ፍቅር X ፓየርድ የለውም【47】ተወዳጅ የመርከዝ የህይወት ታሪክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ธ.ค. 2021
  • አሳዛኙ የቦሌ ኤርፖርት ገጠመኞች
    • አሳዛኝ የቦሌ አየር ማረፊያ ገጠመኞ... • አሳዛኝ የቦሌ አየር ማረፊያ ገጠመኞ...

ความคิดเห็น • 301

  • @doctorzeyne6913
    @doctorzeyne6913  2 ปีที่แล้ว +31

    አሳዛኙ የቦሌ ኤርፖርት ገጠመኞች ይመልከቱት
    اللهم صلى على محمد وعلى ال سيدنا محمد
    th-cam.com/video/vw3_4ziPu_8/w-d-xo.html
    th-cam.com/video/vw3_4ziPu_8/w-d-xo.html

    • @sameerayoutube7340
      @sameerayoutube7340 2 ปีที่แล้ว +4

      አህሌን ዶክተር ዘይኔ ኡከን አላህ ለዘሬ ቃን አበቃን አላሃሚዲሊለሀ

    • @fafitube9302
      @fafitube9302 2 ปีที่แล้ว +1

      ሁሌም በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም አላህ ጀዛክን ይክፈልህ ዶክተረዘይኔ ያረብ እስኪ ድአአድረጉልኝ ወላሂ ልክ እደከሊልአይነትባል እድወፍቀኝ ምኖቴነው ያረህማን

    • @Tube-xb6fj
      @Tube-xb6fj 2 ปีที่แล้ว

      *ለኸሊል ዱአ አርጉለት*

    • @seadajamayoutube2475
      @seadajamayoutube2475 2 ปีที่แล้ว +1

      ሶለላህ ዋሊሂ ወሰለም

    • @user-ky5fg4zj6r
      @user-ky5fg4zj6r 2 ปีที่แล้ว

      Facebook page endet new spelling. Messenger melikt lemelak neber

  • @user-iw2uz2rv8f
    @user-iw2uz2rv8f 2 ปีที่แล้ว +28

    ፍትህ በሳኡድ እስራቤት ለማሰቃዩእህትወድሞቻችን
    ድል ለፋኖ

    • @doctorzeyne6913
      @doctorzeyne6913  2 ปีที่แล้ว +1

      መልክትሽን አስፍረናል

    • @user-iw2uz2rv8f
      @user-iw2uz2rv8f 2 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ
      ሺኩረን

    • @user-yc9bf2xf3t
      @user-yc9bf2xf3t 2 ปีที่แล้ว +4

      እህት ድል ለፍኖ ብቻ ሳይሆን ድል ለሁሉም ታጋይወች ማለት አይሻልም የሚዋጋው ፋኖ ብቻ አይደልም የአፍርን ጀግኔች የት ተውሻቸው ሚኒሻወቹስ መከላከያ ስራዊቶቹስ. ብቻ ይገርማል ድል ለጀግኖቻችን ስላም ፍቅር ነፃነትን ለሀገራችን ኢንሽአላህ

  • @nazrul4837
    @nazrul4837 2 ปีที่แล้ว +7

    ሱዛና እና አቡድልሀይ በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶችናቸዉ ግን የሱዛና እናት ክፋት በጣም ልብ ይነካል ከሊል በጣም አሳዘነኝ ወይ ፍቅር እዉነተኛ አፍቃሪነው ለእኛም እደ ከሊል አፍቃሪ አላህ ይስጠን ሂባ የከሊልነች ኢንሻ አላህ

  • @mbintabdu4976
    @mbintabdu4976 2 ปีที่แล้ว +7

    የዛሬው አስለቀሰኝ እኔም እቤተሰቦቸጋር የምገናኝበትን ቀን በጉጉት ነው የምጠብቀው በስደት አለማ ላይ ያለነው በሙሉ አላህ በሰላም ከቤተሰቦቻችን ጋር ያገናኘን

  • @user-zc5bf7sq7l
    @user-zc5bf7sq7l 2 ปีที่แล้ว +28

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር አዋጅ አዋጅ በጉጉት ስንጠብቅ የነበረዉ ፕሮግራም ተለቋል ገባ ገባ በሉ

  • @radyiatube1266
    @radyiatube1266 2 ปีที่แล้ว +4

    ኸሊልና ሒባ ተጋብተው ማየት እንደኔ የናፈቀው ማነው

  • @user-hf9rw1cv5r
    @user-hf9rw1cv5r 2 ปีที่แล้ว +4

    _የአላህ እዝነት ና ሠላም በነብያችን ሙሀመድ እና ቤተሰቦች እና ባልደረቦች ለይ ይሁን_

  • @etupeyapriya3563
    @etupeyapriya3563 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ዶክተር ዘይኔ አቀራረብክ ለኸሊል ፋንታ ገና እሱን ሳስበው የሚሰማው ስሜት ሳስበው ልቤ ድንግጥ ነው ያለው አላህ መጨርሻቸው ያሳምረው ከልብ የሚወዱት ሰው ከባድ ነው

  • @user-te2he3mf3b
    @user-te2he3mf3b 2 ปีที่แล้ว +3

    ግን ምኑን እናድምጠው ሁሉም ነሺዳ ነው. ምን አለ የተመልካቾችንም. ሀሳብ ብትቀበሉ. እንዲህ ሲሆን ይሰለቻል እኛ እኮ የምናዳምጠው ጊዜ ሰተን ነው. የሆነ ነገር ብንማርበት ብለን እንጂ ነሺዳ ለማዳመጥ አይደለም

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻላህ አላህ ይጨምርልክ አንቺው ነሽ የማሜና የፌ ታርክ አፍቃር ነበርኩ ጠፍቼ ነበረ ከቤትክ አሁን መጣሁኝ ያንተን ቻናል ሳገኘው ምን ያህል ደስ እንዳለኝ 29 ጀምሬ 46 ድረስ በጥሞና ነው 5 ቀን የጨረስኩት ቀንም ማታም በቃ ስልክ እንኳን ሳላወራ በተረጋጋ ስሜት ነው የጨረስኩት ውስታዛችን እድሜክ ያርዝምልን

  • @seadajamayoutube2475
    @seadajamayoutube2475 2 ปีที่แล้ว +2

    አላሁመሶሊ አላ ነብይና ሙሀመድ ሶለላህ ዋሊሂ ወሰላም

  • @etupeyapriya3563
    @etupeyapriya3563 2 ปีที่แล้ว +1

    የዛሬው በጣም ልዩ ነው ቆይቼ ብሆንም ያየሁት ሁላችንም ስደት ላይ ያለነው አላህ በስላም ከቤተሰባቻችን በስላም ያገናኝን

  • @user-yr6ti8sf9i
    @user-yr6ti8sf9i 2 ปีที่แล้ว +6

    ኸሊልና ሂባ ኢንሻ አላህ ይገናኛሉ ፈተና የበዛበት ፍቅር ከሶብር በኅላ ይሣካል ኢንሻ አላህ የሒባና ወንድሞ ሁኔታ እጅግ የሚገርም ነዉ አብዱል ሀይና ሚስቱ መብሩክ ከተሠራበት ቲብቲቦ አላህ ይጠብቀዉ

  • @myLavemam
    @myLavemam 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይ መለያየት 😢የእህቴ ልጅ ወደ ሳውዲ ሲዬድ መንገድ ላይ ምን ይሁን ምን አናቅም ሙሉ 12 አመት ሞላ እህቴ በሱ አሳብ አጥንቷ ይቆጠራል ምነው እሱም አለሁ ብሎ ድምፁን ቢያሰማን የአላህ የሱፍን ከነብዩላህ ያቆብን ያገናኘህው ጌታዬ የኛንም ልጅ አገናኘን😢

    • @zmzamzmzam6070
      @zmzamzmzam6070 2 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ድምፁን ያሰማቹሁ ያለብ እሱ አይቸግረዉም

    • @halimaali3936
      @halimaali3936 2 ปีที่แล้ว +1

      ኢንሻአላህ
      ማርርርርርት

    • @zmzamzmzam6070
      @zmzamzmzam6070 2 ปีที่แล้ว

      @@halimaali3936 🌹🌹

  • @hasnitubetube6515
    @hasnitubetube6515 2 ปีที่แล้ว +2

    የሒባ ና የወንድሞ የስልክ ልውውጥ አይኔ ላይ እባዬ አቀረረ እኔ ምን ቤት ነኝ ክክክክ
    ኸሊል ረቢ ኸይሩን ይምረጥልህ ማፍቀር ከባድ ነው
    ያፈቅሩት ማግኘት እድለኝነት ነው
    አብድልሀይ መብሩክ የሱዛና እናት ያሴረቹ ተኮል ረቢ ያክሽፍላቹ
    እኔም እናቴን ናፍቃኛለች የምድር ሀብቴ ሁሉም ነገሬ ኡሚ 🌹 ረብ በሰላም በቅርቡ እንዲያገናኝን ዱዋ አርጉልኝ 🤲🤲🤲

  • @asiya3320
    @asiya3320 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢሸአላህ ሱዛና የያዘችው ሰህር ከአብዱል ሀይ ሳይደርስ ይጥፋ ያረብ ወይም ሰህሩ ተሳስቶ ጨርሶ ሚያፋቅር ይሁንkkkkk

  • @Yu-dv6df
    @Yu-dv6df 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ በጣም ደስየሚል ተምርት ነው በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን አተንም አላህ ያሳብህን ያሳካልህ

  • @user-iw2uz2rv8f
    @user-iw2uz2rv8f 2 ปีที่แล้ว +3

    ወላህእያዳመጥኩ አጋጣሚ ስደውል እምወዳት ጓደኛየላይ ጠራ አብረንአዳመጥነው ያሰላም ደስብሎኛል
    እኔ እና ጓደኛየ
    ኸሊላ እና አብድል ሀይ ያሰላም
    ይህንን ደስየሚል ታራክ
    ከውድጓደኛየጋ አብሬ በመስማታ ደስስስስስስስስብሎኛል

  • @omuhekemazed2664
    @omuhekemazed2664 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔስ ባያልቅ ነፍሴ ሲቀጥል የፍቅር ታሪክ በጣም ደስ ይለኛል የከሊል እና የሂባ ፍቅር በጣም ደስ ይላል ለዲናቸው ያላቸው ቦታ ምን አለበት እንደሂባ በሁን ብየ ተመቸው ከእውነት አላህ ምን ይሳነዋል

  • @user-lg5bp1wh1y
    @user-lg5bp1wh1y 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍ ዛሬስ ኸሊል አሳዘነኝ የሚወዱትን ሰው ማጣት የሚያውቅ ያውቀዋል የሂባን ወንድም ጎደኛዋ ታገባለች ኸሊል ሂባን

    • @fafi4362
      @fafi4362 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ጠርጥራለሁ

  • @Susu-xv7nq
    @Susu-xv7nq 2 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ቲንሽ ቆየት ሲል ወይም ቅዳሜ እሁድ ሲለቀቅ በጣም ነው ደስ እሚለኝ አሸን ለቀጣዩ ቅርብ ስለሚሆን ዛሬ አሁን ጁመአ ነው ገና እስከ ዛሬ ሳምንት ልቆይነው ማለት ነው ኡኡኡኡኡ ርቀቱ ወላሂ🤔🤔

  • @rahmaahmed3111
    @rahmaahmed3111 2 ปีที่แล้ว +4

    ሚስኪንከሊንአሳዘነኝአላህ
    ሂባንይስጠው

  • @mlekaali
    @mlekaali 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ ፍትህ በሳውዲ የሚሰቃዩ ወገኖች አላህ ፍትህ ይስጠን በጣም ከባድ ሁኔታ ላይ ናቸው ኢላሂ ሀገራችን ሰላም አርግልን

  • @user-rm4qk9jv1b
    @user-rm4qk9jv1b 2 ปีที่แล้ว +3

    ደክተር ዘይንን የሙወድ እሰኩ ላይክሸር አለሩ 👍👍👍👍👍👍👍🌶🌶🌶🌶🌶👈👈

  • @user-lb2jw5kt2o
    @user-lb2jw5kt2o 2 ปีที่แล้ว +4

    አህለን ማሻአሏህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡድእስር ቤትላሉት😭😭😭😭😭

  • @user-tf7uo1pf4v
    @user-tf7uo1pf4v 2 ปีที่แล้ว +3

    ኮሜንት መፃፍ ስለማልወድ ነው ዶክተር እከታተልካለሁ ጀዛከሏህ ኽይር ውድ ወንድማችን

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋአሊኪም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ
    ሂባዬ ወንድሟን አገኝች ደስ ሲል
    #ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @umuabedurohman7657
    @umuabedurohman7657 วันที่ผ่านมา

    ዛሬግንአስለቀሰኝ የሂባደስታ የኸሊልመከፋት ብቻ አላህለሁላችንም ከጎናችንይሁን

  • @susuh9667
    @susuh9667 2 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ዶክተር ዘይኔ ደስ ይላል ማሻ አላህ ላይክ ሸር ሠብስክራይብ አድርጉ

  • @user-gg2st9zh3k
    @user-gg2st9zh3k 2 ปีที่แล้ว

    ገና ዛሬ ኮሜት ስፃፋ ማሻአላህ በጣም ደስይላን በረታ አይ መነዉ እዚህ ባልደረስኩ ልብ አጠልጣይ ነዉ ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @user-wn6ro5lb4d
    @user-wn6ro5lb4d 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክ አላህ ከይረን ዶክተር ዘይኔ

  • @noraateopea4277
    @noraateopea4277 2 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር ወላሂ ከሀለት ሰአት በላይ ቢሆንልኝ እራሱ የማልጠግባው ትረካ ነው እኔ ወላሂ አንድ ክፍል ብቻ ከሆነ ቶሎ ያልቅብኛል ብዬ ሰብሰብ ሲል ከአንድ እስከ ሶስት እስከ አራት ክፍሎችን አንድ ላይ አርጌ ነው የምሰመው እናም እባክህ ሰአቷን ትንሽ ጨመር አድርግልን ደሞም ከቻልክ በሳምንት ሁለቴ ሶስቴም ብትለቅልን ደስታዬ ወደር የለውም ብዙ ግዜ ኮሜንት አልፅፍም ላይክ አርጌ ነው ምወጠው ብዙ ትረካዎችን ሰማለው ያንቴዎቹ ግን ልዩ ናቸው ከአንችው ነሽ ጀምሮ አላህ ዱኒያ አኼረህን ያስደስትህ

  • @user-bg4fb5sh9l
    @user-bg4fb5sh9l 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ ወላሂበጉጉትነበርየምጠብቀው ዶክተርየ እኔ በሁለትስልክ ላይክ አርገሀለሁ ሰብክራብ አርገሀለሁ

  • @emureyantube2386
    @emureyantube2386 2 ปีที่แล้ว +8

    ፍትሀ ፍትህ በሳኡደ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ በርሀብ በብርድ በህመም በብዙ ነገረ ተሰቃዩብን ዱአም እናድርግ ቢስሚላህ አሰላቱ አሰላሙ አላ ረሱለላህ ያአላህ ያረህማን ያሀዩ ያሰሚእ ያአሊም አተ ሰላም ነህ እና ሀገራችንንም ሰላሟን መልስልን የታሰሩትንም አተ ፈርጃቼው የሞቱትንም ጀነት ወፍቃቼው የታመሙትንም አተ በራህመትህ እከማቸው ያረብብብብብ

    • @user-vt1dc2ft8i
      @user-vt1dc2ft8i 2 ปีที่แล้ว

      አዉሸ ደምሪኝ

    • @emureyantube2386
      @emureyantube2386 2 ปีที่แล้ว

      @@user-vt1dc2ft8i ትናት ደምሬሻለሁ አች ደምሪኝ

    • @user-vt1dc2ft8i
      @user-vt1dc2ft8i 2 ปีที่แล้ว

      @@emureyantube2386 እሺ

  • @saydyotub206
    @saydyotub206 2 ปีที่แล้ว +1

    Walekumisalam warahmetulahi wabarakatuu
    Ahlen dr zeni

  • @user-ef3vq6sf3i
    @user-ef3vq6sf3i 2 ปีที่แล้ว +1

    አላመሰሊ ወስሊም ወባሪከ አላነቢና መሃመድ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም

  • @user-cv5pq7ro1p
    @user-cv5pq7ro1p 2 ปีที่แล้ว +2

    አህለዶክተር ዘይኔ. በጣም. የምወደው. ፕርግራም. ጀዛካላህ. ኸይር

  • @user-cz1sf6ce2q
    @user-cz1sf6ce2q 2 ปีที่แล้ว +1

    የሡዛና ወርቅ እድጠፋ ተመኝቸ ነበር ዶክተር ወይም እድሠረቅ አልጠፋም ክክክክክክ ከሊል አሣዘነኝ የኔ ያሉት ነገር እሄዉነዉ ሠወች ችኩል ነን አልፈርድበትም

  • @munthautbe7653
    @munthautbe7653 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በጉጉት አየጠብኩ ነበር እንኳን ደህና መጣህ

  • @user-oc5fm1dl3d
    @user-oc5fm1dl3d 2 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተርአደራ ሂባና ኸሊልን አጋባልን

  • @husnatu2023
    @husnatu2023 2 ปีที่แล้ว +2

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    اهلين يا دكتور جزاك الله خيران

  • @user-eb1vd6hq8c
    @user-eb1vd6hq8c 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ድክተር ዘኔ እድዚህ አልጠብኩም ነበር ፍጥነ ሁሌም አፍ ጥንንልን

  • @zeynebayoutube3916
    @zeynebayoutube3916 2 ปีที่แล้ว +2

    እእ አሰላሙአለይሉምም አለሁመሰሌ አለ ሙሀመድ ሱለላሁአለይሂ ወሰላም እኔ ያበለፈው ሱመታየ/ ኮሜቴ ተፅኖ ፈጥሯል ማለት ነው እዲህ ቶሎ የተለቀቀው
    ዴክተር ከልብኮ የማፈቅረው የፍቅር የx ባየርድ ሀቂቃ እስኪ ያለቀ በነሂባ ግንኙነት
    ብሎም ፍትህህህ በሳኡድ እስር ቤት የሙሰቃዩት ወገኖቻችን እረ ያአላህ

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 ปีที่แล้ว +3

    *አህለን ዶር ዘይኔ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤አዋጅ አዋጅ ፍቅር ኤክስፓየርድ የለዉም ተለቆልናል😁👍👍እያረጋቹ ግቡ የሂባ እና የወንድምዋ የስልክ ገጠመኝ የሚገርም ነዉ ኡፍፍ የኸሊል በቅናት መስከርስ ሲያሳዝን የወደዱት ሰዉ እኮ በያንዳንዱ እርምጃዉ በቃ በቅናት መክነፍ ነዉ ኸሊል ፅናቱን ይስጥህ የልብህ ንግስት ሂባን ያንተና ያንተ ብቻ አላህ ያድርግልህ😢😢*

    • @user-yc9bf2xf3t
      @user-yc9bf2xf3t 2 ปีที่แล้ว

      ልብ ቅርፅ ሀራም ነው

  • @fatumayasin5980
    @fatumayasin5980 2 ปีที่แล้ว

    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ነብዩና ሸፊኡና ሀቢቡና ሙሀመድ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ለከሊል አዘኩለት ላይክክ ሽርርርርርር 👍👍👍 ዶክተር አትዘገይብን በተስፍእጠብቃለሁ እንሻአላህ

  • @user-eh7ig4df8w
    @user-eh7ig4df8w 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛክላህኸይር አላህ ይጠብቅ ኡሱታዞች በርታ አላህ ጀነት ያዉፍቅ ን

  • @user-df5gs6ig9c
    @user-df5gs6ig9c 2 ปีที่แล้ว

    በጣም፣አራፍነው፣፣በርታ፣የሁላችን፣የምጠግን፣ነው

  • @samira9134
    @samira9134 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ብቻል አታዘግየተው በጉጉት ነው ምንጠብቀው የጀመአ አልኢማን ተቀላቀሉ

  • @hlemhddf5110
    @hlemhddf5110 2 ปีที่แล้ว +4

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡድ አረቢያ ለሚሰቃዩ እህቴ ወንድሞቻችንን ፍፍፍፍትትትትትትትትትህህህህህህህህህህህህ

  • @user-dg8rk3qv8e
    @user-dg8rk3qv8e 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሽአላህ ዶክተር ጀዛከላኩም ከይርን በጉጉት የምጠብቀው ትርካ

  • @dejen4281
    @dejen4281 2 ปีที่แล้ว +1

    ሸር ላይክ 👍👍👍👍👍

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 2 ปีที่แล้ว +3

    አህለን ዶክተር ዘይኔ አንኳን ደህና መጣህልን የመዳም ቅመሞች ዛሬ ተቀዶማችኀል ሞልቶልኝ

  • @mominam1225
    @mominam1225 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ. አህለን ዶክተር እንዲሁም አድማጮች በሙሉ ያላህ እዝነት በሁላችንም ይውረድ አገራችንንም ስላም ያርግልን ሲቀጥል በጣም ትምህርት ሰጪ ነው ቀጥል

  • @user-dw2ri3oz7z
    @user-dw2ri3oz7z 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ
    ወበረካቱ የኔ አስተያየት ታሪኩ አተራረኩ ድምጹ መሻአላህ ነው በተለይ ወደሌላ ክፍል ለማለፍ ያለው ልብ አጠልጣይ አጓጊ የሚደረግበት ስልት ዋው ግን ደቂቃ በጣም ትንሺ ነው ለዛውም በሳምት አንድ ቀን እየቀረበ ደቂቃዋ አነሰች ሌላው ቀኑ እራቀ ቶቶሉ ቢለቀቅ ተመልካች ይበዛል እንጅ አያንስም ባይ ነኝ እዚጋ ቢታሰብበት ባይ ነኝ በተረፈ ለቀጣይ ክፍል በሰላም ያገነኘን እንደ ነብሰጡር ቀኔን ልቁጠር እኔም ሰላም ለሁላችን ለሀገራችን

  • @user-gb4tt6xz9w
    @user-gb4tt6xz9w 2 ปีที่แล้ว

    ሰለላሁአለይሂወሰለም

  • @zeynebseid6248
    @zeynebseid6248 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛካላህ ኸይረን የዘሬዉ ደግሞ ያሥለቅሣል

  • @AMINA_ALI
    @AMINA_ALI 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም
    አህለን ዶክተር ክፍል 47 እና እኔ በየት በላልፈን ነው በአሏህ በጣም በጉጉት ሥጠብቀው የነበር ፕሮግራም ነው
    ማሻአሏህ ሂባና አብዱልሀይ ሡዛና ደሥታ በደሥታ
    ሆነዋል ማሻአሏህ የኸሊልንም ደሥታ በቀጣይ ፕሮግራም አሏህ ያሣየን ኢንሻአሏህ

  • @user-nl6ke5jg3v
    @user-nl6ke5jg3v 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰለሏሁ አለይሂወሰለም

  • @zinetzinet6136
    @zinetzinet6136 2 ปีที่แล้ว +1

    ማንነው እንደኔ እንዳያልቅ እያለ የሚያስበው

  • @zinetahmed7701
    @zinetahmed7701 2 ปีที่แล้ว

    አሰላማልኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወላሂ በጣም ደስ ይሚል ነው 🙏🙏🙏🙏🙏ጀዛኩም አልላህ ከይር በጣም ቡዙ ነገር ነው ሚያሰተመረው

  • @user-we9ig4do6h
    @user-we9ig4do6h 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምእሰላም ወረህመቱሏሀሂ ወበረካቱ

  • @user-ln5ig6dp9z
    @user-ln5ig6dp9z 2 ปีที่แล้ว +1

    በርግጥም ከችግር በኻላ ምቾት አለ
    አነነስር ማዐል ከርብ

  • @hananhussena4148
    @hananhussena4148 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር የከሊልንና የሂባን ነገር እባክህ አሳውቀን

  • @bintikamal7004
    @bintikamal7004 2 ปีที่แล้ว +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ጀዛክ አላህ🌷🌷

  • @user-vh4zv9bs4v
    @user-vh4zv9bs4v 2 ปีที่แล้ว +1

    ሽክረን

  • @Tube-hq1qp
    @Tube-hq1qp 2 ปีที่แล้ว +4

    አሰላም ዋሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደናች አህለን ደኩተር እንኳን በሰላም መጣህ ሰሉ አለ ሀቢቢ اللهم صل على سيدينا ونبينا محمد بن عبد الله💔💔

    • @enattube1181
      @enattube1181 2 ปีที่แล้ว

      ሶልላህ አለይሂ ዉስለም

  • @user-eh7ig4df8w
    @user-eh7ig4df8w 2 ปีที่แล้ว +1

    سبحان الله والحمد لله ولا إله إلا الله والله داكبر

  • @asmatube1022
    @asmatube1022 2 ปีที่แล้ว +3

    አህለን ዶክታር ዘይኔ ጀዘክአለህ ከይር በጉጉት ስጠብቅ ነበር እስቲ ልስመው አለሁ ሞሰሌ ወሰልም ወበርክ አለ ሰይዲነ ሙሀመድ ሶለለሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷

    • @MA-hq8fj
      @MA-hq8fj 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም 🕋🕋🕋☪️☪️✅✅

    • @user-yc9bf2xf3t
      @user-yc9bf2xf3t 2 ปีที่แล้ว

      ልብ ቅርፅ ሀራም ነው

  • @user-ik1rb2km3f
    @user-ik1rb2km3f 2 ปีที่แล้ว

    እህለን።ዶክተር።እደት።ድስ።እዳለኝ።ገባ።ስል።ይቱብ።አገኝሁት።ተሎቆ🌷🌷🌷🌷🌹።ሽኩረን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላምሽ።ይብዛ።ኢቶ።ሀገሬ።ፍትህ።ለሳኡዲ።እስር።ቤት።ለሚሰቃዩ

  • @hlemhddf5110
    @hlemhddf5110 2 ปีที่แล้ว +2

    አህለን በጉት ስጠብቀው ነበር እንኳን ደህና መጣህልን

  • @user-eb4yn3vk3z
    @user-eb4yn3vk3z 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክትር.ዶክትር.ሹኩረን.ሹኩረንንን

  • @user-bn1ue4os2b
    @user-bn1ue4os2b 2 ปีที่แล้ว

    ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
    አህለን ዶክተር ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @user-vx4ky7zz3f
    @user-vx4ky7zz3f 2 ปีที่แล้ว

    ሽኩረን የዛሬዉ ለየት ይላል

  • @fatimasaeed15
    @fatimasaeed15 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር ዘይኔ እኳን ደህና መጣህ ደስየሚል ፕሮግራም ነበር በርታ ወድሜ ከጉንህ ነን

  • @youtubear923
    @youtubear923 10 หลายเดือนก่อน

    ግን ዘግይቼም ብሰመዉም አዘኩኝ አለህ አድርጎለቸዉ ይበነ ከልል በጋቡ ጡሩ ነበር አለህ የድርግለቸዉ የራብ

  • @foziasaid1670
    @foziasaid1670 2 ปีที่แล้ว +2

    ሡለላላሕ አለሂ ወሰለም

  • @zizizmohammedsysgsf2974
    @zizizmohammedsysgsf2974 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም።ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ጀዛከላህ

  • @rahmar1984
    @rahmar1984 2 ปีที่แล้ว

    በጣምልብየሚነካታሪክኸይርጀዛ

  • @seadamohammedhaseen1191
    @seadamohammedhaseen1191 2 ปีที่แล้ว

    Mammey wedemane edzeye tagenage yehone bizinillah yaaaaaaaarb 🙏🤲🤝

  • @mlekaali
    @mlekaali 2 ปีที่แล้ว +2

    አህለን ዶክተር ዘይኔ ወላሂ ሀቂቃ የዛሪው ለየት ባለ በጉጉት ነው የጠበኩት በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ጀዛ ከላህ ህይር

  • @seadisaud5749
    @seadisaud5749 2 ปีที่แล้ว

    አሠለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አይ ዶክተር ዘይኔ ወላሂ ወላሂ መሸአላህ ደምተቀርበዉ ነገር ጣፍጭ ነሸዉ ወላሂ እኔ ስማዉ ሰኪት ይሰማኛል ያረህማን ምነለ ሁልግዜ ብሆን ብየ ተመኘሁ ሙስሊም በመሆኔ እዲለኛለኝ ነኝ

  • @umuhyatteam1903
    @umuhyatteam1903 2 ปีที่แล้ว +1

    አሚንአሚን አሚን ኢሻአለህ

  • @user-xk9kt3dl1r
    @user-xk9kt3dl1r 2 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ዶክተር ደስምል ቆይታ ነበር የዛሬው እናመሰግናለን

  • @temimaseidele8608
    @temimaseidele8608 2 ปีที่แล้ว

    አህሌን ዶክተር መሸለ ደሲል

  • @user-bm8vg5kl7v
    @user-bm8vg5kl7v 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በስር ቤትለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @lolo_5678
    @lolo_5678 2 ปีที่แล้ว +2

    አህለን ዶክረዘይኒ አላህ የታሠሩት ፈረጁን ቅረብ አድረገዉ ያረብ ፉትህ ፉትህ ለህት ወንድሞቻችን ለህፃኖች አገራችንን ሠላም ያድረግልን ያረብ ዱ በኡአ እንበራታ

  • @zakiyazakiya5128
    @zakiyazakiya5128 2 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ዶክተር ዘይኔ
    ፍትህ ለሰኡዲ እስረኞች ፍትህ ለወንድም እህቶቸችን

  • @ahlam779
    @ahlam779 2 ปีที่แล้ว

    ይሄን ፕሮግራም ስከታተል ኔት ሲያቋርጠኝ ሰው ሲደውልብኝ እዴት እደሚያበሳጨኝ ወንድሜ አላህ ጀዛህን ይክፈልክ ልክ ሌሎቹ እዳሉት ሁሉ ነገር ፉል ነው ግን ደቂቃና ቀን ቢስተካከልልን እላለሁ ይቅርታ ግን ወንድሜ

  • @user-rm4qk9jv1b
    @user-rm4qk9jv1b 2 ปีที่แล้ว +3

    አይ ከሉል ወላሂ አጀቴን በላኝ አፍፍፍ
    ሙሰኩን የሱን ደስታ እናየናቱን ደስታ ለማየት ጋጉቸለሁ
    በረታ

  • @zemzemweloyewa3138
    @zemzemweloyewa3138 2 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ

  • @mbintmustfa7604
    @mbintmustfa7604 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአላይኩመሰላም ወረህመቱለይ ወበረከቱ አህላን ዶክታር ዘይኔ

  • @seadamohammedhaseen1191
    @seadamohammedhaseen1191 2 ปีที่แล้ว

    Wa wr wb Dr zeyni Alhamdulillah Ale Nimetel iselame 🙏 🤲

  • @asiya3320
    @asiya3320 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙወአለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካአቱ ውድ የተከበራችሁ የፍቅር X ፓየርድ የለውም ተከታታዮች የአላህ እዝነት ረህመት አይለያቹሁ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን አሚን የዛሬው ማሻአላህ ነው ከሊሉ ትግሰት አድርግ አብሽር kkkk እሸ ዶክተር ዘይን ጀዛከላህ ኸይር ዱኒያ ወላ አኸይራ ያረብ ሲቀጥል አህመድን ከነ ሂባ ቤት ሚሰራውን የኔ ቁጥብ ከአህመድ ፍቅር ይዞኛል አድማጮችም ተራኪው እሰቡበት አህመድ ተይዟል በኔ እሽ ተመካክራቹሁ አጋቡን

  • @marimmarim2253
    @marimmarim2253 2 ปีที่แล้ว

    መአሻአላህ ደስ ይላል

  • @sofiatube6814
    @sofiatube6814 2 ปีที่แล้ว +4

    አሰላም አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወንድም ያረብ ሃገራችን ሰላሙን ፍቅሩን መዋደዱን መከባበሩን አምጣልን

    • @user-nu5nz4rc6g
      @user-nu5nz4rc6g 2 ปีที่แล้ว

      ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አሚን ያረብ

  • @zemzemweloyewa3138
    @zemzemweloyewa3138 2 ปีที่แล้ว

    መሸአላህ ጀዞክላህ ክይር

  • @mandfselemtewa6834
    @mandfselemtewa6834 2 ปีที่แล้ว +2

    አህለን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-iw2uz2rv8f
    @user-iw2uz2rv8f 2 ปีที่แล้ว +2

    አህለን
    ማሺአላህ ደስብሎኛል ቶሎስለተለቀቀ

  • @tube-ud6xz
    @tube-ud6xz 2 ปีที่แล้ว

    Masha allah tabrka allah dasi yelgnale

  • @user-bp8sd1dl4h
    @user-bp8sd1dl4h 2 ปีที่แล้ว +1

    አህለን