የሰው ነፍስ በመንግስተ ሰማይ የሚገጥማት «መንገደ ሰማይ»

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • #Orthodox_Tewahdo #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ
    መንግስተ ሰማያት,ታደሰ,መንግስተ ሰማያት ምን ትመስላለች,መጽሐፍ ቅዱስ ስለ መንግስተ ሰማያት ምን ይላል,መጋቢ ሃዲስ ሮዳስ ታደሰ,ethiopian orthodox,የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ,ራፋቶኤል ወርቁ,orthodox tewahido,tewahido,mahibere kidusan,eotc,ራፋቶኤል ምእላድ,አንድሮሜዳ,ቀሲስ ዘበነ ለማ,ቅዱስ ሰራቃኤል,መላእክት,ቅዱስ ሚካኤል,ቅዱስ ገብርኤል,ያእቆብ,ነብዩ ኤልያስ,እሳት ሠረገላ,ቅዱስ ዮሀንስ,ethopia,axum tube / አክሱም ቲዩብ,eotc tv channel,ማኅቶት ቲዩብ - mahtot tube,ስብሃት sbhat,yeneta tube የኔታ ቲዩብ,arsema tube,ahaz tube አኃዝ
    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ወአሐዱ አምላክ አሜን፡፡
    Gedl ገድል ትዩብ
    ሰላም የተከበራችሁ ተመልካቾቻችን ዝግጅቱን ተመልክተው Subscribe እና የደውል ምልክቷን በመጫን የዚህ መንፈሳዊ ትዩብ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
    Telgram: t.me/joinchat/...

ความคิดเห็น • 41

  • @yordanosYou
    @yordanosYou ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ በደላችን ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ አስበን

  • @asehaftiawetnegn
    @asehaftiawetnegn 6 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ሃጥያታችን ሳይሆን እደ ቸርነትህ ጠብቀኝ ጌታሆይ🙏😢

  • @GenetALmnu-fp9yw
    @GenetALmnu-fp9yw 7 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ በምህረትህ አስበኝ

  • @sulamatistube279
    @sulamatistube279 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ አድነን 🙏

  • @عبدالر-ز4ح
    @عبدالر-ز4ح 17 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ ጌታ ሆይ እደ ቸርነት ይቅር በለን😢😢😢

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያስማልን ውድ አባቶቻችን ጾሎታችሁ በርከታችሁ አይለየን አስብኝ በጾሎት ወለተ ስላሴ በስደት በጭቀት በሀዘን 😭😭😭😭😭🙄🙄🙄🙄🙄🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
    @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት 2 ปีที่แล้ว +4

    ሽር ሽር አድሩጉት በእውነት ብዙ ሰው እች አለም ወስዳቸው ምንም እማያውቁ አሉ እና

  • @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
    @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ በመልካም መንገድ ምራን ለንስሀ ሞት አብቃን አቤት እንዴት ያስፈራል ነብስይ ሆይ ልብ በይ ካአሁኑ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mesrettade7233
    @mesrettade7233 3 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ የመግሥተወራሽ አድርገው አባቴን

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሠማል አቤቱ ጌታ የሆ ይ ማር ይቅርበለን ወንድማችን ሰለቃልህቃል ሂወት ያሰማልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😦

  • @ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
    @ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመናችሁ ያርዝምልን አሜን 🤲❤መመረጥ ነዎ ይህን ቃልእድንሰማ ለረዳን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ክብር ምስጋና ላተ ይሁን 👏🕊 ዋ . ነፍሴ😩😭ፈራሁልሽ 😭 የንስሀ እድሜ ይስጠን አቤቱ በስደት ላይ ያለን 😭🕊😭❤

  • @ዩረቻናል
    @ዩረቻናል 3 ปีที่แล้ว +2

    ቸሩ መደሀኒያለም ሆይ ይቅረ በለን ማረን 😭🙏🙏😭😭😭😭

  • @ይለይብኛል
    @ይለይብኛል 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @rutirut8846
    @rutirut8846 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒይወት ያሰማልን እግዛአብሔር ልቦና ይስጠን በጎ ስራ ሰርተ መንግስተ ሰማይን ለመውረስ ያብቃን

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜ አምለኬ ለንሠሃ ሞት አብቃኝ ከሚፈታተነኝም አገንት ጠብቃኝ ባፀሎት አስቡኝ ስሪኩታ ማሪያም አምለኬ ለስገ ወደምህ አብቃኝ ስለእነትህ ብለህ

  • @eritreatebareki2448
    @eritreatebareki2448 2 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ ምሐረና ክርስቶስ ፈጣሪ ይቅር ይበለን

  • @jerryat3217
    @jerryat3217 3 ปีที่แล้ว +1

    😳😳እግዚኦ መሃርነ ክርስቶስ 😭😭እግዚአብሔር ልቦነየን ወዳንተ ፍቅር መልስ 😭

  • @ማህሌትመለሰየራያልጅ
    @ማህሌትመለሰየራያልጅ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መድሃኒአለም ይቅረ በለን ከክፈ ስራ ይሰውረን 😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🕯🕯🕯🕯🕯🕯

  • @ሀናየማርያምልጂ
    @ሀናየማርያምልጂ ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢ዋ ነፍሴ

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @netsanetmekuryaw4585
    @netsanetmekuryaw4585 2 ปีที่แล้ว

    አማን

  • @Worky-f1n
    @Worky-f1n ปีที่แล้ว

    amen amen amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂይወት ያሠማልን

  • @tsehayneshweldeabzgi8695
    @tsehayneshweldeabzgi8695 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen

  • @geedsajrrdas597
    @geedsajrrdas597 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @FatoAbdela
    @FatoAbdela ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ ሆይ ከፃዲቃኔወቹ ደምረን 😢😢😢😢😢

  • @BezawitBezawit-qw8hw
    @BezawitBezawit-qw8hw ปีที่แล้ว

    የመንግስትህ ወራሽ አድርገን አሜን

  • @betibeti2557
    @betibeti2557 3 ปีที่แล้ว

    Egzo maren kirstos Abetu Egzabeher Amelak hoy lensa mot abikany.kaleyot yasemalen

  • @sarona5120
    @sarona5120 3 ปีที่แล้ว

    እግዚወ እግዚወ እግዚወ

  • @ሰርካምነኚአበሻዋ
    @ሰርካምነኚአበሻዋ 2 ปีที่แล้ว

    ዋነፍሲ መጨርሻሺ አሜን አሜን አሜን 🤲😭🤲😭

  • @matub4261
    @matub4261 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ፈጣሪ አንተ ጠብቀኝ

  • @tsgerda1234
    @tsgerda1234 3 ปีที่แล้ว

    Egzio mharen kerstos👐
    Egzio mharen kerstos👐
    Egzio mharen kerstos👐

  • @GhhhCht
    @GhhhCht ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏💕💕🥰🥰

  • @theeverlastinggospelprojec34
    @theeverlastinggospelprojec34 2 ปีที่แล้ว

    On Death, Dying, and the Future Hope

  • @yamariyamasfaw8579
    @yamariyamasfaw8579 6 หลายเดือนก่อน

    Egzhabir hoyi lmgseta samyati abkani

  • @DianaHabtamu
    @DianaHabtamu 9 หลายเดือนก่อน

    Abatu getaye hoye ende bedele sayhon ede chernetk maregn

  • @yamariyamasfaw8579
    @yamariyamasfaw8579 6 หลายเดือนก่อน

    Madalmi kasmaseinati chirseitna adenani yferdei kani zarnawuna endalebe nesena adenani

  • @ቀደርይቶብ
    @ቀደርይቶብ 2 ปีที่แล้ว

    አላህ አይወልድም አይወለድም ፍፁም አምሳይያ የለውም አድም ተጅሀነም ትድኑ ዘንድ ኑ ወደተፈጠራችሁበት ሀይማኖት. ።

    • @abrahamyemane6490
      @abrahamyemane6490 ปีที่แล้ว +1

      ሲጀመር አላህ ሰውን ለገሀነም ነው የፈጠረው

  • @KaliyCreative_Design
    @KaliyCreative_Design 2 ปีที่แล้ว

    ስለምታወሩት አታውቁም እግዚአብሔር ቃሉን ይግለጥላችሁ
    ...ጽድቅስ በሕግ በኩል ከሆነ እንኪያስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ።
    ገላትያ 2፥21
    የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና።
    ሮሜ 10፥4
    ኧረ ወገን እናስብ በተፈጸመ ህግ ነው የምንኖረው የክርስቶስን የመስቀል ስራ ከንቱ አናድርግ ከስህተታችሁ መመለስ ካልፈለጋችሁ ቢያንስ ምእመኑን አትግደሉት!
    የሚያስፈልገው በክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆን ነው ከዛ በመንፈስ ቅዱስ ክርስቶስ ኢየሱስ እራሱ ሲያጠምቀን የመንፈስ ፍሬ ይገለጥብናል በቃ ይሄ ብቻ ነው ሚያስፈልገን!
    በህግ ሰው አይፀድቅም
    “የእግዚአብሔርን ጸጋ አልጥልም፤ ጽድቅስ በሕግ በኩል ከሆነ እንኪያስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ።”
    - ገላትያ 2፥21