ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለአባታችን ለመምህር ግርማና ለመምህር ተስፋዬ አበራ እንዲሁም በእግዚአብሔር መንፈስ ለሚመሩ አባቶች እድሜና ጤና ይስጣቸው።
ምንም አታመጡም የመምህር ግርማ ትምህርት መቼም ቢሆን አይቆምም ከምታስቡት በሚሊዮን እጥፍ በላይ ብዙ ነን❤ እግዚአብሔር ይመስገን ለደብተራ ቦታ የለንም እኛ የቤተክርስቲያን ልጆች በመጤ ሰዎችና በደብተራዎች አንጨነቅም ምክንያቱም መሰረታችን ቅዱስ ቁርባን ነው። ቢኒ የሆነ ጊዜ ላይ እያለቀስክ ይቅርታ መጠየቅህ አይቀርም ምክንያቱም ምንም ሳታውቅ ብዙ ስህተትና ኀሜት እያናፈስክ ነው። ትልቁ ችግርህ ጆሮህ ሳይሆን ማገናዘብ አለመቻልህ ነው በጠቋር ተይዘሃል ጸበል ግባ ጹም ጸልይ ስገድ አለበለዚያ ፍፃሜክ አያምርም
ደብተራ ማለት ድንኳን ማለት ነው ሳይገባሽ ይሄን ቃል ለስድብ አትጠቀሚው ። እናንተ የምትከተሏቸው በሙሉ ከመንፈስ ጋር ቁርኝት ስላላቸው እነሱን የነካ ወይም የተናገረ ደብተራ ነው አዎ ነን ደብተራ ነን የእመቤታችን ተከታዮች እማቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ደብተራ ወይም ድንኳን ነሽ ተብላለች የሷ ልጆች ነን ። ሌላው የናተን ሰው የነካ ጠቋር አለብህ ምን አለብህ እያላችሁ እርኩስ መናፍስትን ትጠራላችሁ በዛ ውስጥ ስላላችሁ እናንተ በምድራችን ላይ የዘራችሁት እርኩስ መንፈስ ነው ምድራችንን እያስጨነቀ ያለው ምክንያቱም እናንተም ቤተሰባችሁም የምታመልኩት ያንን ስለነበር ሰው ሁሉ ያ ክፉ መንፈስ ያለበት ይመስላችሁዋል እኛ አለምን በደሙ ያዳነ የክርስቶስ ልጆች ነን ። አሁን የኛ ጸሎት ኦርቶዶክስ ላይ ተጣብቃችሁ ህዝቡን ግራ ከምታጋቡት ልክ እንደ ተሃድሶ ለይቶላችሁ ከመካከላችን እንድትወጡልን ብቻ ነው
ማሬ ድሮም እኮ በጥፋት መንገድ በተሳሳተው መንገድ ወድ ሲኦል በሚመራው ሰፊው መንገድ ብዙዎች ናቸው የሚሄዱበት፣ በጠባብዋ መንገድ በውነተኛዋ መንገድ የሚሄዱት ግን እጅግ ጥቂቶች ናቸው
በጣም ትክክል ማርያምን
@@seblewongelzeleke-f8l ደብተራ ተብለው የሚጠሩ መርጌቶች አሉ እኛ የምንቃወመው እነሱን ነው። ምክንያቱም 1, አውደነገስት ገልጠው ኮከብ ቆጥረው ስለሚመትቱ2, መልክዓ ሳጥናኤል እየደገሙ መንፈሱን ስለሚዋረሱና ስለሚመትቱ3, መስተፋቅር፣ግርማሞገስ ወዘተ እያሉ ስለሚጠነቁሉ4, ስር ማሽ ቅጠል በጣሽ አጋንንት ጎታች መተተኛ ስለሆኑ።እንቃወማለን።እኛ መጾም፣መጸለይ፣ማስቀደስ፣መቁረብ፣ንስሐ መግባት፣ጸበል መጠመቅ፣በቤታችን የጸሎት ሰርተን አቅራቢያችን ባሉ ቤተክርስቲያኖች የንስሐ አባት ይዘን የሰበካ ጉባኤ አባል ሆነን እየኖርን ነው። እናንተ እነማን ናችሁ እኛን የምትቃወሙ? ልጆቻችንን የአብነት ትምህርት ቤት እንዲሁም የሰንበት ትምህርት ቤት እያስገባን እየተማሩ ነው እኛ ወንጌል እያዳመጥን መዝሙር እያዳመጥን ከጥንቆላ ከመተት ከድብትርና የጸዳ ማንነት በቅድስት ሥላሴ ቸርነት በድንግል ማርያም አማላጅነትና ጥበቃ እስካሁን በቤታችን በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አለን። ምንም አታመጡም ወሬ አውሩ ከዛ ትረጋጋላችሁ መጮህ እንጂ ክርስትናና በተግባር መኖርና መፈጸም አታውቁም።
@@alem7474 እሱ ለልማዳዊ ክርስቲያኖች ነው ንስሐ ለማይገቡ፣ለማይቆርቡ፣በቤታቸው የጸሎት ቦታ የሌላቸው፣ጸበል የማይጠመቁ፣ለእግዚአብሔር ዘወትር በቤታቸው ባለ የጸሎት ቦታ የማይሰግዱ። እኛ ግን አጠገባችን ባሉ ቤተክርስቲያን ሄደን የንስሐ አባት ይዘን ንስሐ ገብተን፣በቤታችን የጸሎት ቦታ ሰርተን፣የአምልኮት ስግደት ለእግዚአብሔር ዘወትር እየሰገድን፣እየጾምን፣እየጸለይን፣እየቆረብን፣ወንጌል እያዳመጥን፣ቤተክርስቲያን እያገለገልን፣ልጆቻችንን ሰንበት ተማሪዎች አደረግን፣የአብነት ተማሪዎች አደረግን ወዘተ። እናንተ ኀሜተኞች ናችሁ ልማዳዊ ክርስቲያን ናችሁ በተግባር አትፈጽሙም የሰዎችን ስም ማጥፋት፣መሳደብ፣ማንቋሸሽ፣ኀሜት መገለጫችሁ ነው እናንተ የዲያብሎስ ልጆች ናችሁ ምክንያቱም ተግባራዊ ክርስትናን የምትጠሉ ስለሆናችሁ። እስኪ ቤትሽን፣ኑሮሽን፣ህይወትሽን ፈትሺ? ንስሐ ገብተሻል?ትቆርቢያለሽ?በቤትሽ ዘወትር ለእግዚአብሔር ትሰግጃለሽ?ውዳሴ ማርያም፣መዝሙረ ዳዊት፣አርጋኖን ትጸልያለሽ? ጸበል ትጠመቂያለሽ? እራስሽን መርምሪ ተግባራዊ ክርስቲያን አያወራም አይተችም ክርስትናን በተግባር ይፈጽመዋል እንጂ።
አባታችን አባ መመህር ግርማ የኛ የዘመናችን የደውል ማንቂ አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ክፉ አይንካብን የደብተራና የጠቋር የጠቋይ መድሀኒት እንቅፍ አሳጣችኋቸው እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሀሰተኞች እና ትእቢቶኞችን እግዚአብሔር ይገስፅልን ያዋርድልን 🤲🤲🤲ሴጣን በመልካም ሰው ላይ እደሚቀና ያለ ነው ተጨረጨሩ እኮ 😂😂😂😂
amen amen
አባታችን መምህር ግርማ እድማቸው ያርዝምልን ፀጋቸው ያርዝምልን በአባታንን የእውነት ክርስታያን ሁነናል ተመስገን ፈጣርበንያምየ ማህበር ቅዱሳን የእውሸት ምስክር አምጥተው ስያናግሩ አመንካቸው ችግር የለውም ግን ኮ መስተወቅያ እየሰራህልን ነው እናመሰግናለን
Memehir edmena Tena yistot መምህር ተስፋዬ አበራ እድሜህ ይርዘም ፣❤🎉❤🎉❤🎉❤
እመኑኝ እነተ ዛሬ ስላባታችን የተናገራችው ነገ ታፍራላችው አባቴ አባ ግርማ እደተወራባቸውም አይኖሩም ነበር ግን ጠላት ያወራል እሳቸው ወደላይ ጠላት ይቃጠላል ገና ገና ምድረመታች ትወጣለህ አባቴ አባግርማ ቁረቡ ፀልዩ ስላሉ እሄሁሉ መጫጫት ምን ይባላላ 😅😅 አድምክር ልምከርህ እስቲ ሁሉን ተውና ሱባይ ግባ አዱ ገዳም ሄደ ማንንም መጠየቅ አይገባህም አምላክ ይገልጥልሀል ቁጭ ብሎ ኢተርኔት ላይ እዲነው እዲ ነው ከማለት ሱባዬ ግባ እውነት ነው እምል ለልጆችህም ጠቅ አቱን ዝብለህ አታውራ የተ ገለጠል ቀን ታለቅሳለህ እመነኝ ልብ ይስጥ ከቻልክ ዝም ይሻላል ወድሜ ትላት መቶ ይሂ ሁሉ ማውራት ጥሩ አይደለም ከመድረሶ ቅጠል መበጠሶ ሆ ሰው ካለመነ ዝም ማንን ገደለ ተከተሉ ኝ አላሉ እሳቸው በስማ እሳቸው ጊዜም የላቸው እናቴ ስታችን ማግኘት ፈልገንም አላገኘናቸውም እኮን የናተን አሉባላት ሊሰሙ ስራ ተው ስብከታቸውን ስው እሚጮሁት ከረበሻችው ስብከት እደሚሰብኩ ታቃላችው ግን ክክክክ አታቁም ጠቆራ በፍፁም ሊሳማችሁም አችልም እረ አደውም ቢዶውን ግን ጨረሳችው ሰምታችው ታቃላችው ?አታቁም አይ አይ አበሻ ወሬ ወሬ ልቦና ይሰጠን አይ አባታችን እዴሜ ይሶጦት ስቱን ከስራቱ ተፈታ ስቱ ፀሎት እማያቀው በሶትምርት ተቀየረ እድሜ ይሶጦት የኔ አባት ሰው መስማት ብቻ እሚፈልገውን እየሰማ ይጮሀል በስማም ጠማማ ትውልድ ትልቅሰው እዴት እደዚ ይዋሻል በሰማም እረ ይቅር ይበላችው
ሊአባታችን ዕድሜ ጤና ይስጥል እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሰዎች ይጠብቅ አባታችን መምህር ግርማ ወንድም🤍🤍🤍😍😍😍😍
amen
amen yeslne
የድንግል ማርያም ልጅ ረጅም እድሜና ጤና ለአባታችን ለመምህር ግርማ ወንድሙ ይስጥልን፡፡
Amen
ረጅም እድሜና ጤና ለአባታችን ለመምህር ግርማ ወንድሙ ይስጥልን፡
ለአባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
አዎ ለአባታችን ቢኒ🙏
መምህር ግርማን በንፁህ ልቦና የተማረና ያስተዋለ ነፍሱን ከዲያብሎስ እና ከርኩሳን መናፍስት እንዴት እራሱንና ቤተሰቡን ማዳን እንዳለበት ይማራል ቅዱስ አማኑኤል ማስተዋሉን ለሁላችንም ያድለን
መምህር ግርማ የምጠለዉ ደዉታራና ጦንቃይ ብቻ ነዉ ዝም ብላችሁ አትልፉ መምህር ፀጋ ጨምሮ ይሰጦት
ewnet nwe👍👍
እውነት ነው
ምን ታረጊው የግርማ መንፈስ ተዋርሶሻላ😂😂😂
ቤተ እምነት አሰርተሽ ስገጂላቸው ። ስለ አንቺ አያገባንም ። እኛ እያልን ያለነው የደብተራ ትርጉም ሳይገባሽ ደብተራ እያልሽ የምታንቋሽሻትን ቤተክርስቲያን እና ኦርቶዶክስን ለቀሽ ከጌታሽ ከግርማ ፣ ከተስፋዬ ከጄሌዎችሽጋ ውጭልን ነው ። በዚህ ሁኔታችሁ መቼም ከምትጠሩት መናፍስት አትላቀቁም መላቀቅም አትፈልጉም ምድረ ጠንቋይ ተንጫጩ
እግዚአብሔር ይመስገን እባታችን መምህር ግርማን ጠብቅልን ቸሩ መድኀኒአለም እግዚአብሔር ለሁላችሁም ልቦና ይስጣችሁ ምንም ማለት አንችልም እኛ ድነናን እግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው እሳቸው ቢጠፉ ሌላ ይነሳን ሰውን አታምልኩ የጌታን ማዳን እመኑ በሰው ላይ አድሩ ስራውን ይሰራን ክብር ለናትና ልጆ አባቶቻችንን ለኛ ነውለን ከጨለማ ወተናን እናተነም ድንግል ማርያም ትርዳችሁ
እውነትም ጠቋር በግልፅ የመምህር ልጆች ምን ማድረግ እንዳለብን ተምረናል አይደል በሉ ወደ ተግባል የሚያምፀው ያምፅ የሚሰማ ይስማ የሚንጫጫ ይንጫንጫ
ጠቋር በገሀድ እግዚኦ ነው አባታችን እድሜወትን ያርዝምልን አጋንት ይንጫጫ በደንብ ጋሽ ቢኒ እባከወት እምፈልጉት ቦታ ሂዱና ተፀበሉ ሰፍሮበወታል ጋዜጠኛ ተብየው ግን በለፈለፍክበት ዋጋ ትከፍላለህ 😢አጋንት ያፋታህን በሳቸው ታመኛሀለህ 😅ወየው ስለማትሆናት ነው የፈታችህ ወይዘሮ ፀሀይ ደግመሽ ተፀበይ ንስሀ ግቢ ካሴቱ ሳይ ይወርኛል አለች እኮ ስላለብሽማ ነው ባፍሽ እየመሰከርሽ ቶሎ ደግሞ ክህደት ገባሽ ይማራችሁ
ጠቋር ምናምን ሰሙን የት ነው ምታመጡት 😂😂
@amanuelasrat799 መምህት ተስፋየ ብለሽ ገጠመኝ አዳምጭ
@@ፅጌማርያም-የ6ቨ ባክሽ አቀዋለው please አንች ተጠንቀቂ እህቴ
@amanuelasrat799 ስለምኑ ልጠንቀቅ እሚስተምርው ስገዱ ንስሀ ግቡ ቅዱስ ቁርባን ውሰዱ ነው እሚል መጀመሪአ እናዳምጥ እውነቱን እንወቅ ከመተቸታችን በፊት
@@ፅጌማርያም-የ6ቨዝክረ ቅዱሳንን ተማሪአባታችን አባ ገብረ ኪዳን ጋር ተማሪ ። እህቴ እውነተኛ አባቶች ራሳቸውን ከመግለጥ ይርቃሉ ተአምር ቁጥር 1,2 እያሉ ቪዲዮ አይሰሩም ። ስለ ክርስቶስ ይሰበካል እንጅ ሰይጣንን አግዝፈው ሚያሳዮንን መከተል ጥሩ አደለም ። ስለ የሚዋጉን አጋንንት ሳይሆን ስለ ፈጣሪ ስናቅ ነው ከፈጣሪ ምንቀርበው
የከሸፈ ድራማ ይልቅ በርቱ እና ስገዱ ፀልዩ አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጠወት ጥላት ማውራቱን ይቀጥል
እግዚአብሔር አምላክ አመሰግነዋለዉ የሰውየው መጫወቻ ስላላረገኝ ።
ቢኒያም አንተግን የት ለመድረስነው እንደህ አወኩ አወኩ አልክ እውነቱን ለመናገር መፆም መፀለይ መስገድ የአምልኮ ሂወት የለላቸው አስመሳይ ሆዳቸው ቦርጫቸው እንዳይጎድል የሚፈልጉ ገዳማት ፀበል ቦታ ሂደው የማያቁ ሰወች ነው የሚቃወማቸው ማሀበረ ቅድሳን እንደሚቃወሟቸው እናቃለን ሁሉም አይደሉም እነዚህ አባቶች እነዚህ መምህራኖቻችን እደነዚህ አይነት የአምልኮ ሂወት የለላቸው ልፍስፍስ ሰወች ወጥተው ቢለፈልፉ ማን ይሰማቸዋል የገባው ትምህርታቸውን ተግባር ላይ አውሎ በመፆም በመፀለይ በመስገድ ቅዱስ ቁርባን በመውሰድ ትክክለኛ የአምልኮት ሂወት እየኖሩ አምላካቸውን ያስደስታሉ ያልገባው ሆዳም ደግሞ ቦርጩን እየሞላ ሚዲያላይ የሐሰት ክስ ሲከስ ይኖራል ወይ አትገቡ ወይአታስገቡ በርላይ ሁናችሁ የሰው እንቅፋት አትሁኑ ሰውን ተውት አታሰናክሉት ይዳንበት ተውት የቀመሰውነው የሚያቀው
አባቴ አቤት ዳቤሎስ ሰው ላይ አድሮ ሲጫጫ አባቴ ምን ያህል አምላክ እደሚወዶት አወኩ አባቴ እርሶ መቼ መስክሩልኝ አሉ ግን ዳቢሎስ ቀና ተጫጫ አባቴ ዳቢሎስ ሲጫጫ አባቴ እርሶ ዝም እዲ ተባልኩ አይሉ አባቴ ቁረቡ ፀልዩ እቤታቹ ቀጥቅጡ ጠላታችውን እወቁ እዚ ተሸኝቶላችው ቤታችው ከተኛችው እጥፍ ሆኖ ይገባል እና ዳቤሎስ እደማይተኛ እሄው እያየን ነው ይቅር የበለጠ አባቴ ታድለው እኔ አምላኬ ምን ያህል እደሚወዶት እዲያውም አሁን ነው ያወኩት አይ ደብተራ ጉዱህ ወጣ አባቴ እዴሚ ይስጦት የኔንም ጨምሮ አባቴ አድ ቀን አምላኬ እዲያገናኘኝ ምኙቴ ነው የኔ አባት እድሜ ይስጦት ለነዚህ አይናቸው ለተጋረደው አማላክ ይግለጥላቸው ጭፍን ጥላቻ በስማም እደው ቆይ ሰው ጆሮ ያለው አይሰማም አይ ዳቢሎስ አይጠቋር የስራህን ይስጥህ
amen diyabilosen asensabachwe yesrawne yestwe
አባት የምትሉትን እንኩዋን የማታውቁ ልበ ስውራን፣ መንፈስን ሁሉ መርምሩ እባካችሁ
ተባረኪ የኔም ሀሳብ ነው❤
መምህር ግርማን ለረጅም አመት በጉባኤቸው ተከታትያለሁ ትምህርትም የጠላትን ሴራም አውቄአለሁ ወደ እግዚአብሔር መንገድ ተመልሻለሁ እና እኔ ምስክር ነኝ።ስለዚህ ምን አርጉ ነው ምትሏቸው ህዝቡ በአጋንንት አሽክላ ሲሰቃይ ለምን ህዝቡን አታጽናኑም አታግዙም አይዟችሁ አትሉም ጠንቋዩ መታቹ ሲጋለጥ ለምን ተናደዳችሁ መረዳት ከፈለጋችሁ ደግሞ ወደ ህመምተኛው ተጠግታችሁ ጠይቁ
እግዚአብሔር ይባርካቸው። ብዙ ሰዎችን ለስጋወደሙ አብቅተዋል። ፅሎት እንዴት እንደሚፅለይ አሳውቀውናል።የትኝው መምሕር ነው ።ያስተማረን
መምህር ግርማ እድሜ ይስጣቸዉ❤❤❤❤❤❤
ቤተ ክርስትያን ባስቀመጠችልን ቀኖና ነዉ ምንመራዉ የአጋንንት ምስክር ሚፈልጉትን አንከተልም ወንድማችን ቢንያም ሽታዬ ትክክል ነህ በዚሁ ቀጥልበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤
መቼም እግዝየብሕር ጠብቆን እንጂ የዛሬ 20 አመት ነው የማውቃቸው ግን አንድም ቀን ተከትያቸው አላውቅም ያላችሁበት ደብር ብትጠመቁ ትድናላችሁ ማመን ብቻ ነው አንብቡ ፀልዩ
እውነት ነው የሳቸው ተከታዮች በብዛት ጠንቋይ ቤት ይሰግዱ የነበሩ በተሰቦቻቸው በባእድ እምነት የተተበተቡ ናቸው ለዛ ነው ትንሽ የተቃውሞ አስተያየት ሲጻፍ የሚያመልኩትን ሴትን ስም እየጠሩ ይሄ አለባችሁ እያሉ የሚጽፉት እግዚአብሔር አምላክ ልክ እንደ ተሃድሶ ከመካከላችን ነቅሎ ያውጣልን ።
እኔም እንደዛው፣ እኛጋ ያለው መንፈስ እሱጋ ያለውን ውሸተኛ መንፈስ እንድናቀው ረድቶናል ብዬ ነው የማምነው፣ ፊታቸው ላይ አይናቸው ላይ ሁኔታቸው ላይ ቃላቶቻቸው ላይ ሁሉ ይነበባል፣ እንዴት የሚከተልዋቸው ሊያነቡት እንዴት እንደማይችሉ ይገርመኛል
@@alem7474ኧረ ስነስርዓት ይኑረን!! የግድ በራሳችሁ ላይ ካልደረሰ የሰው ችግርና በሽታ አይገባችሁም?? መምህር ግርማን ከቀሲስ ሄኖክ ነጥለው ለምን የሚቃወሟቸው ይመስላችኃል?? ለምን አትረጋጉም?? እግዚአብሔር ይቅር ይበለን!!! ምን አለ ረጋ ብለን ለማስተዋል ብንሞክር!!!!
@hailemariamtamirat3125 ጥፋ ከዚህ መሀይም፣
ቢኒያም እራሰክን መርምር በእውነት በጤናክ አይደለም እግዚኦ እውነት ነው ምልክ እኔ የመ/ር ግርማ ተከታይ አይደለውም የቃሉ እንጂ ከፍተኛ ጠላት ነግሶል በላይክ እባክክ አይናቹን ግለጡ ያሳዝና እግዚአብሔር እያሳያቹ ነው እናንተ ግን ቅን ለማየት አልወደዳቹም መ/ር ግርማ አብ በሳቸው አድረ እየሰራ ነው ጠቋዩ ደብተራው እየተንጫጫ ነው ያሳዝናል
የነዚህ ባልና ሚስት ታሪክ ያስለቅሳል፣ በፍቅር መሀል በትዳር መሀል የሚገባ ሁሉ እግዚአብሔር ይፍረድበት😢😢😢
አሁንም እንመሰክራለን መምህር ግርማ እውነተኛ አባት ናቸው ያስተማሩን የተግባር ክርስትናን ነው ያስተማሩን መፆም መፀለይ መስገድ ቅዱስ ቁርባን መቀበልን ነው ይሄንን የሚያደርግ ክርስቲያን በቁጥር ነው ራሳችሁን ፈትሹ
ለአባቶቻችን እረጂም እድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን💜💜 ውሸታሙ ያውራ
ቢኒ መጋቢ ምትኩ አበራን እባክህ ጋብዛቸው፣ ቲክ ቶክ ላይም ቢሆን ገብቼ ስለ እሳቸው ልመሰክር እወዳለሁ፣ ድንቅ መምህር ናቸው፣ ለሃይማኖታቸው ያላቸው ቅናትና ፍቅር፣ ያስቀናል፣ ከወጣትነታቸው እስከ አሁን የማይቀየሩ፣ በጣም የምወዳቸው አባት ናቸው፣
ፖስተር ቢንያም ወደ እናት ቤተ ክርስትያን ተመልሻለው ያለው ለተእልኮ ነው ኦርተዶክሳውያን ጉዳዩን በስውር እያስፈፀመ ነው መምህር ግርማን ማንም ሰው ለመንቀፍ ሞራሉና አውቀቱ የለውም በሳቸው ትምህርት የተለወጠ ቤት ይቁጠረው
ልፋ ቢላችሁ ነው። የኔ አሩሲ ሄደን ብናጓራ ኖር አንድም ነገር ትንፍሽ አትሉም ነበር።
ስትጠመቁ ያለያያችሁ አባታችን መምህር ግርማ ሳይሆኑ በመጀመሪያ በአለማዊ ህይወት አስተብትባችሁ ስለተጋባችሁ ነው 😂😂😂አውሩ የፈለጋችሁትን እነሱ እግዚአብሔር የሰጣቸውን ፀጋ ማንም አይቀማቸውም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ መምህሮቻችን 🤲🤲🤲
ማሚቱ ቂሎ፡ አቶ ግርማ አገልግሎት እየሰጡ ነው ብለሽ በደንብ ተጠግረዪ፡ ለመሸጥ የማይፈቀደውን መቁጠሪያም ስለሚሸጡ ግዢያቸው፡፡
ተውአቸው ዳቢሎስ መንጫጫት አመሉ ስራውም ነው።
ጥያቄ የሆነብኝ ነገር እነ መምህር ተስፋዬ እና አባ መምህር ግርማ ወንድሙ ለምንድን ነው ያላሰቡትን ነገር የምትጨኑ አንስታችሁ እነሱ አይፈልጉትም ነገር ነገር ግን ዝም ብላችሁ ከምዘባርቁ ትምህርቱን ገብታችሁ ስሙ በህይወት ኑሩበት መድረ ዘባራቂ
ጎበዝ ማነው ግን ደብተራን እና ጠንቆይን ደፍሮ በአውደ ምህረት የተቃወመ እስኪ ንገሩኝ?
የግርማ ፈውስ እኮ እንደ ናይጄሪያው ቲቪ ጀሽዋ ለካሜራ ዳኑ ይባላል፣ በሁዋላ ይብሳል ወይ ይመለስል፣ መጨረሻው እንደ ነይጄሪያው ጀሽዋ ነው የሚሆነው፣ እግዚአብሔር ይፈርዳል
መጋቢ ሀይማኖት ታሳፍራለህ ስለምታውቃቸዉ ደብተራ እሰኪ አውራ ህዝቡ ነቅቶባቹኃል ለአባታችን መምህር ግርማ ረጅም እድሜ
ፖስተረ ቢኒ የቅናት መፈስ አለብህ
ኧረ መምህር ግርማ የእግዚአብሔር ፀጋ የበዛላቸው ሰው ናቸው:: ቢኒ ማስተዋል ያለብህ ነገር ብዙ መተተኞች ቤተክርስቲያን ውስጥ ተሰግስገው እንዳሉ ነው:: አብሾ የጠጣው ሁሉ ነው መምህር ግርማ ላይ አፉን የሚከፍተው:: ቢኒ ስለመናፍስት አሰራር ለማወቅ ፁም ፀልይ ስገድ!! በሩን ዘግቶ ጨሌ እያመለከ በጎን መምህር ግርማን የሚሳደብ::
የመምህር ግርማ ልጅ በሳቸው መተካት ጥያቄ ፈጥብኛል እግዚአብሔር ይሁነን
አባታችንን እረጅም እድሜ ይስጥልን
ደብተራ ድፍረትህን አይቶ መጠቀሚያ ላደረገህ ቢኒያም አይጠቅምህም ቆም ብለህ አስብ ፁሙ የሚል ፀልዩ የሚል ቁረቡ የሚል ጠንቋይ ካለ እስኪ ይሄ ነው በለንና እውነቱን እንወቅ
ቤተሰቦችሽ ባእድ አምልኮ ሲያመልኩ ጸበል ተጠመቁ ሚካኤልን ገብርኤልን ደግሱ ይል የለ እንዴ ? ክርስትያንን ለማጥመድ ክርስትያን መስሎ ሊመጣም ይችላል ። ሴጣን አፎምያን ለማጥመድ ቅዱስ ሚካኤል ነኝ ብሎ መቷል ። እኛ ህዝበ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያናችን ይሄ የኔ ስርአት አይደለም ካለች አይደለም ነው ይሄን ነው የምናምነው ከቻላችሁ በስማቸው ቤተእምነት አሰሩላቸው እና እዛ ተሰብሰቡልን
ማህበረ ቅዱሳን እንዲሁም ቤተክርስቲያን በግልፅ ያለውን ነገር ለምዕመኑ ለምን አያስተምርም ህዝበ እኮ የዋህ እውነትን ነው የሚፈልግ እና ባካችሁ በግልፅ ስለ አገልግሎት ጥርት ፅድት ባለ ትምህርት አስተምሩን ህዝቡ ተጭበረበረ ብሎ እርስ በርስ ከመቧጨቅ አስተምሩን❤
አባ ገ/ኪዳን የቤተክርስትያናችን የ፬ቱ መፃህፍት መምህር ናቸው።
ወደ ድሮ ማንነትሽ ትዳርሽ ቤተሰብሽ ሰላምሽ፣ የድሮ ክርስትናሽ፣ እግዚአብሔር ይመልስልሽ፣ እግዚአብሔር ቸር ነው፣ የጠላትን ፍላፃ ይስበርልሽ
እረ በስመአብ ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ እራሳችሁ ሄዳችሁ እራሳችሁ ስም ታጠፋላችሁ ካልተሰካ ሌላ የሚሳካላችሁን መፈለግ ነው ለመዳን የሚፈልጉትን አታደናቅፉ
Tekekl
የእነዚህ አጥማቂዎች የሚያወገዛቸው ቢንያም ብቻ አይደለም ሁሉም የቤተክርስቲያን አገልጋዬች ጭምር ነው በርተ ቢንነም
ለአባታችን እድሜና ጤና
ይሄ ፊልም ከዓመታት በፊት እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን እንዳያገለግሉ ለማድረግ የተሰራ የከሸፈ ድራማ ነው።
እሺ እነሱን በምትጠይቁት ጉዳ ይ አይመለከተኝም ግን ጥያቄዬ ካህን ሆኖ ስልጣን ኖሮት የተማረና ቀለም የቆጠረ የሚሰራው ስተትስ እንደዚህ ለምን አይሞገትም
አበው ምን ይላሉ መሰለ ቢኒ ከመሀይም ጋር አትጣላ ደጋፊው ብዙ ነው አየህ የሀሰተኛው አጥማቂ ግርማ ተከታዮች እንዴት እንደሚጫጩ
😂
መቼም አይሰሙም በዚህ ሰው የደነዘዙ ሰዎች መቼምአይሰሙም እውነቱ ግን ይሄ ነው ሰውዬው ነጋዴ ነው
ፓስተር ብናም 🤔አንተ ስዓት ረዳ የሌላ አታዎራ😢ልብ አጣን 🙏ልባቺን መልስልን 🙏አባክ መዳናለም 😢😢🇪🇹💔🕯️🇪🇹💔🕯️🇪🇹💔🕯️😢😢😢
እናንተ ሁላችሁም መምህር ግርማ ጋር ቅረቡ እስኪ ሁልሽም ቅዘን በቅዘን ...... ምክንያቱም ውስታችሁ ቅንነት ስለሌለ
እስቲ ልብ ካለህ በየቤተክርስቲያኑ ስለተሰገሰጉ ደብተራዎች መሪ ጌታ ነን እያሉ ለስንፍተ ወሲብ ለገበያ ለግርማ ሞገስ ስለሚሉት ሰዎች ካንተ ማብራሪያ እንፍልጋለን
ይታወቃል ብዙ እንዳሉ ይሄ ሰው ግን ተዋቂ ስለሆነ ነው ።
ከንግግራችሁ እንደተረዳሁት ከፍተኛ የሆነ ምቀኝነት አለባችሁ እንጂ የመምህር ፀጋ ከላይ የተሰጣቸው ነው።
anchi alewkshem yesfre leje nate mestfaker argshebet yesfre sew hulu yawekale seteyki eyalkeshe awo adergiyalhu yekerta eyalese egru sere setwedki alenberme ene atgbachu alenberkume?
እግዛብሔር ያበርታህ ቤተክርስቲያን ማህበረ ቅዱሳን እንዲሁም ሊሎችንም አሳስቦቸው ይህ ምስኪን ሕዝብ እረኛ የለውም ጠባቂ ይፈልጋል::
egziabiher idmena tena yistlin lamamirachin
ልጁ ያስጨነቀው የገንዘብ ነገር ነው የዞረበት ዶክመንተሪ ነው ፓፓሱ እራሱ ደብዳቤውን እንደማያውቁት ተናግረዋል
መጀመሪያ ለምን ነበር አባታችን ጋር የሄደው????
❤❤❤❤❤ የኔ አባት ❤❤❤❤❤❤❤ እገዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤
.yene ayinetun sewu chigire yemayireda sewu fikire eyesus litibal ayigebahim .....bezufanu lay yalewu eysus firdun yisitih ....yesewun wusitawi chigir yemyireda ewunet ke sillassie wegen ayidelem
Anamesegnalen fekre eyesus
Besubaye xeliyou egizabher haqun egigelixlachu midya metachu kemelefilef yena geta beqali bekalikulet yemisera aydelem xibebi yegodelewu kale yixeliy yalen geta
ያሳዝናል አዘጋጁ እአራሱ ያምሐል እስኪ አንተ ግዛ እና አጥምቅ ዝም ማለት የተሻለ ነዉ።
Regem edimi lemmher girma❤❤❤
ግንውሸት ምንይጠቅማችሆ የዲብሎስ ፈርስ ሆናችሆል እግዚብሔር ልቦና ይስጣችሁ የሰው መዳን እዲህ ያገበግባል😢
ምዕመናን ሆይ አቶ ግርማ መምህር or ቄስ አይደሉም፡ እያገለገሉ ሳይሆን እየነገዱ ስለሆነ እባካችሁ እንጠንቀቅ! ቅዱሳን የምንላቸው አባቶቻችን በሙስና እና በአሻጥር የተከፋፈሉብን፡ ቤተ ክህነታችን እንዲህ እየታመሰ፡ አባቶቻችን በባለ ጊዜ ግፈኞች እየታረዱብን፡ እኛ እየተሳደድን.... በብዙ ታመን ሀዘናችን በዝቷል፡፡ ይህ ሳያንሰን እኛ ግን ምልክት ፈላጊዎች እየሆንን ትንቢት መፈጸሚያ ሆነናል፡፡
ምንድነው ምነግዱት ቆይ??
አረ ንቁ ተዉ ሴጣን እየተዋጋን ነው እሺእስቲ መምህር ግርማን ተዉ እና እራሳችሁ ፈትሹ እናም ዝም ብላችሁ ሚድያ ላይ የህዝብን ጆሮ ከምታዶኖቁሩ ሄዳችሁ ምነግዱትን ብግልፅ እኛ ጋ እንዲደርስ አርጋችሁ ኢንተርቪው አድርጋችሁ አቅርቡ አለበለዝያ እንቅፋት አትሁኑ ምንም ተጨባጭ ነገር ሳትይዙ ነጋዴ ነው ምናምን አይደብርም 🤭shame on you no body can't believe you አትድከም የ ሁለት ዓለም ሰዎች ናችሁ እናንተ 😔😔😔
በዚህ ሰው ላይ ያለህ መንፈስ እግዚአብሔር ይገፅፅህህህ#መምህር ግርማ እንደማቱሳላ እድሜዎት ይርዛም ሰው ይዳን አሜን ጠላት እርርርርር ድብንንንንን ይላል ሰው ይድናል
እግዚአብሔር እውነትን ይግለፅልን በጣም ከባድ ነገር ነው😢
@TsigeTeklu-v8m እህታለም፡ ከውጪ የሚመጣብን ፈተና አንሶን እርስ በርሳችን በማይረባ ሀሳብ (issue) መከራከር አይጠቅመንም፡፡ የንግድ ሱቃቸውን 22 ማዞሪያ ጌታሁን በሻህ ህንጻ አካባቢ ሄዶ ማየት እና መታዘብ ይቻላል፡ መቁጠሪያን ማንኛውም ወጣት መያዝ ይችላል? እሳቸው ጋ ከሄድሽ "መቁጠሪያ...ይሄ...ይሄ...ይሄ ነገር ያስፈልግሻልና ሊኖርሽ ይገባል" ስለዚህ አዚህ ሱቅ ሄደሽ ግዢ ይሉሻል፡፡ አሜሪካ እየሄዱ ከዛ ምልክት ፈላጊ ገብስ ዲያስፖራ የሚሰበስቡትና ዶላር ማየትና መታዘብ ይቻላል፡ even ትንንሽ ዶላር ሲሰጧቸውኮ "No no እሱን አስራት አስገቢው አስራት አስገቢው" ይሉሻል እን ጂ አይቀበሉሽም፡ ወገኖቼ ምልክት ፈላጊዎች ሆነን በዛው እንዳንወሰድ እባካችሁ እንንቃ፡ ቆም እያልን እንመርምር! እስኪ ቤተክህነችን ውስጥ እየሆነ ያለው ሌብነት እና ሻጥር ለውጪዎቹ ሀሜት ዳርጎናል፡ እሱ በጣም እያስጨነቀን ነውና እባካችሁ በጸሎት እንበርታ፡፡
አይይይ ዳቢሎስ በምንም በምንም ብትመጣ አታሸንፍም የተሸነፍክ የተዋረድክ ነህ አሁንም ትዋረዳለህ #አከተመ
ከድሮም ጀሞሮ ስቃወም ነበሩኩ በርታ ወንድማችን ቢንዬ
awerthe mothale kotetam debetra
@ማህደር-ደ2ሰ ደብተራ ትርጉሙን አታውቀውም ።።።። የሰው አምላኪ
Le memhr girma wendimu ❤❤❤
Wushetam ! Kedada ...
ቢኒ በርታ እንዳትለቅ
Getamiko bebexa gize huluminewu yeteqawemut wedeheros mengist asalafu sexuti getami herosin yelefird taserinalehi bilo xeyeqewu ene aydelehum ageligayechunewu yasaseru aluti memhirn hedachu betitina xeyiqachewu midya wetachu kefelefulef ??
በጣም የሚገረመኝ ምን እደሁ ታቃላቺሁ አታቁም ልቦና ይስጣቺሁ ቀድማቺን ቢኔያም ሰለመጣህ ደስ ብሎናል ግን ብዚ መማረ ያለብህእያለ
ወይ ቀናት ልቦና ይስጣችሁ
አይ ዘመን ስንቱን አስመሳይና ከሳሽ ወንበሩንና ማሚዲያውን ተቆጣጥሮ አሳየን።ውሸት በውሸት ላይ ቢከመር እውነትን አይሸፍኗትም።ምስክር ተብየዎች ድሮስ ከጨለማው ገዢጋ ህብረት ፈጥሮ እየተኖረ ሰላም ሊገኝ ይችላልዴ።
እግዚኦ እውር የሆነ ዘመንና ትውልድ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ።
unsubscribed bini chaw
ህዝቡ ደንቁሯል ቢነገር አይሰማም እግዚአብሄር ከንደዚህ አይነት መከራ ይሰውረን
እርእ እባካችሁ እፈሩእ እንደዚህ ደብተራን ብትቃወሙ አታሰቁኜ
አይ ቢኒ አታላዩ
ለሌላነገርእንዲህቢትበረቱደሲትሉነበር
Araa tinishii ifaru abatachin likii bahoni ikani banate aymaramarum betekirstanachini higii alatii istii idazii dabtara layii tamakakaruu yetayazachuu nachu igzaber yimarachuu Lele minim linil achilim
mahibere kidusan yakerebuw be ttati yemikoteru nachewu be memihire girma mikinyat christosin awukenewal korbenalim fikire eyesus yene hiwete be setan mikiyat mekera dersobignal ene ewukewalewu ante yenen chigir atawukim bezu sewoch azinewal enem awukeh newu hone bileh.........yene ayinetun sewu chigire yemayida sewu fikire eyesus litibal ayigebahim .....bezufanu lay yalewu eysus firdun yisitih ....yesewun wusitawi chigir yemyireda ewunet ke sillassie wegen ayidelem ........hone bilh kehone gin chigire mitifetirewu semaetu giyorgis yifiredibih.mahibere kidusan yakerebuw be ttati yemikoteru nachewu be memihire girma mikinyat christosin awukenewal korbenalim fikire eyesus ene hiwete be setan mikiyat mekera dersobignal ene ewukewalewu ante yenen chigir atawukim bezu sewoch azinewal enem awukeh newu hone bileh.........yene ayinetun sewu chigire yemayida sewu fikire eyesus litibal ayigebahim .....bezufanu lay yalewu eysus firdun yisitih ....yesewun wusitawi chigir yemyireda ewunet ke sillassie wegen ayidelem ........hone bilh kehone gin chigire mitifetirewu semaetu giyorgis yifiredibih.
ቢኒያም Tequar
Kenate akatelehe ende yesachewen tsege kegzabher kaltestehe bekere atagegewe.
Abatachene beante seme ayeteroom
😢😢😢
ቆይ የሰው መዳን ደስእ አይላችሁም ???
በትክክል የሜለፈለፈው እና ቪዶው ይለያያል
eyesus kirstos beferasawuyan hizbun yemiyasit newu tebilo behulum wegen texelito besubayena bexeloti egizabher xeyqu
ቪዲዮው ክፍል ስንት ነው ካወከው ንገረኝ
አንደበትሽን ይዝጋዉ በገንዘብ ተገዝተሸ አባታችንን እንደዚህ ስማቸዉን እንዳጠፋሸ ንሥሀ ግቢ
ታሰረውእንደነበረ ተረሳ እንዴ😂😂😂😂😂😂
Anet tkor yebet kiray birr almolalehm
36.00 selaby nashe yalchew salab 100%
እርፖት 👹👹👹
ወንድማችን ቢንያም ሽታዬ ትክክል ነህ በዚሁ ቀጥልበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤
ምድረ ደንቆሮ
😂😂😂😂
አጥማቂ ግርማ shame on you mhibere ..................ayibalim ........nisiha gibu..............libachihu ende dingaye yettetere
Disgusting, painful to hear such lies. Yemotech
👹👹👹
ለአባታችን ለመምህር ግርማና ለመምህር ተስፋዬ አበራ እንዲሁም በእግዚአብሔር መንፈስ ለሚመሩ አባቶች እድሜና ጤና ይስጣቸው።
ምንም አታመጡም የመምህር ግርማ ትምህርት መቼም ቢሆን አይቆምም ከምታስቡት በሚሊዮን እጥፍ በላይ ብዙ ነን❤ እግዚአብሔር ይመስገን ለደብተራ ቦታ የለንም እኛ የቤተክርስቲያን ልጆች በመጤ ሰዎችና በደብተራዎች አንጨነቅም ምክንያቱም መሰረታችን ቅዱስ ቁርባን ነው። ቢኒ የሆነ ጊዜ ላይ እያለቀስክ ይቅርታ መጠየቅህ አይቀርም ምክንያቱም ምንም ሳታውቅ ብዙ ስህተትና ኀሜት እያናፈስክ ነው። ትልቁ ችግርህ ጆሮህ ሳይሆን ማገናዘብ አለመቻልህ ነው በጠቋር ተይዘሃል ጸበል ግባ ጹም ጸልይ ስገድ አለበለዚያ ፍፃሜክ አያምርም
ደብተራ ማለት ድንኳን ማለት ነው ሳይገባሽ ይሄን ቃል ለስድብ አትጠቀሚው ። እናንተ የምትከተሏቸው በሙሉ ከመንፈስ ጋር ቁርኝት ስላላቸው እነሱን የነካ ወይም የተናገረ ደብተራ ነው አዎ ነን ደብተራ ነን የእመቤታችን ተከታዮች እማቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ደብተራ ወይም ድንኳን ነሽ ተብላለች የሷ ልጆች ነን ። ሌላው የናተን ሰው የነካ ጠቋር አለብህ ምን አለብህ እያላችሁ እርኩስ መናፍስትን ትጠራላችሁ በዛ ውስጥ ስላላችሁ እናንተ በምድራችን ላይ የዘራችሁት እርኩስ መንፈስ ነው ምድራችንን እያስጨነቀ ያለው ምክንያቱም እናንተም ቤተሰባችሁም የምታመልኩት ያንን ስለነበር ሰው ሁሉ ያ ክፉ መንፈስ ያለበት ይመስላችሁዋል እኛ አለምን በደሙ ያዳነ የክርስቶስ ልጆች ነን ። አሁን የኛ ጸሎት ኦርቶዶክስ ላይ ተጣብቃችሁ ህዝቡን ግራ ከምታጋቡት ልክ እንደ ተሃድሶ ለይቶላችሁ ከመካከላችን እንድትወጡልን ብቻ ነው
ማሬ ድሮም እኮ በጥፋት መንገድ በተሳሳተው መንገድ ወድ ሲኦል በሚመራው ሰፊው መንገድ ብዙዎች ናቸው የሚሄዱበት፣ በጠባብዋ መንገድ በውነተኛዋ መንገድ የሚሄዱት ግን እጅግ ጥቂቶች ናቸው
በጣም ትክክል ማርያምን
@@seblewongelzeleke-f8l ደብተራ ተብለው የሚጠሩ መርጌቶች አሉ እኛ የምንቃወመው እነሱን ነው። ምክንያቱም
1, አውደነገስት ገልጠው ኮከብ ቆጥረው ስለሚመትቱ
2, መልክዓ ሳጥናኤል እየደገሙ መንፈሱን ስለሚዋረሱና ስለሚመትቱ
3, መስተፋቅር፣ግርማሞገስ ወዘተ እያሉ ስለሚጠነቁሉ
4, ስር ማሽ ቅጠል በጣሽ አጋንንት ጎታች መተተኛ ስለሆኑ።
እንቃወማለን።
እኛ መጾም፣መጸለይ፣ማስቀደስ፣መቁረብ፣ንስሐ መግባት፣ጸበል መጠመቅ፣በቤታችን የጸሎት ሰርተን አቅራቢያችን ባሉ ቤተክርስቲያኖች የንስሐ አባት ይዘን የሰበካ ጉባኤ አባል ሆነን እየኖርን ነው። እናንተ እነማን ናችሁ እኛን የምትቃወሙ? ልጆቻችንን የአብነት ትምህርት ቤት እንዲሁም የሰንበት ትምህርት ቤት እያስገባን እየተማሩ ነው እኛ ወንጌል እያዳመጥን መዝሙር እያዳመጥን ከጥንቆላ ከመተት ከድብትርና የጸዳ ማንነት በቅድስት ሥላሴ ቸርነት በድንግል ማርያም አማላጅነትና ጥበቃ እስካሁን በቤታችን በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አለን። ምንም አታመጡም ወሬ አውሩ ከዛ ትረጋጋላችሁ መጮህ እንጂ ክርስትናና በተግባር መኖርና መፈጸም አታውቁም።
@@alem7474 እሱ ለልማዳዊ ክርስቲያኖች ነው ንስሐ ለማይገቡ፣ለማይቆርቡ፣በቤታቸው የጸሎት ቦታ የሌላቸው፣ጸበል የማይጠመቁ፣ለእግዚአብሔር ዘወትር በቤታቸው ባለ የጸሎት ቦታ የማይሰግዱ። እኛ ግን አጠገባችን ባሉ ቤተክርስቲያን ሄደን የንስሐ አባት ይዘን ንስሐ ገብተን፣በቤታችን የጸሎት ቦታ ሰርተን፣የአምልኮት ስግደት ለእግዚአብሔር ዘወትር እየሰገድን፣እየጾምን፣እየጸለይን፣እየቆረብን፣ወንጌል እያዳመጥን፣ቤተክርስቲያን እያገለገልን፣ልጆቻችንን ሰንበት ተማሪዎች አደረግን፣የአብነት ተማሪዎች አደረግን ወዘተ። እናንተ ኀሜተኞች ናችሁ ልማዳዊ ክርስቲያን ናችሁ በተግባር አትፈጽሙም የሰዎችን ስም ማጥፋት፣መሳደብ፣ማንቋሸሽ፣ኀሜት መገለጫችሁ ነው እናንተ የዲያብሎስ ልጆች ናችሁ ምክንያቱም ተግባራዊ ክርስትናን የምትጠሉ ስለሆናችሁ። እስኪ ቤትሽን፣ኑሮሽን፣ህይወትሽን ፈትሺ? ንስሐ ገብተሻል?ትቆርቢያለሽ?በቤትሽ ዘወትር ለእግዚአብሔር ትሰግጃለሽ?ውዳሴ ማርያም፣መዝሙረ ዳዊት፣አርጋኖን ትጸልያለሽ? ጸበል ትጠመቂያለሽ? እራስሽን መርምሪ ተግባራዊ ክርስቲያን አያወራም አይተችም ክርስትናን በተግባር ይፈጽመዋል እንጂ።
አባታችን አባ መመህር ግርማ የኛ የዘመናችን የደውል ማንቂ አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ክፉ አይንካብን የደብተራና የጠቋር የጠቋይ መድሀኒት እንቅፍ አሳጣችኋቸው እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሀሰተኞች እና ትእቢቶኞችን እግዚአብሔር ይገስፅልን ያዋርድልን 🤲🤲🤲ሴጣን በመልካም ሰው ላይ እደሚቀና ያለ ነው ተጨረጨሩ እኮ 😂😂😂😂
amen amen
አባታችን መምህር ግርማ እድማቸው ያርዝምልን ፀጋቸው ያርዝምልን በአባታንን የእውነት ክርስታያን ሁነናል ተመስገን ፈጣር
በንያምየ ማህበር ቅዱሳን የእውሸት ምስክር አምጥተው ስያናግሩ አመንካቸው ችግር የለውም ግን ኮ መስተወቅያ እየሰራህልን ነው እናመሰግናለን
Memehir edmena Tena yistot መምህር ተስፋዬ አበራ እድሜህ ይርዘም ፣❤🎉❤🎉❤🎉❤
እመኑኝ እነተ ዛሬ ስላባታችን የተናገራችው ነገ ታፍራላችው አባቴ አባ ግርማ እደተወራባቸውም አይኖሩም ነበር ግን ጠላት ያወራል እሳቸው ወደላይ ጠላት ይቃጠላል ገና ገና ምድረመታች ትወጣለህ አባቴ አባግርማ ቁረቡ ፀልዩ ስላሉ እሄሁሉ መጫጫት ምን ይባላላ 😅😅 አድምክር ልምከርህ እስቲ ሁሉን ተውና ሱባይ ግባ አዱ ገዳም ሄደ ማንንም መጠየቅ አይገባህም አምላክ ይገልጥልሀል ቁጭ ብሎ ኢተርኔት ላይ እዲነው እዲ ነው ከማለት ሱባዬ ግባ እውነት ነው እምል ለልጆችህም ጠቅ አቱን ዝብለህ አታውራ የተ ገለጠል ቀን ታለቅሳለህ እመነኝ ልብ ይስጥ ከቻልክ ዝም ይሻላል ወድሜ ትላት መቶ ይሂ ሁሉ ማውራት ጥሩ አይደለም ከመድረሶ ቅጠል መበጠሶ ሆ ሰው ካለመነ ዝም ማንን ገደለ ተከተሉ ኝ አላሉ እሳቸው በስማ እሳቸው ጊዜም የላቸው እናቴ ስታችን ማግኘት ፈልገንም አላገኘናቸውም እኮን የናተን አሉባላት ሊሰሙ ስራ ተው ስብከታቸውን ስው እሚጮሁት ከረበሻችው ስብከት እደሚሰብኩ ታቃላችው ግን ክክክክ አታቁም ጠቆራ በፍፁም ሊሳማችሁም አችልም እረ አደውም ቢዶውን ግን ጨረሳችው ሰምታችው ታቃላችው ?አታቁም አይ አይ አበሻ ወሬ ወሬ ልቦና ይሰጠን አይ አባታችን እዴሜ ይሶጦት ስቱን ከስራቱ ተፈታ ስቱ ፀሎት እማያቀው በሶትምርት ተቀየረ እድሜ ይሶጦት የኔ አባት ሰው መስማት ብቻ እሚፈልገውን እየሰማ ይጮሀል በስማም ጠማማ ትውልድ ትልቅሰው እዴት እደዚ ይዋሻል በሰማም እረ ይቅር ይበላችው
ሊአባታችን ዕድሜ ጤና ይስጥል እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሰዎች ይጠብቅ አባታችን መምህር ግርማ ወንድም🤍🤍🤍😍😍😍😍
amen
amen yeslne
የድንግል ማርያም ልጅ ረጅም እድሜና ጤና ለአባታችን ለመምህር ግርማ ወንድሙ ይስጥልን፡፡
Amen
ረጅም እድሜና ጤና ለአባታችን ለመምህር ግርማ ወንድሙ ይስጥልን፡
ለአባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
አዎ ለአባታችን ቢኒ🙏
መምህር ግርማን በንፁህ ልቦና የተማረና ያስተዋለ ነፍሱን ከዲያብሎስ እና ከርኩሳን መናፍስት እንዴት እራሱንና ቤተሰቡን ማዳን እንዳለበት ይማራል ቅዱስ አማኑኤል ማስተዋሉን ለሁላችንም ያድለን
መምህር ግርማ የምጠለዉ ደዉታራና ጦንቃይ ብቻ ነዉ ዝም ብላችሁ አትልፉ መምህር ፀጋ ጨምሮ ይሰጦት
ewnet nwe👍👍
እውነት ነው
ምን ታረጊው የግርማ መንፈስ ተዋርሶሻላ😂😂😂
ቤተ እምነት አሰርተሽ ስገጂላቸው ። ስለ አንቺ አያገባንም ። እኛ እያልን ያለነው የደብተራ ትርጉም ሳይገባሽ ደብተራ እያልሽ የምታንቋሽሻትን ቤተክርስቲያን እና ኦርቶዶክስን ለቀሽ ከጌታሽ ከግርማ ፣ ከተስፋዬ ከጄሌዎችሽጋ ውጭልን ነው ። በዚህ ሁኔታችሁ መቼም ከምትጠሩት መናፍስት አትላቀቁም መላቀቅም አትፈልጉም ምድረ ጠንቋይ ተንጫጩ
Amen
እግዚአብሔር ይመስገን እባታችን መምህር ግርማን ጠብቅልን ቸሩ መድኀኒአለም እግዚአብሔር ለሁላችሁም ልቦና ይስጣችሁ ምንም ማለት አንችልም እኛ ድነናን እግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው እሳቸው ቢጠፉ ሌላ ይነሳን ሰውን አታምልኩ የጌታን ማዳን እመኑ በሰው ላይ አድሩ ስራውን ይሰራን ክብር ለናትና ልጆ አባቶቻችንን ለኛ ነውለን ከጨለማ ወተናን እናተነም ድንግል ማርያም ትርዳችሁ
እውነትም ጠቋር በግልፅ የመምህር ልጆች ምን ማድረግ እንዳለብን ተምረናል አይደል በሉ ወደ ተግባል የሚያምፀው ያምፅ የሚሰማ ይስማ የሚንጫጫ ይንጫንጫ
ጠቋር በገሀድ እግዚኦ ነው አባታችን እድሜወትን ያርዝምልን አጋንት ይንጫጫ በደንብ ጋሽ ቢኒ እባከወት እምፈልጉት ቦታ ሂዱና ተፀበሉ ሰፍሮበወታል ጋዜጠኛ ተብየው ግን በለፈለፍክበት ዋጋ ትከፍላለህ 😢አጋንት ያፋታህን በሳቸው ታመኛሀለህ 😅ወየው ስለማትሆናት ነው የፈታችህ ወይዘሮ ፀሀይ ደግመሽ ተፀበይ ንስሀ ግቢ ካሴቱ ሳይ ይወርኛል አለች እኮ ስላለብሽማ ነው ባፍሽ እየመሰከርሽ ቶሎ ደግሞ ክህደት ገባሽ ይማራችሁ
ጠቋር ምናምን ሰሙን የት ነው ምታመጡት 😂😂
@amanuelasrat799 መምህት ተስፋየ ብለሽ ገጠመኝ አዳምጭ
@@ፅጌማርያም-የ6ቨ
ባክሽ አቀዋለው please አንች ተጠንቀቂ እህቴ
@amanuelasrat799 ስለምኑ ልጠንቀቅ እሚስተምርው ስገዱ ንስሀ ግቡ ቅዱስ ቁርባን ውሰዱ ነው እሚል መጀመሪአ እናዳምጥ እውነቱን እንወቅ ከመተቸታችን በፊት
@@ፅጌማርያም-የ6ቨ
ዝክረ ቅዱሳንን ተማሪ
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ጋር ተማሪ ። እህቴ እውነተኛ አባቶች ራሳቸውን ከመግለጥ ይርቃሉ ተአምር ቁጥር 1,2 እያሉ ቪዲዮ አይሰሩም ። ስለ ክርስቶስ ይሰበካል እንጅ ሰይጣንን አግዝፈው ሚያሳዮንን መከተል ጥሩ አደለም ። ስለ የሚዋጉን አጋንንት ሳይሆን ስለ ፈጣሪ ስናቅ ነው ከፈጣሪ ምንቀርበው
የከሸፈ ድራማ ይልቅ በርቱ እና ስገዱ ፀልዩ አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጠወት ጥላት ማውራቱን ይቀጥል
እግዚአብሔር አምላክ አመሰግነዋለዉ የሰውየው መጫወቻ ስላላረገኝ ።
ቢኒያም አንተግን የት ለመድረስነው እንደህ አወኩ አወኩ አልክ እውነቱን ለመናገር መፆም መፀለይ መስገድ የአምልኮ ሂወት የለላቸው አስመሳይ ሆዳቸው ቦርጫቸው እንዳይጎድል የሚፈልጉ ገዳማት ፀበል ቦታ ሂደው የማያቁ ሰወች ነው የሚቃወማቸው ማሀበረ ቅድሳን እንደሚቃወሟቸው እናቃለን ሁሉም አይደሉም እነዚህ አባቶች እነዚህ መምህራኖቻችን እደነዚህ አይነት የአምልኮ ሂወት የለላቸው ልፍስፍስ ሰወች ወጥተው ቢለፈልፉ ማን ይሰማቸዋል የገባው ትምህርታቸውን ተግባር ላይ አውሎ በመፆም በመፀለይ በመስገድ ቅዱስ ቁርባን በመውሰድ ትክክለኛ የአምልኮት ሂወት እየኖሩ አምላካቸውን ያስደስታሉ ያልገባው ሆዳም ደግሞ ቦርጩን እየሞላ ሚዲያላይ የሐሰት ክስ ሲከስ ይኖራል ወይ አትገቡ ወይአታስገቡ በርላይ ሁናችሁ የሰው እንቅፋት አትሁኑ ሰውን ተውት አታሰናክሉት ይዳንበት ተውት የቀመሰውነው የሚያቀው
አባቴ አቤት ዳቤሎስ ሰው ላይ አድሮ ሲጫጫ አባቴ ምን ያህል አምላክ እደሚወዶት አወኩ አባቴ እርሶ መቼ መስክሩልኝ አሉ ግን ዳቢሎስ ቀና ተጫጫ አባቴ ዳቢሎስ ሲጫጫ አባቴ እርሶ ዝም እዲ ተባልኩ አይሉ አባቴ ቁረቡ ፀልዩ እቤታቹ ቀጥቅጡ ጠላታችውን እወቁ እዚ ተሸኝቶላችው ቤታችው ከተኛችው እጥፍ ሆኖ ይገባል እና ዳቤሎስ እደማይተኛ እሄው እያየን ነው ይቅር የበለጠ አባቴ ታድለው እኔ አምላኬ ምን ያህል እደሚወዶት እዲያውም አሁን ነው ያወኩት አይ ደብተራ ጉዱህ ወጣ አባቴ እዴሚ ይስጦት የኔንም ጨምሮ አባቴ አድ ቀን አምላኬ እዲያገናኘኝ ምኙቴ ነው የኔ አባት እድሜ ይስጦት ለነዚህ አይናቸው ለተጋረደው አማላክ ይግለጥላቸው ጭፍን ጥላቻ በስማም እደው ቆይ ሰው ጆሮ ያለው አይሰማም አይ ዳቢሎስ አይጠቋር የስራህን ይስጥህ
amen diyabilosen asensabachwe yesrawne yestwe
አባት የምትሉትን እንኩዋን የማታውቁ ልበ ስውራን፣ መንፈስን ሁሉ መርምሩ እባካችሁ
ተባረኪ የኔም ሀሳብ ነው❤
መምህር ግርማን ለረጅም አመት በጉባኤቸው ተከታትያለሁ ትምህርትም የጠላትን ሴራም አውቄአለሁ ወደ እግዚአብሔር መንገድ ተመልሻለሁ እና እኔ ምስክር ነኝ።
ስለዚህ ምን አርጉ ነው ምትሏቸው ህዝቡ በአጋንንት አሽክላ ሲሰቃይ ለምን ህዝቡን አታጽናኑም አታግዙም አይዟችሁ አትሉም ጠንቋዩ መታቹ ሲጋለጥ ለምን ተናደዳችሁ መረዳት ከፈለጋችሁ ደግሞ ወደ ህመምተኛው ተጠግታችሁ ጠይቁ
እግዚአብሔር ይባርካቸው። ብዙ ሰዎችን ለስጋወደሙ አብቅተዋል። ፅሎት እንዴት እንደሚፅለይ አሳውቀውናል።የትኝው መምሕር ነው ።ያስተማረን
መምህር ግርማ እድሜ ይስጣቸዉ❤❤❤❤❤❤
ቤተ ክርስትያን ባስቀመጠችልን ቀኖና ነዉ ምንመራዉ የአጋንንት ምስክር ሚፈልጉትን አንከተልም ወንድማችን ቢንያም ሽታዬ ትክክል ነህ በዚሁ ቀጥልበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤
መቼም እግዝየብሕር ጠብቆን እንጂ የዛሬ 20 አመት ነው የማውቃቸው ግን አንድም ቀን ተከትያቸው አላውቅም ያላችሁበት ደብር ብትጠመቁ ትድናላችሁ ማመን ብቻ ነው አንብቡ ፀልዩ
እውነት ነው የሳቸው ተከታዮች በብዛት ጠንቋይ ቤት ይሰግዱ የነበሩ በተሰቦቻቸው በባእድ እምነት የተተበተቡ ናቸው ለዛ ነው ትንሽ የተቃውሞ አስተያየት ሲጻፍ የሚያመልኩትን ሴትን ስም እየጠሩ ይሄ አለባችሁ እያሉ የሚጽፉት እግዚአብሔር አምላክ ልክ እንደ ተሃድሶ ከመካከላችን ነቅሎ ያውጣልን ።
እኔም እንደዛው፣ እኛጋ ያለው መንፈስ እሱጋ ያለውን ውሸተኛ መንፈስ እንድናቀው ረድቶናል ብዬ ነው የማምነው፣ ፊታቸው ላይ አይናቸው ላይ ሁኔታቸው ላይ ቃላቶቻቸው ላይ ሁሉ ይነበባል፣ እንዴት የሚከተልዋቸው ሊያነቡት እንዴት እንደማይችሉ ይገርመኛል
@@alem7474ኧረ ስነስርዓት ይኑረን!! የግድ በራሳችሁ ላይ ካልደረሰ የሰው ችግርና በሽታ አይገባችሁም?? መምህር ግርማን ከቀሲስ ሄኖክ ነጥለው ለምን የሚቃወሟቸው ይመስላችኃል?? ለምን አትረጋጉም?? እግዚአብሔር ይቅር ይበለን!!! ምን አለ ረጋ ብለን ለማስተዋል ብንሞክር!!!!
@hailemariamtamirat3125 ጥፋ ከዚህ መሀይም፣
ቢኒያም እራሰክን መርምር በእውነት በጤናክ አይደለም እግዚኦ እውነት ነው ምልክ እኔ የመ/ር ግርማ ተከታይ አይደለውም የቃሉ እንጂ ከፍተኛ ጠላት ነግሶል በላይክ እባክክ አይናቹን ግለጡ ያሳዝና እግዚአብሔር እያሳያቹ ነው እናንተ ግን ቅን ለማየት አልወደዳቹም መ/ር ግርማ አብ በሳቸው አድረ እየሰራ ነው ጠቋዩ ደብተራው እየተንጫጫ ነው ያሳዝናል
የነዚህ ባልና ሚስት ታሪክ ያስለቅሳል፣ በፍቅር መሀል በትዳር መሀል የሚገባ ሁሉ እግዚአብሔር ይፍረድበት😢😢😢
አሁንም እንመሰክራለን መምህር ግርማ እውነተኛ አባት ናቸው ያስተማሩን የተግባር ክርስትናን ነው ያስተማሩን መፆም መፀለይ መስገድ ቅዱስ ቁርባን መቀበልን ነው ይሄንን የሚያደርግ ክርስቲያን በቁጥር ነው ራሳችሁን ፈትሹ
ለአባቶቻችን እረጂም እድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን💜💜 ውሸታሙ ያውራ
ቢኒ መጋቢ ምትኩ አበራን እባክህ ጋብዛቸው፣ ቲክ ቶክ ላይም ቢሆን ገብቼ ስለ እሳቸው ልመሰክር እወዳለሁ፣ ድንቅ መምህር ናቸው፣ ለሃይማኖታቸው ያላቸው ቅናትና ፍቅር፣ ያስቀናል፣ ከወጣትነታቸው እስከ አሁን የማይቀየሩ፣ በጣም የምወዳቸው አባት ናቸው፣
ፖስተር ቢንያም ወደ እናት ቤተ ክርስትያን ተመልሻለው ያለው ለተእልኮ ነው ኦርተዶክሳውያን ጉዳዩን በስውር እያስፈፀመ ነው መምህር ግርማን ማንም ሰው ለመንቀፍ ሞራሉና አውቀቱ የለውም በሳቸው ትምህርት የተለወጠ ቤት ይቁጠረው
ልፋ ቢላችሁ ነው። የኔ አሩሲ ሄደን ብናጓራ ኖር አንድም ነገር ትንፍሽ አትሉም ነበር።
ስትጠመቁ ያለያያችሁ አባታችን መምህር ግርማ ሳይሆኑ በመጀመሪያ በአለማዊ ህይወት አስተብትባችሁ ስለተጋባችሁ ነው 😂😂😂አውሩ የፈለጋችሁትን እነሱ እግዚአብሔር የሰጣቸውን ፀጋ ማንም አይቀማቸውም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ መምህሮቻችን 🤲🤲🤲
ማሚቱ ቂሎ፡ አቶ ግርማ አገልግሎት እየሰጡ ነው ብለሽ በደንብ ተጠግረዪ፡ ለመሸጥ የማይፈቀደውን መቁጠሪያም ስለሚሸጡ ግዢያቸው፡፡
ተውአቸው ዳቢሎስ መንጫጫት አመሉ ስራውም ነው።
ጥያቄ የሆነብኝ ነገር እነ መምህር ተስፋዬ እና አባ መምህር ግርማ ወንድሙ ለምንድን ነው ያላሰቡትን ነገር የምትጨኑ አንስታችሁ እነሱ አይፈልጉትም ነገር ነገር ግን ዝም ብላችሁ ከምዘባርቁ ትምህርቱን ገብታችሁ ስሙ በህይወት ኑሩበት መድረ ዘባራቂ
ጎበዝ ማነው ግን ደብተራን እና ጠንቆይን ደፍሮ በአውደ ምህረት የተቃወመ እስኪ ንገሩኝ?
የግርማ ፈውስ እኮ እንደ ናይጄሪያው ቲቪ ጀሽዋ ለካሜራ ዳኑ ይባላል፣ በሁዋላ ይብሳል ወይ ይመለስል፣ መጨረሻው እንደ ነይጄሪያው ጀሽዋ ነው የሚሆነው፣ እግዚአብሔር ይፈርዳል
መጋቢ ሀይማኖት ታሳፍራለህ ስለምታውቃቸዉ ደብተራ እሰኪ አውራ ህዝቡ
ነቅቶባቹኃል
ለአባታችን መምህር ግርማ ረጅም እድሜ
ፖስተረ ቢኒ የቅናት መፈስ አለብህ
ኧረ መምህር ግርማ የእግዚአብሔር ፀጋ የበዛላቸው ሰው ናቸው:: ቢኒ ማስተዋል ያለብህ ነገር ብዙ መተተኞች ቤተክርስቲያን ውስጥ ተሰግስገው እንዳሉ ነው:: አብሾ የጠጣው ሁሉ ነው መምህር ግርማ ላይ አፉን የሚከፍተው:: ቢኒ ስለመናፍስት አሰራር ለማወቅ ፁም ፀልይ ስገድ!! በሩን ዘግቶ ጨሌ እያመለከ በጎን መምህር ግርማን የሚሳደብ::
የመምህር ግርማ ልጅ በሳቸው መተካት ጥያቄ ፈጥብኛል እግዚአብሔር ይሁነን
አባታችንን እረጅም እድሜ ይስጥልን
ደብተራ ድፍረትህን አይቶ መጠቀሚያ ላደረገህ ቢኒያም አይጠቅምህም ቆም ብለህ አስብ ፁሙ የሚል ፀልዩ የሚል ቁረቡ የሚል ጠንቋይ ካለ እስኪ ይሄ ነው በለንና እውነቱን እንወቅ
ቤተሰቦችሽ ባእድ አምልኮ ሲያመልኩ ጸበል ተጠመቁ ሚካኤልን ገብርኤልን ደግሱ ይል የለ እንዴ ? ክርስትያንን ለማጥመድ ክርስትያን መስሎ ሊመጣም ይችላል ። ሴጣን አፎምያን ለማጥመድ ቅዱስ ሚካኤል ነኝ ብሎ መቷል ። እኛ ህዝበ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያናችን ይሄ የኔ ስርአት አይደለም ካለች አይደለም ነው ይሄን ነው የምናምነው ከቻላችሁ በስማቸው ቤተእምነት አሰሩላቸው እና እዛ ተሰብሰቡልን
ማህበረ ቅዱሳን እንዲሁም ቤተክርስቲያን በግልፅ ያለውን ነገር ለምዕመኑ ለምን አያስተምርም ህዝበ እኮ የዋህ እውነትን ነው የሚፈልግ እና ባካችሁ በግልፅ ስለ አገልግሎት ጥርት ፅድት ባለ ትምህርት አስተምሩን ህዝቡ ተጭበረበረ ብሎ እርስ በርስ ከመቧጨቅ አስተምሩን❤
አባ ገ/ኪዳን የቤተክርስትያናችን የ፬ቱ መፃህፍት መምህር ናቸው።
ወደ ድሮ ማንነትሽ ትዳርሽ ቤተሰብሽ ሰላምሽ፣ የድሮ ክርስትናሽ፣ እግዚአብሔር ይመልስልሽ፣ እግዚአብሔር ቸር ነው፣ የጠላትን ፍላፃ ይስበርልሽ
እረ በስመአብ ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ እራሳችሁ ሄዳችሁ እራሳችሁ ስም ታጠፋላችሁ ካልተሰካ ሌላ የሚሳካላችሁን መፈለግ ነው ለመዳን የሚፈልጉትን አታደናቅፉ
Tekekl
የእነዚህ አጥማቂዎች የሚያወገዛቸው ቢንያም ብቻ አይደለም ሁሉም የቤተክርስቲያን አገልጋዬች ጭምር ነው በርተ ቢንነም
ለአባታችን እድሜና ጤና
ይሄ ፊልም ከዓመታት በፊት እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን እንዳያገለግሉ ለማድረግ የተሰራ የከሸፈ ድራማ ነው።
እሺ እነሱን በምትጠይቁት ጉዳ ይ አይመለከተኝም ግን ጥያቄዬ ካህን ሆኖ ስልጣን ኖሮት የተማረና ቀለም የቆጠረ የሚሰራው ስተትስ እንደዚህ ለምን አይሞገትም
አበው ምን ይላሉ መሰለ ቢኒ ከመሀይም ጋር አትጣላ ደጋፊው ብዙ ነው አየህ የሀሰተኛው አጥማቂ ግርማ ተከታዮች እንዴት እንደሚጫጩ
😂
መቼም አይሰሙም በዚህ ሰው የደነዘዙ ሰዎች መቼምአይሰሙም እውነቱ ግን ይሄ ነው ሰውዬው ነጋዴ ነው
ፓስተር ብናም 🤔አንተ ስዓት ረዳ የሌላ አታዎራ😢ልብ አጣን 🙏ልባቺን መልስልን 🙏አባክ መዳናለም 😢😢🇪🇹💔🕯️🇪🇹💔🕯️🇪🇹💔🕯️😢😢😢
እናንተ ሁላችሁም መምህር ግርማ ጋር ቅረቡ እስኪ ሁልሽም ቅዘን በቅዘን ...... ምክንያቱም ውስታችሁ ቅንነት ስለሌለ
እስቲ ልብ ካለህ በየቤተክርስቲያኑ ስለተሰገሰጉ ደብተራዎች መሪ ጌታ ነን እያሉ ለስንፍተ ወሲብ ለገበያ ለግርማ ሞገስ ስለሚሉት ሰዎች ካንተ ማብራሪያ እንፍልጋለን
ይታወቃል ብዙ እንዳሉ ይሄ ሰው ግን ተዋቂ ስለሆነ ነው ።
ከንግግራችሁ እንደተረዳሁት ከፍተኛ የሆነ ምቀኝነት አለባችሁ እንጂ የመምህር ፀጋ ከላይ የተሰጣቸው ነው።
anchi alewkshem yesfre leje nate mestfaker argshebet yesfre sew hulu yawekale seteyki eyalkeshe awo adergiyalhu yekerta eyalese egru sere setwedki alenberme ene atgbachu alenberkume?
እግዛብሔር ያበርታህ ቤተክርስቲያን ማህበረ ቅዱሳን እንዲሁም ሊሎችንም አሳስቦቸው ይህ ምስኪን ሕዝብ እረኛ የለውም ጠባቂ ይፈልጋል::
egziabiher idmena tena yistlin lamamirachin
ልጁ ያስጨነቀው የገንዘብ ነገር ነው የዞረበት ዶክመንተሪ ነው ፓፓሱ እራሱ ደብዳቤውን እንደማያውቁት ተናግረዋል
መጀመሪያ ለምን ነበር አባታችን ጋር የሄደው????
❤❤❤❤❤ የኔ አባት ❤❤❤❤❤❤❤ እገዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤
.yene ayinetun sewu chigire yemayireda sewu fikire eyesus litibal ayigebahim .....bezufanu lay yalewu eysus firdun yisitih ....yesewun wusitawi chigir yemyireda ewunet ke sillassie wegen ayidelem
Anamesegnalen fekre eyesus
Besubaye xeliyou egizabher haqun egigelixlachu midya metachu kemelefilef yena geta beqali bekalikulet yemisera aydelem xibebi yegodelewu kale yixeliy yalen geta
ያሳዝናል አዘጋጁ እአራሱ ያምሐል እስኪ አንተ ግዛ እና አጥምቅ ዝም ማለት የተሻለ ነዉ።
Regem edimi lemmher girma❤❤❤
ግንውሸት ምንይጠቅማችሆ የዲብሎስ ፈርስ ሆናችሆል እግዚብሔር ልቦና ይስጣችሁ የሰው መዳን እዲህ ያገበግባል😢
ምዕመናን ሆይ አቶ ግርማ መምህር or ቄስ አይደሉም፡ እያገለገሉ ሳይሆን እየነገዱ ስለሆነ እባካችሁ እንጠንቀቅ! ቅዱሳን የምንላቸው አባቶቻችን በሙስና እና በአሻጥር የተከፋፈሉብን፡ ቤተ ክህነታችን እንዲህ እየታመሰ፡ አባቶቻችን በባለ ጊዜ ግፈኞች እየታረዱብን፡ እኛ እየተሳደድን.... በብዙ ታመን ሀዘናችን በዝቷል፡፡ ይህ ሳያንሰን እኛ ግን ምልክት ፈላጊዎች እየሆንን ትንቢት መፈጸሚያ ሆነናል፡፡
ምንድነው ምነግዱት ቆይ??
አረ ንቁ ተዉ ሴጣን እየተዋጋን ነው እሺእስቲ መምህር ግርማን ተዉ እና እራሳችሁ ፈትሹ እናም ዝም ብላችሁ ሚድያ ላይ የህዝብን ጆሮ ከምታዶኖቁሩ ሄዳችሁ ምነግዱትን ብግልፅ እኛ ጋ እንዲደርስ አርጋችሁ ኢንተርቪው አድርጋችሁ አቅርቡ አለበለዝያ እንቅፋት አትሁኑ ምንም ተጨባጭ ነገር ሳትይዙ ነጋዴ ነው ምናምን አይደብርም 🤭shame on you no body can't believe you አትድከም የ ሁለት ዓለም ሰዎች ናችሁ እናንተ 😔😔😔
በዚህ ሰው ላይ ያለህ መንፈስ እግዚአብሔር ይገፅፅህህህ
#መምህር ግርማ እንደማቱሳላ እድሜዎት ይርዛም ሰው ይዳን አሜን ጠላት እርርርርር ድብንንንንን ይላል ሰው ይድናል
እግዚአብሔር እውነትን ይግለፅልን በጣም ከባድ ነገር ነው😢
@TsigeTeklu-v8m እህታለም፡ ከውጪ የሚመጣብን ፈተና አንሶን እርስ በርሳችን በማይረባ ሀሳብ (issue) መከራከር አይጠቅመንም፡፡ የንግድ ሱቃቸውን 22 ማዞሪያ ጌታሁን በሻህ ህንጻ አካባቢ ሄዶ ማየት እና መታዘብ ይቻላል፡ መቁጠሪያን ማንኛውም ወጣት መያዝ ይችላል? እሳቸው ጋ ከሄድሽ "መቁጠሪያ...ይሄ...ይሄ...ይሄ ነገር ያስፈልግሻልና ሊኖርሽ ይገባል" ስለዚህ አዚህ ሱቅ ሄደሽ ግዢ ይሉሻል፡፡ አሜሪካ እየሄዱ ከዛ ምልክት ፈላጊ ገብስ ዲያስፖራ የሚሰበስቡትና ዶላር ማየትና መታዘብ ይቻላል፡ even ትንንሽ ዶላር ሲሰጧቸውኮ "No no እሱን አስራት አስገቢው አስራት አስገቢው" ይሉሻል እን ጂ አይቀበሉሽም፡ ወገኖቼ ምልክት ፈላጊዎች ሆነን በዛው እንዳንወሰድ እባካችሁ እንንቃ፡ ቆም እያልን እንመርምር! እስኪ ቤተክህነችን ውስጥ እየሆነ ያለው ሌብነት እና ሻጥር ለውጪዎቹ ሀሜት ዳርጎናል፡ እሱ በጣም እያስጨነቀን ነውና እባካችሁ በጸሎት እንበርታ፡፡
አይይይ ዳቢሎስ በምንም በምንም ብትመጣ አታሸንፍም የተሸነፍክ የተዋረድክ ነህ አሁንም ትዋረዳለህ #አከተመ
ከድሮም ጀሞሮ ስቃወም ነበሩኩ በርታ ወንድማችን ቢንዬ
awerthe mothale kotetam debetra
@ማህደር-ደ2ሰ ደብተራ ትርጉሙን አታውቀውም ።።።። የሰው አምላኪ
Le memhr girma wendimu ❤❤❤
Wushetam ! Kedada ...
ቢኒ በርታ እንዳትለቅ
Getamiko bebexa gize huluminewu yeteqawemut wedeheros mengist asalafu sexuti getami herosin yelefird taserinalehi bilo xeyeqewu ene aydelehum ageligayechunewu yasaseru aluti memhirn hedachu betitina xeyiqachewu midya wetachu kefelefulef ??
በጣም የሚገረመኝ ምን እደሁ ታቃላቺሁ አታቁም ልቦና ይስጣቺሁ ቀድማቺን ቢኔያም ሰለመጣህ ደስ ብሎናል ግን ብዚ መማረ ያለብህእያለ
ወይ ቀናት ልቦና ይስጣችሁ
አይ ዘመን ስንቱን አስመሳይና ከሳሽ ወንበሩንና ማሚዲያውን ተቆጣጥሮ አሳየን።ውሸት በውሸት ላይ ቢከመር እውነትን አይሸፍኗትም።ምስክር ተብየዎች ድሮስ ከጨለማው ገዢጋ ህብረት ፈጥሮ እየተኖረ ሰላም ሊገኝ ይችላልዴ።
እግዚኦ እውር የሆነ ዘመንና ትውልድ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ።
unsubscribed bini chaw
ህዝቡ ደንቁሯል ቢነገር አይሰማም እግዚአብሄር ከንደዚህ አይነት መከራ ይሰውረን
እርእ እባካችሁ እፈሩእ እንደዚህ ደብተራን ብትቃወሙ አታሰቁኜ
አይ ቢኒ አታላዩ
ለሌላነገርእንዲህቢትበረቱደሲትሉነበር
Araa tinishii ifaru abatachin likii bahoni ikani banate aymaramarum betekirstanachini higii alatii istii idazii dabtara layii tamakakaruu yetayazachuu nachu igzaber yimarachuu Lele minim linil achilim
mahibere kidusan yakerebuw be ttati yemikoteru nachewu be memihire girma mikinyat christosin awukenewal korbenalim fikire eyesus yene hiwete be setan mikiyat mekera dersobignal ene ewukewalewu ante yenen chigir atawukim bezu sewoch azinewal enem awukeh newu hone bileh.........yene ayinetun sewu chigire yemayida sewu fikire eyesus litibal ayigebahim .....bezufanu lay yalewu eysus firdun yisitih ....yesewun wusitawi chigir yemyireda ewunet ke sillassie wegen ayidelem ........hone bilh kehone gin chigire mitifetirewu semaetu giyorgis yifiredibih.mahibere kidusan yakerebuw be ttati yemikoteru nachewu be memihire girma mikinyat christosin awukenewal korbenalim fikire eyesus ene hiwete be setan mikiyat mekera dersobignal ene ewukewalewu ante yenen chigir atawukim bezu sewoch azinewal enem awukeh newu hone bileh.........yene ayinetun sewu chigire yemayida sewu fikire eyesus litibal ayigebahim .....bezufanu lay yalewu eysus firdun yisitih ....yesewun wusitawi chigir yemyireda ewunet ke sillassie wegen ayidelem ........hone bilh kehone gin chigire mitifetirewu semaetu giyorgis yifiredibih.
ቢኒያም Tequar
Kenate akatelehe ende yesachewen tsege kegzabher kaltestehe bekere atagegewe.
Abatachene beante seme ayeteroom
😢😢😢
ቆይ የሰው መዳን ደስእ አይላችሁም ???
በትክክል የሜለፈለፈው እና ቪዶው ይለያያል
eyesus kirstos beferasawuyan hizbun yemiyasit newu tebilo behulum wegen texelito besubayena bexeloti egizabher xeyqu
ቪዲዮው ክፍል ስንት ነው ካወከው ንገረኝ
አንደበትሽን ይዝጋዉ በገንዘብ ተገዝተሸ አባታችንን እንደዚህ ስማቸዉን እንዳጠፋሸ ንሥሀ ግቢ
ታሰረውእንደነበረ ተረሳ እንዴ😂😂😂😂😂😂
Anet tkor yebet kiray birr almolalehm
36.00 selaby nashe yalchew salab 100%
እርፖት 👹👹👹
ወንድማችን ቢንያም ሽታዬ ትክክል ነህ በዚሁ ቀጥልበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤
ምድረ ደንቆሮ
😂😂😂😂
አጥማቂ ግርማ shame on you mhibere ..................ayibalim ........nisiha gibu..............libachihu ende dingaye yettetere
Disgusting, painful to hear such lies.
Yemotech