how to use multimeter for beginners 2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 27

  • @danieltadesse5567
    @danieltadesse5567 2 ปีที่แล้ว +3

    የኛ ሀገር ወጣት እንደዚ አይነት ሙያነክ ትምህርቶችን ከመከታተል ይልቅ ቲክቶክላይ የሴት ቂጥ እያየ ይውላል አንተ ልባምና አስተዋይ ነህ ካንተብዙ እንጠብቃለን።

    • @tesfayetube2721
      @tesfayetube2721 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል ወንድሜ የኛ ሀገር ወጣት ለጥፍት ነው የተፈጠረው እንደዚህ አይነት መልካም ወጣት ማበረታት አለብን

  • @oumerseid8761
    @oumerseid8761 2 ปีที่แล้ว

    ስለምትሰጠው ት/ት እናመሰግናለን
    በርታልን ወንድም

  • @fekadumolla3420
    @fekadumolla3420 10 หลายเดือนก่อน

    የወናስ 14 ኢንች TV flaybag ፖወሩን ስንከፍት ግን ጢን ጢን የሚል ድምፅ ያስማል ምስል አይበራም የምን ችግር ንው

  • @Robsanko
    @Robsanko 9 หลายเดือนก่อน

    Good continue brother excellent 👏👏

  • @sisman3202
    @sisman3202 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው የምትለውን ካሚንት ላይ ፃፍልንን ሀሳብ ጥሩ ነው

  • @Henok1818
    @Henok1818 2 ปีที่แล้ว +1

    Berta betam aref new bro

    • @yonisat1
      @yonisat1  2 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመሠግናለሁ ወንድሜ

  • @danieltadesse5567
    @danieltadesse5567 2 ปีที่แล้ว

    በርታ ኤሌክትሪሻን ነኝ ማስቴክ አሪፍ ሜትርነው አኔ ክላምፑን ነው ምጠቀመው ።

    • @yonisat1
      @yonisat1  2 ปีที่แล้ว

      yES IT IS THE GOOD ONE

  • @etremusse3907
    @etremusse3907 2 ปีที่แล้ว

    Nice tip It's my pleasure being fan of you u doing good
    Starting from zero to Hero

    • @yonisat1
      @yonisat1  2 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመሠግናለው

  • @ttips4557
    @ttips4557 2 ปีที่แล้ว

    Thank you yoni

  • @desalegnabate4404
    @desalegnabate4404 2 ปีที่แล้ว

    Thanks Yoni

  • @tatech717
    @tatech717 ปีที่แล้ว

    Auto range meltimetr ከየት ነው ማገኘው?

  • @danieltadesse5567
    @danieltadesse5567 9 หลายเดือนก่อน

    ኮንቲኒቲ ላይ አድርጌ AC ለክቼበት ሜትሩ ተቃጠለ ምንላርገው

  • @bekalubirhane6055
    @bekalubirhane6055 2 ปีที่แล้ว

    ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ ክላምፖ ሜትር ለመግዛት የተሻለ ብራንድ ምንድን ነው

  • @tameratmekonnen1192
    @tameratmekonnen1192 ปีที่แล้ว

    የት እንደምናገኝ ብትነገረን አሪፍ ነበር። tnx

    • @yonisat1
      @yonisat1  ปีที่แล้ว

      +251930756350

  • @fekadumolla3420
    @fekadumolla3420 9 หลายเดือนก่อน

    የት ነው የምናገኝው

  • @bamlakdamete4794
    @bamlakdamete4794 2 ปีที่แล้ว

    TA8430k vertical ic ..yelem mn ladrg

    • @yonisat1
      @yonisat1  2 ปีที่แล้ว

      78040 ይህንን ካጣህ 78045 ወይም 78141 መጠቀም ትችላለህ

  • @anjaapp5980
    @anjaapp5980 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት አውቄን ነው measure የሚናረገው?ለምሳሌ 20v መሆኑን ሳናቅ?

    • @yonisat1
      @yonisat1  2 ปีที่แล้ว

      Manual መጠቀም የምትፈልግ ከሆነ ሁሌም ትልቁ የመጨረሻው ላይ በማድረግ መለካት ይቻላል። ነገር ግን Auto range ከሆነ ዋናው መለየት ያለብህ Ac or Dc የሚለውን ነው

  • @fekadumolla3420
    @fekadumolla3420 9 หลายเดือนก่อน

    my 68 multimeter የት ይገኛ ንገረን

    • @yonisat1
      @yonisat1  9 หลายเดือนก่อน

      Merkato ale 4500-5000

  • @bamlakdamete4794
    @bamlakdamete4794 2 ปีที่แล้ว

    7840 yihonewal ende