የዛሬ ውሎየ ኑሮ በኢትዮጺያ ኑ ላሳያችሁ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 120

  • @ሦፊ
    @ሦፊ วันที่ผ่านมา +9

    ማሻ አሏህ በርች
    ቅመሞችዬ ከአረብ ሀገር ተመለሰው ዩቱብ የከፈቱትን እናሳድጋቸው🎉

    • @ASH-zk4tfሡሡ
      @ASH-zk4tfሡሡ วันที่ผ่านมา

      የኔ መልካም ❤🎉

  • @aminaharake5556
    @aminaharake5556 วันที่ผ่านมา +1

    አይይይ የወፍጮ ትዝታ ቢቃላ እከካ ነበር የናቴን👍👍👌👌

  • @hawaseid-v5x
    @hawaseid-v5x วันที่ผ่านมา +2

    ጎበዝ በርች ❤❤❤

  • @አየእዱኒያ7101
    @አየእዱኒያ7101 2 วันที่ผ่านมา +2

    ባለሙያ መሻአላህ ዱሮም አዉቅሻለሁ በሙያሽ አላህ ይጨምርልሽ ሲደርስ ጥሪን እንድንጠጣ ደግሞ በርች🎉🎉🎉

  • @ToybaHassan-z6p
    @ToybaHassan-z6p 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሠአዲ ማሻአላህ የኔውድ በርችልኝ የጀግናልጅ ጀግናነው ማሻአላህ❤❤❤❤❤

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 2 วันที่ผ่านมา +3

    አይ ትዝታ ትዝ አስደረግሽኛ ወዴ ጎበዝ በርቺ🎉🎉🎉❤❤❤❤ እር እናቀው አለን በፍት የቃሪሞ ነበር የሚሰራው አሻሮን አን ግን የኪንቶ ነው አይ ጊዜ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @fanostube15
    @fanostube15 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መሽአላ ስአድ ምንድነው ቡቅሬ ክክክ😂😂😂😂

  • @بنتبابا-ق9ه
    @بنتبابا-ق9ه วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ ኬነቶውን አሳዪን መጨረሻውን

  • @Saada-f5l
    @Saada-f5l 2 วันที่ผ่านมา +1

    የናቴን ኩሽና የምትመስለው ማሻአላህ ምድጃውን አሽከርከርረሽ ምረጊው እሳቱ እዳይገርፋት ማሚን❤

  • @MadinaEhh
    @MadinaEhh 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከታሰፈጪዉምክክክ ግን 3አመትአገሬኑሬ ጪማቂ ፈጪቸነበር እማረገዉ እጀዉሀቀጠረሀዳ አይዞሺ

  • @Hasbunallahweniemelwekil
    @Hasbunallahweniemelwekil วันที่ผ่านมา

    ማሻ አሏህ የኢትዮጵያ ባህላችን ደስ ይላል🎉🎉🎉 የዛሬን አያድርገውና ያሳየሺውን ሁሉ እሰራው ነበር አይ ትዝታ😢😢😢

  • @لبابهعمر-خ6ل
    @لبابهعمر-خ6ل 2 วันที่ผ่านมา +2

    መሸአላህ 🎉🎉🎉

  • @JamilJa-n5e
    @JamilJa-n5e วันที่ผ่านมา

    የሣብኩት ተሠክቶልኝ ለሀገሬ በሠላም የብቀኝ አገር ምመሥል ነገር ዬለም እዲሁም ከለሽ ነው ደሞ

  • @خديجهحسين-ص2س
    @خديجهحسين-ص2س 2 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻአላ ሰአዳ ነገ ማክሰኞ የጤፍ ዋጋ አሳይን ከቻልሺ

  • @Saada-f5l
    @Saada-f5l 2 วันที่ผ่านมา +1

    ትዝታ አነቀኝ ወላሂ ❤❤❤ጎበዝ በርች ሁሉንም ነገር አሳይን እሽየኔ እህት

  • @AddddddddddA
    @AddddddddddA 2 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ትዝታየ በጣም ነው ደስ የሚለው ❤❤ አይዞሽ ማሬ አላህ ያስደሳሽ ውደ

  • @ASH-zk4tfሡሡ
    @ASH-zk4tfሡሡ วันที่ผ่านมา

    ማሻአሏህ በርች እህት🎉🎉🎉🎉

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 2 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላ እንድህነው የነበረንበትን አንዳንረሳ ብዙወቻችን እንረሳለን በርች

  • @ኡሙሠልዋፍቅር
    @ኡሙሠልዋፍቅር 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በቀላሉ ትክክለኛ አዘገጃጀት ሳትቸገሩ ገብሱን ትቆሉና ትኩሱን ስታወጢ ባልዲ ላይ ውሀ አዘጋጅታችሁ ትኩሲን እውሀ ላይ ጨምሩ ግጠሙት ገብዙ ከቀዘቀዘ ደሞ ውሀ አፍልታችሁ ገብሱን የፈፈላው ውሀላይ ጨምራችሁ ትንሽ አፍሉት ከዛም እስካቀዘቅዝ አስቀምጣችሁ በደንብ እሸት አርጉት እና በማጥለያ እያጠለላችሁ እቃ ቀይሩለት በሶስተኛ ቀኑ ሎሚ እና ብርቱካን ሱካር ጨምሩበት ወላሂ ኮካ ኮላን የማጥል ምርጥ ኬኒቶ ይሆናል እኛ ሰፈፈር የባህል መጠጥ እሱ ነው በጣም አሪፍ ነው ካሜራ አይጨመርም ሞክሩት የጥማችሆል ❤❤

  • @orthodoxlazalalmitinuri8754
    @orthodoxlazalalmitinuri8754 วันที่ผ่านมา

    Gobazi bauchi wide❤❤❤

  • @ሠሚራይማምእብራሂም
    @ሠሚራይማምእብራሂም วันที่ผ่านมา

    ሲወደው ሞሻአላህ. በትለይ ሳትፍጭው ከልትሽብታፍቀፍቄው አሬፍነው ሆዴ በትርፍበርጅ

  • @FasikaAlemante
    @FasikaAlemante วันที่ผ่านมา +1

    ወየዉ 😢መዳም ቤት እድሜየን ፈጅቸ ይጨንቀኛል ሀገሬን ሳስባት ግን ደግሞ ሰላም በኖረ 😢ጥሊሸታችን ጥርቁስቁስ እያልኩ በኖርኩ

  • @Ali-pi8wg
    @Ali-pi8wg 2 วันที่ผ่านมา +2

    ቀጣይ አድስ ለምገባው ሊጥ አቦካክ አሳይን እዳንዋረድ😂😂እኔ እረስቸዋለሁ

  • @zedmurad551
    @zedmurad551 2 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ሰአዲ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሦፊ
    @ሦፊ วันที่ผ่านมา

    ህፃኗ ማሻ አሏህ ያረጉት አይቀርባትም ክክክክክ

  • @FatumaፍጡማየወግዲዋTube
    @FatumaፍጡማየወግዲዋTube 2 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ትዝታ😂😂

  • @gggogggo1033
    @gggogggo1033 2 วันที่ผ่านมา

    መሸአላህ በርቹ

  • @sameerasameera1988
    @sameerasameera1988 2 วันที่ผ่านมา +3

    ካሜራ ከማረግ ብቅል ብታራጊ ጥሩ ነው ወፍጮ እኔም እፈጭ ነበር

    • @newid5082
      @newid5082 2 วันที่ผ่านมา +2

      አወእኛም ብቁልነዉ የምንጠቀመዉ

    • @ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ
      @ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ 2 วันที่ผ่านมา

      ይፎመጥጣል😮

    • @sameerasameera1988
      @sameerasameera1988 2 วันที่ผ่านมา +1

      @@ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ ሲቆይ ነው የሚሆመጥጠው ተበጥብጦ 5ቀን ይቆያል

    • @ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ
      @ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ 2 วันที่ผ่านมา

      @@sameerasameera1988 እሽ ሤትየለም በላይ

    • @newid5082
      @newid5082 2 วันที่ผ่านมา +1

      አይሆመጥጥም የአብሽሎ ሲሆን ነዉጅ የገብሽ አሻሮ በ ቡቅል አሪፍነዉ

  • @Habtam837
    @Habtam837 2 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ግን እደት ይሰራሻል ቀጠወ ለብሰሽ እህት ጀግና ነሽ እህት😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ፡ይሄኮ፡ኪኒቶነው፡ብቅሪ፡በቂጣእሚሠራው፡በይፍጭ

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 2 วันที่ผ่านมา

    የኔማር ልጅሽ አብሮ ደከመ ከከከ ከሁሉም አለሁአለ 😅

  • @የፍቅርቤት-23
    @የፍቅርቤት-23 2 วันที่ผ่านมา

    ማሸአላህ ጎበዝ🎉🎉🎉❤❤

  • @Habtam837
    @Habtam837 2 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን እህትየ ክበሪልን እኛም ሙያ ተማርነ 😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hemudtthemudtt
    @hemudtthemudtt 2 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ በርቺ እህቴ

  • @Manasho-h4w
    @Manasho-h4w 2 วันที่ผ่านมา

    ደስስስስስስስስይላል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zahar5864
    @zahar5864 2 วันที่ผ่านมา

    مشالله تبارك الله

  • @semuman-s8k
    @semuman-s8k 2 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😅😅😅😅ክክክ ጎበዝ

    • @Tube-nh1fj
      @Tube-nh1fj  8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሰሙየ

  • @sikosilo5729
    @sikosilo5729 วันที่ผ่านมา +1

    እረ ሀቢብቲ የፍላ ውሃ ከጉማ ላይ ማረግ አይፍቅድም ምጥፉ ነው ወላሂ ከቱም ሉን ባለው ጉማ ላላላላ ቅለጥ

    • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
      @እራቢነኝቢትሙሀመድ วันที่ผ่านมา

      ማነው ያለው ፈትዋ ጠይቄነው እዳትይን ምድነው ችግሩ ሊጥ የሚቦካው በባሊ ነው ምንታካብጃለሽ 😏😏

    • @MadinaEhh
      @MadinaEhh 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ክክክክኮእማንሰማየለ ብርትይሁንአለችእሳ​@@እራቢነኝቢትሙሀመድ

  • @አሞየየወሎዋ
    @አሞየየወሎዋ 2 วันที่ผ่านมา +19

    ሊጥ ከመጀመሪከነአቦካኩ አሳየን ሀገርልገባነው ባሌእዳይስቅብኝ😅

    • @የፍቅርቤት-23
      @የፍቅርቤት-23 2 วันที่ผ่านมา +5

      😂😂😂ቱ ያንችስ ከፋ

    • @Saada-f5l
      @Saada-f5l 2 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂🎉🎉🎉

    • @MukaLamat-p4g
      @MukaLamat-p4g 2 วันที่ผ่านมา

      😂😂

    • @የፍቅርቤት-23
      @የፍቅርቤት-23 2 วันที่ผ่านมา +5

      @@Saada-f5l ሳቁ እናንተ 🤣አዳሜ ዶሮ አገነጣጠል ተማሩ ዋ እንጀራው ቀላል ነው

    • @ዋዉ-ገ1ነ
      @ዋዉ-ገ1ነ 2 วันที่ผ่านมา +4

      እረ የጀራዉ ቀላል ነዉ ዶሮ አገነጣጠል አላዉቅበትም

  • @አበባይ
    @አበባይ 2 วันที่ผ่านมา

    በርቺ
    ለሰውነትጡሩነበር፡ግንለምንአሳረራቹሁት፡ሲርእኮ፡ጥቅሙይሄዳል❤❤🎉🎉

  • @GcfFgt
    @GcfFgt วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @Hussien-s1f
    @Hussien-s1f วันที่ผ่านมา

    እኔስትዛለኚየዛሬሶስትአመትየፈጨሁትትዝአለኚ❤❤😂

  • @Nebihat
    @Nebihat วันที่ผ่านมา

    አቤት አቤት እደት አርጌ እሠራውነበር የዛሬን አያርገውና የደሮ አይን አሥመሥየነበር የምጠምቀው ዛሬግን ጠፍቶኛል😂😂😂መገንእኔ እኔም ድሮማለትጀመርኩኮ😢😢😢እዳድሥ ከእናቴ እግርሥር እየሄድኩ እማራለሁ😂😂ሙያ እሥከምማር ባልየው ከናቱጋ ይቀመጥ😏😏

  • @መክያዬመካነሠላሟ
    @መክያዬመካነሠላሟ วันที่ผ่านมา

    ምን አመት ብቀመጥ ወላ ምንም አይጠፋኝም❤❤❤❤

  • @سعاد-ح5ن4ك
    @سعاد-ح5ن4ك 2 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉

  • @jxjddjsrjrje9451
    @jxjddjsrjrje9451 2 วันที่ผ่านมา

    አሻሮው ቡቅሬ ታዳ ብርቱካን እና ስኳር ያስፈልጋል እርሾና ጆልጁስ ሲኖረው አይጥምም

  • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
    @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ วันที่ผ่านมา

    ወይትዝታ ወፍጮ

  • @Sara-j4n5r
    @Sara-j4n5r วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @sooksook5163
    @sooksook5163 2 วันที่ผ่านมา

    አሻሮዉ ምድነዉ

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 วันที่ผ่านมา

    እረ ምን የተቀየረ ነገረ አለ ቤት እያፈሰሡ መንገድ እንደሆን እንጂ የቀየሩት ምጣዳችንንም መጣድነው የኤሌትሪኩም በቀን መቶ ጊዜነነው የሚጠፍው ብለውኛል ውሀም ይጠፍል በጀሪካችን መሸከም ክክክክክክ

  • @SebleAhmed
    @SebleAhmed 2 วันที่ผ่านมา

    የሊጡን መጨረሻ ንገሪን😅

  • @zinet-lf1op
    @zinet-lf1op วันที่ผ่านมา

    የኔ ልጅ ልብስ ሳጥብ ልጠብ እቃም ሳጥብ ልጠብ ነበር የምትል የኔ ናፍቆት አሁን በናፍቆት ልሞት ነው😢

  • @RehimaSeid-m9q
    @RehimaSeid-m9q 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እህት እንዴት ነሽ ለቤተ አዲስ ነኝ ቤተሰብ እንሆን 😊😊

  • @fhff1903
    @fhff1903 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @hemudtthemudtt
    @hemudtthemudtt 2 วันที่ผ่านมา

    ሰአዲ ናሰስ ሜዳቆጣሪዉ ከምን ደረሰ ብር አዋተን ነበር አክባርየለም መልሺልኝ

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 2 วันที่ผ่านมา

      አሁን ድረስ አልሰሩላችሁም እደ በኛኮ ቶለ ነው ቆጣሪ የሰጡን ወረላሎ

  • @AbxsAbxs-fm3rn
    @AbxsAbxs-fm3rn 2 วันที่ผ่านมา

    ሰአዲ ቡቅሬውን ሲደርስ አሳይን

  • @TybaAli-tk8ns
    @TybaAli-tk8ns วันที่ผ่านมา

    ሰብ መልሽ

  • @RahmaHussen-v5g
    @RahmaHussen-v5g 2 วันที่ผ่านมา

    የኪኒቶን ሙያ ለኔ ተይዉ😅😅

    • @GenetGetana
      @GenetGetana 2 วันที่ผ่านมา

      አሳይንና ውዴ

  • @ዜዴነኝያሃይቋቀበጥ
    @ዜዴነኝያሃይቋቀበጥ 2 วันที่ผ่านมา

    አንድት አንደናፍቀኝ

  • @SofiaHassan-d5c
    @SofiaHassan-d5c วันที่ผ่านมา

    የኛነገር ሰረተን ወደዛውሂወታችንነውየምንመለሰው

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 2 วันที่ผ่านมา

    ኸረ ዛሬ የቅቤ ቅመም የሚያዘጋጅ የለ ለበሶ ገብስ መፈተግ የለ በርበሬ መልቀም የለ የሰነፍ ሴት ጊዜ ሁኗል ዎናው ብሩ ነው የምጣድ ማሰሻ ጎመን ራሱ ወፍጮ አሐ

    • @abcabc7430
      @abcabc7430 2 วันที่ผ่านมา +1

      ይሄሁሉ ውርጌሳአለ

  • @SameeraS-wu4hj
    @SameeraS-wu4hj วันที่ผ่านมา

    Asharo lamenesh new

  • @hemudtthemudtt
    @hemudtthemudtt 2 วันที่ผ่านมา

    የመጀመሪያ ልጂሺ ለስራ አልደረሰቺም እንዴ ለማገዝ አንቺን

    • @Tube-nh1fj
      @Tube-nh1fj  2 วันที่ผ่านมา

      ወንድ ነው አንችው

    • @hemudtthemudtt
      @hemudtthemudtt 2 วันที่ผ่านมา

      @Tube-nh1fj አላህ ያሳድግልሺ

    • @Tube-nh1fj
      @Tube-nh1fj  2 วันที่ผ่านมา

      @@hemudtthemudtt አሚን ማሬ

  • @محمدعبدالله-ه2خ6ه
    @محمدعبدالله-ه2خ6ه 2 วันที่ผ่านมา

    እናትሺ እናቴንመስለችኝ

  • @Firdwesjemal
    @Firdwesjemal 2 วันที่ผ่านมา

    አንችን ሳይ ሀገር መግባት ያስጠላኛል

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 2 วันที่ผ่านมา

      ለምን ያደግንበት አይደለ ዋናው ጤና ሲቀጥል አሁን የሀገር ሰላም ማጣት ነው የሚያስጠላው

    • @fafitube-w8c
      @fafitube-w8c 2 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂አይ በቃእንቅር እደ

    • @sadhakonjo7971
      @sadhakonjo7971 วันที่ผ่านมา

      ኢ ወላ

  • @ssaa4401
    @ssaa4401 วันที่ผ่านมา

    አረበሽተኛእዳትሆኑ በሞቀወሀ በላስቲክ

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 วันที่ผ่านมา

      እኔም እያልኩ ነዉ ግን በባሊዉ ካልተበጠበጠ በምን ይበጠበጣል ችግርነዉ