ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በእናታችሁ በንሰሃ እንደገና ታረቁ ተጋቡ ታሪክ ስሩ ገኒ ስታምሩ አንድ ላይ❤❤❤
ጌታን እኔም ቀኑሙሉ ሳስብ ነውየዋልኩት የምር ምን ከአለ ታርክብትሰሩ እባካቹን በፈጠራቹ ታረቁ አድሰ ነገር ደስታ ለልጆቻቹም ደሰታ ሙሉ ልታደርጉ እባካቹን አንድ ቤት ኑሩ ገንዬ በ አባትሸ አጥንት ይዘሻለዉ ❤❤❤❤
Aw be gata hulachenme entsleyi please 🙏 fetari edadise ande yadergachew belne ❤❤❤
Awo yenem hasab ena felagot nw kezi bet seb be adisu amet adis neger etebekalen betam nw mewdachu❤❤❤❤
ገኔ ከባልዋ ተፋታች እንዴ
❤❤❤❤
ቤተሠብሽ ሙሉ እዲሆን በናታቹ ታረቁ የበለጠ እድታምሩ ❤❤❤
Mech tetalu
ወላሂ ቢታረቁ ብየ ሳስብ እራሱ እንደት ደስ እንደሚለኝ ይህ በንግግር የሚያምን ቤተሰብ ችግራቸው ምንም ይሁን ግን እንደት እሄን ችግር ፈትተው መታረቅ አቃታቸው 😢😢አላህ ድጋሜ ያጣምራቸው ያረብ
ገኒ የሚያኩራ ባል ነዉ ያለሽ ለምን የልጆቼ አባት ብቻ ትይለሽ ቀሪ ዘመናቹን እስከመጨረሻዉ አብራቹ ኑሮ ለልጆቻቾም ደስታ ሞሉ ይሆንላቸዉ በተለይ የመጨረሻዉ ባቢ ያሳዝነኛል የአባት ፍቅር አላገኝም በደንብ ትዳር እኮ እየታለፈ የሚኖር እንጂ ችግር ሲፈጠር መበተን የለበትም ድጋሜ ስርግ አርጎና ተጋቡ ስዉም ሁሉ የሚፈልገዉ ይሄንን ነዉ ለምን ሼም ይይዝሻል አንቺ እናት እንጂ አባት አደለሽም ሙሉጌታ ደሞ ያለበትን ችግር ቀርፎ ለልጆቾም ሲል አባወራነቶን መመለስና ቤቱን እደ በፊቶ መምራት አለበት ገኒም የቤት እራሱን ሙሌን መልስሽ አንቺም ዘዉድ መሆን ትቺያለሽ እሱም እኮ ልጆቾን አጠገብ መሆን ፍቅር ማግኝት ይፈልጋል ሀይለኛነትሽ ቀንሺ ሴት እኮ ጥበበኛ ነች
አረ ባክህ ሆሆ
ሌላ ሂወት የለውም እዴ
እኔ እምለዉ በማያገባችሁ አትግቡ ❤❤❤❤አሑንም አብረዉ ናቸዉ የአባት ፍቅር ልጆቹን መቼ ተከለከሉ ወይ ቤታቸዉንና ምክንያታቸዉን ሳታዉቁባትናገሩ ጥሩ ነው አንድላይ ቢሖኑ ጥሩ ነው ግን እነሱ ያዉቃሉ መጽሐፍ ቅዱስም መፋታትን አጥብቄ እቃወማለሑ ይላል ግን ግድ ከሖነ ምን ይደረጋል
አረ ጉድ ሰውዬው እኮ አግብቶልል
Esua abra menor telta new yhone yaltmchat amel alebat yehonal lmn atewuatem gin abro menor albachew
እረ ገንዬ ሰለ አጊዚአብሄር ብለሸ የልጆችሸን አባት ድጋሚ አግብተሸ በህይወት እያለሸ የልጆችሸን ደሰታ እዬ መክሊት እና ቅዱሰ አሁን ማሸማገል ትችላላችሁ ዳሩአቸው ድጋሚ በረቱ እንወዳችሁአለን 🥰🥰🥰🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
መክሊት አስተዋይ እና ጠንካራ ሴት ነሽ እህቴ በናትሽ እናትሽን እና አባትሽን አንድ ላይ እንዲሆኑ አድርጊ ትችያለሽ
አቦ የምን ማጓጓት ነው እንደገና ተጋቡ በናታቹ ገኒዬ በጣም ነው ምታምሩት እኛም ባየናቹ ቁጥር አንድ በሆኑ ማለት ሰለቸን ❤❤❤
ዋው ገኔ ሰታምሩበፍቅር ያኑራችሁ መታደል ነው በልጅ መባረክ ገኔ መቼም አንቺ የይቅርተ ሰው ነሸ ከልጆችሸ አባት ጋራ አብሶ ለልጆችሸ በጣምጥሩነው ደሰ ትላላችሁ ዘመናችሁ ይባረከ
እኔ ከሀገር የወጣሁት 20010 ነበር 20017 መጋቢት ወር ላይ ኢሻ አላህ ሀገር እገባለሁ ብየ አስቢያለሁ ያሳካልሽ በሉኝ ደስ ብሎሽ የምትኖሪ ያድርግሽ በሉኝ ዉድ ያገሬ ልጆች የዉነት ያ ቀን ማነው እደኔ የናፈቀዉ 😢😢😢😢😢
እንኳን አደረሳችሁ ታረቁ ቁረቡ ታሪክ ስሩ ማርያምን በጣም ስለምወዳችሁ ነው በሰው ህይወት ብዙም አስተያየት መስጠት አይመቸኝም መልካም አዲስ አመት❤
የ12ተኛ ክፍል ፈተና ተለቋል ቅዱስ ማለፉን ንገሩኝ❤❤
Alefuwal ende yenegerene
አዉን
እንኳን. አደረሳችሁ. ምርጥ ቤተሰቦች አባይ አባይ ቴሌ ላይ የነበረ ቆይ ተበጣ ምርጥ ነበረ የሚያስለቅስ የሚያስደስት ነበር በጣም እንወዳችኋለን ዓመታት ያደርሳል ❤♥️
ውይይይይ ደስ ስትሉ ውዶች እንኳን አደረሳቹ እናንተን ሳይ በአል በመጣ ቁጥር ሂጂ ሂጂ ይለኛል ፍንትው አርጋቹ ባህላችንን የምታሳዩን ገኒ ስወድሽ ዘመናቹ ይባረክ ❤❤❤ሀገራችን ሰላም ያርግልን❤❤🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻🌻🌻❤️❤️❤️🥰🥰🥰
be Abatesh Ke lejochsh Abate Gare Tareki Lechochu Abatachehun Betammm New Miwedute Ebakeshen Befeteresh❤❤❤❤❤
በፈጣሪ ስም ደስ ስትሉ እግዚአብሄር በረከቱን በቤታችሁ ይሙላ እዴት ደጋግሜ እዳየኋችሁ❤❤❤❤
የልጆችሺ አባት ሸጋ ነው ለልጆዎቹ ጀግና አባት ነው አላህ ከባለቢትሺ ጋ ይመልስሺ
አረ እነደዛ አይባልም በናታች ለልጃች ስትሉ ታረቅ ሰወደች
ገኒ መታደላችሁ የውነት እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ የውነት በጣም ቀናሁ !
የልጅሽን የፈተና ውጤት አሳውቅሽን
ፍቅር ይሆኑ ቤተሰብ ናችሁ❤❤❤❤😊😊🎉🎉
እንኳን አደረሳችዉ እኔ የታየችኝ ባለ ፅዳቷ ናት😢😢😢
ምነው እግዚያብሄር ከናተ እቤተሰብ ፍቅር ለኔም ትንሽ ቢያካፍለኝ ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛላችሁ ❤
Gani please dastachinin fitsum argut yiqir tababalu dagim ba 1 gojo nuru እስኪ አባታችን ሆይ በሉ ቃሉን ያለ ይቅርታ ልንላው ይከብዳል ጉዳታችሁን በመገረፉ ቁስል አድኑት ውድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ገኒ እንደው በጌታ ይሁንባችሁ ታረቁ እኛም ደስ ይበለን 😢
ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ አባት ምርጥ እናት ምርጥ ልጆች ፈጣሪ ቤታችሁን በፍቅር በደስታ ይሙላው ❤❤❤❤❤
እደ ገኒ አይነት ጀግና እናት ልጆቾን እስከነህልማቸዉ ወዘተ ዋዉዉ
ሰታምሩ አትጉደሉ ገኒዬ በናትሸ ታረቁ ካባታቸዉ ጋር
አባይ ቲቪ ከሀገራችን ቲቪ ሀገር ሀገር የሚሸት ቲቪ 💖💖 በጣም እወደዋለኹ💖💖
እኔ እስከዛሬ የራሷ የሆነ ምክንያት ይኖራታል በዚህ ደረጃ የወሰነችበት እያልኩ እራሴን አሳምነው ነበር ዛሬ ግን ገኒ በቃሽ የኔ መልካም ሁሉን ትተሽ ፍቅራችሁን አድሱ ከሚገርምሽ ሁል ጊዜ የልጆችሽን ሀዘን ከፊታቸው አነበዋለሁ ለዚች ለማትሞላ ዱንያ
ምርጥ ቤተሰብ🌻🌻🌻🌻😍😍😍😍😍
2017 ገኒ በእግዚአብሔር አርቅ አውርዱ ቤተሰባችሁ ሙሉ ይሁን ሰታምሩ አሰለቀሳችሁኝ እኮ
ጋሺ ሙሊጌታ በጣም ፈታ ያለ አባትነው ለልጆቹ
ምነው እግዚያብሄር ከናተ እቤተሰብ ፍቅር ለኔም ትንሽ ቢያካፍለኝ ሰላሙን ያብዛላችሁ
ኧረ ታረቁ በጣም ነውምታምሩት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እሰይ ጋሽ ሙልዬ አለ ሁሌም በሱ ቤቱ ሙሉ ይሆና
Ere be allah tarekuna tegabu😢♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ገንየ በጣም ነዉ የምወድሺ እሺ ❤❤❤ ትግስትን አምጭልን እስኪ
እንኳን አደረሳችሁ ለመላው ቤተሰብሽ ግን በጣም አስለቀሳችሁ በተለይ የልጆችሽ አባት ቁጭት እኔም ጋ ያለነው እሱ አጠገብሽ ሆኖ ይቅርታን ያገኛል እኔ ለዛ እድል አለገኝሁም ሞት ቀደመኝ ❤❤❤❤
አባታቸው ሲኖር ውስte ሀሴት ያደርጋጌታ በፍቅር አንድላይያኑራቹ ያጣብቃቹ!!!!🥰🥰🥰
Lovely family❤❤🎉🎉🎉
የቅዱስ ውጤት ይነገረን
I love so much ethiopian people they are nice people respectful i was in addis this summer i liked it miss me beautiful show congratulations
የተባረከ ቤተሰብ ነው በጣም ያስቀናል
arogitua kebad sew nach..but gash mule"so so Humble"..
geni begl anchin betam manager felga neber ena mesmershin bitsechigni lemalet neber pleas
እንኳን አደረሳችሁ ግን እንዲ እየተዋደዳችሁ ምነው ችግራችሁ ገኒ ከባለቤትሽ ጋ ብትስማሙ ምን አለበት??? ለልጆቻችሁ ስትሉ።
ገኒ የቅዱስ ውጤት ይለቀቅ ምንም ቢሆን🙏
Awo yenegerene❤😊
Alfe aydel enda mn flgachu kezih belay
በመጀርያ በጣም ነዉ የምወድሽ ገኒ ግን ሁሌየም እናተን ሳይ ለምን አይታረቅም እላለዉ ሁሌዬም ሳያችሁ ይሄን ነገር ነዉ የምመኘዉ እባክሽ ጥፋትም ካለ ያጠፋዉ ሰዉ ይቅርታ ይጠይቅ
Lovely family will expect reunion between your mom and dad soon God is good all the time
እግዚአብሄር ይመስገን ክፉ ከናንተ ይራቅ እንደዚም ታምራላችዉ ለሁሉም ጊዜ አለዉ
ገንየ ደስ ስትሉ ማሻ አላህ እኔም እንደመክሊትየ አንድ ቅጣት ነኝ የኔ ደርባባ መክሊትየ 🎉🎉🎉🎉እህት ስለለኝ ይከፋኛል ከእናቴ እርቄ ነዉ እምኖረዉ ጭቀቴን ለእናቴ መናገር አልችል ትጨነቅብኝ አለች እህት ብትኖረኝ እነግራት ነበር
በፈጠራቹ አንድ ቤት ኑሩ እንደ አድስ ተጋቡ በፈጠራቹ የምትስማሙ ❤❤
Geniyeee❤❤❤❤❤❤❤
አብራቹ ታርቃቹ ለቅዱስ ቁርባኑ እንድትበቁ እዝግእብሄር ይፍቀድ እሱ ከፈቀደ ፈቀደ ነው
እሰይ ጋሽ ሙልዬ አለ ሁሌም በሱ ቤቱ ሙሉ ይሆናል
mirth family lijochu yarada lij nachew malet yeteregagu yebeselu nachew
[ ] እንኳን አደረሳቹ እኔና ወንድሜ በኣልን ለብቻችን ማሳለፍ ከጀመርን ጀምሮ ሁልግዜ በኣል ሲመጣ ይከፋኛል አሁንም ቤታችን የሚላስ የሚቀመስ የለም ብቻ ሁሉም ያልፋል መልካም በኣል
አይዞህ ወንድሜ ምናልባት እዚህ ያለን ሰዎች ከ1 ብር ጀምሮ መርዳት ብንችል አካውንት ላክልን ትንሽም ብትሆን ይጠቀምበታል
Awo ylakln yechaln enrdaw
አንድ ሺ ሃምሳ አምስት ሰባ ዘጠኝ ስልሳ አራት ዘጠና ሶስት ስድስት ==yonas(cbe)
Yakmen 100 birr lkelhalehuu ayizon
አይዞህ
Wow Lovely families ❤❤❤❤👌👌👌👌🌼🌼🌼🌼
Gheni you have all the ability wow
ስታምሩኮ🎉❤
ታረቁ ልጆቻቺሁምድስይበላቸው
Betasb ere mindine teresawu iko demirugn ina 1000 asgebugn😢❤
ሁልጊዜም አንድ ላይ ስትሆኑ ታምራላችሁ። እንክዋን አደረሳችሁ።❤❤❤
ማሻ አላህ የገኒ ልጆች አሰተዳደግ ይገርማል አላህ ከክፍ አይን ይሰውርልሸ ❤❤❤❤
እኔም ያልኩ ነው አላህ ያሳድግላት
Tamralachu betam Kiduse endet hone
መልካም አዲስ አመት ደስ የምትሉ ቤተሰቦች❤❤❤
Kidus ውጤት ስንት አመጣ እንደዛ ብርሽን ገፍግፈሽ አስተምረሽው😢😢😂😂😂
ሁሊም አብረችሁ ኑ ደስ የምል ቢተሰብ🎉🎉🎉
Geni kedus endet hone matric wetetun lemen alasayachunem alefe wesye wedeke
Hi gene lovely douter you but all amazing
ስታምሩ እግዚአብሔር ይየብቃችሁ Happy new years 2017🎉🎉🎉🎉🎉🎉
How i love this family
በሙሌ ቀልድ የለም። ❤
Fiqir ikonachu. Siwodachu, iko❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ገንየ ከልጆች አባት ጋረ አትኞሪም 👍🌻🌻🌻💚💛❤
wellahi sitebiqachihu neber
ከባልሸ ጋር ታረቁ እና ልጆችሽም እኛም ደስ ይበለን እባክሽ
በደሙ ይሸፊናቹ❤❤❤❤❤❤
እባካችሁ በአዲስ አመት ታርቀናል በሉንና ደስ ይበለን
Des silugn ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ገኒዬ ትዳርሽን እኮ በፍቅር ሠርተሽዋል የቀረው እኮ አብሮ መኖር ነው ; ይኼ እንዴት ይከብድሻል???
ትወናው በስቷል ይብቃ
Ere geni yekidus witet endet hone ngerin mnm yhun mnm
Ye kedus wexetes
😅😅😅😅
ፍቅርቹ ደስ ስትሉ
sitamruuu❤❤❤
Ye kidus ye matrik witet eyetebeken new 👀👀👀👀
ፍቅር የሆን ፋሚሊ ይምቻቺሁ አቦ
❤❤❤❤Betam wub family❤❤🎉🎉
እደዊ ብትታረቁ ምናለ😢😢 ደስስ ስትሉ❤❤❤
ደሙርኝ እስክ በማርያም
ለምን የልጆች አባት ትያለሽ ዉዱ ባሌ አትይምደ የልጆች አባት የሚባለዉ የፍቱትን ባል ነዉኮ
Ere geni kidusea matrik endeat hone?
First to comment
ገኒ ከባልሽ ጋር ታረቃችሁ ወይ?
Enquan abro adersen
Wow
አረ የቅድስ ውጤት ይነገረን
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ገንዬ ለምን ግን አብራችሁ አትኖሩም ምንችግር አለው
በእናታችሁ በንሰሃ እንደገና ታረቁ ተጋቡ ታሪክ ስሩ ገኒ ስታምሩ አንድ ላይ❤❤❤
ጌታን እኔም ቀኑሙሉ ሳስብ ነውየዋልኩት የምር ምን ከአለ ታርክብትሰሩ እባካቹን በፈጠራቹ ታረቁ አድሰ ነገር ደስታ ለልጆቻቹም ደሰታ ሙሉ ልታደርጉ እባካቹን አንድ ቤት ኑሩ ገንዬ በ አባትሸ አጥንት ይዘሻለዉ ❤❤❤❤
Aw be gata hulachenme entsleyi please 🙏 fetari edadise ande yadergachew belne ❤❤❤
Awo yenem hasab ena felagot nw kezi bet seb be adisu amet adis neger etebekalen betam nw mewdachu❤❤❤❤
ገኔ ከባልዋ ተፋታች እንዴ
❤❤❤❤
ቤተሠብሽ ሙሉ እዲሆን በናታቹ ታረቁ የበለጠ እድታምሩ ❤❤❤
Mech tetalu
ወላሂ ቢታረቁ ብየ ሳስብ እራሱ እንደት ደስ እንደሚለኝ ይህ በንግግር የሚያምን ቤተሰብ ችግራቸው ምንም ይሁን ግን
እንደት እሄን ችግር ፈትተው መታረቅ አቃታቸው 😢😢አላህ ድጋሜ ያጣምራቸው ያረብ
ገኒ የሚያኩራ ባል ነዉ ያለሽ ለምን የልጆቼ አባት ብቻ ትይለሽ ቀሪ ዘመናቹን እስከመጨረሻዉ አብራቹ ኑሮ ለልጆቻቾም ደስታ ሞሉ ይሆንላቸዉ በተለይ የመጨረሻዉ ባቢ ያሳዝነኛል የአባት ፍቅር አላገኝም በደንብ ትዳር እኮ እየታለፈ የሚኖር እንጂ ችግር ሲፈጠር መበተን የለበትም ድጋሜ ስርግ አርጎና ተጋቡ ስዉም ሁሉ የሚፈልገዉ ይሄንን ነዉ ለምን ሼም ይይዝሻል አንቺ እናት እንጂ አባት አደለሽም ሙሉጌታ ደሞ ያለበትን ችግር ቀርፎ ለልጆቾም ሲል አባወራነቶን መመለስና ቤቱን እደ በፊቶ መምራት አለበት ገኒም የቤት እራሱን ሙሌን መልስሽ አንቺም ዘዉድ መሆን ትቺያለሽ እሱም እኮ ልጆቾን አጠገብ መሆን ፍቅር ማግኝት ይፈልጋል ሀይለኛነትሽ ቀንሺ ሴት እኮ ጥበበኛ ነች
አረ ባክህ ሆሆ
ሌላ ሂወት የለውም እዴ
እኔ እምለዉ በማያገባችሁ አትግቡ ❤❤❤❤አሑንም አብረዉ ናቸዉ የአባት ፍቅር ልጆቹን መቼ ተከለከሉ ወይ ቤታቸዉንና ምክንያታቸዉን ሳታዉቁባትናገሩ ጥሩ ነው አንድላይ ቢሖኑ ጥሩ ነው ግን እነሱ ያዉቃሉ መጽሐፍ ቅዱስም መፋታትን አጥብቄ እቃወማለሑ ይላል ግን ግድ ከሖነ ምን ይደረጋል
አረ ጉድ ሰውዬው እኮ አግብቶልል
Esua abra menor telta new yhone yaltmchat amel alebat yehonal lmn atewuatem gin abro menor albachew
እረ ገንዬ ሰለ አጊዚአብሄር ብለሸ የልጆችሸን አባት ድጋሚ አግብተሸ በህይወት እያለሸ የልጆችሸን ደሰታ እዬ መክሊት እና ቅዱሰ አሁን ማሸማገል ትችላላችሁ ዳሩአቸው ድጋሚ በረቱ እንወዳችሁአለን 🥰🥰🥰🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
መክሊት አስተዋይ እና ጠንካራ ሴት ነሽ እህቴ በናትሽ እናትሽን እና አባትሽን አንድ ላይ እንዲሆኑ አድርጊ ትችያለሽ
አቦ የምን ማጓጓት ነው እንደገና ተጋቡ በናታቹ ገኒዬ በጣም ነው ምታምሩት እኛም ባየናቹ ቁጥር አንድ በሆኑ ማለት ሰለቸን ❤❤❤
ዋው ገኔ ሰታምሩበፍቅር ያኑራችሁ መታደል ነው በልጅ መባረክ ገኔ መቼም አንቺ የይቅርተ ሰው ነሸ ከልጆችሸ አባት ጋራ አብሶ ለልጆችሸ በጣምጥሩነው ደሰ ትላላችሁ ዘመናችሁ ይባረከ
እኔ ከሀገር የወጣሁት 20010 ነበር
20017 መጋቢት ወር ላይ ኢሻ አላህ ሀገር እገባለሁ ብየ አስቢያለሁ ያሳካልሽ በሉኝ ደስ ብሎሽ የምትኖሪ ያድርግሽ በሉኝ ዉድ ያገሬ ልጆች የዉነት ያ ቀን ማነው እደኔ የናፈቀዉ 😢😢😢😢😢