የዜጋ ደም እንቅልፍ ይነሳዋል ያውም ሰላማዊ ሰው? አቤት ጌታዬ።

  • @habeshamereja9267
    @habeshamereja9267 3 หลายเดือนก่อน +15

    ድርድር የለም በአብይ መቃብር ላይ ከሌሎች ብሄር ብሄረሰቦች ጋር ይሆናል

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw 3 หลายเดือนก่อน +6

    ምኑ ታምኖ ነዉ ድርድር

  • @yalamfrieyeshita9080
    @yalamfrieyeshita9080 3 หลายเดือนก่อน +12

    ዝም ፡ ብሎ ፡ ደሰደታ ፡ ይሰማኛል ፡ የነገን ፡ የብልጽግና ፡ መወገድ ፡ ሳስብ

  • @Kassabantelay
    @Kassabantelay 3 หลายเดือนก่อน +2

    እሳት የሆነ ትውልድ መጥቷል ማንም እየተነሳ የሚያፈናቅለውና የሚገድለው አማራ ከአሁን በሁዋላ አይኖርም።

  • @sameera-ks4hl
    @sameera-ks4hl 3 หลายเดือนก่อน +3

    አላህይጠቦቃቺሁማርሸትየኔጀግናአላህይገዘአቺሁ

  • @YfyfhfGx
    @YfyfhfGx 3 หลายเดือนก่อน +5

    ዱል ለአሚሪ ፋኖ ለተገፊዉ እዝብ❤

  • @אשנאפי
    @אשנאפי 3 หลายเดือนก่อน +13

    ከአብይ መንግሰት ጋር ተደራድሮ የከሰረ እንጂ ወጤት ያመጣ ማንም የለም ‼️‼️

  • @kiduish21
    @kiduish21 3 หลายเดือนก่อน +2

    የአሜሪካ ጣልቃ ገብነት ባይኖር ጥሩ ነው። እስከመቼ ድረስ ነው የአሜሪካን መሰሪነት የማይገባን?

  • @sabaokbamikael5556
    @sabaokbamikael5556 2 หลายเดือนก่อน

    ወድሞቼ፡በርቱ፡እግዚያብሔርይከተላቹ፡፡ድርድር፡የሚባለዉን፡ቃልእርሱት፡አማራ፡ትግልከጀመረጀመረ፡ካሸነፈ ወድሞቼ፡በርቱ፡እግዚያብሔርይከተላቹ፡፡ድርድር፡የሚባለዉን፡ቃልእርሱት፡አማራ፡ትግልከጀመረጀመረ፡ካሸነፈ ፡ያለዚያም፡እኛም፡እንሞታለን፡እንመጣለን

  • @eyobgetachew-p3c
    @eyobgetachew-p3c 3 หลายเดือนก่อน +4

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @ጀማል-ኈ4ቀ
    @ጀማል-ኈ4ቀ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ድል በአማራነቱ ለሚጨፈጨፈው ለአማራ ህዝብ እና መከራ ለወለድ አሣረኛ ፋኖ

  • @hdud1093
    @hdud1093 3 หลายเดือนก่อน

    ምንአለትልአላላቺሑየብየይቨኔሕዝብእያጠፋነውበውጪያለሕአማራለምንሠላማውዊተቃአሐዘጥረትታረጉምአማራንለማጥፋትአብይአሕመድ

  • @SamiMulugeta-pe9dn
    @SamiMulugeta-pe9dn 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሸማቂው ኮ አባቴ ጀነራል ተፈራ በሚያውቀው ስልት ለልጆቹ ለአማራ ክ ልዬሀይል ጥሪ ቢያደርግ የተሻለ ነው

  • @hdud1093
    @hdud1093 3 หลายเดือนก่อน

    አማራበውጪ❤ያለሕአብአማራንእያጠፋነውበውጪያለአማራፈኖንደግፍፈኖበጦርነትአቨንፍንላኪንአብይያአማረንሕዝብ❤እያሥብእያሠጬፈጨፈነው

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 3 หลายเดือนก่อน +1

    እባክህ መከላከያ እያልክ አትጥራ የዚህ ጨፍጫፊ ሰራዊት መገለጫ አንድን ማህበረሰብ እንዲያጠፋና የአብይ አህመድ ወንጀለኛ ግለሰብ ወንበር ጠባቂ መንጋ ነው🙄🙄

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amhara peoples and Amhara Fano are Very great❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፋኖደግአረገ
    @ፋኖደግአረገ 3 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሠግናለን EMS ተባረኩልን።

  • @abdishdavid8665
    @abdishdavid8665 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ere kkkkkkkkkkkkkkk adis ababa gebu enji kkkkkkkkkk

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 3 หลายเดือนก่อน +2

    Bravo our heroes “FANO” 📗📒📕✔️

  • @ደስታጥላሁን
    @ደስታጥላሁን หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ፍኖበርታ ይሄንን ሌባ አረመኔ ነቅላቺሁ ጠጣሉት እባካቺሁ ህዝብን አለቀ የአዲሳባ ህዝብ ምንም አልደላውም ፈርዶበታል

  • @dawitdenekew6650
    @dawitdenekew6650 3 หลายเดือนก่อน +4

    Good news

  • @feedelband205
    @feedelband205 3 หลายเดือนก่อน

    ኡኡኡኡኡኡኡ እባካችሁ ድረሱልኝ እኔ ወራዳውና ማጅራት መችው መሽረፈት ወይንም በቅፅል ስሜ አብይ አህመድ የራሴን ዜጋ ሁለት ሚሊዬን ህዝብ በድሮንና መድፍ ጨፍጭፌ ገድዬ ሳበቃ 30 ሚሊዬኑን ደግሞ በረሀብና በማፈናቀል በአለም የመጀመሪያው ጨካኝ ፍጡር መሆኔን ለመሸፋፈን እንዲረዳኝ የሰራሁትን ፓርክና ዳንሰኛ ፋውንቴን ለናይጄሪያ
    ጠንቋይ ጉዎደኞቼ አስጎብኝቼ ሳልጨርስ ጀግናው ጄኔራል ተፈራ ማሞ ፋኖን ተቀላቀለ ብለው እንዲ ጠብቁኝ የቀጠርኳቸው ያለ ችሎታቸው ማእረግ የሰጠዎቸው እነ ቢራ አይኑ ጁላ ደውለው አንተ ኮልኮሌ አልቆልሀል ብለው ደውለው ነገሩኝ እነሱን ተማምኜ ጉድ አደረጉኝ እሁን የዝንዬ ቀሚስ ውስጥ እንዳልደበቅ እሷም
    ሰሞኑን ማን እደመከራት አላቅም ሱሪ መልበስ ጀምራለች ታዲያ የት ሄጄ ልደበቅ እባካችሁ ድረሱልኝ ሰፊ ቀሚስ ያላችሁ ሴቶች : የአበደች እባቤ ቀሚስ እለልህ ለምትሉ የሷን ቀሚስ ሺ መርዝ እብዴሳና ብር አንጡ ነጋ ተደብቀውበታል
    አሉኝ :: ምን ይሻለኛል: ቶሎ ድረሱልኝ ፋኖን ይዞ እየመጣብኝ ነውወደ አዲስ አበባ:::እባካችሁ ድርድር ድርድር ድርድር እያላችሁ ፋኖን አዘናጉልኝ ወደ ኬንያ ጀዎር ጋም ደውዬ መፍትሄ ፈልግ ስለው እይ አትድከም እኔ እጅ ላይ የአማራው ደም ስላለ ለፍርድ ይፈልጉኛል አለኝ::
    :እናተን በየጊዜው በኬንያ የህዝቡን ገንዘብ እየዘረፍኩ መቀለቤ ነው የሚቆጨኝ::

  • @CalnNega
    @CalnNega 3 หลายเดือนก่อน

    ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን መንግሥት መጣል አይደለም መነቅነቅ አትችሉም። በየስርቻው ክላሽና ቦንብ ታጥቀህ የወገንህን መከራ ታበዛለህ። የትኛውም ክልል የፋኖን እንቅስቃሴ የሚደግፍ ብሔረሰብ ማግኘት ይከብዳል።

  • @enmonaenmona9743
    @enmonaenmona9743 3 หลายเดือนก่อน +3

    Tultula minsitilu neber ye Abie ashkeroch

  • @lilchrstian1011
    @lilchrstian1011 3 หลายเดือนก่อน

    ወረኛ ማርሼት ገዳም ውስጥ ተደብቀህ እየተዋጋሁ ትላለህ ምንም አይመጣም አይገባችሁም ደቆሮዎች መንግስትና የኢትዮጵያ ህዝብ የሀገር አንድነትን እንደትግራዩ ጉዳይ የሚሊዮኖች ሞትና አካል መጉደል ይቀጥላል ምንም አታመጡም መንግስት እንደ ማርሼት አይነቱ ተራ የከተማ ጥባቃ ፖሊስ ወሬ ለውጥ አይመጣም የአማራው ሸኔ ደግሞ ከኦሮሞው ሸኔ የባሰ ደንቆሮ ነው ሙሁራራን ነን ባዮችም ይህ ጎደለን የመለስልን የሚሉት ጥያቄ ስሌላቸው አንደራደርም ይላሉ በሰቶ መቀበል መርህ የማያምኑ ተራማጅ ሀሳብ የላቸውም በአጠቃላይ እንታገላለን ለሚሉት የዐማራፋኖ የተሻለ ሀሳብ ማመነጨት ሳይሆን ህዝቡን ሀሳብነው የሆኑበት

  • @merega7363
    @merega7363 3 หลายเดือนก่อน

    እኛ አንድ አማራ ሁነን ሳለ ታች ያለው የፋኖ አመራር #በሐይማኖት እየከፋፈሉን ነው ከወዲሁ አንድ ነገር ሊባል ይገባል በተለይ ጎጃም ውስጥ ህዝበ ሙስሊሙን ለይቶ የማገት
    ባይተዋር የማድረግ
    የቤጤ መንግስት እየመራው እያለ ህዝቡን የእስልም መንግሶ ነው የሚመራህ እያሉ ክርስቲያንና ሙስሊሙን በቁራኛ እንዲተያይ እያረጉት ነው

  • @enactfaa
    @enactfaa 3 หลายเดือนก่อน +1

    አንበሳ ማርሸት የ ሳሙኤል ደም መላሽ

  • @b.6015
    @b.6015 3 หลายเดือนก่อน +2

    🎉🎉🎉ድል ለነበልባሉ ፋኖኖኖ ድል ለተገፋው አማራ

  • @JooklFookl-uz1zy
    @JooklFookl-uz1zy 3 หลายเดือนก่อน +3

    ፋኖ❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @demessewdegefe9355
    @demessewdegefe9355 3 หลายเดือนก่อน

    የሕዝብን ሞት እና ሥቃይ 12:02 መቀነሥ አለበት ብዙ የውጊያ አማራጭ አለ ሕዝብ ደሕንነት ቅድሚያ ቢሠጠው በሁለቱ ወገናች መልካም ነው

  • @קאסיוואסי
    @קאסיוואסי 3 หลายเดือนก่อน

    ህዝቡ መጠንቀቅ አለበት ውታደር ባካባቢው ሲታይ ስው እንዳያይ ማድረግ አለበት ህዝቡ

  • @netsanetsilew1559
    @netsanetsilew1559 3 หลายเดือนก่อน

    መካሪ የሌለው ንጉስ ያለ አንድ አመት አይነግስ
    ጦር እያሶገመገመ ፋኖን ለመጨፈጨፍ
    የሰላም ድርድር እያለ ላታል መጣሁ አለን

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw 3 หลายเดือนก่อน +9

    ጀግኖች ጀግኖች ፋኖ አይዞኘ ፈጣሬ ከናተ ጋር ይሁን ድድድድልል ለናተ ይሁንድል ለጀግናዉ ፋኖ

  • @saadaS-o6t
    @saadaS-o6t 3 หลายเดือนก่อน

    አብይን ግደሉት በአላህ ደሴ እኮ ተዝናና ጥሩ ሰው መሰሎ እኔ እዛ ብሆን ዘረግፊ ነበረ የምጥለው ህዝቡ እህ ይል ነበረ ኡፍፍፍፍፍ

  • @kedirTube-ov7tf
    @kedirTube-ov7tf 3 หลายเดือนก่อน

    ታዲያ በዚህ ሁሉ ከተማ እየገባ ሲጨፈጭፍ እናንተ የት ናችሁ በሀይል በልጠናል ብለህ ሳትጨርስ ጨፈጨፈን ትላለህ የረ ንቃ ጅል

  • @AsheafiLemma
    @AsheafiLemma 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድም አገኝ ድርድር አብይ እያለ አይደረግም የተከፈለው ይከፈላል እንጅ በፍጹም ከቁጭ በሉ ጋር ድርድር የለም

  • @ፋኖደግአረገ
    @ፋኖደግአረገ 3 หลายเดือนก่อน

    እሄ ወራሪ የአብይ ወንበር ጠባቂ አማራን ገሎ እንደማጨርስ አስረግጫ ነግረዋለው እየመረረው ዋጠው።

  • @Omer-uv4hv
    @Omer-uv4hv 3 หลายเดือนก่อน

    አምበሳ ፋኖ ማርሸት እውነትም ማር ነህ።እያንዳንዷ የአብይ አሽሟጣጭን እንሸኘዋለን።

  • @gerrygessese4461
    @gerrygessese4461 3 หลายเดือนก่อน +1

    The mortgage war is coming to an end go get another job

  • @saadaS-o6t
    @saadaS-o6t 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቃቹሁ እራሳቸሁን ጠብቁ አፉ ቅቤ ሆደ ጩቤ ሰለበዛ ተጠቀቁ ፋኖም የአማራ ህዝብም አደራ

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 3 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖኖ

  • @saadaS-o6t
    @saadaS-o6t 3 หลายเดือนก่อน

    አብይን የገደለ ከአለም አንደኝ ጀግና ነንለው ነበረ ውሰጣቸን በሰው ሀገረ ተቃጠል እህህህህ

  • @አማራነኝ-ቨ7ነ
    @አማራነኝ-ቨ7ነ 3 หลายเดือนก่อน +7

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @wubalemadmassu8220
    @wubalemadmassu8220 3 หลายเดือนก่อน +7

    ኦሮሙማ አብይን ማን ያምናል
    ድል ለፋኖ💪🙏

    • @seifukebede9824
      @seifukebede9824 3 หลายเดือนก่อน

      አብይ የኦሮሞ ተወካይ አይደለም ገዳይ እንጂ👿👹👹

    • @Mekd87
      @Mekd87 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@meyekasa5478ለማኝ አጋሜ እና ጋላ ምን አገባህ 👎👎👎👈ሰለ አማራ ውጪ ሻዕቢያ የአማራ ወዳጅ ነው💪💪

    • @Mekd87
      @Mekd87 3 หลายเดือนก่อน

      ኤርትራውያን ❤አማራ❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪

    • @WasihunAbate-yy8co
      @WasihunAbate-yy8co 3 หลายเดือนก่อน

      ኤርትራ❤+አምሃራይ❤ አማትራ❤❤❤❤❤ ቅንዳፍ አጋሜ ከበሻሻው አብይ ጋር ተርመጥመጡ እኛ አማሮች ግን ከደሙ ንፁህ ነን

  • @nebyatkasa5341
    @nebyatkasa5341 3 หลายเดือนก่อน

    egna etyopywe nhne alnk atsmame enda ashangult ankblme egna ymemra abyei nwe afken zga alnk at edemlk btkuse khgojm atwtam egna chegrochachenene bngeger enfta al alnk at endat bgulbht mngset mhone tflgalk aysaklkem 🇪🇹🧸🧸🧸🧸🧸

  • @suakiademwa
    @suakiademwa 3 หลายเดือนก่อน +1

    when do get relief from these wild jawusa journalists

  • @saadaS-o6t
    @saadaS-o6t 3 หลายเดือนก่อน

    አንድ ሁናቸሁ በአራቱም አቅጣጫ ተመካከሩ አብይን የምትገሉበት ቀን ናፍቀን

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 3 หลายเดือนก่อน +1

    VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @Anemawasrat-kh4ip
    @Anemawasrat-kh4ip 3 หลายเดือนก่อน +1

    kdada yutub lai nw metawra

  • @godblessethiopia6665
    @godblessethiopia6665 3 หลายเดือนก่อน +9

    ላይክ አርጉ! Please like it

  • @hdud1093
    @hdud1093 3 หลายเดือนก่อน

    ተቃሞአድርጎፈኖአቨንፎን💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛💛❤💚💛❤💚👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💘💘💪💪💪💪💪💪💪💪💪የረብ💪💪💪🏆🏆🏆🏆🏆🏆ፋኖፋኖፈኖአልልልልልልልልልልልልልልልልልያረብ💛💚❤

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne 2 หลายเดือนก่อน

    ባህርዳርን ለመሸጥ የአማራ ባንዳዎች ቃብድ ተቀብለው።

  • @ChokeTube-vu7xz
    @ChokeTube-vu7xz 3 หลายเดือนก่อน +1

    ብአዲን የሙታን ስብስብ እየተለላጠ ነው

  • @MohammadAhmed-g4n
    @MohammadAhmed-g4n 3 หลายเดือนก่อน

    ምንም ለውጥ ላታመጡ ክልሉን ባታዳክሙት ይሻላል መቸም አታሸንፉ

  • @sabaokbamikael5556
    @sabaokbamikael5556 2 หลายเดือนก่อน

    አብይማለት፡ያረዛእባብነዉ፡ማን፡እደሚደራደር፡እናያለን፡

  • @epepe6102
    @epepe6102 2 หลายเดือนก่อน

    ኧረ አንተ ማርሸት የተባልክ የአማራ ጀግና ኧረ የእናትህ ማህፀን ይለምልም አንደበትህ ከዚህ በላይ ይጣፍጥ እውነትም ማር እሸት ማር ነህ ❤❤❤

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 3 หลายเดือนก่อน

    ለምን ዝም ብሎ ይሞታል ንፁሀኑ አብረው ከፋኖ ጋር ይዝመቱ

  • @user-hy2rx
    @user-hy2rx 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 3 หลายเดือนก่อน

    Amhara peoples and Amhara Fano are Very great❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WasihunAbate-yy8co
    @WasihunAbate-yy8co 3 หลายเดือนก่อน

    ግደሉኝ አትግደሉኝ ተብሎ ድርድር አለ እንዴ ቅዠታም

  • @danielbelay9731
    @danielbelay9731 3 หลายเดือนก่อน +5

    Fano 💪

  • @saadaS-o6t
    @saadaS-o6t 3 หลายเดือนก่อน

    ማረካቹሁ ዝም አትበሉ ግዶሏቸው እህህህ

  • @NuguseSali
    @NuguseSali 2 หลายเดือนก่อน

    Abiyyii wajjiin malee mililik ykn reefa ykn seeda wajjiin dubatta

  • @geleta1610
    @geleta1610 3 หลายเดือนก่อน

    የፖለቲካ ሃይል ሚዛንን ለመቀየር የፋኖ ትግል አስተዋፅኦ አለው። በጦርነት ግን የተሟላ መፍትሄ ስለማይገኝ በሌሎች አማራጮችም ህዝቡን መታደግ ያስፈልጋል።😢

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 3 หลายเดือนก่อน

    ድል ለጀግነው ፍኖ እነሸንፍለን አይዞን ወንዶማቻችን እመአምላከ ከነልጅዋ ትጠብቃችው ሰለ ንፅሀኑ ብላ ሰለተገፍው ብላ 🥹🙏🙏እልልል ደሰ ብሎኘል አንድ ሰለሆን በአንድ አማራ ፍኖ ብላቸው ሰለተሰበሰባችው ከዚህ በኃላ ማንም አይነካንም ከብር ለፈጣር ለነተ 🙏

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne 2 หลายเดือนก่อน

    እነሱ የራሳቸውን ሰለይ ቄስ አደለም ውሸቱን ነው።

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg 3 หลายเดือนก่อน

    🔴 ድርድር ይሉሃል በጎን ይገድሉሃል ጊዜ ይገዛሉ ይዘጋጃሉ ሌላው ቀርቶ ታርቀናል ብለው በተኛህበት መጥተው ይረሽኑሃል:: ይሄ ከወያኔ ጀምሮ ሲወረድ ሲዋረድ የመጣ
    የውሸት ታክቲክ ነው ስለዚህ ብልጽግናን ማመን ቀብሮ ነው

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 หลายเดือนก่อน

    አለም የጉልቨተኞች መሆንዋን በፍልስጤም ሕዝብ አይተናል ስለዚህ አሸናፊ ለመሆን አንድነትን አጠናክሮ ክንድን ማፈርጠም ነው

  • @Birhanu-nh6kv
    @Birhanu-nh6kv 3 หลายเดือนก่อน

    መከላከያ ተብየው በፋኖ ሲሸነፍ ንፁሃንን ይገላሉ እንደዚህ አይነት ተደጋገመ ፋኖ ይህንን ችግር የሚከላከል ተወርዋሪ ሀይል ለምን በየከተማው አያስቀምጥም የነሱን የሽንፈት በቀልን የሚከላከል !!

  • @speak_the_Truth24
    @speak_the_Truth24 3 หลายเดือนก่อน +5

    ፋኖ!!!

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 3 หลายเดือนก่อน

    ከአብይ የምንጠብቀው ስልጣኔን በፈቃዴ ለቅቄአለሁ የሚል ብቻ ነው ፋኖ እግዚብሔር ከፊታችሁ ይቅደም

  • @AbrahamHaile-hb1vs
    @AbrahamHaile-hb1vs 3 หลายเดือนก่อน

    አረ የምንድርድነዉ አረበቃነ 😢ያሸንፋን ፋኖ

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ 3 หลายเดือนก่อน

    ምንም ቢሆን ምን ጦርነት አይመረጥም
    ለመነጋገት መስፈርት መምረጥ ትችላላችሁ
    እነሱ የመረጡትን እኮ አልቀበልም ማለት ትችላላችሁ

  • @MohammedShafi-i7h
    @MohammedShafi-i7h 3 หลายเดือนก่อน

    መግለጫው ወሳኝ ሃሳብ እንደያዘ ግልፅ ነው በትክክል ባንናችኃልና በርቱ ከቡታጅራ ምስኪኑ መምህር...

  • @saadaS-o6t
    @saadaS-o6t 3 หลายเดือนก่อน

    ድረድረ ከማን ጋረ ነው ከብድጋራ ማን ይደራደረሰል እእእእ

  • @ድንግልማርያም-ጠ9ቸ
    @ድንግልማርያም-ጠ9ቸ 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ሀይሉን እና ብርታቱን ይስጣችሁ ይህን ውርጫ እና አስመሳይ መንግስት ተብየው ለምስል የተቀመጠው አማራ ያለበትን እያደነ እየጨፈጨፈ ነው ይታወቃል

  • @new13311
    @new13311 3 หลายเดือนก่อน

    yihen ebid siriat nekilo metal bicha new mefitihew

  • @gonffaYado
    @gonffaYado 3 หลายเดือนก่อน +1

    ታዲያ ከመንግስቱ ጋር ይደራደሩዋ ከጀግናው ።
    ወይም ደግሞ እስክድርና ዘመነ ይደራደሩ ብቻ ቀኝም ነፈሰ ግራ ሰላም ይስጡን ህዝቡ በሰላም ይኑር።

    • @AnimawKasa-bv4yb
      @AnimawKasa-bv4yb 3 หลายเดือนก่อน

      ጦርነት ስትገጥም ጠላትን ለማሸነፍ እንጅ ለመደራደር አይደለም!!ድል ለፋኖ ውርደት ለባንዳው ብዓዲን እና ለተረኛው ኦሮሙማ!!

    • @gonffaYado
      @gonffaYado 3 หลายเดือนก่อน

      @@AnimawKasa-bv4yb ኦሮሞ እንስሳ መሰላችሁ ገላችሁ ስልጣን የምትይዙት የምትሰሩትን ስራ ዝም ብላችሁ ስሩ ሙያ በልብ ነው እየተሳደባችሁ ስልጣን ግን እያማራችሁ ይቀራል።

    • @AbebaDesye
      @AbebaDesye 3 หลายเดือนก่อน

      Arefachu tekemetu menew antene azage meehe Sechi yaderghe.degemo bezhe metachu .Fanowoche yemiseertun yewkalu kgane mekeri ayefelegum.

    • @WasihunAbate-yy8co
      @WasihunAbate-yy8co 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@gonffaYadoእና ሰው ከሆንክ ዝም አትልም

  • @YibekanalMulu
    @YibekanalMulu 3 หลายเดือนก่อน

    በመጀመሪያ መከላከያ የሚባል ፈርሷል ፋኖን እየተዋጋ ያለዉ የኦህድድ ጦር መሆኑን ማወቅ ይገባናል።

  • @germaalem4213
    @germaalem4213 3 หลายเดือนก่อน

    DEREDER BE BEADEN AMHARA BELSEGENA HODAM BANDA MEKABER LAY NEWE

  • @arotisoja5321
    @arotisoja5321 3 หลายเดือนก่อน

    Welkait እና rayan le TPLF lemestet sil new amara ላይ tornet yemikahedew. Ahun rayan asrkbal miketlew welkit new ከዚያ kefanowoch ጋ mewgatun yakomal. እባካቺሁ. Welkait እና rayan ahunim ቢሆን wedfit tenkrchihu TPLF yemibalewun ኬ ethiopia midir aswegdulin.

  • @kirubeltemesgen7656
    @kirubeltemesgen7656 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድማገኝ ማርሸትን በጥያቄ እየነካካህ አቢይን በጣም እያዋረድከው ነወ።

  • @amenyehun3265
    @amenyehun3265 3 หลายเดือนก่อน

    ማራሸት ድምፁን ቀንስ አድርጎ በጣም ዲፕሎማቲክ መሆን አለበት እንደ ሸዋ ዕዝ ምክትል ቃለአቃባይ⚠️

  • @AbelKhsay
    @AbelKhsay 3 หลายเดือนก่อน

    አንተ ወንድማገኝ ግን መቼ ነው ፖለቲካ የሚገባህ ይሄን ያክል ግዜ ፖለቲካ ውስጥ ቆይተህ አረ ነቃ በል

  • @tesfawenda105
    @tesfawenda105 3 หลายเดือนก่อน

    Wareee bechaa hulee torenet soto gebu👎👎👎👎👎