ምንድነው የምትጠቀሚው ያላቹኝ የጠየቃቹኝ@Rozaguraga

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 261

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน +7

    th-cam.com/users/liveMrfFQl80140?si=4oh0B5xKTJvIUAQh
    ሊንኩን በመጫን ቡጉር የሚያጠፋ ውህድ ተጠቀሙት❤

  • @addikarri8982
    @addikarri8982 5 หลายเดือนก่อน +20

    እህቴ እርሾውን ለማሳየት ከ 30 ጊዚ በላይ በማንኪያ አበጠርሽው, ይሰለቻል ሌላው ከምትጠራመ ካሜራውን ዝቅ አድርገሽ ጠረጴዛ ላይ ስሪ, ደሞ አይንስር ለሚጠቁር ስሪልን በተረፈ በርቺ👌

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน +5

      እሺ ውዴ አይን ስር ለሚጠቁር ባዝሊን እና በቤት የተዘጋጀ ንፁህ እርድ በየቀኑ ለአንድ ወር ተጠቀሚው ሙልጭ ብሎ ይጠፋል በቂ እንቅልፍ ተኚ

    • @rakuae7369
      @rakuae7369 5 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂

    • @BeraKassa-eb2hb
      @BeraKassa-eb2hb 5 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂 አደከምሸኝ

    • @mihret-hh7ny
      @mihret-hh7ny 4 หลายเดือนก่อน +1

      Don't be Fault finder

    • @worh8586
      @worh8586 4 วันที่ผ่านมา

      addikarri8982 -> ማን አስገደደሽ ለምን አትተይም መከታተሉን አልተለመንሽ ወሬሽን ትተሽ ውጭልን አትረብሺ

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 4 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ትህትናሽ ደስ ይላል ለሁሉም በትህትና መልስ ትሰጫለሽ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  4 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ አመሰግናለው

  • @Abu447
    @Abu447 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣሽ ሮዚ ዋውውውውው የምታሳያቸው ነገሮች ቆጆ ነው በርች

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው ፕሮፋይል ቀየርክ

  • @milonbd6824
    @milonbd6824 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔዉድ እኔ እሞክረዋለሁ ኢሻአላህ ማዳት አለብኝ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MekdesSime-db9ye
    @MekdesSime-db9ye 5 หลายเดือนก่อน +1

    Rozi konjo tabreki wihidochishin bagengew matni eye tetkmku new lawtim eyayew new thagurem eydeglng new thanks my sister❤❤❤❤

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @senbetebante1368
    @senbetebante1368 5 หลายเดือนก่อน +11

    ነሻ ምንድነው?አላወቅሁትም

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      የበቆሎ ዱቄት ነው ውዴ

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 5 หลายเดือนก่อน +5

    እርጎ እርሾ 3ኛው አይሰማም ምንድነው የጨመርሽው አመሰግናለሁ።

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน +2

      የበቆሎ ዱቄት በጣም አሪፍ ነው ተጠቀሚው እስከሚደርቅ ድረስ ጠብቂው

    • @hayatalmenhali1621
      @hayatalmenhali1621 5 หลายเดือนก่อน +1

      Nisha

  • @kidisthmariam3518
    @kidisthmariam3518 5 หลายเดือนก่อน +8

    እሮዝዬ በጣም ደስ ትያለሽ ነገር ግን በጣም የምትደጋግሚያቸውን ነገሮች ብትቀንሽው የማሰልቸት ነገር አለው በጣም ግልፅና እጥር ባለ ሁኔታ አስረድቶ የመጨረስ ክህሎትሽን ብታዳብሪው አመሰግናለሁ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน +3

      የኔ ብርታት በደንብ ንገሪን ስለሚሉ ነው የምደጋግመው እሺ አስተካክላለው በጣም አመሰግናለው

  • @UMILOVE
    @UMILOVE 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ የኔ ውድ በጣም ደስ የሚል ማስክ ነው የኔ ቅን ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው👌👌

  • @FatumaፍጡማየወግዲዋTube
    @FatumaፍጡማየወግዲዋTube 5 หลายเดือนก่อน +3

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን ሮዚየ በርችልኝ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน +1

      ዋለይኩምአሰላም ውዴ አመሰግናለው

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አሪፍ ዉህድ ነው እንሞክረዋለን❤🎉❤🎉

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @BusyLine-p5q
    @BusyLine-p5q 5 หลายเดือนก่อน

    የበቀሎዱቄት አለያችሁ እኮ ሳኡድያላችሁ ንሻ የትምታገኛላችሁ እካርቶኑ ላይ የበቀሎ ስእል አለው

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 4 หลายเดือนก่อน +2

    ማዳምሽን አደንቃታለሁ ጥሩ ሰዎች ናቸው ❤❤ አንቺም ጥሩ ነሽ በተረፈ በአባሂ በአዶታሂ በጠረጴዛ አውየ እንም ዘንጋ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  4 หลายเดือนก่อน

      የተንቢ አው መዳም ጥሩ ናት ፈቅዳልኝ ነው የምሰራው

  • @GeniEthio-
    @GeniEthio- 5 หลายเดือนก่อน

    ሮዚዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ደስ ይላል እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ

  • @genetsida8067
    @genetsida8067 4 หลายเดือนก่อน

    Tebareki inem teykeshi neber Lela video ayice alemnim biye nw ancin imnet silalegni nw

  • @fatumatube1543
    @fatumatube1543 5 หลายเดือนก่อน +2

    መሻአላህ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ❤❤❤❤

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @NoorchannelTube
    @NoorchannelTube 5 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻላህ ሮዚዬ እናማሰገናለን

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      ኖራዬ❤❤

  • @EritreaAa-mc8tj
    @EritreaAa-mc8tj 3 หลายเดือนก่อน +1

    Yhti bxaemi konjo nwe bexam nemesgnalsh ayzosh gebz❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  3 หลายเดือนก่อน

      @@EritreaAa-mc8tj የኔ ውድ አመሰግናለው

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 4 หลายเดือนก่อน

    እሞክረዋለሁ እህቴ ባለፈው የሆነ ሳሙና ማዳት ያጠፍል ብለሽ ነበር ሞከርኩት ምንም ለውጥ የለውም😢😢😢

  • @addismyway64
    @addismyway64 5 หลายเดือนก่อน +3

    ለቤትሽ አዲስ ነኝ በርቺ እህቴ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሼርርርርርር

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤😂

  • @HirutTeshome-rm9qm
    @HirutTeshome-rm9qm 5 หลายเดือนก่อน +1

    Yenshawun sim nigeri hulum se ayawuqi asrarishi degimo le

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      የበቆሎ ዱቄት ነው ውዴ

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ቅመም ❤

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @AyinaIemEren
    @AyinaIemEren 9 วันที่ผ่านมา

    ያጠፈል

  • @Afiyatubegracefamily_2
    @Afiyatubegracefamily_2 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጎበዝ በርችልኝ የኔ መልካም❤

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

  • @Mengot-o3f
    @Mengot-o3f หลายเดือนก่อน

    እርሾው ማንኛውንም ነው ይለያል

  • @hayatuu
    @hayatuu 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላም እንኳን በሰላም መጣሸ እናመሰግናለን 🎉

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @BetiTade-b1w
    @BetiTade-b1w 4 หลายเดือนก่อน +1

    Selam edet nesh lebetesh adis nege ena bergezena yemeta madiyat yatefal wedy

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  4 หลายเดือนก่อน

      ይጠፋል ውዴ አትጨናነቂ ፀሀይ ላይ ተጠንቀቂ በቀን የፊት ክሬም ተቀብተሽ ፀሀይ እንዳቶጪ በእርሾና በእርጎ በበቆሎ ዱቄት ሰርተሽ በሳምንት አረት ቀን ተጠቀሚው በጣም አሪፍ ነው

    • @BetiTade-b1w
      @BetiTade-b1w 4 หลายเดือนก่อน

      eshi emokerena wetetun aberen enayalen

  • @yoyosiii226
    @yoyosiii226 5 หลายเดือนก่อน +1

    Lasa mean is corn ,flowers or corn starch thanku a lot

    • @deehope9477
      @deehope9477 5 หลายเดือนก่อน

      I think it's corn starch!!

  • @iloveyoumamiy
    @iloveyoumamiy 5 หลายเดือนก่อน +2

    ለቤትሽ አድስ ነኝ በርች ግን ቪድኦ ስትስሪ አትደጋግሚ እኔ በጣም ነው የምስለቸው ወሬ ሲደጋገም አልወድም

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      እሺ ማሬ

    • @Abebaye-y7g
      @Abebaye-y7g 5 หลายเดือนก่อน +2

      😂እኔም እያሰለፍኩት ነው ያየሁት የምር ይሰለቻል

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      @@Abebaye-y7g በደንብ አታስረጂም ስለሚሉኝ እኮ ነው ምደጋግመው ውዴ

    • @iloveyoumamiy
      @iloveyoumamiy 5 หลายเดือนก่อน

      @@Abebaye-y7g እኔጀመርአድርጌ ከደጋገሙ አሳልፌም አላይ ትቸነው የምወጣው

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you ❤❤❤❤ my sister 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      Thanku

  • @AminaAmina-o7o
    @AminaAmina-o7o 4 หลายเดือนก่อน

    ማስቀመጥ እችላለኖ ወይ ወይስ በነጋዉ እየሰራን ነዉ መልሽልኝ በአላህ ማዳት አለብኝ

    • @sebrina-ny3ek
      @sebrina-ny3ek 4 หลายเดือนก่อน

      አረ ጥሩ አይደለም ሠርተሽ አታስቀምጪ ወዲያውኑ የሚበቃሽን ያክል ተጠቀሚ እንጂ ሠርተሽ አታስቀምጪ ለፊት ውፍረት ራሡ ቆንጆ ነው ብለዋል እርሾውና እርጎ

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 4 หลายเดือนก่อน +1

    Tbareki ❤

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  4 หลายเดือนก่อน

      @@fioriselihom6506 የኔ ማር አመሰግናለው

  • @የበረሀዋ-ኰ5ጐ
    @የበረሀዋ-ኰ5ጐ 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ሮዚ በርቺ❤

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

  • @kidushussein3661
    @kidushussein3661 4 หลายเดือนก่อน +1

    እባክሽ እህቴ ነሻ ምን ይባላል በአማርኛ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  4 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ የበቆሎ ዱቄት ነው

    • @User-Alim364
      @User-Alim364 2 หลายเดือนก่อน

      የቦቆሎ ዱቀት ነው

  • @genetbaraki200
    @genetbaraki200 5 หลายเดือนก่อน +1

    ነሻ ምንድነው? ልትነግሪኝ ትችያለሽ? ወይም የሚነግረኝ ስው አለ?

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ ነሻ የበቆሎ ዱቄት ነው

  • @ትዱማር
    @ትዱማር 5 หลายเดือนก่อน +1

    Nisha means baking soda

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      የበቆሎ ዱቄት ነው ውዴ

  • @solomonkidane2108
    @solomonkidane2108 17 วันที่ผ่านมา

    Nesha mendnew

  • @ريامالشمري-ز1ض
    @ريامالشمري-ز1ض 5 หลายเดือนก่อน +1

    Mini aynate soap no mixaqami roze

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      ለማንኛውም ቆዳ ይሆናል በጣም አሪፍ ነው ተጠቀሚው መቶ ፕርሰንት ጥርት ያረጋል ከተቀባሹ እስከሚደርቅ ድረስ አቆይው ከዛ በውሀ ብቻ ታጠቢው የሚገር ነው❤

  • @WorkeneshAltaye
    @WorkeneshAltaye 4 หลายเดือนก่อน

    ነሻ ምንድን ግልፅ አርጊልን

  • @AnishaAnisha-qi7zl
    @AnishaAnisha-qi7zl 5 หลายเดือนก่อน +1

    ነሻምድነው የቦቆሎዱቂትነውእዴ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      የበቆሎ ዱቄት

  • @jaliluae5594
    @jaliluae5594 24 วันที่ผ่านมา

    ኔው። እን ተሥፋ ቆረጥሁ

  • @Amtilasaedek
    @Amtilasaedek 5 หลายเดือนก่อน +1

    መሸአላህ🎉🎉🎉

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @SeLam-o3k
    @SeLam-o3k 5 หลายเดือนก่อน +1

    ያልነፋ እንደሆንስ😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน +1

      ክክክክ ወላሂ በጣም አሪፍ ነው ሞክሪው

    • @HyabTadese
      @HyabTadese 5 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

  • @yoyosiii226
    @yoyosiii226 5 หลายเดือนก่อน +2

    What is Lesa thanku

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

  • @BeraKassa-eb2hb
    @BeraKassa-eb2hb 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንደ ዳቦ ነው ፊታችን

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      ክክክክ

  • @fikrteyayeh7730
    @fikrteyayeh7730 4 หลายเดือนก่อน

    ዉይ ወሬ ስትደጋግሚ እባክሽ አጠር አድርጊው❤

  • @nardosfekadu5728
    @nardosfekadu5728 หลายเดือนก่อน

    Ehetye sent Ken makoyet yechalale tezgageto?

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  หลายเดือนก่อน

      ስትቀቢ ስቲ አዳዲስ ነው የምትሰሪው ወዳው ሰርተሽ መቀባት መቆየት አይችልም

  • @foryou4761
    @foryou4761 5 หลายเดือนก่อน +1

    Le madiyat medanit yelewem

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      ይሄንን ተቀቢው ነየቀኒ አሪፍ ነው❤

  • @toybaMohamed-h9u
    @toybaMohamed-h9u หลายเดือนก่อน

    ነሻምንድነዉ

  • @YergalmYergalmtesfahuny
    @YergalmYergalmtesfahuny 4 หลายเดือนก่อน +1

    ነእሻ ማለት ምን ማለት ነው።

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  4 หลายเดือนก่อน

      የበቆሎ ዱቄት ነው ውዴ

  • @DarajjeeGKensaa
    @DarajjeeGKensaa 4 หลายเดือนก่อน

    Nesha malet mindinew lela sim yelahum?

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  4 หลายเดือนก่อน

      የበቆሌ ዱቄት ነው ውዴ

  • @zayanbWasw-fh1vg
    @zayanbWasw-fh1vg 3 หลายเดือนก่อน +1

    ነሻምድነውሀሀሀ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  3 หลายเดือนก่อน +1

      የበቆሎ ዱቄት ነው ውዴ

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l 4 หลายเดือนก่อน

    አይ እንደው የሰንታችሁ እውነት ይሆን

  • @asmeretestifanos8131
    @asmeretestifanos8131 5 หลายเดือนก่อน +2

    Betam enamesgnalen ❤❤❤

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ

  • @LemlemLeulseged
    @LemlemLeulseged 4 หลายเดือนก่อน

    nesha Mendenew

  • @mulumulu3835
    @mulumulu3835 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @FortunaDesta
    @FortunaDesta 5 หลายเดือนก่อน +1

    Nesha mendin niw??

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      የበቆሎ ዱቄት ነው ውዴ

  • @ትዱማር
    @ትዱማር 5 หลายเดือนก่อน

    Nasha, it's like baking soda

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      አደለም ኮረን ፎላወር ይሉታል የበቆሎ ዱቄት ነው

  • @addisalemerango451
    @addisalemerango451 5 หลายเดือนก่อน +1

    What masa

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @NetsanetNetse
    @NetsanetNetse 5 หลายเดือนก่อน +1

    Nesha mdenawe

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      የበቆሎ ዱቄት ነው ውዴ

  • @mulumulu3835
    @mulumulu3835 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤የኔውድበርች ❤❤❤እናመሰግናለን

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      የኔ ማር አመሰግናለው

  • @eyosyastariku9858
    @eyosyastariku9858 5 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ምልሸ ማሻ ምንድን ነው ኢትዮጵያ የት እናገኛለን

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      ኢትዬጵይል ማልቶዋል

    • @senbetebante1368
      @senbetebante1368 5 หลายเดือนก่อน

      ኢትዮጵያ ምን ይባላላ?ከሞላ ምንድነው

    • @GeniEthio-
      @GeniEthio- 5 หลายเดือนก่อน

      የቦቆሎ ዱቄት​@@senbetebante1368

    • @zuzutuba4436
      @zuzutuba4436 4 หลายเดือนก่อน

      ነሻ የቦቆሎ ዱቄት ነው

  • @N.m1123
    @N.m1123 4 หลายเดือนก่อน

    yetgnawn ersho new yemntekemew

  • @alembekele7331
    @alembekele7331 5 หลายเดือนก่อน +1

    nesa mendenew

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      የበቆሎ ዱቄት ነው ውዴ

  • @seniwelde9626
    @seniwelde9626 5 หลายเดือนก่อน +1

    ነሻ ማለት አብራርተሽ ሳትነግሪ 10 ብትደጋግሚው ምን ዋጋ አለው ?

    • @mesiyemekditube7240
      @mesiyemekditube7240 5 หลายเดือนก่อน +1

      የበቆሎ ዱቄት

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      ​@m❤❤❤esiyemekditube7240

  • @norahhabte739
    @norahhabte739 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂

  • @ayutsega5449
    @ayutsega5449 8 วันที่ผ่านมา

    ነሻ ምንድነዉ?

  • @ZeabuwaAmanuel
    @ZeabuwaAmanuel หลายเดือนก่อน

    በለላ ዱቀት አይሆንም

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 5 หลายเดือนก่อน +1

    እሞክረዎለሁ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ምርጥ ነው ሞክሪው

  • @Mahmooudalbaloushi
    @Mahmooudalbaloushi 5 หลายเดือนก่อน +1

    WOWOW 👍👍❤❤❤

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @lachuvava7028
    @lachuvava7028 หลายเดือนก่อน

    ሰላም

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 5 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት እርጎ ነው የምንጠቀመው? ወተት መጠቀም ይቻላል?

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      አው

  • @truworkmengistu3170
    @truworkmengistu3170 5 หลายเดือนก่อน +4

    ለሻ ምን መለት ነዉ

    • @hayatalmenhali1621
      @hayatalmenhali1621 5 หลายเดือนก่อน +2

      Ye bekolo duket melete new

    • @fathumaf2430
      @fathumaf2430 5 หลายเดือนก่อน +1

      Ye boqollo duqeet new

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      ​@f❤❤❤athumaf2430

  • @asiter1ysimashewa916
    @asiter1ysimashewa916 5 หลายเดือนก่อน +1

    Eshi ehita emokirewalihu

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      ሞክሪው አሪፍ ነው

  • @aselefassefa3948
    @aselefassefa3948 5 หลายเดือนก่อน +1

    የዳቦ እርሾ ነው?

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      አው

  • @momenabdul5343
    @momenabdul5343 5 หลายเดือนก่อน +1

    የበቀሎ ዱቄትነው ኒሻ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      አው❤

  • @EyuelTemesgen-k8z
    @EyuelTemesgen-k8z 5 หลายเดือนก่อน

    Yachi sewnet betam yamral Minn batqebi

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው የኔ ማር

  • @Hawa-ms1mt
    @Hawa-ms1mt 5 หลายเดือนก่อน +4

    ከከከከከከፊታችንን ዳቦ አረገጋችሁት እደ የቀረው በርበሬነው ጨውም አለ ገና እሡም እየቆየ ተቀቡ አይቀርም

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      ክክክ ወላሂ ምርጥ ነው ሞክሪው

  • @BiruktawitFikade
    @BiruktawitFikade 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wow yeiwnet betami arifi new

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ውድ

  • @FurtunaAraya-t4z
    @FurtunaAraya-t4z หลายเดือนก่อน

    ነሻ ማለት ምንድነው እህቴ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  หลายเดือนก่อน

      የበቆሎ ዱቄት ነው ውዴ

  • @Shelo-g2r
    @Shelo-g2r 5 หลายเดือนก่อน +1

    ነሻ ምንድነውየምታውቁንገሩኝ

  • @HessaSalim-r5c
    @HessaSalim-r5c 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @FatimaMohammed-jm5rd
    @FatimaMohammed-jm5rd 5 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ውድ

  • @FatimaMohammed-jm5rd
    @FatimaMohammed-jm5rd 5 หลายเดือนก่อน +1

    Sadergf

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @SeadaArebo-mu1ve
    @SeadaArebo-mu1ve 5 หลายเดือนก่อน +1

    የቀራቹ እርሾ ነበር እሱም መጣ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      ሞክሪው

  • @ኢማንይመር
    @ኢማንይመር 5 หลายเดือนก่อน +1

    👍👌

  • @rasayifat5726
    @rasayifat5726 5 หลายเดือนก่อน +2

    ስንቱን እንሞክር?

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      ክክ

  • @abebechyigezu3746
    @abebechyigezu3746 4 หลายเดือนก่อน

    ነሻ ምድነው

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  4 หลายเดือนก่อน

      የበቆሎ ዱቄት ነው ውዴ

  • @BirehanTaye
    @BirehanTaye 4 หลายเดือนก่อน +1

    በው ሀ ይሆናልወይ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  4 หลายเดือนก่อน

      @@BirehanTaye በወተት ይሆናል

  • @nunuabdulla5499
    @nunuabdulla5499 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤👍🙏

  • @EnqayeshHaylu
    @EnqayeshHaylu 5 หลายเดือนก่อน +1

    ነሻ ምንድነዉ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      የበቆሎ ዱቄት ነው ውዴ

  • @ZeynebAli-gb3rq
    @ZeynebAli-gb3rq 5 หลายเดือนก่อน +1

    ነሻምንድን ነው?

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      ነሻ የበቆሎ ዱቄት ነው ውዴ

    • @ZeynebAli-gb3rq
      @ZeynebAli-gb3rq 5 หลายเดือนก่อน

      @@Rozaguraga Thanks

  • @YoditYodit-ud4dh
    @YoditYodit-ud4dh หลายเดือนก่อน

    ROZE ነሻ ምንድነው

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  หลายเดือนก่อน

      የበቆሎ ዱቄት ነው ማሬ

  • @almazkassahun8215
    @almazkassahun8215 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኒሻ ምንድን ነው

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      የበቆሎ ዱቄት ነው ውዴ

  • @israelassefa8320
    @israelassefa8320 5 หลายเดือนก่อน +1

    ለሻ ምንድነው በአማርኛ ንገሪኝ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน +2

      የበቆሎ ዱቄት ውዴ

    • @yoyosiii226
      @yoyosiii226 5 หลายเดือนก่อน

      Hi

    • @worh8586
      @worh8586 5 หลายเดือนก่อน

      በቆሎ ዱቄት አለች ጆሮአችሁን ኮርኩሩት እሷ መጥታ ልታዳምጥላችሁ ነው እንዴ የፈለጋችሁት ????????????? ???????????? ??????????? ?????????? ???????????

  • @MenbereSolomon-t6y
    @MenbereSolomon-t6y 5 หลายเดือนก่อน +1

    Siderk Atasayinem Ende😢😢😢

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      ቪድዬ አታርዝሚ ስለምትሉ ነው ሲደርቅ ታጠቢው በውሀ ብቻ በጣም አሪፍ ነው ሞክሪው

  • @FilmWatching-i4n
    @FilmWatching-i4n 4 หลายเดือนก่อน +1

    ነሽ የበቆሎ ዱቄት ነው

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  4 หลายเดือนก่อน

      አው ውዴ

  • @HuluagerAmbaye
    @HuluagerAmbaye 5 หลายเดือนก่อน +2

    ላሻ ምንድነው

    • @sarahbahru8807
      @sarahbahru8807 5 หลายเดือนก่อน +1

      ነሻ ማለት የበቆሎ ዱቄት

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga  5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤​@@sarahbahru8807