በዘመነ ዶ/ር አብይ (በዘመነ መደመር)የቤተክርስቲያናችን ሁኔታ+++ውይይት ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ፥ብፁዕ አቡነ ፋኑኤል፥ቀሲስ መስፍን ተገኝ፥ቀሲስ ብርሃኑ ጎበና

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • በዘመነ መደመር የቤተ ክርስቲያናችን ሁኔታ +++ ውይይት ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ፥ብፁዕ አቡነ ፋኑኤል፥ቀሲስ መስፍን ተገኝ፥ቀሲስ ብርሃኑ ጎበና፤
    በመደመሩ የዘመን የቤተ ክርስቲያናችን ሁኔታ
    ++ አገራችን ላይ ለመጣው በጎ ለውጥ ምን ያህል ተዘጋጅተናል?
    ++ ለውጡ መጣልን ወይስ መጣብን?
    -----------------------------------
    እንግዶች
    ++ ብፁዕ አቡነ ፋኑኤል፤
    ++ መልአከ ሰላም ቀሲስ መስፍን ተገኝ (ዶ/ር)፣
    ++ መልአከ አርያም ቀሲስ ብርሃኑ ጎበና፤

ความคิดเห็น • 41

  • @አለምነሽየድንግልባርያ
    @አለምነሽየድንግልባርያ 6 ปีที่แล้ว +1

    ለአባቶቻችን ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይለን አሜን
    ፍትህ ለአባታችን ለመምህሬ ግርማ ይሁን

  • @emulili2983
    @emulili2983 6 ปีที่แล้ว

    ለአባቶቻን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአቢሄር አምላክ ያገልግሎት ዘመናቸዉን ይባርክልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን።

  • @ወይኒየአባቷልጅ
    @ወይኒየአባቷልጅ 6 ปีที่แล้ว

    ይህንን ሁሉ ላደረገ ለልኡል እግዚአብሄር ክብርና ምስጋና ዘወትር ለእሱ ይሁን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን አሜን አሜንን አሜንን

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen, Abatochachen Kale hiwot yasemalen!!!!

  • @emulili2983
    @emulili2983 6 ปีที่แล้ว

    አባታቺን እዉነት ነዉ ክርስቶስ የተሰቀዉ ለሁላቺን ምነዉ።

  • @sarahaile2862
    @sarahaile2862 6 ปีที่แล้ว

    Thanks Kesis Berhanu Gobena. I like the way you explain it and your thought.

  • @Ma-ii7sp
    @Ma-ii7sp 6 ปีที่แล้ว

    ሰለላም ለአባቶችይሁን

  • @lidacall2426
    @lidacall2426 6 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቡራኬ ይድረሰን በውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለሁላችሁም።

  • @saratsfaye3187
    @saratsfaye3187 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባቶች በርቱልን ቤታችን እንጠብቅ እትዮጵያና ኦርቶዶክስ ተዋህዳ ለዘለዓለም ትኑር

  • @simretabdulsmed8591
    @simretabdulsmed8591 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ እኛም የምናስታውልበት መልካም ልቦናን ይስጠን አሜን

  • @hamocell5982
    @hamocell5982 6 ปีที่แล้ว +1

    እውነተኛ ሰላም ያለው ከቤትህ ነው እውነተኛ ፍቅር ያለው ከቤትህ ነው እርዳኝ አማኑኤል እለምንሀለሀ(2)
    እርዳኝ አልናወፅ እለምንሀለሁ (2) በእውነት ለሁላችሁም ቃለህይውት ያሰማልን ፀጋው ያብዛላችሁ አባታችን በረከቶት ይደርብን እዲህ አይነት አባቶች እግዚአብሔ ያብዛልን አሜን!!!

  • @ስላምለሀገራችን
    @ስላምለሀገራችን 6 ปีที่แล้ว

    amen amen amen አባቶቸ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
    @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 6 ปีที่แล้ว

    ብጹዕነቶት ቡራኬዎ ይድረሰን የኢትዮጵያ #አምላክ የ#ድንግል #ልጅ ሃገራችንን ከውጭም ከውስጥም ጠላት ይጠብቅልን ቀሳውስት መምህራን ጸጋውንም ያብዛላችሁ
    አሜን አሜን አሜን

    • @haregashine7998
      @haregashine7998 6 ปีที่แล้ว

      ዶክተር መስፍን አቡነዘበሰማያት ሲባል አብረው ያላሉበት ምክንያት ምንድነው??

  • @lailaryj3842
    @lailaryj3842 6 ปีที่แล้ว

    አሜን.አሜን.አሜን.ለሁላችሁም.ላባቶቻችን.የቃለ.ህወት.ያሰማልን.
    ለአባታችንም.ለመምህር.ገርማሜ.የፍትህ.ይሰጥልን.ለመፈወስ.እንፈልጋለን

    • @user-rh1ks8et1y
      @user-rh1ks8et1y 6 ปีที่แล้ว

      Laila Ryj. Le miyamen hulu yachalewal ena yegdeta axmaqi layasfelg yechelal.

  • @አዝማችስለሺየድንግልማርያ
    @አዝማችስለሺየድንግልማርያ 6 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 6 ปีที่แล้ว +2

    ሁሉም የተከናወነው በድንግል ልጅ ነው👌ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርሥልን ያለፈውን ትተን ደሞ ለወደፊቱን እንፀልይ👆👆👆ለመምህር ግርማ ፍትሕ 😢😢😋😪🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @አዝማችስለሺየድንግልማርያ
    @አዝማችስለሺየድንግልማርያ 6 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @hiwetkasa9464
    @hiwetkasa9464 6 ปีที่แล้ว +7

    ስለ መምህራችን መክራት መምህር ግርማ ፍትህ ኣምጥሉን

  • @ወይኒየአባቷልጅ
    @ወይኒየአባቷልጅ 6 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው አባቶች ያለፈውን ጥላቻችንን ከውስጣችን ካላወጣን የመደመር ትርጉሙን ያጠፋዋል አሁንም ብዙ አለን ተደምረናል እንላለን ነገር ግን ከውስጣችን ያለውን የቆየ ቂማችንን ያልተውን ባገኘነው አጋጣሚ ጥላቻችንን የምናፀባርቅ አለን ይህ ደሞ አሁን በሀገራችን ያለውን የሰላም ሂደት ያበላሻል ባይ ነኝ ብቻ ፈጣሪ ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ያድለን አሜን አሜንን አሜን

  • @hiwetkasa9464
    @hiwetkasa9464 6 ปีที่แล้ว +10

    ሰለ መምህራችን መልኣከ መንክራት መምህር ግርማ ፍትህ ኣምጥሉን ቡዙ ሶዉ ፎዉስ ያስፈልጎዋል

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 6 ปีที่แล้ว

    ክብር ለአባቶቻችንና ለእናቶቻችን የእነሱ እንባና ጰሎታችው ነው ለዚህ ያበቃን ክብር ምስጋና ለአባቶቻችንና ለእናቶቻችን እንደ ስማይ ክዋክብት እንደ ምድር አሽዋ ይብዛልን ዶ/ር አብዪን የስጠን አምላክ የተመስገን ይሁን በጨርሻውን ያስምርው በጵሎት አስብት የኢዮጵያን ስላምን የሚጣላ ከቀን ጅቦች ይሠውርን በየቦታው ቦንብ የምጥሉትን አብዬ ገብርመንፈስ ቅድስ ያጋልጣችሁ ያክሽፉት ረድኤት በርከቱ አማላጀ በህዝብ ክርስትያን ይደር አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያስማልን ተሥፋ መንግሥት ሠማያትን ያወርሥልን አሜን፪
    የቃሉ ባለቤት ህያው ልኡል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን የሠማነውን በልቦናችን ያሥድርብን አሜን አሜን አሜን እማማ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ና ኤርትራ ለዘለአለም ይኖራሉ በፍቅር በደስስስ መጨርሻውን ያሳምርው Gere3025 የነብስ ዋጋ ያድርግሎት አሜን፪ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክብር አሜን አሜን አሜን

  • @edenamanuel979
    @edenamanuel979 6 ปีที่แล้ว

    DR ABIY Yemiamelkew Amlak Yetehetena Amlak New Keheg Keras Keber Wetachu Yelekun Wedetehutu Geta Temelesu EYESUS LEZELALEM YADENAL!!!

  • @hiwothaiku791
    @hiwothaiku791 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @ahabte
    @ahabte 6 ปีที่แล้ว

    ፍትህህህ + ፍትህህህ + ፍትህህህ
    ለአባታችን መ.መ . ግርማ ወንድሙ
    ታመናል . ፈውስ . እንሻለን ! መምህር ግርማ
    ወደ ስራቸው ይምለሱ !!!፦ አቤትትትትት እንላለን.

  • @mntewabfreewte3750
    @mntewabfreewte3750 6 ปีที่แล้ว +1

    ለናተ ምን ማለት እደሜቻል ያሰችግራል እናተ እረኛ መሆን ሲቀታችሁ እግዚአብሔር እረኛ ንዉ እና አይተዉንም

  • @almazwedajo1905
    @almazwedajo1905 6 ปีที่แล้ว

    Abatochachin Mmihranochachi Egziybher Rejm Yeagelglot Zemen Yestln Tewahedo Hayemanotachn LEZELALEM TINURILN
    God bless our hero KiBur Doctor Abiy Ahimed and KiBur Doctor Lema Megersa and Athers
    Abatochachin Adera Lezih NEBYE Lezih Museye Selyulet Adera

  • @soliyanayemariyam8950
    @soliyanayemariyam8950 6 ปีที่แล้ว

    እኔ እምለው ወጭ ያለው ሲኖዶስ ውስጥ ብዙ ታድሶዎች አሉ እየሱስን አማላጅ የሚሉ ለምሳሌ በስማቸው አባ ወልደተሳኤ ያሁኑ ÷አብነ በርናባስ የሜባሉት አብነ፣ መልከ ጸዴቅ ቀሲስ መላኩ፣ መሪጌታ በቃሉ ላሎችም እነኝህ አብረው ላታረቁ ነው ከሆነ ጉድ ነው ምእመኑን በተከሉት ማለት አሁን ነው ያስጋል በጣም እባካችሁ በዚህም የተወያዩበት።

    • @edenamanuel979
      @edenamanuel979 6 ปีที่แล้ว

      Miskin EYETEWERA YALEW TAMEREGNAW SEW EKO DR ABIY EYESUS BECHA NEW YEMIADENEW LELA AMALAJ YELEM BELO YEMIYAMEN EKONEW LEZEHEM NEW YEKERESTOSEN FEKER YANTSEBAREKEW YELEKUN YEHE SEW YEMIAMELKEW AMLAK MANEW BELESH TEYEKI EGZIABHER YEREDACHU MEMEHEROCHACHEWENEM EGZIABHER EWENETON ENDINEGRUACHU EGZIABHER YERDACHEW

  • @solomonm.s.298
    @solomonm.s.298 6 ปีที่แล้ว +2

    ቤተ/ክ ከውህደት በኋላ እንዴት ነው አካሄዷ? ዶግማው፣ቀኖና፣ቱውፈቱ? ይቅርታ ተባለ ግን አቡነ ማትያስ ሕዝባችንን ይቅርታን መቼ ይጠይቁ ይሆን? በተለያየ ግዜ እንደአለማዊ ስው የተደበደቡ፣የተስደቡ እና ለሞቱት ጳጳሳት? በእስር ቤት በፈጠራ ክስ ያውሙ ክርስቲያን ከተባሉ አባቶች ከጀርባ ሆነው ብዙ አባቶች እያስቃዩ ይገኛሉ። እንደ መነኮሳቱ እንደ አለማዊ ስው ተሰቃይተው በእግዚአብሔር እርዳታ ወጡ ግን ለዚህ ሁሉ መጥፎ ጉድለት ከቤተ /ክ አባቶች በ አቡነ ማቲያስ ትዕዛዝ የመነጨ ነው። ስለዚህ አሁን ከልብ ይቅርታ ሕዝባችንን መጠየቅ አለባቸው??? ሌላው አብዛኛው በአገር ውስጥ እስከ ዛሬ ከደሀ የተስበሰበው በብዙ ቢሊዬንኖች ገንዘብ የትደረስ? በውጭ አገርስ የገንዘብ መስተዳደር እንዴት ነው?
    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ/ክ ገቢ ብዙ ነው ግን ፋትለፈት አንድም ቀን አይታይም ወይም የስራው ነገር የለም። ነገ ጠዋት ቤተ/ክ የሚረከብ የተሟሉ የቆሎ ት/ቤት በየ ክፈለ አገር መቋቋም ነበረባት ግን አለመታደል ሆኖ ባዶ ቀፎ ሆነን እስከ መቼ ነው? ገጠር ያለ ቤተ/ክ መቀደሻ የለውም። የቁሉቢ ገቢ ብቻ ስንት ክፈለ አገር ማስተዳደር ይችል ነበር አለመታደል ሆኖ ሰው መሳይ ተምች በዛበት። መቼ ነው ቤተ/ክርስቶያናችን ወደ እውነት ተመልሳ ህዝባችን በትክክል የምታገለገሉ? እጣ ፋንታዬ ክርስቶስ ነው ብላችሁ እስቲ እንደ ዲያቢሎስ ገንዘብን መውደድ ምን ይባላል? ከኢሁን በኋላ በእውነት መቃብር ላይ ቆማቹ በ ከንቱ መሸመጋገል የነፍስ ውድቀት ነው።

  • @እግዚአብሔር.ፍቅር.ነውእግ
    @እግዚአብሔር.ፍቅር.ነውእግ 6 ปีที่แล้ว +1

    Fteh lemhr grma

  • @godisgreat1630
    @godisgreat1630 6 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ አባቶች ስለፈጠራችሁ ለባታችን መ/ር ግርማን ወደአገልግሎታቸው እንዲመለስ የበኩላችሁን አድርጉ

  • @mntewabfreewte3750
    @mntewabfreewte3750 6 ปีที่แล้ว

    እኔ አሁን ቢናገሩ ደሰ የሚለኚ ዳቆን ሀይለጊዬርጊስ ተፈራ ናችዉ

  • @abby1221able
    @abby1221able 6 ปีที่แล้ว

    በተልይ ከ97 ምርጫ በኁዋላ ድምጻች ሁን አጥፍታችሁ ለስልጣን ለሹመት ነበር የምትሩጡት ። ላለፈው ክረምት ቤት አይሰራም ጊዜው የይቅርታ ስለሆነ ይቅር ብለናል ።

  • @yeabsira4357
    @yeabsira4357 6 ปีที่แล้ว

    Abatoch yikirta argulignina keand alemawi yaltetebeke alachu yigermal dr. Abiy alemawi aydelem zik bilo hizbun yemiyagelegil ye Kiristos tazazi new inante alachu aydel inde kepoletika ga yemititebaberut yeneberew ibakachu tiru yanagren

  • @እልእልእልእልዝማሬመላእክ
    @እልእልእልእልዝማሬመላእክ 6 ปีที่แล้ว

    ስለ ኢሳያስ እና ስለ አብይ ፍቅር ካለቀሳችሁ ስለ እግዚአብሔር ሰው መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙስ ምነው ዝም አላችሁ እግዚአብሔር የማይጠይቃችሁ መሰላችሁ አይደል
    ሌላው ደግሞ እግዚአብሔር ነው ይህን ሁሉ ያከናወነው አብይ ሳይሆን