ከዘበኝነት ወደ ፕሮፌሰርነት - ፕ/ር ኢያሱ አስደናቂ የህይወት ምስክርነት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 16

  • @bekelearaya1383
    @bekelearaya1383 3 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት ትልቅ የሕይወት ምስክርነት ነዉ መንገዱ የእግዚአብሔር አሰራሩ ዉብና ማራኪ መንገድ ነዉ የእግዚአብሔር አብሮነት ከሆነ መድረስ ወደሚገባን እነደሚደረስ አሰተማሪ የሕይወት ጉዞ ነዉ ፕ/ ር ተባረኩ

  • @wasyhungetachew9701
    @wasyhungetachew9701 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋው እንዴት አስተማሪና ግሩም ምስክርነት ነው።ፕሮፌሰር የብዙ ትጉ የቀድሞ ኢትዮጵያውያን ምሳሌ፣ የእግዚአብሔር ታማኝነት ህያው ምስክር ፣ ያለፈውን ዘመን አማኞች ገድል ለማያውቁ ግሩም ማሳያ ፤ ብዙ ብዙ ሊባል የሚችል ቁም ነገር ያገኘሁበት ፕሮግራም ነው። ተባረኩ እንጂ ምን ይባላል።

  • @tadesseambaw1859
    @tadesseambaw1859 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወድህና የማከብርህ ወንድሜ ፕሮፌሰር እያስ ዛሬ በዓለም ፊት የእግዚአብሔር የአምላካችንን ታላቅነት ስትመሰክር በማየቴ የተሰማኝ ደስታ ወሰን የለውም አብረን ያሳለፍናቸውን የበረከት ግዜያቶች እንደትናት ትዝታዎቼ ናቸው :በካናዳ በአንዲት አነስተኛ ክፍል ውስጥ ያሳለፍናቸውን ተንበርክከን ከእግዚአብሔር እጅ የተቀበልናቸው በረከቶች ዛሬም በእጃችን አሉ የእግዚአብሔር ስም ብሩክ ይሁን ተባረክ

  • @markosalula2944
    @markosalula2944 3 ปีที่แล้ว

    Professor Eyasu Elias Hiyawu Ye honew geta eyesus bariko yibarikih... is Great Testimony !!

  • @yonasseifu1471
    @yonasseifu1471 3 ปีที่แล้ว +1

    Amazing testimony!! Prof!!God bless you. As far as I know him, he is Humble man, sociable, hard working,open-minded.

  • @wesendeksisa4342
    @wesendeksisa4342 2 ปีที่แล้ว

    እድሜ ከጤና ይስጥ ፕሮፌሰር

  • @RoRo-bf3ih
    @RoRo-bf3ih 3 ปีที่แล้ว

    Kibre lgeta yhune tabarkuilgn Dr &psator🙏

  • @berekettufo8163
    @berekettufo8163 3 ปีที่แล้ว

    Great Testimony from Great man Professor Eyasu Elias

  • @eyobkassa8584
    @eyobkassa8584 2 ปีที่แล้ว

    ግሩም ምስክርነት! ግሩም!

  • @martasila4172
    @martasila4172 3 ปีที่แล้ว

    What a privilege. You are blessed family. Thank you for sharing your testimony.

  • @ammenichdiakon1643
    @ammenichdiakon1643 3 ปีที่แล้ว +1

    Wonderful and excellent interview with Professor Eyasu Elias. I hope the interview will bring a great lesson and hope to hopeless peoples and to those who are leading miserable life.
    God Bless you Professor!!!!!!!!!!

  • @zewdiea
    @zewdiea 3 ปีที่แล้ว

    Good to see you my brother professor Eyasu, you are blessing in our fellowship at Alemaya.I had a chance to get know each other. I thank God for His grace working upon your life. May God bless you abundantly!

  • @ባለራዕይአይቆምም
    @ባለራዕይአይቆምም 3 ปีที่แล้ว

    ድንቅ አስተማሪ ፕሮግራም ተባረኩ

  • @hibrekelemat4
    @hibrekelemat4 3 ปีที่แล้ว

    ግሩም ነው👌👌👌

  • @AskMePrayer
    @AskMePrayer 3 ปีที่แล้ว

    ስንዴ/በቆሎ/ቦለቄ ምርትን በሄክታር ለመጨመር ሁለት መንገድ አለዉ 1) ተፈጥሯዊ ምርጥ ዘር መጠቀም 2) GMO ይባላል ። ይሄኛው በጣም ብዙ ምርት ይሰጣል ግን ተመጋቢዉን ለብዙ በሽታና ካንሰር ያጋልጣል። ይህን ምእራባዉያን እንደ ህዝብ መቀነሻ መሳሪያ በአለም ዙርያ ይጠቀሙበታል። ኢትዮጵያንም ለዚሁ ቅነሳ ኢላማ እንዳደረጉ አውቃለሁ። አሁን ፕሮፌሰር በሀገራችን የሚያራምዱት የትኛዉን የምርት መጨመሪያ ዘዴ / አይነት ይሆን?