ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ | Pastor Ali Omer

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.ค. 2024
  • ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ | Pastor Ali Omer
    𝐒𝐔𝐁𝐒𝐂𝐑𝐈𝐁𝐄 . . . 𝐋𝐈𝐊𝐄 . . . 𝐂𝐎𝐌𝐌𝐄𝐍𝐓 . . . 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
    ➢ 𝟮𝟰/𝟳 የጸሎት አገልግሎት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይጎብኙ !!!
    𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺: t.me/PrayerRoo...
    ========================= / / ==================================
    #PastorAli #PastorAliOmer #ፓስተርአሊ #BibleStudy #Testimony #ምስክርነት

ความคิดเห็น • 67

  • @bethmekonnen1116
    @bethmekonnen1116 หลายเดือนก่อน +1

    Negus hoy tebarek!!

  • @user-pz8mi2vf5x
    @user-pz8mi2vf5x หลายเดือนก่อน +4

    ያየናል የማያያይ ሲመስል
    ይሰማናል በብርቱ ዝም ስል🙏

  • @AzmeraTeferi-hv2jk
    @AzmeraTeferi-hv2jk หลายเดือนก่อน

    Euf ezgabiher sireda kesemayat wordo endezi new

  • @senaytewolde4449
    @senaytewolde4449 หลายเดือนก่อน +3

    ብሩኬ ባንተ ውስጥ ልክ የሆነው እግዚአብሔር ስለሰራ ክብር ለኢየሱስ ይሁን .... ብዙ ስለተማርን ሰው ሆነን ቆመናል ክብሩንም ምስጋናውንም ሁሉንም ለአልፋና ኦሜጋ አምላክ ይድረስ:: ድንቅ ምስክርነት

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 หลายเดือนก่อน +6

    እንደግዚአብሄር ያለ ማንም የለም ምህረትና ቸርነት ተከትሎኞል ጌታ እየሱሰ ተባረክ።

  • @b.geberu3563
    @b.geberu3563 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ታላቁ ምህረረትህ እባት ሆይ ተመስገን
    እንደበደላችን ሳይሆን እንምህረትህና የመስቀሉ ፍቅርሀ በህይወት ስላኖርከን ተመስገነ!!.
    እግዚአብሔር እረድቶህ ነው ለመመስከር የበቃኸው የጌታ ክብር ይግን!!

  • @user-vd7ch6iz9j
    @user-vd7ch6iz9j หลายเดือนก่อน +3

    ፓስታርዬ ዘመን ይባረክ የእውነት ቡሩኬ በጣም እግዚአብሔር ስላ አንተ አመሰግናለሁ 🙏እኔ ራሴን እንድ አይ ነው ያረከኝ የእውነት ፓስታርዬ እኔ ራሴ መንም የመሀቅ ምስጢር አሌኝ እኔ ና ጌታ ብቻ የሚናቅ ነገር ግን ጌታ ሁሉጊዜ በጣም ይወቅስኛል እንድ ታነፍስ ይፈልጋል ጌታ ምክኛቱም አሁን በአለኝ ሂዎት ረሱ ደብቄ የያስኩ በጣም ታጎደዉባት ባቃ ፓስታርዬ አንድ እደል እንድትሰጣኝ በጌታ እለምናለው
    ምክኛቱም ጌታ በእኔ ምክኛት ቡዙዎችን ሊፈታ ይፈልጋል እኔ ራሴ ያኔ እፈታለው 🙏👈

  • @babysaron5629
    @babysaron5629 หลายเดือนก่อน +2

    እንደ ጌታ ያለ የለም❤❤❤.......

  • @cherekatekalegn6572
    @cherekatekalegn6572 หลายเดือนก่อน

    Buruke ibaki tseliuliny silkihin laginyi ibaki yimititseliyibetin risii lasawiqi

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ መልካም ነው እኛንም ከስንቱ አዘቅት ከስንቱ ቆሻሻ አውጥቶ ሰው ያረገን ጌታ ክብሩን ይውሰድ።
    ፓስተር አንተ ትክክለኛ የክርስቶስ መልክተኛ ሳትሆን እራሱ መልእክት ነህ እንወድሀለን🎉🎉

  • @user-wt8lj1qe5q
    @user-wt8lj1qe5q หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር እውነት መልካም ነው ሰለ መልካምነቱ ሰለ ምህረቱ በምን ቃል ይገልጻል ቡሩኬ በጣም ነው መከብርህ እወድሃለሁ እግዚአብሔር ይባረክ 🥺🥺🥺🥺

  • @hirut-rz3uh
    @hirut-rz3uh หลายเดือนก่อน +4

    አሜን እኔ ምስክር ነኝ ዘመኔን ያስቸገረኝ ተነቅሎልኛል ተባረክ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @SeniEthopi
    @SeniEthopi หลายเดือนก่อน +3

    አግዚአብሔር ላካ ያየናል በዚህ ምስክርነት
    ዉስጥ የኔም ስላለኝ ማታ በልቭኤ የሰማዉት ድጋሚ ሊሰማ ጋዉጉቼ ነበር ታሪክ ቀያር አየሱስ ብቻ ማሆን አሁን ገባን ዎገኞቼ
    ፓስተር ali ጌታ አብዝቶ ይባሪክህ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @mebratgselassie434
    @mebratgselassie434 หลายเดือนก่อน

    😇😇😇😇💚❤

  • @EyobedKobe
    @EyobedKobe หลายเดือนก่อน

    Wow, egzabher yimesgen!!!!❤❤❤❤❤❤

  • @user-nl6rf1sg6c
    @user-nl6rf1sg6c หลายเดือนก่อน +4

    ቡሩክየ አንተ ቅን ሰዉ ነህ አገልጋይ ነበርክ ምናልባት በዛ አልፈህ በዛ ዉስጥ ላሉ ለመመለስ ለብዙዎች ለዎደቄ ለትምህርት ይሆናል እጊዚአብሔር ምህረት አያልቅም ና
    ቡሩክየ ትንቢት ሆሴን ሳነብ እጊዚአብሔር ነብዩን ወደማን እንደላከው ልጆች ዉለድ ሲለዉ ምህረትን ለማድረግ ነዉ ሚስጥሩን አንተ ታዉቃለህ ለኔ የእጌዚአቡሔር ምህረት መገለጫ ነሀ ሲመልስ ተመለስክ ልብክ እልከኛ አላደረክም
    ቡሩክየ ተባረክ 👏👏👏👏👏

  • @user-pz8mi2vf5x
    @user-pz8mi2vf5x หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ብርታታችን ውድቀታችንን እንኳን ለጥቅም ታውለዋለህ የኛ እረኛ ጌታ እየሱስዬ😇❤🙏አንተ ትለያለህ የኔ አባት 🙏

  • @user-dj7fc8ls7t
    @user-dj7fc8ls7t หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር መልካም ነው
    የእግዚአብሔር ምህረት ብዙ ነዉ ❤❤❤ ፓስተርዬ አሊዬ ዘመንህ ይባረክ ❤❤😇😇

  • @kuribachewosman8771
    @kuribachewosman8771 หลายเดือนก่อน +1

    ማን ያውቃል ከዚህ ሁሉ ውስጥ የመለሰህ ጌታ ወድቀው ያሉትን ለመመለስ ቢሆንሳ? እግዚአብሔር በአንተ ተጠቅሞ ሌላውን የመድረሻ መንገድ ስላደረገህ ጌታን አመሰግናለሁ ለእኔም መልስ ሆንከኝ ምክኒያቱም የኃጢያት መብዛትና ማነስ ሳይሆን ኃጢያት ኃጢያት ነው እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @destadesta5130
    @destadesta5130 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kuribachewosman8771
    @kuribachewosman8771 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ከቃሉ ጋር እንድንጣበቅ ስለነገራችሁን ተባረኩ

  • @MenbeeNegash
    @MenbeeNegash หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የጌታ ጥገኛ ነኝ! ጌታ ይባርካችሁ ወደ እየሱስ ሠዉን እየመረችሁ ስለ ሆነ ቀስቱን ወደ እርሱ ስላዞራችሁት "አርሱን ሰሙት" እያላችሁ ስለሆነ ለነገሩ ከእናንተ ጋር ህብረት ማድረግ ይበልጥ እየሱስን መዉደድ ቃል ለማንበብ ለመፀለይ የሚያነሳሳ ነዉ እንጂ ጥገኛ የሚያደርግ መንፈስ እኔ አይሰማኝም

  • @rozadadi9639
    @rozadadi9639 หลายเดือนก่อน +1

    "Brooke, your humility shines brightly, reflecting the mercy of God. Your life is a testament to His abundant grace. May you continue to walk in faith and may God's blessings be upon you always."

  • @user-un7rd9bp6y
    @user-un7rd9bp6y หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢 ድንቅ ነው ጌታ ምህረቱ የማያልቅ ተባረኩ

  • @user-wt8lj1qe5q
    @user-wt8lj1qe5q หลายเดือนก่อน +1

    እውነት መንፈስ ቅዱስ ይናባብበሃል

  • @Almaz-j1k
    @Almaz-j1k หลายเดือนก่อน +3

    100

  • @tsheytakley5757
    @tsheytakley5757 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን
    ተባረክ ቡሩክየ ፀጋ የሰጠ ጌታ ይባረክ

  • @elfinesh7721
    @elfinesh7721 หลายเดือนก่อน

    👍🏾👍🏾🙏🏾❤❤❤❤

  • @user-jj6kt9zv5c
    @user-jj6kt9zv5c หลายเดือนก่อน +1

    እየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samygebre6136
    @samygebre6136 หลายเดือนก่อน +1

    Bruki wendme tebareki .... Aliye briiikiiii bel!!! Eyadekugni new kenante gar❤

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia หลายเดือนก่อน +1

    God is good 💯

  • @MelesechMarkos-rp8id
    @MelesechMarkos-rp8id หลายเดือนก่อน +1

    Dagefo yemiynor Egzabhari mehitat❤ tamsegn

  • @elfinesh7721
    @elfinesh7721 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾✋🏾✋🏾✋🏾1000

  • @tamirug.tolessaofficialpag3385
    @tamirug.tolessaofficialpag3385 หลายเดือนก่อน +3

    I saw him In my Dream, after he prayed for me ❤❤❤

  • @user-vd7ch6iz9j
    @user-vd7ch6iz9j หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ እግዚአብሔር ህይ ስሚ ይባረክ

  • @nebiatmesfn8909
    @nebiatmesfn8909 หลายเดือนก่อน +2

    100%

  • @RuhamaRuhi-ug3rm
    @RuhamaRuhi-ug3rm หลายเดือนก่อน

    Geta gen endt Denk neh tbareklgn tesfayen hulgze tadsalh tbark. 100

  • @tigistwoldenesbet8193
    @tigistwoldenesbet8193 หลายเดือนก่อน +1

    Amen.........................................yegzabeher mhrete denknew Amen Amen...............................egzhabeher ymesgen

  • @jamilajamila2091
    @jamilajamila2091 หลายเดือนก่อน +1

    Ameeen❤

  • @ehitetadese8728
    @ehitetadese8728 หลายเดือนก่อน +2

    Amen amen🙏

  • @joybutu8702
    @joybutu8702 หลายเดือนก่อน +1

    Bruke bezu tetekmebetalew💐💐💐🙏

  • @azebtesfaye9328
    @azebtesfaye9328 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድም ብሩክ በሁሉ መንገድ የረዳህ እግዚአብሄር ይመስገን እኔነትን በተመለከተ ያካፈልከው እውነት ትክክል ነው አሁን በእኛ ላይ ለተገለጠው ሃጥያት ምንጭ ወይም መነሻ አለው እርሱም ስጋ ነው ፍሬው ደግሞ የተገለጠው ሃጥያት ነው፡፡ የስጋ ፍሬ ደግሞ ብዙ ነው እያንዳንዱን ሃጥያት የሚያፈራው ግንድ ሲቆረጥ ከዛ ሃጥያት ነጻ እንወጣለን ግን የክርስቶስ የሱስ የሆኑት ስጋን ከክፉ መሻቱና ከምኞቱ ጋር ሰቀሉት የሚለው ቃል በእኛ ቢፈጸም ለስጋ ሞተን ለጽድቅ ብንኖር ከሃጥያት ጋር የምንታገልበት መንገድ ተዘጋ ማለት አይደል ታድያ ለምን ወደ ክርቶስ መስቀል ተመልሰን ቅርንጫፉን ብቻ ሳይሆን ግንዱን አስነቅለን ወደ እረፍቱ አንገባም?

  • @neguseberi3013
    @neguseberi3013 หลายเดือนก่อน +1

    Wow.. God is good God bless you brother

  • @blessingofgod1044
    @blessingofgod1044 หลายเดือนก่อน +1

    GBU ALL ❤

  • @user-dj7fc8ls7t
    @user-dj7fc8ls7t หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜንንን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @babysaron5629
    @babysaron5629 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤......

  • @user-uq4lu1ef3o
    @user-uq4lu1ef3o หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው 👏👏👏👏👏👏

  • @user-nl6rf1sg6c
    @user-nl6rf1sg6c หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተር አሊ ቡሩክ ነህ ተባረክ

  • @BirtukanMuse
    @BirtukanMuse หลายเดือนก่อน

    amen eyesus ye endegena amlak

  • @FikirAbirami
    @FikirAbirami หลายเดือนก่อน +1

    Amen berukiy tebark betam des ymil timhirt new ❤❤❤

  • @user-jr1jp1sd3k
    @user-jr1jp1sd3k หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤አሜነ❤❤❤❤❤አሜነተባረክ

  • @user-rd6iy4pq3f
    @user-rd6iy4pq3f หลายเดือนก่อน

    ክብር ለእግዚአብሒር ይሁን❤❤

  • @CalmDessert-tp2vj
    @CalmDessert-tp2vj หลายเดือนก่อน

    Amen amennnnnnnnn

  • @user-lg7hq1it1x
    @user-lg7hq1it1x หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Bekalumesfe
    @Bekalumesfe หลายเดือนก่อน +1

    Amen

  • @Bekalumesfe
    @Bekalumesfe หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤Amen

  • @AksheZed
    @AksheZed หลายเดือนก่อน +1

    God bless you my brother 🙏

  • @JesusFeb
    @JesusFeb หลายเดือนก่อน +2

    Wudddddd my family!!!!! Berikkkk belu. 1 video lekechehu 2gne eskit leku, I can't wait❤️ wudddddd

  • @tigistwoldenesbet8193
    @tigistwoldenesbet8193 หลายเดือนก่อน +1

    bzheprogram laye menfskedus bedenbe eysryalbernew tebsrku temsgen temesge temesgen yesuse selbriuke amsgenhawe

  • @user-nl6rf1sg6c
    @user-nl6rf1sg6c หลายเดือนก่อน

    ቡሩከየ ረዳእን አስገባዉ

  • @tigist5851
    @tigist5851 หลายเดือนก่อน +2

    100

  • @samirawitmilkias6856
    @samirawitmilkias6856 หลายเดือนก่อน

    100%

  • @tigistalemayew
    @tigistalemayew หลายเดือนก่อน +3

    100

  • @elfinesh7721
    @elfinesh7721 หลายเดือนก่อน

    100

  • @arsemaarsuarsu
    @arsemaarsuarsu หลายเดือนก่อน +2

    100%