ሳልሞት ሙሉ ፊልም New Ethiopian Full movie 2022 salmot | Abel Entertainment

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • Welcome to Abel Entertainment TH-cam channel. We deliver quality Ethiopian Movies and drama. We produce and present quality Ethiopian Films. Hit the subscribe button to stay with us.
    Copyright Use Disclaimer - This video is for educational purposes only. Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.

ความคิดเห็น • 303

  • @MazaReqasa
    @MazaReqasa 18 วันที่ผ่านมา +7

    እዉነት ነዉ ገንዘብ ሰይጣንነዉ እኔ በባህርነዉ አረብ ሀገር የመጣሁት የለፋሁበትን የ6 አመት ደሞዜን ነዉ ታናሺ ወድሜ ያጠፋብኝ ከዛበዋላ ለ10አመት ያህል አልተነጋገርንም እኔም ኑሮየን እዛዉ ሳዑዲ አደረኩ ገዘብባይኖረኝም አግብቼ የ3 ልጆችእናት ሁኩ እናም ትናት በአዲስአመት ከ10አመት በዋላ ከወንድሜጋ በስልክ እኔፈለጌዉ እናቴ አገናኝቺኝ ይቅርታ ሲጠይቀኝ እያለቀሰ ነበር እኔምአብሬዉ አለቀስኩኝ የደስታ እባ ለካእስከዛሬ ድረስ ወይከደስታይ ወይ ከብሬአልሁኩም ነበር ዛሬግን እኔደስተኛነኝ የቤተሰብ ፍቅር ይበልጣል ከገዘብ

  • @yeselemonsistg
    @yeselemonsistg 2 ปีที่แล้ว +40

    አንድ ፊልም ኮሜንት አንብቤ ወጥቼነበር እዚህ ኮሜንቱ የለለነው በቃ ልየዋ ጥሎብኝ ኮሜንት ሳላይ ፊልም አላይም😍

    • @alemhyilu8422
      @alemhyilu8422 2 ปีที่แล้ว +1

      Leka endan

    • @HgTy-hp3dq
      @HgTy-hp3dq หลายเดือนก่อน

      እኔም ኮሜት እያየሁ መውጣት ነው ስራየ አየነዋጂ አየሆነብኝ

  • @Lovely27735
    @Lovely27735 2 ปีที่แล้ว +32

    ይገርማል ገንዘብን ማምለክ ይሄው ነው ትርፉ ሺህ ዓመት ላይኖር በገንዘብ ምክንያት የምናጣቸው ሰዎች ምስኪኖች እና ንፁሐን ናቸው አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን አቤሴሎም 🙏

  • @almasahmad5494
    @almasahmad5494 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይጉድ፡ዘንድሮ፡ልጅ፡ለገንበዝ፡ብላለ፡እናቷን፡የምሸጥበትኔ፡የምገልበት፡ግዜላይ፡ደርሰናል፡ወይ፡ዘንድሮ

  • @enyewmelesse5644
    @enyewmelesse5644 2 ปีที่แล้ว +5

    ይሄ ልጅ አክሽን ፊልም በጣም ነው ሚችለው፣ የፊልም እድገታችንና ቀረጻው ጥሩ ቢሆን ዋነኛ ተመራጩ ይህ ልጅ ነው፣ መሳይ!

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 ปีที่แล้ว

      በቀንነት ደምሩኝ

    • @enyewmelesse5644
      @enyewmelesse5644 2 ปีที่แล้ว

      @@hayatmeka3271 ምንድነው መደመር ሃዩቲ? ወደኔ ህይወት መ'ደመር ፈልገሽ ነው?

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 ปีที่แล้ว +19

    ሆዳችሁ አምላካችሁ ነውራችሁ ክብራችሁ የሆናችሁ የዘመናችን ሰዎች ከዚህ ፊልም ተማሩ ገንዘብን ለመልካም ነገር ካልተጠቀመነው ገንዘብ የሀጢያት ደም ስር ነው አሟሟታችን እንኳን አያምርም አርቲስቶቻችን እናመሰግናለን አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @Official-Hermela-Tek1
    @Official-Hermela-Tek1 2 ปีที่แล้ว +19

    I love Ethiopian movie from 🇪🇷

    • @senaihaile1532
      @senaihaile1532 2 ปีที่แล้ว

      Ane wela nay himamey khibi mat iye

    • @henokhabte9511
      @henokhabte9511 7 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@senaihaile1532 😂😂😂😂😂😂 entay aynet himam eu 😂😂😅

  • @እናቷንናፋቂ-ለ7ቀ
    @እናቷንናፋቂ-ለ7ቀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ግን ሴትዮዋ ስትሞት በመርዝ የተበረዘ ሰዉ ትንሽ ላበት ጭንቅ ማሳየት ነበረባችሁኮ😌ጥቁሪት ደግሞ ስታስጠሊ😏😏

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv 2 ปีที่แล้ว +5

    ፍቅረኛ ተብየዋ አልተወነችዉም እጂ ፊልሙ ያምር ነበር

  • @Motivate2ethiopia
    @Motivate2ethiopia 2 ปีที่แล้ว +5

    ራስህን አክብር!
    ሰዎች ባንተ ከማመናቸው በፊት አንተ በራስህ እመን! ሙሉ ሆነህ እንደተፈጠረህ ካመንክ የማንንም ማረጋገጫ አትፈልም፤ ምክንያቱም አንተ ራስህን ስትቀበል ሁሉም ይቀበልሀል። እውነተኛ ታላቅነት ከውስጥህ የሚመነጭ እንጂ ማንም የሚሰጥህ አይደለም! 🔥M2E🔥👈

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 ปีที่แล้ว

      በቀንነት ደምሩኝ

  • @tsiontybe2040
    @tsiontybe2040 2 ปีที่แล้ว +2

    ዘንድሮ ደሞ አፍንጫ የሌላቻውን መርጣው ነው እንዴ

  • @የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ
    @የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ 2 ปีที่แล้ว +21

    ይሄ ፊልም በጣም ትምህርት አለው
    አብሶ ለገዘብ ዉዳዶች 👌
    እየበላን እንሞታለን አለ መኮ 😁😁😁😂👌

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 ปีที่แล้ว

      በቀንነት ደምሩኝ

    • @kiyameko8363
      @kiyameko8363 2 ปีที่แล้ว

      እንብላለን እንሞታለን በቃ።😂😂

  • @qwertqwee7591
    @qwertqwee7591 2 ปีที่แล้ว +5

    ጀስት ፈታ ማለት ነው የምፈልገው ማዳምም አስጠልተኛለች የሃገሬ ጉዳይም ሰላም ነስቶኛል ብቻ አላውቅም ራሴም ታሟል ልግባና ልማር

  • @HM-ry1op
    @HM-ry1op 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ፡ የሁሉም መሰረት ሰላምና ጤና ነውና በያላቺሁበት የዓለም ዳርቻ ሰላምና ጤናን ተመኘኁላቹኹ ፡ ስግብግብነት፡ ሁሉ ለኔ ባይነት በስጋም በነፍስም መጨረሻው ሞት ነው ፡ ሰላም ለአገራቺን ፍቅር ለህዝባቺን

  • @aserpwpworlt3082
    @aserpwpworlt3082 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኮመንት አንብቦ እደኔ ፊልም ሚያይ ው ድድድድድድድድ ኮመንታተሮች 😂❤

  • @mulatuargaw4614
    @mulatuargaw4614 2 ปีที่แล้ว +1

    የሴት ልጅ የጭካኔ ጥግ የሚያሳይ ትወና ነዉ

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh67 2 ปีที่แล้ว +28

    በጣም ገራሚ ፊልም ነዉ ሰዉ ከፍቅር ይልቅ ገንዘብ የመረጠበት ዘመን ላይ ደርሰናል ወደ ማስተዋል ይመልሰን ናታይ ምርጥ ሰዉ በርቱ እናመሰግናለን !!!

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 ปีที่แล้ว

      በቀንነት ደምሩኝ

  • @shjking2439
    @shjking2439 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዉሻ የሆነች ልጂ እናቷን ለሞት ይዲፋሽ

  • @bettyitamrat3268
    @bettyitamrat3268 2 ปีที่แล้ว +11

    It is very tough How could somebody killed their own mother for money even the devil doesn't do I don't think so May the greatest God protect us from all this evil kind of things

  • @aberashmatiyosmatiyos6254
    @aberashmatiyosmatiyos6254 2 ปีที่แล้ว +1

    Fikr titen ye nibiret wodajoch honin yikr belen ewunet tikikilegna tarik...drama

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 2 ปีที่แล้ว +9

    መጥፎ ካራክተር የተሰጣት ልጅ ገና ብዙ ይቀረዋል እድለወርቅ ይሄን ብትሰራው አሰብኩት ዋው👌 ለማንኛውም ምንም አይልም እናመሰግናለን አቤላ

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 ปีที่แล้ว

      በቀንነት ደምሩኝ

    • @መሲፍቅርከወሎ
      @መሲፍቅርከወሎ 2 ปีที่แล้ว

      እኔም እሷ ትዝ አለችኛ

    • @Tube-cn7rv
      @Tube-cn7rv 2 ปีที่แล้ว +1

      ከምር ፍቅረኛ ተብላ የሠራችዉ ናት ያበላሸችዉ በጣም ይቀረዋል በደብ ስሜታዉይ ሁና መስራት የነበረባት ቦታላይ ፈዛ ነዉ ያሳለፈችዉ

    • @abitiaderajew7178
      @abitiaderajew7178 2 ปีที่แล้ว

      @@Tube-cn7rv አወ ትክክል ነሽ ቅዝቅዝ ያለች ናት

    • @መሲፍቅርከወሎ
      @መሲፍቅርከወሎ 2 ปีที่แล้ว

      @@Tube-cn7rv አወ

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 2 ปีที่แล้ว +3

    የክፋትና እኔ ብቻ ልብላ ማለት መጨረሻው ይሄ ነው እየተያዩ.....😂😂😂😜ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን😘💚💛❤

  • @nematube9360
    @nematube9360 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰው እንዴት ለገንዘብ ብሎ እናቱን ይገላል አፈር አባሽ ብይ ስግብግብ

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 2 ปีที่แล้ว +8

    ወይ ፊዬና ሁሉንም ጨርሳ ሀብታም ልትሆን 😂በነገራችን ላይ ብቃት አላት የትወና ብዙ ትምህርት አዘል ሃሪፍ ፊልም ነው

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 ปีที่แล้ว

      በቀንነት ደምሩኝ

  • @michaeltsegu2721
    @michaeltsegu2721 2 ปีที่แล้ว +12

    ደስ ትብል ፊልም ኣዝያ መሃሪት ከኣ

  • @sabelmimi8444
    @sabelmimi8444 2 ปีที่แล้ว +6

    በስማአብ ሴቶቹ ምንድናቸው ምድረ አፈር

    • @biriktimehari9659
      @biriktimehari9659 2 ปีที่แล้ว +1

      Kkkkkkkk kemelku mekfat tenkol ena chekanwa besmammmmm

    • @emureyantube2386
      @emureyantube2386 2 ปีที่แล้ว

      ሰብለ አችም አፈር መህንሽን አትርሽ ስራቸው እጀ መልካቸው ጀነት አያስገባቸውም

    • @aynalmeyeborenalji7877
      @aynalmeyeborenalji7877 2 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀ እኔ እራሱ እየገረመኝ ነበር

    • @ksaksaksaksa1853
      @ksaksaksaksa1853 2 ปีที่แล้ว

      አይባልም ሰገጤ እህኔ አች አመድ ነሸ

    • @sabelmimi8444
      @sabelmimi8444 2 ปีที่แล้ว

      @@ksaksaksaksa1853 በምን አወቅሽ አፈር መምሰሌን አዎ አሁንም ቢሆን ለፊም ሚመጥን ፊት የላቸውም እውነታውን ነው የተናገርኩት

  • @TomReact2024
    @TomReact2024 2 ปีที่แล้ว +5

    ገራሚ ፊልም። የሀገሬ ልጆች አጫጭር ፊልም ከተመቻቹ ጎራ በሉ። ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏

  • @EnatShegaw
    @EnatShegaw 9 หลายเดือนก่อน

    ካራክተሯ ምን ትመስላለች በዛላይ ፀጉሯ ዊይጉ ምን ይመስላል በዛለይ እናት የሆነችው ካራክተር እንደእናት ሳይሆን አክት የምታሳየው አግኝታ የማታቀውን ሰው የምታወራ ነው የምትመስለው አክቲንግ አልተማረችም እና ፊልሙን ገላችሁታል ሴራ ያንሰዋል

  • @kassawworku2382
    @kassawworku2382 2 ปีที่แล้ว +15

    አቤሎ ደስ የሚል አስተማሪ የሆነ ፊልም ነዉ ሰው የዘራውን ያጭዳልና ተጨማሪ ተመልካችን እያዝናኑ ያስተምራሉ የምትላቸውን በዚህ ቻናል ላይ ብትጭንልን

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 ปีที่แล้ว

      በቀንነት ደምሩኝ

  • @zedtesfaye4620
    @zedtesfaye4620 2 ปีที่แล้ว +1

    በቆፈሩት ጉድጓድ እራሳቸው ገቡበት ገንዘብ የሃጥያት ስር ነው የሚባለው ይሄ ነው

  • @habiibjames9529
    @habiibjames9529 2 ปีที่แล้ว +4

    ሁሉም የዘራዉን ያጭዳል ከዝ ፊልም የተረዳሁት ነገር ብኖር ፍቅር ማለት ጣለትን ወደጅ የምያራግ ሀይል የለው መሳርያ ነው የምለዉን ነው እኔን እረሱ እንቅልፍ አለስተኛ ብሎኛል
    ።Best move tnx

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 ปีที่แล้ว

      በቀንነት ደምሩኝ

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 2 ปีที่แล้ว +2

    ምን ኣይነት ፊልም ነው ፍቅረኛው እሱጋ ከመመካከር ይልቅ እሱጋ መለያየት 🤣።ኣስቂ ነው

    • @natnaelkinde7826
      @natnaelkinde7826 2 ปีที่แล้ว +1

      በመጀመሪያ እስከ መጨረሻ እየው ከዛ አስተያየት ፃፍ

  • @kkidegaard6177
    @kkidegaard6177 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ገንዘብ ኣምላኩ መጨረሻው ይሄ ነው😪😪

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን ወገኖቼ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤ምርጥ ይመስላል የማዳም ቅመሞች ብቅ በሉ እዩ🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
    @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 2 ปีที่แล้ว +5

    አይ እኛ ከንቱ ሴጣንን እኮ እንቀድመዎለን 😭😭😭

  • @user-ss3qv2fj6t
    @user-ss3qv2fj6t 2 ปีที่แล้ว +16

    መታየት ያለበት የሚገርም ፊልም ነው እናመሰግናለን አቤል ኢንተርቴይመንት

    • @abelbirhanu3world
      @abelbirhanu3world  2 ปีที่แล้ว +1

      Thank you 🙏✌️

    • @tsiontybe2040
      @tsiontybe2040 2 ปีที่แล้ว

      ምኑ የሚገርመው ሞዛዞዎች ይቀራቻዋል

  • @SeidMekin
    @SeidMekin 26 วันที่ผ่านมา

    አንዱ አንዱን ሲያሳድ ይኖራል እንጂ በቀል ሁሌ በቀልን ይጠራል የገደለ ይገደላል የበደለ ይበደላል የሠረቀ ይሰረቃል ኧረ እንማር

  • @serkalemtamene2741
    @serkalemtamene2741 2 ปีที่แล้ว

    Gn film endaltesera yawekut yinn film say new kkkkk

  • @kidashya7428
    @kidashya7428 2 ปีที่แล้ว +4

    ፊልሙ አሪፍ ነው ሴቶቹ ትንሽ ይቀራቸዋል

  • @tsegayenigusu9199
    @tsegayenigusu9199 2 ปีที่แล้ว +2

    በመጨረሻም አለም በገንዘብ የምትገዛው ቀን እውን ይሆናል የተባለውን ለመግለፅ የተሰራ ፊልም ይመስላል!!!

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq หลายเดือนก่อน

    ይቺ መልከ ጥፉ እዴታባቴ አስጠላችኝ ገና 33:29 ሳልጀምረው👊👊እናት ላይ ስግብግብ ጎ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +8

    ምርጥ አስተማሪ ነበር እናመሰግናለን አቤሎ 👌

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 ปีที่แล้ว

      በቀንነት ደምሩኝ

  • @meseretgosaye3140
    @meseretgosaye3140 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም የሚገርም ፊልም ነው እናመሰግናለን አቤል

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 ปีที่แล้ว

      በቀንነት ደምሩኝ

  • @MisrakDamtewo
    @MisrakDamtewo 28 วันที่ผ่านมา

    ወይን እንደሾርባ የምጠጣ
    ፀጉሩ ቢቀርብሽ እራስሽን ብቶኝ አጥቆለቆለሽ

  • @HayatHayat-l3n
    @HayatHayat-l3n 14 วันที่ผ่านมา

    ሱበሀንአላህ የመጥፎ መጨረሻ ያው መጥፎ ነው ሁለቱም እራሳቸውንአጠፉ

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት የጭካኔ ጥግ እር በራስ መጨራረስ

  • @tsehayeyihdego6912
    @tsehayeyihdego6912 2 ปีที่แล้ว

    አንት ስውይ ይምንሊክ ውታደር well ግዝህን ጥብቅ ውያንይ አንድ ቅን ኣልች

  • @ethiomert1114
    @ethiomert1114 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተዉ የወይኗ ነክ እነረደ ሠላም ብያለዉ ገና አየሁት ቻናሉን በቅርቡ 1ሚሊየን 👌

  • @tj9481
    @tj9481 3 หลายเดือนก่อน

    አቶ ኤዲተር። እንደዚህ አንድ ሳውንድ ትራክ ምን አስበህ ነው? በጣም ያሳዝናል ኤዲቲንጉ።

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 ปีที่แล้ว +2

    በቆፈሩት ጉርጓድ ማለት እንዲህ ነው

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ፊልም ነው አቤላችን እናመሠግናለን🥰👍

  • @hayathbi7271
    @hayathbi7271 2 ปีที่แล้ว +1

    Echi meqegna wayem malke yelate wayem tyebay yelat eci

  • @HANANHANAN-np1hg
    @HANANHANAN-np1hg 2 ปีที่แล้ว +2

    ክላሲካሉ አደነቆርኝ እንጂ መኮሻ ያለበት ፊልም እሟ ነው 🥰🥰🥰

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 ปีที่แล้ว

      በቀንነት ደምሩኝ

  • @MisrakDamtewo
    @MisrakDamtewo 28 วันที่ผ่านมา

    ሻይ መሰላት ነው እንደብና ፉፉፉፉ እያለች ወይኑን የምጠጣው

  • @sefadinuiioikk
    @sefadinuiioikk 4 หลายเดือนก่อน

    አይ ኩፉዎች በመጨረሸም ረስ በረሰቹ ተገደደለቹ ይገበቹወል

  • @teddytadelle2534
    @teddytadelle2534 2 ปีที่แล้ว

    Be ewnetegna tarik hulet fekregnoch yemileyayut 90% be external pressure new aznalew

  • @Madridista1105
    @Madridista1105 2 ปีที่แล้ว +6

    ሰመረ ይፍረው❤️😍

  • @mesimesi9316
    @mesimesi9316 2 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ነው ይሀ ስግብግብ ህዝብ ልክ ወቅታዊ ፊልም ነው

  • @qwertqwee7591
    @qwertqwee7591 2 ปีที่แล้ว +3

    ወቅቱን የጠበቀ ፊልም ነው አሁን ላይ ነብሴ ነብሴ ሁኗል በየቤቱ ምን አለ ስደት ባልመጣ ከተናናሾቼ ጋር አልጣልም ነበረ እህህህህ
    ግን ወደ ሇላ መመለስ ያው ከመም ነው! !

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 ปีที่แล้ว

      በቀንነት ደምሩኝ

  • @abibaraya6229
    @abibaraya6229 2 ปีที่แล้ว +1

    Enie migermegn ehtwa tagta zm mtlew ena sle sew megdel syaweru semta zm malet mndnew esus tnsh ayteretrm beka yiehe film benie wudk new sorry

  • @Tttttt-j2o
    @Tttttt-j2o หลายเดือนก่อน

    እረ በጭራሽ አልተወኑትም ሁለቱ ሴቶች

  • @evenhabtom4558
    @evenhabtom4558 27 วันที่ผ่านมา +2

    Eritrean ❤❤❤❤❤❤

  • @astertalahon6375
    @astertalahon6375 2 ปีที่แล้ว +1

    አየ የክፉ ሰው መጨረሻ

  • @YOUDAB
    @YOUDAB 2 ปีที่แล้ว +2

    Mert film new ketelebet abelo

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +1

    የሴት ጎረምሳ አያድርስ ፈጣሪ ሆይ 👊ከነ ሲጋራዋ 👁️አይኗን ነበር ድው ማድረግ 😒😏😏

  • @sosinahabte9288
    @sosinahabte9288 2 ปีที่แล้ว +1

    Fiyoni or Fiyori new sima

  • @tigistshume2586
    @tigistshume2586 22 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😮😮እኔ ደግሞ ፍልም መሆኑን እረስቸዉ አለቀስኩኝ

  • @hamranyimam677
    @hamranyimam677 2 ปีที่แล้ว +3

    ሁላችንም እየበላን እንሞታለን የተመቸኝ ፓርት 🤣🤣🙌

  • @tagikoztkbsb7230
    @tagikoztkbsb7230 2 ปีที่แล้ว

    ሳውንድ ትራኩ ከፊልሙ ጋር አልሄደም

  • @dagimarkos7357
    @dagimarkos7357 2 ปีที่แล้ว +1

    ኮሜንታቹ ታመችቶኛል ልጃሚር ነው

  • @HaileabAlemu-z4g
    @HaileabAlemu-z4g หลายเดือนก่อน

    እንደዚ አይነት የወረደ ፊልም አይቼ አላውቅም

  • @ተተተተተ
    @ተተተተተ 2 ปีที่แล้ว

    አጥፍቶ ጠፊ ነበር መባል የነበረበት እርአሱ

  • @Getamesay-w8i
    @Getamesay-w8i 6 หลายเดือนก่อน

    አለቃችህ ፍቅር ሲል ሁላችም ያለውን ማለት ጉድ ነው

  • @roziroze411
    @roziroze411 2 ปีที่แล้ว +3

    ከምር አስተማሪ ፊልም ነው አንዱ በሌላው ጥፋት ይሞታል

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 หลายเดือนก่อน

    ANETE LEBA DEGEMO YE ETHIOPIAN ARTIST VIDEO EYELETEFEKE $$$$$$$ MELEKEME JEMEREKE YENATE AYENETE SERETO MEBELATE YEMAYECHELE DEKAMA

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว +6

    ዋው የምገርም ፊልም ነው እውነት ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው ናታንዬ በጣም የምወድህ ተዋንያን ነህ ሰላምህ ይብዛ ❤️

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 ปีที่แล้ว

      በቀንነት ደምሩኝ

  • @nematube9360
    @nematube9360 2 ปีที่แล้ว +1

    ሴረኛ ነበርን ሸረኛ አዘዘብን አለ ያገሬ ሰው

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ፈጣሪ እበላለው ብሎ መበላላት ክፉ ማሰብ መጨረሻው ይሄነው አሁን ሀገራችንን የከበባት ይሄፊልም ይገልፀዋል አለመግባባት ንፅሃን እየሞቱ ግን ገዳዮቹ እርስ በርስ መገዳደላቸው የማይቀር ነው እንደፊልሙ ገኖዘብ ጠፊ አላፊነው የሰው ነብስ ይቀድማል

  • @sarateddy2302
    @sarateddy2302 2 ปีที่แล้ว +1

    የኩፉ ስራመጨረሻው. ይሄ ነው ሁሌም ቢሄን መልካም እናስብ

  • @nigisthaile7292
    @nigisthaile7292 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የሚደብር ፊልም ነው ።

  • @abay9238
    @abay9238 2 ปีที่แล้ว +3

    ጥሩ ትምህርት ነው በርቱ አይ ብር 🥰🥰🥰🥰

  • @tagikoztkbsb7230
    @tagikoztkbsb7230 2 ปีที่แล้ว

    ሴቶቹ የመተወን ብቃታቸው በጣም ገና ነው በዛ ላይ በደንብ ዳይሬክት አልተደረገም

  • @bezuyehumengsite8597
    @bezuyehumengsite8597 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አሪፍ ፊልምነው አቤል አመሠግናለን

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 ปีที่แล้ว

      በቀንነት ደምሩኝ

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ጭካኔ አቤት ጭካኔ የፈጣሪ ያለክ ዩናታዬ ስወድክ

  • @betelhmeyerga3122
    @betelhmeyerga3122 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተሯ አዳነች አበቤን ቁርጥ ነው

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 2 ปีที่แล้ว +1

    Wey kifat egzeo lezih alafi tefi alem genzeb kifu.....

  • @BiniamBekel-x6g
    @BiniamBekel-x6g หลายเดือนก่อน +1

    My Hi

  • @biniyamesetoyayele2451
    @biniyamesetoyayele2451 2 ปีที่แล้ว +3

    አቤሎ በጣም በጣም እናመሰግናለን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰቦችቱህ በጣምነው እምወድህ አድናቂህምነኝ ለምታደርጋቸው እያንዳንዱነገር ፈታበል

  • @betelhmtamrat6040
    @betelhmtamrat6040 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀሀሀሀ ሰዉ የወራዉን ነዉ የሚያጭደዉ 🙏🙏

  • @amyam2368
    @amyam2368 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስገራሚ ፊልም ከፍቅርያልቅ ለገንዘብ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይገርማል ለገንዘብ መስገብገብ ትርፉ ይህ ነው። ናታይ 👌

  • @wubiethiopia
    @wubiethiopia 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you Abel . Your both channel is very nice 👌 and I appreciate

  • @derejedessalegne8268
    @derejedessalegne8268 2 ปีที่แล้ว +2

    የተንኮል መጨረሻው ይህ ነው፡ ልብ ላለው ሰው አስተማሪ ፊልም ነው

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 ปีที่แล้ว

      በቀንነት ደምሩኝ

  • @karim_a5136
    @karim_a5136 2 ปีที่แล้ว +2

    በጉጉት ነበር 😍
    አይተን አስታያት እናቀርባለን
    እስከዛ መልካም ቆይታ 🙏

    • @engdaget12
      @engdaget12 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውዴ

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 ปีที่แล้ว

      ውዶቼ ደምሩኝ

  • @onelove667
    @onelove667 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍና ወቅቱን የጠበቀ መልእክት ነው እናመሠግናለን

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 ปีที่แล้ว +1

      በቀንነት ደምሩኝ

    • @onelove667
      @onelove667 2 ปีที่แล้ว

      @@hayatmeka3271 ደመረኩሽ

  • @saronmulugeta5268
    @saronmulugeta5268 2 ปีที่แล้ว +2

    ያበደ ነው

  • @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
    @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 ปีที่แล้ว

    አሁላይ የምናየው በየቤቱ ውስጥ ያለውን ችግር ነው ስንቶቹ ለቁስ ብለው በገዛ እናት አባት እህት ወንድም በአጠቃላይ እርስ በእርስ እየተጋደሉ ነው ከውርስ ወንድም ይበልጣል ከውርስ እናት ትበልጣለች ብቻ እያየነው ያለውን ይዚህ አለም ነገርን የሚያሳይ ነው አሪፍ ነው በርቱ

  • @m-rayakobo1185
    @m-rayakobo1185 ปีที่แล้ว

    አንተም ፊልም ጀመርክ አቤሎ

  • @MelakKonjo
    @MelakKonjo 29 วันที่ผ่านมา

    ክፉ ሰው መጨረሻው አያምርም

  • @Saraallnn4139
    @Saraallnn4139 2 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ማኖር ፈረሁ በዝህ ዘመን 😭😭