ወንድ ልጅ ኩራተኛ ሴትን የሚያሸንፋት ምን ሲኖረው እና ሲያደርግ ነው |yod house

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 32

  • @AmdeAmde-e4s
    @AmdeAmde-e4s หลายเดือนก่อน +5

    ዬዲ ፍቅር ጠፍሽብኝ እኮ በረቺልኝ የኔ ቆንጆ።

  • @EphremBerhane
    @EphremBerhane หลายเดือนก่อน +1

    ዬዲ ምርጥ አገላለፅ ነው አብዛኛው ምክር በፍቅር ላሉ ወጣቶች የሚሆን ነው በተጨማሪም በትዳር የሚያጋጥሙ ችግሮችም ብታክሊበት ጥሩ ነው

  • @GirmaBelete-x6l
    @GirmaBelete-x6l 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ ምርጥ ትምህርት ነው በርቺ

  • @gebrehiwethadgu8868
    @gebrehiwethadgu8868 หลายเดือนก่อน +1

    You the best sister, amazing lesson keep up the great work

  • @aaa-no1kq
    @aaa-no1kq หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ አገላለፅ ሲስቱ በርች

  • @ChifuNamerod
    @ChifuNamerod 26 วันที่ผ่านมา

    Thanks dear ❤❤

  • @ChifuNamerod
    @ChifuNamerod 15 วันที่ผ่านมา

    Gn gobez nesh ❤❤❤❤❤

  • @tmsknds-z5o
    @tmsknds-z5o หลายเดือนก่อน

    ዮድትየ❤ስንቱን ወድ ከመከራ አወጣሽ
    እግዚአብሔር እድሜሽን ያብዛዉ

  • @yohannesgirma2270
    @yohannesgirma2270 หลายเดือนก่อน

    nice advise

  • @getachewbiru4208
    @getachewbiru4208 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም ትመችኛል አሪፍ ትምህርት ነው የሰጠሽን እናመሰግናለን

  • @MahletBelay-b5l
    @MahletBelay-b5l หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ምንም ነገር አላስቀረሽም ግሩም ነው አንዳንዳ እንዳሰብነወ ላይሖነም ይችላል

  • @rasenyew1261
    @rasenyew1261 หลายเดือนก่อน

    እኔ ፊቴን አዙሬባታለሁ እና እራሴን ታዘብኩት ማለት እሷ እኮ ትቅር ግን የጎዳዋት መስሎ ይሠማኛል። አሁን ላይ...። ራቅ ማለቱን ወድጄዋለሁ ግን ፊቴን ማዞሬ ይፀፅተኛል(ባልጎዳት...) ይህን ያህል ስታገስ ነበር ብዬ አሰብኩ... የራስዋ የኩራትዋ ውጤት ነው። የዋህነቴን ለመጀመሪያ ጊዜ ጠላሁት ብቻ ለበጎነው። ያዝ ለቀቅ አርጋ ሠራችልኝ..... ላልመለስ ሄ....ሁ። ''የራስሽ ጉዳይ.... አሸናፊ ከበደ።

  • @girmabekele2493
    @girmabekele2493 หลายเดือนก่อน

    Wow thanks so much

  • @Kamil-m1d
    @Kamil-m1d หลายเดือนก่อน

    በጣም ትክክል ነሽ

  • @Cr7-c6q1w
    @Cr7-c6q1w หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት ልክ ነሽ

  • @AmdeAmde-e4s
    @AmdeAmde-e4s หลายเดือนก่อน

    ዬዳዲ❤❤አሪፍ

  • @SegedGirmay-o4t
    @SegedGirmay-o4t หลายเดือนก่อน +2

    ሓቅኺ ኢኺ።

  • @mulatuKassahun-g5l
    @mulatuKassahun-g5l หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይባርክሽ በሴት ፍቅር ለምንከራተተው ለዝህ ደካማ /poor/ ትውልድ ታስፈልጊያለሽ።

  • @AsieCinematographer21
    @AsieCinematographer21 หลายเดือนก่อน

    lyu nesh 💚💚💚

  • @HayreHayre-ck9kb
    @HayreHayre-ck9kb หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @dhaqabadoyoo
    @dhaqabadoyoo หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TamuArte
    @TamuArte วันที่ผ่านมา

    ዮድ ባክሽ ላፍቅር fresh ነኝ

  • @amanielgebrerufael
    @amanielgebrerufael หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ነሽ አደነቁኩሽ

  • @abdullahszb8648
    @abdullahszb8648 10 วันที่ผ่านมา

    እህት ባለቤቴ ስለ ስራ ትኩረቴና ስለደማወዜ ሞራል ሳይሆን የምትሰጠኝ ጫና ነዉ እምታደርስብኝ ቦታ ለቀን ብኬድ ብንቀይር የተሻለ እናገኛለን ምናምን ተረት ነዉ እምትመልስልኝ እኔ ደሞ ተዟዙሬ ስላየሁት እዳማራጭ ስራየን አከብራለሁ መቸም የሰዉ ልጅ ባቋራጭ ማግኘትን እሚጠላ የለም ግን ለኔ የተሻለ ሆኖ ያገኘሁት አማራጭ ይሄ ነዉ እሷ ግን በቃ በደዚህ እስከመቸ ነዉ ምናምን እያለች በቃ ሞራሌን ነዉ እምትነካዉ በቃ በንግግሯ ምክናየት አዳድ ግዜ ዉስጤ ለመለያየት ይወስናል ምን ትይኛለሽ

  • @alimuhe2023
    @alimuhe2023 11 วันที่ผ่านมา

    አረ ትችያለሽ

  • @kalkidanejigu4693
    @kalkidanejigu4693 หลายเดือนก่อน

    Complexemoche

  • @HenaCr7-qz8ln
    @HenaCr7-qz8ln หลายเดือนก่อน

    Agul kurat yemilwen ye gosaye tesfayen zema gabzkwat!

  • @getachewbiru4208
    @getachewbiru4208 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም ትመችኛል አሪፍ ትምህርት ነው የሰጠሽን እናመሰግናለን

  • @Amadnurdawid-q5y
    @Amadnurdawid-q5y หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @SegedGirmay-o4t
    @SegedGirmay-o4t หลายเดือนก่อน +1

    ሓቅኺ ኢኺ።

  • @dhaqabadoyoo
    @dhaqabadoyoo หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤