✅ መዳር፣ መኳል እንዲህ ነው ! ድንቅ የገጠር ሰርግ በወሎ ። Best Ethiopian wedding Documentary.
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2024
- Best Ethiopian wedding documentary
This wedding took place in Wollo Dessie zuriya Woreda, tebasit area.
The groom is the only son of the house. The wedding was very bright and cheerful.
Its traditional operation and national features are attractive.
I also attended this wedding and invited you to this wonderful documentary.
@Tossatube. #የገጠርሰርግ #የሰርግዘፈን
🛑በሌሎች የማህበራዊ ሚዲያዎች የኛ ወዳጅ ይሁኑ፡፡
👇
Facebook= / tossatube
TikTok= www.tiktok.com...
Telegram= t.me/tossatube
በብዙዎች የተወደዱ ቪዲዮቻችን
-
1. ✅ መዳር፣ መኳል እንዲህ ነው ! ድንቅ የገጠር ሰርግ በወሎ ። Best Ethiopian wedding Documentary.
• ✅ መዳር፣ መኳል እንዲህ ነው ! ድ...
2. ✅ 18 ቤተሰቦቻችንን ማሪቱ በሌለችበት ቀብረናል ! በአርቲስት ማሪቱ ለገሰ የትውልድ መንደር ያደረግኩት ልዩ ቆይታ
• ✅ 18 ቤተሰቦቻችንን ማሪቱ በሌለች...
3. ✅ ፍልቅልቁን የገጠር ልጅ በ25ሺ ብር ወጭ ሰርፕራይዝ አደረግነው - አዝናኝ የገጠር ልጆች ወግ
• ✅ፍልቅልቁን የገጠር ልጅ በ25ሺ ብ...
4. ✅ አርሶ አደሩ አባቴ ከኬንያዊው ጋዜጠኛ ጋር በእንግሊዝኛ ቋንቋ ለመግባባት ያደረገው ጥረትና አስቂኝ ቆይታ
• ✅ አርሶ አደሩ አባቴ ከኬንያዊው ጋ...
5. ✅ ዕድል በር የከፈተችለት የገጠር ልጅ ከቤተሰቦቹ ጋር ያልተጠበቀ ነገር ተሸለመ !
• ✅ ዕድል በር የከፈተችለት የገጠር ...
6. ✅ ፊደል ሳይቆጥሩ ጥበብ የሚያፈልቁት ወሎዬው ገጣሚ አርሶ አደር ❤ ለማሪቱ ለገሰ የዘፈን ግጥም ታይሰጧት 🤣
• ✅ ፊደል ሳይቆጥሩ ጥበብ የሚያፈልቁ...
7. ✅ መገን አዲሳባ ፣ ጉድሽን አየሁት። የአርሶ አደሩ አባቴ የአዲስ አበባ ጉብኝት አስቂኝ ወጎች 🤣
• ✅ መገን አዲሳባ ፣ ጉድሽን አየሁት...
8. ✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋር ያሳለፈውን አስገራሚ ትዝታ አጫወተኝ !
• ✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋ...
9. ✅ በድምፃዊት ዚነት ሙሃባ የትውልድ መንደር ከገጠር አብሮ አደጎቿ ጋር የተደረገ ቆይታ
• ✅ በድምፃዊት ዚነት ሙሃባ የትውልድ...
#tossatube
#የገጠርሰርግ
#ገጠር
#የሰርግዘፈን
#የገጠርዘፈን
#ወሎ
#የወሎሰርግ
#የሰርግሆታ
#የሰርግጭፈራ
#የገጠርሆታ
#ሆታናጭፈራ
#wollo
#ethiopianwedding
#wedding
#የገጠርለዛ
#traditionalsong
#የባህልዘፈን
#weddingsong
#weddingmusic
#የእሼሰርግ
#አነጋጋሪውሰርግ
#ሙሽራው
#ሙሽሪት
#ያሆበል
#መላመላ
#አዝማሪ
#ማሲንቆ
#ዘፋኝ
#ቀረርቶ
#ፉከራ
#ጭፈራ
#ሰርገኛ
#ኢቢኤስ #EBS #BESINTU_SITCOM #abrelohd #alexisalexii #alextube #ale #ksi #ብሩክታዊትሽመልስ #bruktawitshimelis #newyear #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech #amharicmovies2022 #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #bereket #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #quatar #poland #worldcup #worldcup2
Werebabo,legehida,legambo,jama,wereilu,akesta,borena,mekaneselam,saynt,mekdela,masha,tenta,ajbar,majete,mekoy,kemise,shewarobit,mersa,wurgesa,weldiya,wuchale,haik,ambasel,marye,hara,logohayk,kalu,Dessie,kombolcha,harbu,gerba,degan,bati,tehuledere,kutaber,borumeda,alasha,ruga,delanta,wegdi,kelala,liguama,genete,tuluawliya,dessiezuriya,argoba,wello,geter,yegeterserg,yegeterlijoch
የምር ከዚህ በላይ ምን ዴስታ አለ የኔ ዉድ ወድም የኔ አድ ለህቶቹ የቤቱ ድምቀት ረብል አለሚን ወልዴህ ከብዴህ ፍሬህን ለማየት ያብቃን በፍቅር ኑርልኝ ወድምየ ጀምየ ወድሜ ላተ ቃል የለኝም እዳከበርከኝ አላህ ያክብርልኝ ብዙ መፃፍ ብፈልግም ግን አልቻልኩም ብቻ የኔዉድ ቤተሰቦች እኳን ዴስ አላችሁ😔💓
መብሩክ
አችምእንኮንደስአለሽ🌺🌺🌺
አላህ ይባርክሽ አመሰግናለሁ እማ@@user-kk8wq3py5c
@@user-wi9yv9zy5hአመሠግናለሁ
የኔ ስደተኛ የኔ ቢጤ እህት እንኳን ደስ አለሽ እኔም አቺ እደተሰማሽ ስሜት ነው የተሰማኝ ስሜቱን ስለማቀው አብሽሪልኝ
የሙሽራው ታላቅ እህት ነኝ እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ 🎉🎉🎉❤❤ እንኳን ለዚህ በቃህልኝ የኔ መከታ የኔ ልዩ ወንድም 🥰🥰 ጦሳ ቱብ ቃል የለኝም ስላንተ አላህ ይስጥልኝ 😢❤
የኔ ውድ አላህይጠብቃችሁ በሰሌምናበፉቅርይወለዱይክበዱ
እኳን ደስ አለሽ❤❤❤
መብሩክ እህታችን አላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያርግላቸው ይውለዱ ይክበዱ አላህ በወንድም በሴትም ልጆች ቤቱን ይሙላላቸው ሷሊህ ሷሊህ የሆኑ ልጆች አላህ ይረዝቃቸው
እንኳን ደሥአለሽ
መብሩክ
እኔም ወንድሜን 19 አመቱ ነው ያገባው 2014 ወላሂ አገር ጉድ እያለ ይሄ ሁሉ ድግስ እየተባለ የተደፈሰው የማይወዳትን ልጅ ነው ግን ግድ የዳር ነው አንድ ወንድም ብቻ ነበር ያለኝ እና እናቴም እኛም እህቶቹ አግባብለነው እናቴም ሳልሞት ያንተን ደስታ ማየት እፈልጋለሁ ብላ ዳር ነው በጣም ደስ ይል ነበር ግን አሁን ተፋቱ እሱም በብሀር እየመድምጣ የመን ላይ ነው አሁን አልሀምዱሊላህ በሰላም ያስገባልሽ በሉኝ ግን እኔን ለምን እንደሆነ ላይክ አታረጉኝም😢😢😢😢😢😢😢😢
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
እህቱ ነሽ
ፈጣሪ በሰላም ያስገባልሽ እና ሁለተኛ ስትድሪው ሰርግ እንድትጠሪን
በል ለስርጌ ጠርቸሀለሁ ተታ አጂባር መሄድ ከቻልክ ቁጥርህን ትሰጠኛለር ጥር አገር እገባለሁ አላህ ለዛ ያብቃኝና❤❤❤❤@@Tossatube.
እኔ ትግራዋይ ነኝ ሁሉ የየራሱ ባህል ኣለው ደስም ይላል የገጠር ያህል ግን ሚጣፍጥ የለም ፈጣሪ ሰላም ያውርድልን ለምሽራው እንካን ደስ ኣለክ ውለዱ ክበዱ❤
🛑 ውድ ያገሬ ለጆች - አይታችሁ ላይክ ሼር አድርጉ !
🛑 ይህን ደግ ህዝብ ሌሎችም ይመልከቱት።
እሺ
እሽ ጀምየ
ግድ ነው እኳን ይሄንና ሌላም ላይክ ይደርጋል ከልብ እናመሰግናለን ክበርልን ቃላት ያሰኛል
በጣምነው የምናመሰግነው የናፈቀንን ባህላችንን ስላሳየኸን🙏🙏🙏
@@user-seada ሳህ
ኢንሻ አላህ እኔም ከ8ሴት መካከል አንድ ብቻ ነኝ አሁን ላይ ስደት ላይ ነኝ ግን ከአምስት ወር ቡሀላ አገሬ ገብቸ እገባለሁ እጮኛ አለችኝ በጣም የማፈቅራት
ማሸአሏህ ወዲሜ የኔም ወዲም አዲ ነዉ ከ7ሴት መካከል አሏህ ሺ ያርጋችሁ❤❤
ያርብ፡ያሣካልህ
አላህ በሰላም ያገናኚህ ወዴሜ
ጦሳ ዩቱብ ፕሮግራሙን ያዘጋጅልህ እኛም እንመጣለን 🥰🥰🥰
አላህ ያሳካልህ
የኔዉድ ቤተሰቦች ከጎናችሁ ሁነን ደስታችሁ ባንጋራም ግንደግሞ እናተ ደስተኛ ሁናችሁ በማየታችን ደስተኛነን አላህ የሰመረ የደስታ ትዳር ያርግልህ የኔዉድ ወንድም 😓
እንኳንደስአለሽ እህቱከሆንሽ ይገባኛል ስሜቱ እኔም ታናሽወንድሜ ሲያገባ ስደትላይነበርኩ በጣምቅርብሎንነውየዋልነው ብቻሰላምይሁኑልን
እንኳን ደስ አለሽ እህቱ መስለሽኝ ነው
ሩቂ አብሽሪ 😢😢😢ደግሞ የናተን ሰርግ ለመብላት ያብቃን እንኳን ደስአለሽ ከጎናቸውም ባትሆኑ ደስታቸው ደስታነውና ❤❤❤
ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር ማሻ አላህ እህት እንኳን ደስ አለሽ በጣም ደስ የሚል ሰርግ ነው ወላሂ እሰርጉ ላይ እንዳለሁ ነው የተሰማኝ ምን ያማረ ሰርግ ነው አላህ ያማረ ትዳር ያርግላቸው ሰርግ ማለት እንዲህ ነው የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው 💝💝💍💍🥰🥰
ኢሻአላህ ሁቢ 😍@@user-seada
ይህ ሰርግ ከአቶ እንድሪስ ቤተሰብ ባሻገር ከፍተኛ አገርኛ ትርጉም ስላለው በጣም በጣም ወድጄዋለሁ ።።
በጣም ❤❤❤🎉🎉🎉
በትክክል እኔስ በእንባ ነው የጨረስኩት ውዱ አባቴን አስታወስኩኝ ታልቅ እህቴ ልታገባ እየተዘጋጀን ታሞ በድንገት ሞተብን አድስ አበባ ሁኘ 4 ሴት 1 ወንድ ወልዶ የአንዳችንንምአለም ሳያይ ሞተብን የህቴ ሰርግ ራቅ አደረግነው ቢሆንም ግን ሰርጓን በሀዘን ነበር ያሳለፍነው ኡፍፍፍ ሞት አስከፊው
የሙሽራው እናት አስለቀሱኝ ልጆቸ ከጎኔ አይደሉም ሲሉ ደስ ብሏቸዋል ግን ቅርብሏቸዋል የደበቁት ናፍቆት የስደተኛ ሴት ልጆቻቸው❤❤❤❤እላህ በሰላም ያምጣላቸው እነሱንም ይዳሩ ❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
እኔ ኢትዮጵያዊት ጉራጌ ነኝ ባህላችን በጣም ይመሳሰላል በተለይ የሰርገኛ ወይም ያጃቢው ቆጠራ እኛም ጋ አለ ግን አሁን አሁን እየጠፋ ያለ ባህላችን ነው። እዚህ ስላየሁኝ በጣም ደስ ብሎኛል❤ ማን እንደባህላችን❤❤❤❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ወሎወች የትናችሁ እስኪ ያገራችንን ልጆች እናሳድጋቸው ቡታጂራ አፍጥጣችሁ ዝም አትበሉ የቆጆወቹ ሀገር የሚታይበት ትታችሁ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
አለን ከጎናቸው ነኝ እኔ መቸም በየት አሉ ብየ ነው የምፈልጋቸው ለላይክና ለሰብስክራይብ
በሀገር ብቻ ሳይሆን በአለም የሚደነቅ የዘር የሀይማኖት የሌለበት የአንድነ ሠርግ ነው ።እንዲህ አይነቱን ያብዛልን።🙏❤️👍የውጭውን ባህል ማንገቻ ማድረግ ይቅርብን የተውሶ ባህል ነውና።
ያሣዝናል በየገጠሩ ዳአዋ ሥለለለ አላህ እናምፃለን 😢😢 አላሆይ ሀቅን በሀቅነቱ አሳውቀን የምንከተለውም አድረገን
አላሆይ ባጢልን በባጢልነቱ አሣውቀን የምንረቀውም አድረገን አላሁመ አሚንን
አሚን ያረብ
ማሻአላህ ከባድነው በቀላል አይቀየርም አላህ ያግራው
የኔ ዉድ እህቶች ኢሙቲ&ሩቂ እዚህ ደስታላይ ብትኖሩብየተመኘሁ ቢሆንም ለሡድምቀት ለዚህ ሁሉ የደስታ ምጪ የናተ ሀይል አለበት እናም እንኳንደስአላችሁ አቶ እንዲሪስ ይመር የሸካ ሠይድ አባት አሾ አራጋዉ የሸአ አሞ እናት እንኳን ለወግማረግ አበቃችሁ እንኳንደስአላችሁ❤❤❤❤
እኳን አብሮ ዴስ አለን ሢስቱካ😥😔
መብሩክእንኳንደስአሏችሁ❤❤
ድንቅ ሰርግ ነበር እህቶቹ እንኳን ደሰ አላችሁ እናተም ለዝህ ያብቃችሁ
አዉ ወላሂ አላህ ያብቃችዉ ሲያምር መሻአላህ ትዉሥታ ትዳር በልጂነት 😂😂
@@byky3031 እኔም በ17 አመቴ ነበር ያገባሁት ሀለጋይቱ ትዝ አለችኝ ክክክክክ
አብዛሀኞቻችን የገጠርልጆች ነንና ምን ተሰማችሁ ስታዉት እኔ ግን ደስ አለኝም ከፋኝም ደስ ያለኝ ከረጅም አመት ብኋላ የምወደዉን የጠር ስርግ ስላየሁ የከፋኝ ደግሞ ሀገራችን ሰላም ስላልሆነች አላህ ሰላሙን ያምጣልን የሀገራችንን ደስታ ይመልስልን ሳንሳቀቅ በደስታ ወጥተን የምንገባበትን ቀን ያምጣል
የምታቀርባቸዉ ፕሮግራም በጣም ትዉስታ ያለባቸዉ ናቸዉ በጣም እናመሠግናለን ወንድማችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
አቤት አቀረረብ ደስ ሲሉ ጋዜጠኛው አንደኛ❤❤❤❤😊👌👌👌👌
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ጀም ክብር ይገባሀል የሀገራችንን ባህል እና ወግ በሚገባ እያስተዋወክ ነው👏
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ከአገሬ ከወጣሁ ከሰላሳ አምስት አመት በላይ ነው የልጅነት ትዝታዬን እንዳስታዉስ ስላረከኝ ሲሳይህ የበዛ ይሁን ከጀርመን
ነይ በአማሪኛ አልችልበትም በእንግሊዘኛ ወይኔ እንዴት ደስ ይላሉ ጀማል እኛም ፈገግ አርጎናል😄😄😄 በእውነት በጣም ደስ የሚል ሰንግ እኔም ምኞቴ ከሰው ሀገር ሄጄ እንደዚህ መዳር ነው የምፈልገው እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን እንዲሁም እህቶቹ እናት አባቱ ፍሬውን ደሞ ለመየት ያብቃችሁ ❤❤ [ እንዲያው እህቶቹ ይኸን ስታዩ ልባቹሁ አይናችሁ እንዴት ይሆን?] እኔ በፎቶ እንኳን ሳያቸው እንባዬ ይቀድማል ልቤ ይረበሻል ኧረ ምኑ ቅጡ😢
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
በንባነው የጨረስኩት እኔም ወድሜን ለመዳር ያብቃኝ ፋኖነው በፆለታችሁ አስቡልኝ
❤❤❤❤አብሽሪ 💜💜💜💜
ድሉ የኛ ነው አታሥቢ ትድሪዊለሽ።
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@@ZamzamEbrahim 💜💐💐🌺
የኢትዮጵያ አምላክ ከሱ ጋር ነው 💚💛❤️
እረጅም ቪድወ ማየት አልወድም ግን በጉጉት ነው ያየሁት ይሄን ሰርግ ቀጣይ ባለቅ ብየ ተመኝሁ ማሻአላህ ብያለሁ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላቸው
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
እንኳንም።የገጠር ልጅ ሆንኩ ወላሂ በዚህ ህዝብ መሃል መወለድ እንዴት ደስ ይላል 😢😢😢 የኔ ምርጥ ወሎዬ ሙዚቃ የለው ምን የለው በድምፅ መረዋ ልክ እንደድሮ እኔም ወንድሜን እንድህ ነው የምደረው በሰላም ይግባልኝ እንጅ😭 ዱአርጉልኝ የጦሳ ቤተሰቦች ሳውዲ ታስሮብኝ ነው🥺የኔ ውድ ወንድም
አይ. እዱንይ. አንዱ. ቲስቅ. አንዱ. ሲይዝን. እህህህ. በጣም. የምወዳት. በጣም. የማክብራት. ውድ. አክስትየ. ወደ. አኬራ. ሄደቺ. ትናት. እስኪ. ዱአ. አድርጉላት. አላህ. ቀብሮን. ኑር. እዲይደርግላት. አይ. ሞት. መራራ
አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይፈቃት አንቺንም ሰብሩን ይስጥሺ እህቴ
@@semiramohaned አሚንንን. እህቴዋ. የዋህ. ደግ. ሠው. ነበረቺ. ግን. የአረህማን. ቀጠሮ. ደረሠ
አላህ ይረሀማት
@@user-kk8wq3py5c jzakum. Allahu. Kayeran. Habayeb. Ameren.
አላህ. ይጠብቃቺሁ. ከድህ. አይነት. ሙሲባ.
😢😢😢😢አሏህ ሶብሩን ይስጥሽ እህትዋ እሷን አሏህጀነተል ፈርዶስ ይወፍቃት እዱኒያ እድህ ናት አይይይይ ሞት😢😢😢😢
መልካም ጋብቻ ያድርግላቸዉ በጣም ደስ ይላል ድሮ እኛም ሀገር ጎጃም እድህ ነበር አሁን ግን በጣም ያስጠላል እየበሉ መሄድ ብቻ ነዉ ወይ ለቅሶ አይባል ወይ ሰርግ አይባል ኤጭ እኔ ወደፊት ወሎ የመኖር ምኞት ነበረኝ ግን ዘመድ የለኝም ወሎየወች ፍቅር ናቸዉ ወሎየወች እሚገዛ ቤት ፈልጉልኝ ከሳኡድ መልስ ወሎ ነኝ እህት ወድም እደምኮኑኝም አልጠራጠርም😘😘😘
😁😁😁እሯ እየበሉ መሄድ አይሆንም ግን ዋናው ቤተ እንገዳዉን አቀባበል ነው ዝም ካሉ ማጫወት ነው
ወሎም አንዳንድ ቦታ ነውጂ ለቅሶ አስመስለውታል እና ደግሞ ነይልን እንቀበልሻለን
@@መካያላህባሪያአልገባኝም?
የኔ ቆጆ ነይ አብሽሪ ለመምጣት ያብቃሽጅ
@@tigisit2534ወላሂ እዉነቴን ነዉ እየቀለድኩ አይደለም
አች በስደት ሆነሺ የቤተሰብሺን ደስታ ያየሺው አህቴ የኔ ከርታታ በጣም የሚያምር ቤተሰብ አለሺ ስል አልቀርም ሲቀጥል ደሞ እኔ በስደት አለም የልጅ ሰርግ የሚዩ አሉ እና አይዞን አገራችንን ሰላም ያድርግልን በሰላም ላገራችን ያብቃን ለሙሺራው ደሞ ከቤታችን በላይ አድግር ሺብራ ከቤታችን በታች አድ ግር ሺብራ አተ ትንሹ ወድሜ አተ አድ ፍሬው አድም ሰይድየ እድሬስ አድሱ ሙሺራ ❤❤❤❤
እናመሠግናለንማማየ❤❤
በስመአብ በሂወቴ እንደሀይማኖትም ሙዚቃ ጭፈራ አይፈቅድም የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ በስራ ደክሜ ለማርፍ ክላሴ ስገባ ይሄን አየሁ እስከ ሱብሂ በመመሰጥ ባላለቀ እያልኩ ጨርስኩት የጋዜጠኛው አቀራርብ እጅግ ድንቅ ነው ያንድ ልጅ እናት ነኝ ግን በዝህ መልኩ ማደስ ፈለኩኝ
የገጠር ሠርግ የሚወድ በላይክ ያሳየኝ❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ግን ለምን እባየ ይፈሳል 😢😢በስደት ላይ ሁኖ የበተሰብ ሰርግ ሲሆን በጣም ነው እሚከፋው የደረሰበት ያውቃል እኔም ሁለት ወንድሞቸ ሲያገቡ ስደት ነኝ በልቅሶ ነው እምውለው ኡፍፍፍፍ አሁንም እባየን መቆጣጠር አቃተኝ በስደት ያላችሁ የሙሽራው እህቶች አይዟችሁ ለሙሽሮቹ መልካም ጋብቻ
ማነው እደኔ እያየ ያለቀሰ እሂን እድል ያላገኘ እድሜውን በስደት የጨረሰ እሲ ያሁን አልሀምዱሊላህ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
የሚያወራርደዉ ልጂ ተመቸኝ አቦ የገጠር ልጂ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ደሥ ሢል ኢንሻ አላህ በሠላም ሀገር ሥገባ የኔም ሠርግ አለ ትመጣለህ❤❤❤❤
ወላሂ ወሎዎችን በጣም ነዉ ያምወዳቹ ከወዳ ስልጤ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማሻአላህ አላህዬ ይጣብቃቹ❤❤❤❤❤
❤❤❤ወላሂ ስልጤዎች ፍቅር ናችሁ የኔ ወርቅ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
እኔ ደጋግሜ እያየሁት ነዉ በርግጥ የወንድሜን ጭፈራ ለማየትም ነዉ የበጥር ሁሴንን በዛዉም እህቶቹን እንኳን ደስ አላችሁ በጣም እድለኞች ናችሁ አያታችሁም አለች ሺ አመት ትኑራላችሁ ዉዶቸ❤❤❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
እኔ ጎጃሜ ነኝ ግን እኛ ጋ አይመሳሰልም ጦሳ እዉንት እግዚአብሄር ይባርክህ ሙሉነን ነው ያየሁት ደሰስሰስሰስ ይላል
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ራሡ ፎጣ አለባበሳቼው የጎጃም አማራ ጋር ይመሣሠላሉ በሎ ዴሴ ዙሪያሉ ኩታበርን ጨምሮ ፎጣው ጎጃሜ ይመሣሠላሉ ከሀይቅበ ታች ወደ ገጠራማው ይዞ እስከ ራያ ሽርጥ ነው በብዛት የሚለብሡት🇨🇬🇨🇬🌺
@@turyetoore6938 yagery leje I’m wollo & gojam
ወላሂ እኔም ባገሬ ባህል እናት ና አባቴን ተደስተው መዳር አማረኝ መልካም ትዳር ሙሽሮች እናት ና አባት መላው ዘመድ አዝማድ እኮን ደስ ያላችሁ ውልፕዱ ክበዱ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
አደኛ ነኝ ላክ ግጩኝ ያበናት
❤
❤❤❤
❤❤
ማነው መሀመድ ሰይድን ያየው ማሲንቆ መችው
@@user-mt3nw9ep5iአይ ትዝታብቻ
አሜን. አሜን. ያለሁት. አሜሪካ. ነው. ምነው. ቀሪ. ዘመኔን. ከዚህ. ሰፍራ. አኑሮኝ. ቢሆን. በኛ. ጧት. ነው. በጧቱ. በለቅሶ. ጨረሰኩት. ይሄን. ነበርን. አቦ. በረካ. ያግኝህ. ሙሉ ሁን. በርታ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
እረ ወገን 100ሺ ላይክ ይገባዋል❤❤❤❤
እኔ ደቡብ ነኝ ግን በጣም ያምራል ይሄንን የመሰለ ውብ ባህል ይዘን በፍቅር ብንቀጥል ምንኛ ደስ ይላል!መነካከሱ ቀርተው ብንዋደድ!
ኢትዮጵያ ትወደዳለች!!
ከፌሥቡክ እየሮጥኩ ሥመጣ ተደፍቸ ነበር 😂😂 ሀገሬ አማራዬ የኔ ሙሽራ ሁሉም የሚያምርብሽ ሀገሬ ገጠር ውበት በቃ ሁሉም የታደልን ህዝብ እኮ ነን ፈጣሪ ሠላማችንን ያምጣልን 🤲🤲🤲🤲💚💛❤️
እሷ ግን ዳስፖራ ሳቶን አቀርም በተረፈ ደስ እሚል ሰርግ ነው ማሻ አላህ እኛም ከስደት መልስ ለዚህ ቀን ያብቃን❤❤🎉🎉
አይእህቴ እህትናወድምይኖራታል😂
😂😂😂😂😂
ለምን እንደሆነ አላውቅም, ይሄን video እያየሁ እንባዬ ሳላስበው ይፈሳል ነበር:እንባዬ የፈሰሰው ቪዴዎው አሳዛኝ ሆኖ አይደለም:እንዳውም በጣም ነው ደስ የሚለው:ግን አሰብኩት ይሄን ደግ ሕዝብ:ከድካም እና ከ እርሻ ዉጪ ምንም የማያውቅ ሕዝብ:ልጆቹን አብልቶ ለማደር እሱ አፈር በልቶ የሚኖር ሕዝብ:ተማርን አወቅን የሚሉ ሰወች ሲያምሱት እና እየተጫወቱበት ያለውን ሳስበው በጣም ከፋኝ::ወላሂ የኛ ሰው እኮ ደግ ነው::ያለፈበት ሁሉ አይገባውም::ብቻ ግን አላህ ያገራችንን ሰላም ይመልስልን:ሰርግም ሀዘንም የሚያምረው ሰላም ሲኖር ነው::
በመጨረሻም የተባረከ ትዳር እንዲሆን ምኞቴ ነው
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ማርያምን ይሄን ልጅ እናበርታው ❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
በጣም ምርጥ ሰርግ ወጉን ባህሉን የጠበቀ እናታለም ወሎ ደጉ የአገሬ ሰው ሁሉም ያምርበታል ደጋሞቴ ፣ገልሻ ፣ጠባሲት እንድሁም ሞቴ ፣አለሁ በሉኝ ውድ የአገሬ ልጆች እንድሁም ስደት ላይ ያላችው እህቱ እንኳን ደስ አለሽ ስሜቱ ከባድ ነው አንችም ካላገባሽ ለዚህ ወግ ማረግ ያብቃሽ እንድሁ መላው በስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ
በየአላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን
ሰላም አላህ ያድርግል እርዝቃችንን
በአገራችን በአገራችን አላህ ይክፈትልን ስደት በቃ ይበለን መጥፎም ጎን አለው ጥሩም ጎን ብቻ አልሀምድልላህ ስለሁሉም ነገር
አለን ሞቴ ፣ቀይገዴል ፣መያን ❤❤❤❤❤
የኔ ትንሽዬ ወድም አልፍ መብሩክ ያማረ የሰመር ያርግልህ ፍቅራችሁ እስከመጨረሻው ያርግላችሁ ባለኖራችን በጣም አዝናለሁ ወድማችን ጀምዬ አላህ ይስጥልን 😭😭😭
I appreciate your effort
እኮን ዴስ አለሽ እህታችን❤❤❤
ወይኔ አገሬ ወላሂ ልቤ ቀጥ አለ በሰላም ወዳገራችን ይመልሰን ቅመሞችዬ ❤ማነው እንደኔ ሰርጉ የናፈቀው😂
ኢንሻ አሏህ ❤❤
ለዚህ የዋህ ህዝብ ነው መከራ የበዛበት. እህህህ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
መገን እኛ ወሎየወች መልካችን ባህላችን ደግነታችን ሁሉን አሟልቶ የሰጠንኮ
አተሠውየ እሚገርም የወሎ የገጠር ባህል ነው ያስተዋወከው የኛም ዝቅ ብሎ ወረኢሉ ነው ዋው ።❤❤❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡
ወላሂ ዛሬ ነውያየሁት እና በጣሞ አላቀሱኩ አባቴን አስታወሰኝ ግን ሞን ያደርጋል አመለጠኝ ዳግሞ ላገኝው ያቺ ስደተኝዋ ልጂክ አላህ ይረሀሞክ😢😢😢
አብሺሪ ሆደ
ነይ በአማረኛ የኔ አማራ ወላሂ እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት እስቲ አላህየ ነፃ ያውጣን 😢😢😢😢😢
አሚን😢😢😢
አሜን የኔ ውድ❤❤🎉🎉🎉
ማሻላህ በጣም ደስ ዬ መሌ ስርግ ነው ❤️❤️❤️❤️
ማርያምን አማራዬ የጠላህ ይጠላ ፍቅር የሆነህዝብ❤❤❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ልትበረታታየሚገባህ ምርጥልጅ ባህላችንን በሚደንቅአቀራረብ እያስተዋወክልን ይመችህ ወንድም ጀማል ቡታጅራ ምንም ቁም ነገር ለማያቀርቡ እንከፎች መኪናእንግዛብላችሁ ከማሽቃበጥ ይሄን ድንቅ ልጅ ጀማልን መቶሺእንኩዋን እናስገባው እባካችሁ ለሀገርም ለህይወትም ለባህላችንም ቁምነገር አዘል ሀሳቦችን ከጀማል እናገኛል የግሌእይታነው የተስማማው ኮሜንቱንላይክ ጀማልንሰብስክራይብ አድርጉናአሳዩኝ❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
እጅግ በጣም ደስ ይላል ተመስጨ ነው ያየሁት በተለይ የጎረምሶቹ ጭፈራና ድምፅ ደስ ይላል መልካም ጋብቻ
የምር በጣም ነው እሚያምረው ዉድ የሀገር ሰው ሰላም ይበዛላችሁ ወሎ ገራገሩ። ትዝታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማርያምን የሙሸራው እናት እንዴት እንዳሳዘኑኝ ደሰታው እንዳለ ሆኖ አንደኛው የተሰደዱ ልጆቻቸውን ከጉናቸው አለመኖራቸው ከፍቷቸዋል የኔ እናት በእንባ ነው ያየውት ሙሸራው ያለም የደሰታ ሰርግ ይሁንላችው ሙሸሪት ሰታምር ማሸ አላ ብለናል እኛ የማዳም ቅመሞች መቼ ይሁን ይህ እድል የሚገጥመን
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
አብሽር
ማነው እደኔ በትዝታ አገሩ የገባው የመዳም ቅመሞች ምን ተሰማችሁ ❤
ደስታ ቅናትም ያዘኚ ከዚዝ ተገልግየ እዲህ በሀገር ወግ ባህል ባገባ ብየ ተመኘሁ 😢😢😢 መታደል ነው እናት አባት የለኚም ወድም አለኚ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
አጫጭር ካልሆነ በቀር ረጅም የአንድ ሰአት ፕሮግራም ተመስጬ ካየሁ በጣም ቆየሁ ... በጣም በጣም ደስ ብሎኛል የወገኔ ደስታም አስደስቶኛል የተባረከ ትዳር ይሁንላቸው ❤😍💜
የኔ ወርቅ ህዝብ ክፉ አይካችሁ ሰላም ለሀገራችን🇪🇹🇪🇹መልካም ጋብቻ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ጦሳ ቲዩብ እንድህ ዓይነት ድንቅ ፕሮግራም ሰርተታችሁ ስላሳያችሁኝ… ከልብ አመሰግናችኋለሁ። አቦ አላህ ይስጣችሁ። በቅርብ ሌላም ስራ ይዛችሁ ከዩቲዩብ ባለፈ በቴሌቪዥን እንደምትመጡ ተስፋ አደርጋለሁ። ሙሽሪትና ሙሽራው እንኳን ደስ አላችሁ! መልካም የትዳር ዘመን ተመኘሁ!! የዚህ ድንቅ ኩነት ባለቤቶች የሙሽሪትና የሰይድ ቤተሰቦች፣ ዘመድና ወዳጆች፣ ለሰረጉ ልዩ ድምቀት የሆናችሁ ወጣቶች ሁሉ ክብር ይገባችኋል! ይህ ነው የኛ ድምቀት፣ ይህ ነው የኛ ውበት ባህላችን ትውፊታችን። ቀጥሉበት!! ይመቻችሁ!!
🙏❤
አማራዬ ሁሉም ያምርብናል አኮ ግን ለምን አነበራታታወም ለኛ ብሎ እሂን ሁሉ ተጉዙ አያሳይን ባሀላችን ከተማለከተማ አወደልዳይኔ ነው አምትወድት አይ በርታ ወንድማችን❤
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ይህ ባህል በአሁን ሠዓት በመኖሩ እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ። ኩራት ይሰማኛል። ዘግበህ ያጋራሔንም ወንድም አመሠግናለው። ከሀገር ውጭ በመሆነ ይህንን ለማየት ጊዜ ባይኖረኝም ለላውን ፕሮግራም ትቸ ነው በደስታ ያየሁት። አማራዎች ዛረም ቅድምያ መሠጠት ያለበት አብይ ጉዳይ ባህላችሁ(ችን) ነውና ለትውልድ እንድተላለፍ ብሰሩ እላለው።
😂😂አልብኮዎች የትናችሁ እስኪ ላይክክክ አረጉ ሰረግ ልጠራችሁ ነው ሀገር ስገአገባለሁ አይይይይ
አለንንን😅😂😂😂
@@ላታህዘንአሏህከእኛጋነው እሽ 1 ወረቀት ላች ይዘጋጃል
@@user-cj1jx1fy5mእሺ የኔ ውድ
የአባቴ ሀገርነው አልብኮ
@@የጃማልጂ ነይቶሎእንንድ ቀን ለማስተናገድ ዝግጅት ነኝ
እህቱ ግን በጣም ጀግና ሴትነሽ ይህን ማድረግሽ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ዩቱበሮች እባካችሁን ከዚህ ተማሩ ሙሉ ፕሮግራሙን ተመሰጬ ነው ያየሁት ወንድሜ እጅግ በጣም እወድሃለሁ በመጨረሻ ያስተላለፍካት መልዕክት ሁሉም ቢሰማው ጥሩነው አላለሁ ፡፡🙏🙏🙏💚💛❤
ያኑራቹ ውለዱ ክበዱ ክብራቹ ይብዛ ደስ ብሎኛል እኔ ትግራዋይ ነኝ ግን ሰርጋቹ ያማረ ነው ተባረኩ ዘርኝነት ያጥፋልን የጠባሲት ልጆች
እኔ የገረመኝ ወሎ ለጎጃም በጣም እሚርቅ ነበር እሚመስለኝ ወይ ማንነትን አለማወቅ በወያኔ ጦርነት ጊዜ ነው ጎጃምና ወሎ በጣም እደሚቀራረብ ያወኩት ጀማሉ ታድለህ ቢያስ የተወለድክበትን ክልል በደብ ታውቃለህ አማራ ሚድያ እያለህ ጎጃምን ጎደርን በደብ ጎብኝተሀል አሁን ወሎን እያስቂኘህነው ቀጣይ በወደሸዋ ሰሜን ወሎም ሂድ ለድግስማ ደጉ አራሸ ቀዳሹ ሰጋጁ ተኳሹ የአማራ ህዝብ ማን ብሎት እኳንም አሳየኸን እናመሰግናለን ሰላማችን ለመላው የአማራ ህዝብ ይሁንልን❤❤❤❤
ጋዜጠኛ አይደል ያዉቃል ሀገር ለሀገር እየዞረ አርሶ አደሮችንን ይጠይቅ ነበር ለዛ ነዉ እሚያዉቀዉ
I didn't know that
ጋዜጠኛም ነበር አማራ ቲቢ ላይ@@mulu5
@@Sare-wc7sc አዉ ለዛ ነዉ አወ ያዉቃል ያልኩት አዉቃለሁ አርሶ አደሮች ጋር ሲያወራ
በነገራቺላይ ቢድዮዉን አይቼ ዳዉሎድም አድርጌዋለሁ እስኪ የደጉን የአማራን ህዝብ በደልና ሰቆቋ ያለፍነዉ እደሆን ይሄ ቢድዮ ለትዝታ አስቀምጠዋለሁ ሀያት ኖሮን አይ ጊዜ አይ ባህል የምንልበት ሀያት ከሰጠን እኔ የሙሽሮች ሀገር የለተወለዱበት ሀገር ባልሆንም ባህላቺን ቢለያይም ነገር ግን ሁሉም በባህሉ ደስ ይላል የአማራ ህዝብ በሞቴ አፈር ስሆንልህ ጉረስልኝ ጠጣልኝ ብሎ እስፍስፍ ብሎ ሰዉን ትንሽ ትልቅ ሳይል ጥቁር እግዳ መጣብኝ ብሎ አክባሪ ነበረ ዛሬላይ አማራ ሚባል ብሄር የለም እየተባለ እየተጨፈጨፈ ይገኛል ድሮስ ማነዉና ኢትዮን ለዚች ያበቃት ድሮስ ማነዉና ሀገሪቷል ተከብራ እድትኖር ያደረጋት ማንስ ነዉና መግባቢያ ቋንቋን ያክል ሚናገርባት ሀገር አማራ አይደለምን ዛሬላይ ግን ባለ ተራወች ሴራ ጎንጉነዉበት ደጉን የአማራ ህዝብ ሲያሻቸዉም በምድር ጦራቸዉ እዳም ሲል በሰማዩ ጦራቸዉ እያወደሙት ይገኛል አብሽሩ አማራየ ታገስ ሁሉም አልፎ እደተረት ተወርቶ ይቀራል አሁንምኮ ደግሞ አማራየ እየተገደለም ለሰዉ ልጅ በሙሉ ቀና አስተሳሰብ ያለዉ ደግ ማሀበረሰብ ነዉ አይይይይ አማራየ ብቻ የአለማቱ ጌታ ይጠብቃቺሁ 😢😢😢😢
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@@Tossatube. አብሽር ኢሻ አላህ
ዬወለጋ አማራ ነኚ አይይይይይይይ ታዝታ ሁሉም እንዳልሆነ ሆን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አማሪዬዬዬዬ ደጉ ህዝብ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💘💘💘💘💘👑👑👑👑👑👑
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
@@Tossatube. እኛ ዬወለጋ አማራወቺ በስደት ያለን በጣም ነዉ እምንከታተለህ ወንዲሜ በጣም ነዉ እምኖዲህ ለወለጋ ተፈናቃዮች እምታደርገውንም እናያለን ወንዲሜ በዚህ አጋጣሚ እናመሰግናለን በጣም ጀዛህን አላህ ሱበሀነሆ ታአላ ጀዛህን ይክፈልህ 💚💛❤️👑👑👑🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይህን ፕሮግራም ሳየው ትክክለኛውን የገጠር ወግና ባህሉን የጠበቀ ነው ገጠር ያደገበት ያውቀዋል ስሜቱን እውነት ቃላት አጠረኝ ድንቅ አቀራረብ ነው ሰርገኞቹ መብሩክ ❤❤❤❤
🎉🎉🎉 ማሻአላህ ወንድማችን መብሩክክክ እህቶቹ እንኳንደስስስ አላችሁ ደስታውም ሙሉ ባይሆን አይዝዞን መቸም ኮመንት ታነባላችሁ ግን እኔም አልቅሻለሁ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ማሻ አላህ ደስ ሲል በዚህ ሰርግ ትዝታ ያለበት በላይክ አሳዩኝ
እኔ 2007
የሰይጣን ስረዉ መቅናትነዉ አሁን ይህንደግ ህዝብ መግደል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከረጅም ጊዜ በኋላ እጅግ ድንቅ የገጠር ሠርግ አየሁ የገረመኝ ግን በዝህ ኑሮ ውድነት ሣይበገሩ ከሁለቱም ሙሽሮች ቤተሠቦች የሠው ብዛት የድግሡ ማማር !!! ፈጣሪ የተባረከ ህዳር ያድርገው
ጎጃምና ወሎ የሚመሳሰል ባህል እኔም እንደዚህ ዓይነት ሰርግ ደስ ይለኛል
ሢጀመር አማራ ሣይንት ለጉጃም ቅርብ ነው
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
የእህቶቹን ኮመንት አፍልጉኝ ስሜቱ ምን ይመስላል አድ ብቸኛ ወድማችሁ በስደት ሁናችሁ ደስታዉን በርቀት መከታተል እኔ በስደት ሁኜ ታናሽ እህቴ ስታገባ በጣም ታሜሜ ነበር ተጎዶቸ ነበር 😢😢
አንዷእኔ ነኝ😂😂
እንዴት ሆነሸ አለፈ እኔ አለቀሰኩ ሰላች እኔም አንድ ወንድም ነዉ ያለኝ 21 አመቱ ሳልሔድ እንዳያገባ በጭንቅ ነኝ
አለች ቆምታለች ታድላ እኔ ሳውቀው እንዲህ ደስ ያለኝ
የቤተዘመድ ይታያል ጉዱ እህቱን ያላችሁ እስቲ እንያችሁ👏👏
አለን ዉደ በቤተሰቦቻችን ደስታ ተጽናንተን ማልቀሱን ትተናል የኔሱን ደስታ ማዬታችን በቂ ነዉ 😍😓
እር በአሏህ የመዳም ቅመሞች ጀማልን 100 ሺ እናስገባው የላ ቅመሞችዬ
ዋውው በጣም ደስ የሚል ነው የራሴ እስኪመስለኝ በእባየ ሳይቋረጥ አለቀ እግዚአብሄር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ይሄ የዋህ ህዝብ ከጭንቀት ያውጣልን ደስታቸውን ብቻ ያሳየን አሜን
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
የህቱ አድናቂ ነኝ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
የኔውዲ አባ ሁሌ ሠረገኛነው አላህ እዲሜውን ያስረዝምልኚ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ጦሣ በጣም ጀግና ነህ የገጠር ባህል ሥለምትጋብዘን
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡
የሙሽራው ወንዳወንድነት በራስ መተማመን አቦ ጀግናነው😮😮መልካም ጋብቻ ይሆንላቸው እሰይይይ!!!
የወለጋ ልጂ ነኝ በጣም ደስ ይላል እኛጋ ባህላችን እየጠፋ ነዉ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ማርያም😢እባዬ አልቻልኩም አይች አላቅም እዴ ገን ለምን እባዬ ኤደመጣ የሰዎች ባህል ንፅ መሆናችው 😢
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ማነው እደኔ ይሄን ሠረግ ሢያይ ያለቀሠ የኔም ወድም 1ብቻ ነው ሦሥት ሤት ነን ወድሜ ሥደት ላይ ነው አባቴ ወድሜን ለመዳረ በጣም ይጓጓ ነበረ ግን ምን ይደረጋል ወድሜን ሣይድረ እደ ጓጓ አባቴ ሞተብኝ 💔🖤😭😭😭😝😝😝😝😭ወድሜ ዛሬ በልዳማ ሁሌ ያለቅሳል 😢😢😢😢
አብሺሪ የኔ እህት አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው እኛም እስከዛው ነው እንጂ መንገደኞች ነን ወንድምሺም ሺ ያድርግልሽ 🥰🥰🥰🥰🥰
አሚን ውደ 🥺😭😭
አይዞሺ እህቴ እኔም ወንድሜ አንድ ነዉ ትላቂ ስስቴ ❤❤❤
እኔ በጣም ደስ ብሎኛል አይቼ የማላዉቀዉን ድንቅ ባህላዊ ያልተበረዘ ሰርግ በማየቴ እህቶቹ እንዴት ይደሰቱ እኔ አንዲህ ደስ ያለኝ እንክዋን ደስ ያላችሁ በተለይ የተመቸኝ ነይ ባማርኛ እኔ ከብዶኛል በእንግሊዝኛ ያሉ ❤
እህቶቸ እኳን ደስ አላችሁ እኔ የተታ ወረዳ ልጅ እህቶቸእኳንደስአላችሁእኔየተታወረዳልጅነኝ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
😢የኔ እናት እባዋ ቁርዝዝ ሲል እኔ አለቀስኩ ስደት አይኑ ይጥፋ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ተዉ ጀምየን 100k አስገቡት ቅመሞችየ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ጦሳ ቱዩብ ጀማል በጣም በጣም የወሎን ነባሩን ቱባ ባህል እንዳይጠፋ እየተከታተልክ ለአድማጭ ተመልካች የምታደርሰን ታላቅ ሰዉ ነህ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን ።
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
እንደኔ እስከመጨረሻዉ ያየ እጅ ወደለይ ✌️ለሀገሬ አብቃኝ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡ የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡
ጀማል እናመሰግናለን በእውነት አብሬ በአካል እዛው ያለው እስኪመስለኝ ጥራቱ አቀራረፁ ይዘቱ 1ኛ ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም 🙏🙏🙏
ኧረ ተመቸችኝ ወላህ ብቻዋን በቅሎ ላይ ቁጭ ጀግና ወላሂ እኔ ብሆን😅😅😅😅😅😅ተዘርግቸ የሰው መሳቂያ
እኔም
እኔም እግዚአብሔር ካል ልጀን ስድር እጠራሀለሁ ትመጣለህ ቃል ግባልኝ ለማንኛዉም አተ ለኛ ለገጠር ልጅች ኩራታችን ነህ ተባረክ ❤❤❤
አብሽር። እዛ ያድርሰን።
የረሳሁትን ሀገሬን አስታወስኝ በርታልን በዝህ ወር Tossa ቲይብን ወደ ሰባ ሺ. እንገፍትረው
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
አሰለቀሰከኝ😢😢😢 የኔዉብ ህዝብ አላህ ይጠብቅልኝ💋💋💋💋💋💋💋
መኪናችን ፈረሳችን ደስ ይላል በፈረስ
ፕሮግራማችንን ስለታደማችሁ እናመሰግናለን፡፡
የሀገራችንን የገጠር ቱባ ባህል የምንቃኝበትንና ማንነታችንን የምናስታውስበትን Tossa tube የገጠር ለዛ ሚዲያን ለሌሎችም ያስተዋውቁ፡፡
ይህን መልካም ህዝብና በተለይ ወጣቶቻችንን አላህ ይጠብቅልን:; ዘጋቢው ወንዲማችንም አላህ ይጠብቅህ::አላህ የሰጠህን ሙያ ይባርክልህ