'አማራ ክልል በጣም አደገኛ ሁኔታ ውስጥ ነው'-አቶ አረጋ ከበደ|| መራር ሐቆች የወጡበት የጎንደሩ መድረክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 18

  • @GelawdiousFenta
    @GelawdiousFenta 12 วันที่ผ่านมา +6

    በርቱልን ጎንደሮች እውነት ከእናንተ ጋር ናት!!!

  • @gigigebra869
    @gigigebra869 12 วันที่ผ่านมา +4

    ፈጣሪ ስለአውነት ከነሱ ጋርትሁን እውነቱን ፈጣሪ ያሣያቸው ይግለፅላቸው እንደእነሱአይነቱን ያብዛልን 🙏🏾🙏🏾🙏🙏🏾🙏👑👑

  • @TagelMeja
    @TagelMeja 12 วันที่ผ่านมา +1

    ስላም የጋራ ሀብት ነው ፡በጋራ ይለማል በጋራ ይጠበቃል!!

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 12 วันที่ผ่านมา +3

    የአማራ ወጣቶች ይማሩ ፥ ገበሬ የእርሻ መሬት ይረስ ፥ መምህሩ ያስተምር ፥ ደብተረ ይቀድስ ፥ ወደ ብልጽግና ከፍታ ጉዞ ይቀጥል ፥ ኢትዮጵያ እየመከረች ታሸንፋለች።

  • @shemsunurahmed
    @shemsunurahmed 12 วันที่ผ่านมา +7

    እረ በአላህ የወደመች አገርን መርቶ ማሳደግ ይቻላል ከሊቢያ ከሶርያ አንማርም ከሊቢያ አንማርም መንግስት ካልተመቸን በምርጫ ነው እንጂ ወንድምህን ገለህ የት ለመድረስ ነው

  • @MitikuTulu-yn2vm
    @MitikuTulu-yn2vm 12 วันที่ผ่านมา +3

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️🙏🙏

  • @helenmamo3862
    @helenmamo3862 12 วันที่ผ่านมา +4

    ሠላም

  • @jomama151
    @jomama151 12 วันที่ผ่านมา +1

    Fetari melakamun yabzalin ❤❤❤❤

  • @gigigebra869
    @gigigebra869 12 วันที่ผ่านมา +1

    እናተጋር በእወነት። ችገወር የለም ወጭ አገር ተቀምጠው ሰልጣን ለመቆናጠጥ የሚፈልጉት የነሱ ሠራነው ሰወንእሰከ ቅድመአያት እየቆጠሩ የሚያስገድሉ ፈጣሪ ዓምላክ የነሱ ደም ይፋረዳቸው 😢😢

  • @bekeleseifu3924
    @bekeleseifu3924 12 วันที่ผ่านมา +3

    🎉🎉🎉

  • @aliyedalu6401
    @aliyedalu6401 12 วันที่ผ่านมา +4

    ውይይቱ እጅግ ገራሚ ነው፡፡ ነገር ግን አንድ የተፈራ ነገር አለ፡፡ እሱም ወይ ፋኖ ወይ መንግስት መምረጥና መገኛት ያስፈልጋል፡፡ ህዝቡ ክርስቲያንና ሙስሊም እንደመሆኑ መጠን በ2 ቢለዋ አይበላም፡፡ ነገር ግን በዚህ በፀጥታ ጉዳይ ላይ ያጠራጥራል፡፡ አሁን ማን ይሙት ጉባኤ ከተቀመጠው ህዝብ ልጁ ዘመዱ ፋኖ ሆኖ እየገደለ እየዘረፈ ያለው የለም? የተጠቀሰው ቁጥር ተማሪ ትምህርት መከልከልን የሚያክል ውድቀት አለ ወይ? ድሮም ቢሆን አከባቢው በትምህርት የተጎዳ አይደለም ወይ? ስለ ጎርጎራ ሰለምናምንተ ቤተመንግስት ከማውራት ወጪ አገር ሆኖ ከዩቲዩብ ላም ብር እያመረተ ህዝብ የሚያስጨርሱትን በአደባባይ መቀወም መውገዝ እንዲሁም በጥላቻ ንግግር የታወቁትን ደንቆሮ የአማራ ፕሮፍሴሮችንና ዶክቶሮችን ውርደት ለአማራ ማህበረሰብ ትልቅ ኪሣራ መሆኑን በግልፅ መወያየትና ማውገዝ ነበረባቸው፡፡

  • @MohemmadkYemen
    @MohemmadkYemen 12 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdelaawol9872
    @abdelaawol9872 12 วันที่ผ่านมา +2

    Welcome wuba jeginaw

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 12 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abahailemariamdesalegn
    @abahailemariamdesalegn 12 วันที่ผ่านมา +1

    💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @tehaledesta3734
    @tehaledesta3734 12 วันที่ผ่านมา +1

    What are they trying to accomplish by saying that? Don't submit to fano terrorists. These banda's will use this speech by Arega to impress Ethiopias enemies.