"ብዙ ልጆችን ሱስ ውስጥ አስግብቻለዉ" አስገራሚ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUGUST 25, 2018 © MARSIL TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2024
  • Copyright © AUGUST 25, 2018 Marsil Tv. All Rights Reserved

ความคิดเห็น • 365

  • @ገኒፍቅር
    @ገኒፍቅር 6 ปีที่แล้ว +68

    ዮኒ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ያንተን ስብከት ትምህርት በጣም ነው የምወደው አንተንም እወድካለው ጌታ በጥፍ አብዝቶ ይባርክህ

    • @sebatinfo1904
      @sebatinfo1904 6 ปีที่แล้ว

      ገኒ ፍቅር ለምን ይዋሻል ኦርቶዶክስ ነኝ ማለት ለምን ፈለግሽ?

    • @ገኒፍቅር
      @ገኒፍቅር 6 ปีที่แล้ว

      አድ ዋን ስለሆንኩ ነዋ

    • @yaracell2454
      @yaracell2454 6 ปีที่แล้ว

      Tebarke ehta

    • @martasamuel9997
      @martasamuel9997 5 ปีที่แล้ว

      አድ ዋን
      You have

  • @wondimuseifu9291
    @wondimuseifu9291 6 ปีที่แล้ว +84

    እረ የምንሰማው ጉድ ምንድነው የኢትዮጵይ ወጣት ምን ውስጥ ነው ያለው በእውነት እግዚአብሔር ኢትዮጵይ ያስብ ሁላችንም ልንረባረብ ይገባል ዮኒ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ

  • @msab8788
    @msab8788 6 ปีที่แล้ว +53

    እሄ መዝሙር ነብሴ ነው ሰው ሁሉ ኑፁ ሆኖ እኔ ግን ብቆሽሽ 😍😍😍
    ጌታ ይችላል 🙏🙏

    • @tsedeyb7274
      @tsedeyb7274 6 ปีที่แล้ว +2

      Maerat Tadese what’s the mezmure name

    • @tsegaineshasfaw2200
      @tsegaineshasfaw2200 6 ปีที่แล้ว +4

      ጌታ ይባረክችሁ

    • @msab8788
      @msab8788 6 ปีที่แล้ว +2

      @@tsedeyb7274 Bereket Tesfaye

  • @sababirhanu9327
    @sababirhanu9327 6 ปีที่แล้ว +188

    እኔ ኮን የኦርቶዶክስ ነይ ግን ዮኒ መልካም ሰው ነክ ኑርልኝ ወንድም

    • @thanksthanks5559
      @thanksthanks5559 6 ปีที่แล้ว +5

      እባካችሁ ወጣቶች የነገ ሀገር ተረካቢዎች ናችሁ እባካችሁ የእናትና የአባታችሁን ምክር ስሙ ሰው እናትና አባቱን ሲያከብር ለምንም አጉል ሱስ አይጋለጥም

    • @selambekelebayu3318
      @selambekelebayu3318 6 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ይባርክሽ።

    • @sababirhanu9327
      @sababirhanu9327 6 ปีที่แล้ว +3

      @@selambekelebayu3318 አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ እህቴ

    • @sebatinfo1904
      @sebatinfo1904 6 ปีที่แล้ว

      Saba Birhanu ዝተታም ለምን ኦርቶዶክስ ነኝ ማለት ፈለግሽ ? አድናቂው ከሆንሽ ለምን አትሄጅለትም

    • @sababirhanu9327
      @sababirhanu9327 6 ปีที่แล้ว +8

      @@sebatinfo1904 መጥፎ አትናገሪ ከስድብ ምንም አይገኝም እህቴ

  • @messimessi1400
    @messimessi1400 6 ปีที่แล้ว +31

    "ሰው ሁሉ ንፁህ ሆኖ እኔ ግን ብቆሽሽ በምድር እኔ ብቻ በሀጥያት ብበላሽ መሞት የሚገባኝ እኔ ብቻ ብሆን እየሱስ ለኔ ብቻ ይመጣልኝ ነበር አሜን! !"

  • @hawahawa2231
    @hawahawa2231 5 ปีที่แล้ว +12

    ውይ እኔ ግንሙስሊም ነኝ ባይዘወይ ዩወኒን አድናቂህ ነኝ እንዳተ ያሉትስ ይብዙልንንንንን

  • @barchashenafi7563
    @barchashenafi7563 6 ปีที่แล้ว +23

    እንደየሱስ በምድር ላይ
    ፈልጌ አታሁ አንተን መሳይ
    ስለዚ እኔ አመልካለሁ
    ቀሪ ዘመኔ የየሱስ ነው ነብስም አልቀረልኝ በዚ ዝማሬ ዮንዬ አንደኛ ነክ ስላንተ ጌታ ይባረክ👏🙏

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 6 ปีที่แล้ว +54

    አረ ወጣቱ በሱስ አለቀ ጌታ ሆይ ማረን ህዝብህን ታደግ

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 6 ปีที่แล้ว +8

    ዮኒዬ እነዚህ ልጆ የሚይዛቸው የሚያስተምራቸው ባህሪያቸውን የሚሰራ የሚያሳድጋቸው ያስፈልጋቸዋል። እባክህን አንተ ጋር ያዛቸው

  • @Moon-er8du
    @Moon-er8du 6 ปีที่แล้ว +5

    አሁን ነው ኢትዮጲያ እና ቤተክርስቲያን መታደስ የጀመረው ዮኒዬ በየቤቱ ስንት ወጣት ተበላሽቷል ጌታ እርሱ ይርዳን የእውነት ይህን ያደረገው ልዑሉ ቸሩ ጌታ ኢየሱስ ክብሩን ይውሰድ ዮኒዬ ተባረክልኝ

  • @tezetasahbel9846
    @tezetasahbel9846 6 ปีที่แล้ว +13

    ሁሉን ሳይ ከሰይጣን እስራት ትውልዱን እግዚአብሔር ስያላቅቅ ሲፈታ ሳይ የማየው የእግዚአብሔር ፍፁም ፍቅሩን ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ዮኒ ዘመንህ ይባረክ በጌታ እግዚአብሔር ያብዛክ ብዛ ተባርክ

  • @ሳራሳራ-ፈ5የ
    @ሳራሳራ-ፈ5የ 6 ปีที่แล้ว +26

    ወይ ጌታዬ ያንተ በመሆኔ ኮራሁኝ እኔ የይቅርታ አባት ስምህ ይባረክልኝ 😢😢

    • @bekig5153
      @bekig5153 6 ปีที่แล้ว +2

      የእንደገና አምላክ አለን 😢

  • @mulemule1114
    @mulemule1114 5 ปีที่แล้ว

    ዮኒ አንተን እግዚያብሔር እንዳስነሳህ ቅንጣት ያህል አልጠራጠርም አሁንም ከዚህ በላይ የመረዳት መንፈስ ይብዛልህ

  • @fetib5377
    @fetib5377 5 ปีที่แล้ว

    ይገርማል ወጣቱ ምን በላ ነው የወረደባቸው ኡፍፍፍ
    አልሀምዱሊላህ ከዚ ሁሉ ነገር ስለጠበከኝ ዮኒ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @tsagtube3068
    @tsagtube3068 6 ปีที่แล้ว +6

    😭😭ኡፍፍፍ ኧረረረረ እግዚአብሔረ ሆይ ትውልድን ታድጋችሁ
    በዳሙ ሸፍናችው
    ወይኔ እኔሰ አላቻልኩም😭😭😭
    ዮኒዬ ቀረ ዘመንክ ይባረክ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 6 ปีที่แล้ว +16

    አረ እኔም ወደ ቀድሞ ሕይወት ሊመልስ ዮኒ እግዚአብሔር ይበረኪህ

  • @glorytogod8536
    @glorytogod8536 6 ปีที่แล้ว +14

    የኒዬን ለሀገራችን የሰጠን ጌታ ይመስገን በተለይ ለወጣቶች

  • @nejatali9327
    @nejatali9327 6 ปีที่แล้ว +10

    ፈጣሪ ይመስገን እውነት በጣም ደስየሚል ፕሮግራምነው

  • @eyerusalemyigetliji206
    @eyerusalemyigetliji206 6 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን ይሄንን የዳርገው ከርስቶስ ብቻ ነው ስሙ ይክበር

  • @yohanaolawumi6377
    @yohanaolawumi6377 6 ปีที่แล้ว +4

    I can't believe I am crying every time I watch his program..God save your children !!!
    God bless him

  • @gaoussoutraore9237
    @gaoussoutraore9237 5 ปีที่แล้ว

    የምር እሁሉም ዉስጥ አልሁ ሀገር በሰላም ከተመለስኩ ዮኒጋ ከች እደምል ለራሴ ቃል ገባሁ እናም እወድሀለሁ መጨረሻ የሌለው ትምህርት ይሁን

  • @sinemeaza4905
    @sinemeaza4905 6 ปีที่แล้ว +23

    እንኵን እግዛብሄር ረዳሽ እህቴ

  • @user-rl6ll9mz7s
    @user-rl6ll9mz7s 6 ปีที่แล้ว +1

    ዬኒዬ እኔም።አንተ ጋር መጥቼ ስመሰክር አንደኛ ነው ምሆነው ግን አልቅሼ ልሞት ነው ልጠራ ነው መሰለኝ ግን እኮ ኦርቶዶክስ ነኝ ውይ ጌታ ትችላለህ መላ ፈጥረህ ምርኮኛህ አድርገኝ አሜን

    • @mesimesi7783
      @mesimesi7783 5 ปีที่แล้ว

      Hawasa mamtate setfalgi ena alulshi baweste angregni enawralni eshi mare

  • @mulumulu9510
    @mulumulu9510 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር አምላካችን ይባረክ የወደቁትን የሚአነሳ የሳቱትን የሚመልስ ምህረቱ ለዘላለም ነው ዮኒ ዘመንክ ይባረክ

  • @memehyohannese1600
    @memehyohannese1600 5 ปีที่แล้ว

    እግዚበህር እድሜ ይስጥህ ፐሮቴስታንት አይደለሁም ግን እንደታ ያለ ሰው ነው ለእኛ የሚያስፈልገን ................. በእንድ ወቅት እንደነሱ እኔም እንዳተ አይነት ሰው ያስፈልገኝ ነበር ግን አላገኘሁም የአሁን ዘመን ልጆች እደለኞች ናቸው እግዛብሄር አብዝቶ እድሜህን ይባርክልህ

  • @comceil5329
    @comceil5329 5 ปีที่แล้ว

    እኔ የድንግል ማርያም ወዳጅ የተዋህዶ ነኝ
    ግን ዮኔ ተባረክ በጣም ነው ውስጤ የተደሰተው

  • @የጌታልጁነኝይለየሱስህወቴ
    @የጌታልጁነኝይለየሱስህወቴ 6 ปีที่แล้ว +38

    ግን ምንድነው ግን ወጣቱ እየበላ ይለው እግዚአብሔር ሆይ አስበቻው

  • @user-cj1cq3xh6d
    @user-cj1cq3xh6d 6 ปีที่แล้ว +1

    ኦ ማይ ጋድ ክምልው በላይ ነው። ጌታ ይባርክሽ ዬኔ ተባርክ ስለወጣት ልጅች። ሁሌም የዘውትር ፀሉቴ ነው። ክብር ይሆነውን ፍራ ናችው እያለ ወደ ማይመችበት ስፍራ የሙክት ብዙ ነገር አለ። ክኢየሱስ ጋር መሆን እሱን በመፍራት መመላለስ ፍራነት አይደለም። ይህፍራነት። ነሽ ነክ የሚለው ከሰው አንደበት ክራሳችን አይምሮ። እንጂ በእግዚአብሔር። ፍራ አይደለንም። እግዚአብሔር። ሆይ አመስግናለው።

  • @tsegaineshasfaw2200
    @tsegaineshasfaw2200 6 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😍😍🙏💔💔 ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ዘመንህክ ይተባረኩ ይሁን ዮኒ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @rozahawli4291
    @rozahawli4291 6 ปีที่แล้ว +22

    እውነት ልክ እደ ዲቦራ መሪ ሆነሽ የዘርሽን ፍሪ ያሳየኝ

  • @zemenayayenew7564
    @zemenayayenew7564 6 ปีที่แล้ว

    ዮኒ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ አሁንም ከዚህ የበለጠ ፀጋውን ያብዛልኝ እኛም በሰው አገር ሁነን ፈውሱ እየደረሰን ነው .ኑርልን እንወድሀለን

  • @ferhiywetwanaw5
    @ferhiywetwanaw5 6 ปีที่แล้ว +11

    አረ ኡኡኡኡኡኡ የዘንድሮስ ጉድ ነው ወገኖቼ ጌታ በስራ ላይ ነው ትውልድ አመለጠ

  • @tsga270
    @tsga270 5 ปีที่แล้ว

    እውነት ጌታ ይለዉጠል ኢየሱስ ጌታ ነው ዮኒ ዘመንህ ይለምልም ታባራክ

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 6 ปีที่แล้ว +3

    ወገኖቼ ሰዉ ወዴት እየሄደ ነው ? ይህንን ፊልም ሳይ ስመለከት እራሴን ታዘብኩኝ ምንም ለዲኔ ( ለእምነቴ ) ባለመስራቴ :: ፈጣሪዬን አላህ ምን ያህል መገዛት እና ማመስገን እንዳለብኝም በበለጠ ተረዳሁ :: ረሱልን ሰ.አ.ወ ማፍቀር መውደድ እና ዲኔን ማስተዋወቅ በብዙ ይጠበቅብኛል :: ኢንሻአላህ ደሞም አደርገዋለሁ አላህም እንዲያግዘኝ ዱአ አረጋለሁ ሁላችንንም ፈጣሪ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን :: ብቻ አልሃምዱሊላህ ምስጋና ይድረሰው ሙስሊም ላረገኝ አላህ (ፈጣሪ) ::

    • @nivinehabach129
      @nivinehabach129 5 ปีที่แล้ว

      yena hehet ewntga tarik nw film ayedlm ena mesker neg

  • @jamilajamila5515
    @jamilajamila5515 6 ปีที่แล้ว +1

    ዮን ዛሬም እንደተለመደዉ መጥቻለሁ በእምነት መለያየታችን ምንም ለዉጥ የለዉም ግን ስጋዬ ሳይሆን ነፍሴ ነወ ደስ የሚላት የእዉነት ወላሊት አምላክ ረድታኝ ነፃ የምወጣበት ግዜ ይናፍቀኛል

    • @mercym1733
      @mercym1733 6 ปีที่แล้ว

      Jamila Jamila Egziabher yebareksh jemila betam melkam lij nesh

    • @mesimesi7783
      @mesimesi7783 5 ปีที่แล้ว

      Yate nashi bauseti angerigni enawra mare bafalgeshiwe geza hawasa ena ewsdeshalu awrigni

  • @asterwoldemicheal4398
    @asterwoldemicheal4398 6 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ዘመንህ ይባረክ ይህንን አገልግለሎትህን መንግስት ሊደግፍህ ይገባል ምክንያቱም ወጣቱ ጥሩ ስነምግባር ኖረው ማለት ሀገርም እፎይ አለች ማለት ነው፡፡

    • @desta6wondmenh902
      @desta6wondmenh902 5 ปีที่แล้ว

      This is really good job I do no what to say God bless you Gorgeous man I need your address I will support you you come from God he sends you for Ethiopia generation we need them I wish I say more more about you God bless you your family God bless the rest of your life 100% I'm sure Lourdes with you save Ethiopia generation

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 6 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒዬ ጠይቀን ምንድነው ከኛ ምትፈልገው ከሀገር ውስጥ ከውጭ በምንችለው አቅም ሁሉ ከጎንህ ልንሆን ተነስተናል.

    • @bereketgirma4386
      @bereketgirma4386 6 ปีที่แล้ว

      Yetelevision kifiya urgent mekfel yefelegal: Marcil TV website check adirgiw

  • @hjfhanalhff9128
    @hjfhanalhff9128 6 ปีที่แล้ว

    ክብር ለየሱስ የምለው አጣሁ ዮኒ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @fadilasultasultan78
    @fadilasultasultan78 5 ปีที่แล้ว

    Geta melekam new yoniye geta abezeto tebarek zemenek yebarek amen amen

  • @user-jx8iw2mz3k
    @user-jx8iw2mz3k 6 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ እህቴ የረዳሽ አምላክ ስሙ ይባረክ

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa หลายเดือนก่อน

    የኔ እህት አቅም ኤራሱ አታለች ግን ጌታ ኢየሱስ የእንድግና አምላክ ነው ያአባተ ብሩክ ድቦራዬ አንቺ እስክትነሽ ነው አትፍሪ 💔💔✝️🛐🛐🛐🥰🥰💯💯💯💯

  • @akialoo7502
    @akialoo7502 6 ปีที่แล้ว +1

    ኢየሱስ ብቻውን ጌታ ነው ዮኒ አንተን ያስነሳልን ጌታ ክብሩን ይውሰደው

  • @bzbxbxbvzvzvzvx5061
    @bzbxbxbvzvzvzvx5061 6 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ ስላአንተ ቃል የለኝም አምላክ አብዝቶ ይባርክህ... እኔም በሰው ሀገር ነው ያለውት ከነገሮች አለመሳካት የተነሳ ወደ ሱስ ገብቻለው እባክህ ህይወቴን ታደጋት 😭😭😭

  • @بومنصورالجسمي
    @بومنصورالجسمي 6 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት በእውነት ዘመንክ ይለምልም ዬኒ እባካችው ለወንድሜ ፅልዩለት ወንድሜን እንዴት አድርጌ ይዤ መምጣት እንዳለብን ባላውቅም እርሱ መልካም ነው

    • @bashubetela7804
      @bashubetela7804 6 ปีที่แล้ว

      Beyesus sim yetechanebet leela program Hulu yragef

    • @aynujesus9359
      @aynujesus9359 5 ปีที่แล้ว

      Yigerimal iyesus

  • @ደሴ
    @ደሴ 6 ปีที่แล้ว +7

    ድንቅ ነዉ

  • @jesuslord7644
    @jesuslord7644 6 ปีที่แล้ว +1

    ጌትዬ ድንቅ ነህ ተባረክ ይህም አለ ለካ።

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 6 ปีที่แล้ว +1

    አይ ዮኒ ማመስገኛ ቃላት ጨረስኩኝ :በቃ እወድሃለሁ ከዚህ እስከ ሰማይ 😍🙌🙏👌🏽😇

  • @shimelistegene2115
    @shimelistegene2115 6 ปีที่แล้ว +1

    Yoni you are my hero pleas continue your blessed idea because you have no idea how many people u change their life . you are the reason of my life to change
    God bless your life keep pray for us

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ በስማኣም እንዴት ያለ ነገር ነው በኢትዮጵያም ያሁሉ ጉድ አለ እንዴ ዮናታ እግዛቢሄር ይባርከህ

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 6 ปีที่แล้ว +2

    The Lord Jesus He is so wonderful and His Saving Grace is wonderful...

  • @meronnigussu3030
    @meronnigussu3030 6 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ይባረከ ስለሁሉ አንደኛ ነሽ 👍

  • @ethiopianworshipandenterta2014
    @ethiopianworshipandenterta2014 6 ปีที่แล้ว +4

    Mezmurun lemesmat kefelegachu channelu west gibu
    ዕድሜዬን ፡ በሙሉ ፡ ብሰጠው ፡ አይቆጨኝም
    በመስቀል ፡ ደሙን ፡ ላፈሰሰልኝ

  • @AaaBbb-ct4oe
    @AaaBbb-ct4oe 6 ปีที่แล้ว

    ክብር ለጌታ ይሁን ዮኒ ጌታ ይባርክህ

  • @user-zo6lh1ew9z
    @user-zo6lh1ew9z 5 ปีที่แล้ว

    ዮኒ እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክህ
    ለወጣቶቹ ደረስክላቸው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ምን አለ በኦርቶዶክስ እምነት ውስጥ መልካም ወጣት የሚል ፕሮግራም ቢሮር ግን በጣም ከምልክ በላይ ወድካለው ዮኑ

  • @haymanotabebe36
    @haymanotabebe36 5 ปีที่แล้ว

    በቃ ምስክርነት እየሰማው ማልቀስ ሆነ ስራዬ የደስታ ነው ዮኔዮ ጌታ ይባርክ ስላንተ ጌታን አመሰግናለሁ ❤😘😘😘😘😘

  • @alemneda5709
    @alemneda5709 6 ปีที่แล้ว

    ኦ ጌታ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን ማርዬ አይዞሽ ጌታ ደርሶልሻል የኔ እህት ውይ እንዴት አንጀቴ በላሽኝ በኢየሱስም የኔ እናት
    ዮንዬ ብሩክ እኮ ነክ ስወድክ

  • @Eritrea91245
    @Eritrea91245 6 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ገታሆይ ዪኒ በስደት ላይ ነው ያለሁት ኤርትራ ልጅ ነኝ በምን ኣሪገ ነው ከማይጠፉ የ ገታን ዘር የሚሂኖው በቃ እንባየን ከመጣል ሌላ ኣቅምንቭየለኝም ና ጸልይልኝ ፡ሁሉም ስለ ገታና ቃሉን ከውርቅና ብሩር እንደሚበልጥም ኣቃለሁ ነገር ግን፡ ኣልቻልኩም ሃይልም ኣጣሁት ገታ ብዙ በሂወቴም ሰናይ ነገር ኣድርገዋል ግን በቃ ሰይጣኑን ኣይከቅሺም ኣለኝ እና ሁካቺውም ጸሉዩሉኝ ተባረኩ።

  • @getahoyeamasaginal23
    @getahoyeamasaginal23 6 ปีที่แล้ว +5

    😭እየሱስ ይድናሎ ክብር ለ እግዚአብሔር

  • @tsga270
    @tsga270 5 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ጌታ ኢየሱስ ይባራክ

  • @zelalemdesalegn1661
    @zelalemdesalegn1661 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ አይደለሁም ነገር ግን ዮኒን እጅግ በጣም ነው እምወደው እስቲ ስልኩን የሚያቅ በፈጣሪ ስም ስጡኝ

  • @faskabogale9286
    @faskabogale9286 3 ปีที่แล้ว

    አንደኛ ነሽ ዲቦ አይዞሽ እንወድሻለን
    ዮዬ ተባረክልን

  • @melkamuyohanes5560
    @melkamuyohanes5560 6 ปีที่แล้ว +2

    ልዑል እግዚአብሔር አንተ ይቅር በለን 🙏🏽🙏🏽

  • @wasanwasan5746
    @wasanwasan5746 6 ปีที่แล้ว

    ፀጋውን ያብዛልህ የእግዚያብሄር አገልጋይ

  • @getaeyesuslenmelikamnewkot1848
    @getaeyesuslenmelikamnewkot1848 5 ปีที่แล้ว

    Tebareki geta eyesus abizito yibareki eyesus geta new melikam eri

  • @sidetwuwuayinuyixifa1310
    @sidetwuwuayinuyixifa1310 6 ปีที่แล้ว +1

    Ara wuwuwu kibiri le Iyesusi yiun yoni tebareki 😍😍😍😍😍

  • @user-jx8iw2mz3k
    @user-jx8iw2mz3k 6 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ጌታ ይለውጣል የኔ ኢየሱስ ክበርልኝ

  • @catherinebaesa8216
    @catherinebaesa8216 5 ปีที่แล้ว

    Igzabhr.ቻርሶ.ይባርክህ.sagw.yicamrilki.ዮንዬ.iwodhalw

    • @eyerusalemjerry4705
      @eyerusalemjerry4705 5 ปีที่แล้ว

      Programhin ewedlehalew ene orthodox negn tsgaw yebizalhi

  • @user-vc3gn9xw4e
    @user-vc3gn9xw4e 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጉድ የሃገሬ ወጣት ኣልቋል ለካ እንኳን ደረስክላቸው

  • @meselechmasta485
    @meselechmasta485 5 ปีที่แล้ว

    Amen tebareki bebuzu

  • @user-gn9hk4uk7o
    @user-gn9hk4uk7o 5 ปีที่แล้ว

    Uuuùu bexame gerami new wexatu bexam tebelashtuwal adenene getahoyi temesgen yedengel mariyam lije eyesus hoyi kesus nesaaaaa seladerekegn 🙏

  • @samiahussein3458
    @samiahussein3458 3 ปีที่แล้ว +1

    I left Ethiopia 3l years ago I never see women drunk or do hashish wan I am growing up What happens to my Country Ethiopia I am very sad God help the children of Ethiopia God bless you yoney

  • @boneyajillo1125
    @boneyajillo1125 6 ปีที่แล้ว

    Egziabher yirdash, bedenb lekirstos jegign, zemensh yibarek, demo tebekey ehen seytan

  • @wudoyedemufirenegnlovejuse7600
    @wudoyedemufirenegnlovejuse7600 6 ปีที่แล้ว

    ameeeeeeenn eyesus geta new yony tebareki ayzosh yene mare geta iko melkam new

  • @hiwwILoveEthio
    @hiwwILoveEthio 6 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ ቀሪ ዘመን የንቴ ይሁን አሜን ዮን ዘመን ይባረክ

  • @zemenayayenew7564
    @zemenayayenew7564 6 ปีที่แล้ว

    እህታችን እኳን ጌታ ደረሰልሽ ጌታ እየሱስ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @rainaqueenie6736
    @rainaqueenie6736 5 ปีที่แล้ว

    የወኒ ፈጣሪ ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @nuhamenmegersa5233
    @nuhamenmegersa5233 5 ปีที่แล้ว

    እውነት ሴት ልጆች እንድህ አሉ ኡቤቱ አምላኬ አደራ ምህረትህን ለትውልዱ አትከልክ ውይ አይዞሽ ምህረት

  • @kiyemule2978
    @kiyemule2978 6 ปีที่แล้ว

    God bless you and your family yon . We love you so much . Bezu wotatochin ka susi awutetah hiwot aseterefahal . Zarem nagem jesus yadinal

  • @shimeg8460
    @shimeg8460 6 ปีที่แล้ว

    አሜን ተባረክ ጌታ!!

  • @tsigabteklu
    @tsigabteklu 6 ปีที่แล้ว +6

    MAR-SIL TV
    1GNA 😍

  • @melatsentyw1458
    @melatsentyw1458 6 ปีที่แล้ว

    ወይ፡መዳንያለም ብቻ፡ስምህ፡ይባረክ

  • @anotherday1864
    @anotherday1864 6 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ግልፅነትን ምክንይልቱም ቦሌ ላይ ያሉ ሌቦችትምግምህርት ይሁን አጭር ለባሾችንም ጭምር ለሀገራችን ውድቀትትልቁ ምክንያት ከፈጣሪ መውጣት ነው

  • @kukumakonin4681
    @kukumakonin4681 6 ปีที่แล้ว

    Betam yemgerma wexatt genn tadgi yenge tasf yehonuu geta yebarak natsa salwetu geta yebarkah nabeyyyuuuu

  • @joshuaabaynehgoshiso5281
    @joshuaabaynehgoshiso5281 5 ปีที่แล้ว

    yoni betam naw miwodih ye zemaenhin kutir ye kirstos abat yibariklh!

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 ปีที่แล้ว

    እንኩዋን ያንተ ሆንኩ እየሱሰዬ
    ዮንዬ ጌታ ይናርክህ

  • @wegayhueasefa850
    @wegayhueasefa850 6 ปีที่แล้ว

    ዮኔፍቅርሰው ተባረክልን💓💓💓💓💓💓

  • @netsinetsi4615
    @netsinetsi4615 6 ปีที่แล้ว

    Waqni inni dafee iffaan sii argate haa ebbifamu.
    Yonniko waqayyo sii haa ebbisuu

  • @mimimimi-zp1cd
    @mimimimi-zp1cd 6 ปีที่แล้ว

    betam des yelale geta yeredashale ehete ayezosh lesew yamaychale lersu e/g yechalale Amen amen amen haleluya keberune ersu yewesed God bless all

  • @tsedijacob4833
    @tsedijacob4833 6 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ የኔ ማር እንኳን እግዚአብሔር በልጁ በክርስቶስ ደም ነጻ አወጣሽ።

  • @meriyeeelovemeri3051
    @meriyeeelovemeri3051 6 ปีที่แล้ว

    iyesus simu le zelalem yibarek yoniye tebarek tsaga yibzalik wiy anjet yibelal beunet geta hoy sim yibarek

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 3 ปีที่แล้ว

    ዮኒየ፡ተባረረክ

  • @sakeyoamare8600
    @sakeyoamare8600 6 ปีที่แล้ว

    True Testimony saves Souls Tebareku Yegeta Burukan

  • @መክበብ.የደሙ.ፍረታርከእየ
    @መክበብ.የደሙ.ፍረታርከእየ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክ

  • @yayufantu3530
    @yayufantu3530 6 ปีที่แล้ว

    ጌታ እየሱስ ይጠብቅሽ እወድሻለው ጌታ አይጥልሻም

  • @magartuualemu5408
    @magartuualemu5408 5 ปีที่แล้ว

    Aabety amlake antee batnor mein loinonow abety yante siraa. Thank you god

  • @mimishamimisha8178
    @mimishamimisha8178 6 ปีที่แล้ว +7

    Gata hoyi enmsgenkalegn seltadkene enmsgnkalen

  • @kiflebetlsom7473
    @kiflebetlsom7473 6 ปีที่แล้ว

    ዮን ሥንታኝ ምላው የአረደ ቃል ቃይሪ በሌላ

  • @aynigrn9739
    @aynigrn9739 6 ปีที่แล้ว

    Eyesus ende senihone seyayei dsss yelawal,
    Senemalese esuuu yekebiral!!!
    Geta l Zelalim kesu gar yenuran💯💕💕💕

  • @መሰረትመሰረት-ፀ2ነ
    @መሰረትመሰረት-ፀ2ነ 6 ปีที่แล้ว

    እህት። ጌታ አጠባሸኬ ተባረክ ኛ1

  • @astermandefro3831
    @astermandefro3831 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔኮ ግርም የሚለኝ የከተማልጅ እዲህ የመማር እድሉን አጊቶ ተምሮ እራሱንመቀየር ሲችል የሚገኘው ሌላቦታ እኛ የገጠሮቹደግሞ የአረብሽንትቤት አጥበን ቤተሰቦቻችንን እንረዳለን ትምርታችንን ላይፍችንንትተን እደዚህም ሆነን ስለቤተሰቦቻችን ስለወንድሞቻች ን በቃ ስለሁሉነገር እንጨነቃለን ግን ግዛቤር ይመስገን እደዚህአይነት ቦታላይ ስላልዋልኩ ደሞ የሚጠቀሙት ሱስ ስሙ ብዛቱ የወኒ ግን ሳላመሰግን ማለፍ አልችልም እኔ ኦርቶዶክስነኝ