ዶሮ እርባታ ለማወቅ ይህን ይመልከቱ ሳታዉቁ እዳትጀምሩ ተጠንቀቁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 76

  • @እቱ-ዐ7ጐ
    @እቱ-ዐ7ጐ 3 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍👍በጣም እናመሰግናለን እኔም ወደፊት የዶሮ እርባታ እፈልጋለሁ እስኪ ከአንድ ጀምረህ አስተምረን ወድም 👍

  • @hgfhg4602
    @hgfhg4602 2 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ በርታልን

  • @ijaarsadhuunfaaguddifachuu
    @ijaarsadhuunfaaguddifachuu ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ይቀጥላልን።

  • @eliyaselu564
    @eliyaselu564 10 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @luqmanmohammed94
    @luqmanmohammed94 ปีที่แล้ว

    በርቱ በርቱ በጣም ጎበዝደ

  • @Entertainment-pl4bd
    @Entertainment-pl4bd 3 ปีที่แล้ว +1

    ትምህርትህ በጣም የተንዛዛ ነው

  • @entertainmentbytamenazu9763
    @entertainmentbytamenazu9763 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን

  • @wOYNISHettiebbu4423
    @wOYNISHettiebbu4423 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልኝ በጣም ጥሩ ሥራ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ አሪፍ ትምህርት ነው

  • @samsonabebe5373
    @samsonabebe5373 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው በርታ

  • @የእመቤቴማርያምልጅ
    @የእመቤቴማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ለሠጠህን መረጃ

  • @samrawit2895
    @samrawit2895 2 ปีที่แล้ว

    አናመሰግናለን

  • @amarualam6426
    @amarualam6426 2 ปีที่แล้ว

    በርታልን ደሮ ማርባት ጥሩ ነው ጥቅሙን አይቸዋለሁ

  • @hgfhg4602
    @hgfhg4602 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ወደ ሀገሬ ምገባው ሀምል ላይ ነው ግን እርባታውን በጣም ነው ምወደው ግን ጋጠር ላይ ለመጀመር ሁሉንም አይነት አርብት ማግኝት እዴት እችላለሁ

  • @AzrarAsret
    @AzrarAsret 4 หลายเดือนก่อน

    Selame arife video nw gn sent birr nw

  • @JawarKere
    @JawarKere 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @destadigamo6698
    @destadigamo6698 3 ปีที่แล้ว

    V good

  • @AlimaKasem
    @AlimaKasem 11 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍👌💯

  • @muletaebisa
    @muletaebisa ปีที่แล้ว

    ሀይ ሠላም በአሶሳ ቅርንጫፈ አለችው

  • @jelalureshadtura9355
    @jelalureshadtura9355 10 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ወንድሜ በርታ እኔ ደግሞ ለመጀመር እያሰብኩ ያለሁ ነኝ ድጋፍህ እንደማይለየኝ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @abugirmagediongirma6869
    @abugirmagediongirma6869 2 ปีที่แล้ว

    Enem Lemegemer Eyasebku new Ena Sile Doro Eribata Yaleke Amelekaket Desi Yelale Berita Bro

  • @betelhammeselu7613
    @betelhammeselu7613 ปีที่แล้ว

    thank you! but technical word Beza beexample bitasredan des ylenal.

  • @ሐበሻዊትዩቱብTube
    @ሐበሻዊትዩቱብTube 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን እኔም ካሰብኩ ቆይቻለሁ አሁን ግን እናተን በመተማመን በቁርጠኝነት ተነስቼለሁ🙏

  • @mulumekatube8048
    @mulumekatube8048 3 ปีที่แล้ว

    ኢንሻኣላህ ስመጣ እማራለው

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ወንድሜ ከልቡ በርታና ጠክር እኛንም ተስፋ እየሰጠህን ነው በስደት ያለነው

  • @mesfineshetu5493
    @mesfineshetu5493 2 ปีที่แล้ว

    ሀተታው በዛ bro ቀጥታ ወደ ቁምነገሩ ብንገባ አሪፍ ነበር ይሰለቻል

  • @damotmedia
    @damotmedia 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንዴት ናችሁ ስራውን ለመጀመር እንዴት ማድረግ እንዳለብኝ ለማወቅ በተለይ በሽታ ላይ

  • @ይሳቅባባድሪዱንዳ
    @ይሳቅባባድሪዱንዳ ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው የስንት ጊዜ ስልጠና ነው

  • @fantaneshtsehaye
    @fantaneshtsehaye ปีที่แล้ว

    ኣድራሻቹ የት ነው ስልጠና መሰልጠን እፈልጋሎ

  • @MartaMarta-jo7eo
    @MartaMarta-jo7eo 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ቢፈቅድ ወደ አገሪ ልገባ 2ወር ቀርቷኛል እኔ በአካል መሠልጠን እፈልጋለዉ ።
    ወንድማችን ስለ ምት ሠጠን መረጃ እናመሠግናለን ቀርታ 👍👍👍👍👍

  • @habibashefa7352
    @habibashefa7352 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ምናመሰግነው እስቲ አገር ልግባ ቦታውን ላመቻች የሚያግዘኝ ልፈልግ አረብ አገር እያልን ሙጭጭ አልን ስልካቹን ይዣለሁ

  • @yonimix8956
    @yonimix8956 3 ปีที่แล้ว

    Im very very interested bezi wer i will contact you le amet mihon gize yasebkubet bussiness nw lemejemer

  • @tubetikursewtube7253
    @tubetikursewtube7253 3 ปีที่แล้ว +1

    ወየው ወንድሜ በማስታወቅያ ብቻ ከ አምስት ደቂቃ በላይ ፈጀክ እኮ

  • @Tesfaye-f1j
    @Tesfaye-f1j 11 หลายเดือนก่อน

    ለስልጠናው ክፍያው ስንት ነው? ቦታውስ?

  • @seblewongelrorisa
    @seblewongelrorisa 8 หลายเดือนก่อน

    በአሁን ሰአት የዶሮዎቹ ዋጋ ስንት ነው እሚሸጠው ብትነግረኝ ወንድሜ

  • @FasikaAlemayew
    @FasikaAlemayew 6 หลายเดือนก่อน

    በዩቲዩብ ብቻ ተከታትለን መጀመር እንችላለን ?

  • @vvtsr9867
    @vvtsr9867 ปีที่แล้ว

    እኔ መስራት እፈልጋለሁ ውጭ ነኝ ሀገር ስገባ የምፈልገው ስራነው

  • @mengeshawatumowamisho2206
    @mengeshawatumowamisho2206 ปีที่แล้ว

    በ6 ከሬ ቤት ሠርቼ ዶሮ ልገዛ ፈለኩኝ
    ውሀ መጠጫ ! መመገቢያ እና መኖ ከዶሮዎች ጋር የት ልግዛ ያለሁበት ቦታ ቦሌ ጋርጅ ነኝ?

  • @habtamutadesseayane4914
    @habtamutadesseayane4914 2 ปีที่แล้ว

    ሀይ ፡ እንደምን ፡ ናቹ። ስለ ፡ ስጋ ፡ ዶሮ ፡ አረባብ ፡ በ ፡ 150 ፡ካሬ ፡ ላይ ፡ ላኩልኝ

  • @ፍሩቱናዓጋመ
    @ፍሩቱናዓጋመ 9 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ በመጀመርያ በጣም ኣመሰግንህ ኣለው ስለ ጠቅላላ እውቀት እምታካፍለን እምጠይቅህ ካለ እኔ ከ1ድ ወር ቦሃላ እገባለው ሃገሬ በደሮ ርባታም ለመሳማራት ኣቅጃለው እና እኔ ጫጩት መጫጫ ማሽን ገዝቼ ማራባት ነው እምፈልገው እና የወንድ ዝርያ ያለው እንቁላል የት ይሸጣል ብትተባበረኝ ደስ ይለኛል🙏

  • @ኤድን-ተ1ደ
    @ኤድን-ተ1ደ 3 ปีที่แล้ว

    ምትፈልገው ነው

  • @cozameritrean665
    @cozameritrean665 3 ปีที่แล้ว

    Gn intro.... Yaselechal tolo blek btgeba turu neber

  • @rahmetredwan4683
    @rahmetredwan4683 2 ปีที่แล้ว +1

    መግቢያውን አሳጥረው

  • @zeferuhagos2364
    @zeferuhagos2364 ปีที่แล้ว

    ይቀጥል፣ ተመችቶኛል ወደ መቀለ መላክ ትችላላቹ? ስልጠናስ በ ኦንላይን መውሰድ ይቻላል ወይ?

  • @kassawbuladie9809
    @kassawbuladie9809 2 ปีที่แล้ว

    ስራውን በጣም ነው የምወደው በቂ ቦታም አለኝ አብሮኝ የምትስራ ባገኝ ደስ ይለኛል

    • @tube997
      @tube997 2 ปีที่แล้ว

      የት ሀገር ነሺ

    • @zeynebawasihun2056
      @zeynebawasihun2056 ปีที่แล้ว

      የት ነሽ ተደራጅተን ብንሰራ

  • @henokdebekulu5329
    @henokdebekulu5329 ปีที่แล้ว

    ስልክህ አይሰራም

  • @HaftomBeyene-y4j
    @HaftomBeyene-y4j ปีที่แล้ว

    220ካሬአለኝበዚቦታስንትደሮመርባትእችላለሁ

  • @meazabereded4863
    @meazabereded4863 ปีที่แล้ว

    4 ዶሮ ለማርባት እንዴት ልጀምር?

  • @nigusadis7992
    @nigusadis7992 3 ปีที่แล้ว

    ዛሬገናነውያየውህ የትነውአገሩ

  • @misrackyoutube9325
    @misrackyoutube9325 ปีที่แล้ว

    ወሰብ ላይ ጠይቄ ክትት መልስልኝ መከልከል

  • @saniyamohammed7506
    @saniyamohammed7506 3 ปีที่แล้ว

    Merejawochih btm tru nachew gn btm alasfelagi were abzteh ediselech tadergaleh

  • @ዙዙዩቱብዙዙዩቱብ
    @ዙዙዩቱብዙዙዩቱብ 3 ปีที่แล้ว

    ዬት ሀገርነዉ እኔ ማሰልጠን እፈልገለሁ

  • @hurelBoss
    @hurelBoss 3 ปีที่แล้ว

    emng enie bdenb new emserabt

  • @gezalekulu6058
    @gezalekulu6058 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነብር ግን አይጨናነቁም በጣም በዙ

  • @misrackyoutube9325
    @misrackyoutube9325 ปีที่แล้ว

    አንት ጥያቄ ብቅ ጠየቅናት መልስ

  • @belaybelay9964
    @belaybelay9964 3 ปีที่แล้ว +1

    ጤና የሰጥልኘ ለናተም ለኔም ሰለመረጃህ በጣም 🙏🙏🙏

  • @fatimafa7033
    @fatimafa7033 3 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍❤❤

  • @destadigamo6698
    @destadigamo6698 3 ปีที่แล้ว

    1 ጫጩት ስንት ነዉ? Please i need them

  • @misssoha7732
    @misssoha7732 3 ปีที่แล้ว

    የት ነው ቦታው

  • @ezramekonin8599
    @ezramekonin8599 3 ปีที่แล้ว

    Olin yelem siltenaw

  • @gelayesendu4350
    @gelayesendu4350 3 ปีที่แล้ว

    ለ6 ቀን 4500ብር ለዛውም ለ3ሰአት ብቻ አረበጌታ ደሞኮ ለገንዘብ ብለን አይደለም የምትሉት ነገርስ 😀😀😀😀

  • @amina5599
    @amina5599 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም እኔ 200 መቶ ዶሮ የማርባት ሀሳብ አለኝ ከዶሮቺ ጀምሮ የሚያስፈልጋቸ በሙሉ ስንት ብር ያስፈልገኛል

  • @misssoha7732
    @misssoha7732 3 ปีที่แล้ว

    የመሰልኛ ቦታ

  • @የእመቤቴማርያምልጅ
    @የእመቤቴማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ሴት ዶሮች ወንድ ዶሮ አያስፈልጋቸዉምንዴ እንዴት እንቁላል መጣል ይችላሉ?ስላልገባኝ ነዉ አመሠግናለዉ

    • @zelujira8811
      @zelujira8811 3 ปีที่แล้ว +1

      ይቻላል እህቴ

  • @jamila3850
    @jamila3850 2 ปีที่แล้ว

    እስኪልከታተል

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 ปีที่แล้ว

    ስልጠና አፈልጋሉ

  • @አባቴእናቴለኔህይወቴ
    @አባቴእናቴለኔህይወቴ 3 ปีที่แล้ว +1

    በቃ አንተ ስለ እንቁላል ብቻ ነው የምትሰራው ለምን ስለስጋ ዶሮ አትሰራም

    • @getenetgirma2435
      @getenetgirma2435 3 ปีที่แล้ว +5

      እሱ እሚያውቀውን አስተማረን ከሱ ያላገኘነውን ደሞ ከሌላ ቻናል መመር እንጂ ወቀሳ ምን አስፈለገ ማመስገን ይልመድብን

  • @Ethioport256
    @Ethioport256 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው ግን አንተ ጥቅመኛ ነህ

  • @ethiopianbeautysecrete6883
    @ethiopianbeautysecrete6883 3 ปีที่แล้ว

    Shit zazata

  • @wynitaye5377
    @wynitaye5377 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @SiinanGuutaa
    @SiinanGuutaa 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤