ልባርከው ጌታዬን ዘማሪ ተስፋዬ ጫላ/WORSHIP/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2024
  • bit.ly/jesustve...
    መንፈሶን የሚመግቡ አዳዲስ የአምልኮ፤የተከታታይ ትምህርቶች፤ስብከቶች እንዲሁም አስድናቂ ምስክርነቶች በየቀኑ እንዲድረሶት
    አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ bit.ly/jesustve...
    እግዚአብሄር ይባርካችሁ!
    Man of God Prophet Jeremiah Husen

ความคิดเห็น • 109

  • @tewodrosyilma2924
    @tewodrosyilma2924 3 หลายเดือนก่อน +4

    (ልባርከው ጌታዬን ልባርከው) (4x)
    በሰማዩ ስፍራ ባረከኝ
    የረገጥኩትን አወረሰኝ
    ታዲያ ምን ይሰጣልለጌታ
    እስኪ ከፍ አርጉልኝ በልልታ
    የነገረኝን በሙሉ እስከሚያደርግልኝ ታምኖ
    ለክፉ ቀን መሸሸጊያ በሃሩር ጥላዬ ሆኖ
    ሲጠማኝ ምንጭ አፈለቀ ሲርበኝ ደግሞ አጐረሰኝ
    ሰው ዓይንህ ለአፈር ሲለኝ ኢየሱስ አንዴም ሳይሸሸኝ
    እንደበደሌ አልከፈለኝ ምህረቱ ስለእኔ በዝቷል
    በነፍስና በሥጋዬ በረከቱ ቤቴን ሞልቷል
    እንዴት ታዲያ ዝም ልበል ይህንን ሁሉ አይቼ
    ልስገድ ልውደቅ በግንባሬ ቤቱ ማደሪያው ገብቸ
    አዝ
    ልባርከው ጌታዬን
    በደሌ በፊቱ በዝቶ ያለቀ የሞትኩ ሲመስለኝ
    የጠላቴማስፈራራት ጩኸቱ ሲያርበደብደኝ
    በዘመርኩበ አንደበት ሙሾ ለመውረድ ስዳዳ
    የሞትን ወሬ ሰምቸ ለነፍሴ ሞትን ላረዳ
    ስዋከብ ከዚህ ወደዚያ ጭንቀቴን አይቶ ደረሰ
    የተዋጋኝን ተዋጋው እቅዱን አፈራረሰ
    ዛሬማ በኮረብታ ላይ ቆሜ ምሥጋና እዘምራለሁ
    ሰው ያደረገኝን አምላኬን፡ በዜማ እባርካለሁ
    አዝ
    ልባርከው ጌታዬን
    በሰማያዊ በረከት በመንፈስ ባርኮ ባረከኝ
    የምድሩን አላጣሁም ይልቁን አትረፈረፈኝ
    ሳይሰለች የተሸከመኝ ቀን በቀን ቤቴን ባረከው
    ዓለም የነፈገችኝን ኢየሱስ አጥፍ አረገው
    የሱስን ብሎ ወዝ አጣ ያሉዛሬ ይሄው አፈሩ
    ጌታ ሞገሴ መሆነን በአፋቸው መሰከሩ
    ወጥመድ ቢዘጋጅልኝም ኢየሱስ እየቀደመ
    ሕይወቴን በረከት ሞላው፡ ደረቅ በትር ለመለመ
    አዝ
    ልባርከው ጌታዬን
    እናንተም አንደኔው ጌታ ቀን በቀን የባረካችሁ
    በተሰደዳችሁበት ምድር እጅግ ያበዛችሁ
    የገዛችሁን ኢየሱስ ከእግራችሁ ላስገዛላችሁ
    ጂራት ስይሆን እንደ ቃሉ የሁሉ እራስ ያረጋችሁ
    እስኪ እናንተው ንገሩኝ ለኢየሱስ ምን ይከፈላላ
    ወደር ለሌለው ምህረቱ ምን ምላሻ ምንስ ይሰጣል
    ከአድማስ አድማስ ባሻገር ሙገሳ ክብር ሙገሳ ይድረሰው
    ፍጥረት ሁሉ ይህን ጌታ በአንደበቱ ይቀድሰው
    አዝ
    ልባርከው ጌታዬ

  • @mairegeendale9408
    @mairegeendale9408 3 ปีที่แล้ว +4

    በወንጌል ዋጋ የከፈሉ አለምን በወንጌል ያረሱ ዋጋቸው ከእርሻው ባለቤት ኑው ዘመናቸው ይለምልም

  • @truthneverdies7552
    @truthneverdies7552 7 หลายเดือนก่อน +4

    ተስፋዬ ጫላ ምርጥ የጌታ ዘማሪ እንወድሀለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MuluneshBageta
    @MuluneshBageta 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜሜሜንንን አሜሜሜንን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ሃሌሎያ ሃሌሎያ ሃሌሎያ ሃሌሎያ ሃሌሎያ ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን እልልታ እልልታ እልልታ እልልታ እልልታ እልልታ ለኑጉሡ ተበርክ ፀጋ ይብዛልህ ተስፍሽ ሁለችሁም

  • @saraaddis1027
    @saraaddis1027 5 ปีที่แล้ว +6

    ተባረክ ወንድሜ እባካችሁ ክርስትያኖች ጌታን ማክበር ቸርች ውስጥ ብቻ አይሁን በልባችን ውስጥም ይሁን

  • @linaenuofficial9919
    @linaenuofficial9919 5 ปีที่แล้ว +15

    ኢየሱስን ቅመሱ ይጣፍጣል ❤❤❤❤

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 5 หลายเดือนก่อน +1

    AMEN TO JESUS CHRIST !!!
    I SAW HIM ! HE IS MY LORD OF JESUS CHRIST AND GLORY TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!!
    THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST FOR THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    - ABOUT 28 YEARS AGO I WAS SONGS THIS !!!
    MAY GOD GIVES BLESSING AND PROTECTING FOREVER AND FOR ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER, AMEN !!!
    *GIRMA ABEBE *, FROM HOUSTON !!!
    JESUS IS A LORD FOREVER ALWAYS !!!

  • @linaenuofficial9919
    @linaenuofficial9919 5 ปีที่แล้ว +6

    ልባርከው ጌታዬን ልባርከው ኢየሱሴን እልልልልልልልል ታዲያ ምኔን ልስጠው እልልልልልልልልል ነው ውስጤን የሞላው ምህረቱን ያልከለከለኝ ታዲያ ምን ይሰጣል ስሙን ከፍ አርጉልኝ በ እልልልልልልልልልልልልታ አሹሹሹሹሹሹሹ ኢየሱስ ጌታ ነው ሀሌሉያ ሀሌሉያ

  • @almeayalew7664
    @almeayalew7664 5 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ከስደት አውጣኝ እዲህ እንደ ወገኖቸ ሁኜ ለማምለክ እርዳኝ አባቴ እርዳኝ ዘማሬ ፓስተር ተስፍየ ጫላ ጉልበትህ ይለምልም ሻሎም

    • @jesusislord5480
      @jesusislord5480 5 ปีที่แล้ว

      Alme አሜን Ayalew AMEN! May God bless you😍

    • @almeayalew7664
      @almeayalew7664 5 ปีที่แล้ว

      @@jesusislord5480 የአባቴ ልጅ ተባርኪልኝ

  • @user-bw6nq7rl5h
    @user-bw6nq7rl5h 5 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዎዎዎዎዎዎዎይይይይይይይ
    አሚንንንንንንንን ምን የሠጠሀል
    የኔ ጌታ ከምስጋና በቀር
    ተባረከልኝ የአባቴ ብሩከመን
    ♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @judiaklilu4075
    @judiaklilu4075 ปีที่แล้ว

    መንፈስ ቅድስ ስም ይባረክ

  • @solomonworku8866
    @solomonworku8866 5 ปีที่แล้ว +4

    Your voice is the same, My God nice to see u to sing , your remind me of my childhood God bless you.

  • @judiaklilu4075
    @judiaklilu4075 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ ስም ይባረክ

  • @mekdestamiru6931
    @mekdestamiru6931 3 ปีที่แล้ว +2

    እሰይይይይይይይይይይይይ ሀሌሉያ❤❤❤
    የረዳን ኢየሱስ ይባረክ።❤❤❤

  • @genetxyz3369
    @genetxyz3369 4 ปีที่แล้ว +1

    እሠይ ጌታ ይባረክ ደስብሎኛል እንኳን ወደምድርህ መጣህ ካንተብዙ እጠብቃለን ምርጥ የጌታ ባርያ ነህ ተባረክ ጌታ ይረዳሀል ተሥፍሽ💖💖💖

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ፡ስሙ፡ይባረክ፡ዝማሬ፡ፈዋሽ፡ነዉ፡ወንድሜ፡ተባረክ፡ጌታ፡ይባርካችሁ

  • @eleniwoldetsadik1294
    @eleniwoldetsadik1294 5 ปีที่แล้ว +9

    Ur voice is the same ,Oh My God nice to see u to sing ,ur remind me of my childhood God bless u tesfaye !! pls attfaben

  • @user-fl7hy4jj7u
    @user-fl7hy4jj7u 5 ปีที่แล้ว +2

    ELelelelelelelelelelelelelAmen AMEEN AMEEEN AMEEEENN AMEEEN GETA EYESUS 🙌🙌💞

  • @tiblettub8472
    @tiblettub8472 5 ปีที่แล้ว +6

    ዘማር ተስፋየ ጌታ እየሱስ ዘመንክን ይባርከው ጸጋው አሁንም በእጥፍ ይብዛልክ

  • @zerutgebreyes1389
    @zerutgebreyes1389 5 ปีที่แล้ว +4

    ፀጋውን ያብዛልህ ተሰፋሺ ዘመንህን ይባረክ እኔ ጌታን ያገኘሁት በአንተ መዝሙር ነው ተባረክልኝ ወንድም ዉዱ የጌታ ልጅ

    • @user-nu4gr5on1d
      @user-nu4gr5on1d 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔምከመሀመድቤትየወጣሁትገናናውየኛእየሱስየሚለውመዝሙረበህልሜሠምቼነውተበረክ

  • @alcatelalcatel3183
    @alcatelalcatel3183 5 ปีที่แล้ว +2

    ዘመናችሁ ይባረክ በጣም ነው ምዌዳችሁ

  • @zenagirma892
    @zenagirma892 5 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen

  • @bettyethchannel9091
    @bettyethchannel9091 5 ปีที่แล้ว +3

    geta zemeneh yibarek

  • @judiaklilu4075
    @judiaklilu4075 ปีที่แล้ว

    አብ ስም ይባረክ

  • @asterkenfebeyene4258
    @asterkenfebeyene4258 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን

  • @ko-keafrica6468
    @ko-keafrica6468 6 หลายเดือนก่อน

    Be blessed my brother. I was listening to ur songs when I was at high school ❤

  • @rahelrahel3691
    @rahelrahel3691 5 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ. ይበርክህ. ጸጋዉን. የብዘልህ

  • @cle2amen617
    @cle2amen617 5 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ሥሙ ይባረክ ሐሌ ሉያ የጌታ ነቢይ ተባረኩልኝ ዘመናቹ ይባረክ አሜን

  • @royalshammari771
    @royalshammari771 5 ปีที่แล้ว +2

    ምን ይሰጠአል ለጌታ እልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-tk9jq9lc8o
    @user-tk9jq9lc8o 5 ปีที่แล้ว +5

    Wow you are the singer of god god bless you more and more

  • @zerutgebreyes1389
    @zerutgebreyes1389 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-jy3hd7yf9i
    @user-jy3hd7yf9i 5 ปีที่แล้ว +2

    Uuuuuuuuuuuuffffffeeeeeyyy
    Ameeeeeeereeeeeeeeeeeeen
    Tebareku bebuzu !!

  • @zenagirma892
    @zenagirma892 5 ปีที่แล้ว +2

    ልባርከው ጌትዬን

  • @user-jx5cm5tf4t
    @user-jx5cm5tf4t ปีที่แล้ว

    Amen amen 🙏🙏🙏🙏

  • @fesofeso4263
    @fesofeso4263 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንን አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንን እየሱስ ተበረክልኝ I love you jesus for every time

  • @danielmanore5503
    @danielmanore5503 5 ปีที่แล้ว +7

    I am happy and give thanks to God listening your song!!

  • @grace990
    @grace990 5 ปีที่แล้ว +3

    Elelele! Amen!

  • @wonde7903
    @wonde7903 5 ปีที่แล้ว +1

    ፓ/ር ተባረኪ ፻*

  • @TG-dp1lw
    @TG-dp1lw 5 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ እየሱስ ይመስገን ክብሩን ሁሉ ጠቅልለህ ውሰድ ልኡል እግዚሀብሄር

  • @yonasasmelash1320
    @yonasasmelash1320 11 หลายเดือนก่อน

    ምህረቱ በኔ በዝታል ሀሌ ሉያ

  • @kabbonishkabonis3623
    @kabbonishkabonis3623 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen lebarekaw getahen lebarekaw yasusan amen amen
    Elelelelele leleleelelelel esayeee

  • @tegegnaremaye4602
    @tegegnaremaye4602 ปีที่แล้ว

    Tbark mitti zamari

  • @user-tk9jq9lc8o
    @user-tk9jq9lc8o 5 ปีที่แล้ว +4

    wow god bless you more and more

  • @temesgentesfaye549
    @temesgentesfaye549 5 ปีที่แล้ว +3

    Amen...

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 5 ปีที่แล้ว +3

    Amennnnnnnnnnnnnnnnn
    GLORY TO GOD AMEN !!!!!

  • @hiwotjesus6905
    @hiwotjesus6905 5 ปีที่แล้ว +3

    Ameeeeen Tesfshe god Bless You🙏🙏

  • @Tanebere
    @Tanebere 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልል እሰይይይይይይ

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 4 หลายเดือนก่อน

    መንፈሳዊ አምልኮ የልብ ውስጥ አምልኮ

  • @user-eu1qy2um6y
    @user-eu1qy2um6y 5 หลายเดือนก่อน

    Tebarek

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልል እሰይይይይይይይ ተባረክልኝ የኔ ጌታ የናዝሬቱ እየሱስ አባ አባ እሰይይይይ እልልልልልልልልልል

  • @alemunida7683
    @alemunida7683 5 ปีที่แล้ว

    yene abate geta bebezu bebzu yebarekeke zer manzerke yebrek 🙌

  • @tilahunbekelebitre4614
    @tilahunbekelebitre4614 ปีที่แล้ว

    amen

  • @elenayegeta672
    @elenayegeta672 5 ปีที่แล้ว +1

    ኡኡኡኡኡ ነብስን የሚያረሰርስ መዝሙር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የእግዚአብሔር ሰው ተስፋዬ

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v 7 หลายเดือนก่อน

    AMEN AND AMEN TO ALL THE LORD OF JESUS CHRIST FOR HIM FOREVER, AMEN !!!

  • @asniadinwe3651
    @asniadinwe3651 5 ปีที่แล้ว +2

    God bless you you are number 1

  • @maritufilate9167
    @maritufilate9167 ปีที่แล้ว

    ተባረክ አሜን መንፈስየሚያርስነው እልልልል!!!❤

  • @ainalemburtkan1779
    @ainalemburtkan1779 5 ปีที่แล้ว +1

    Eleleleleeee eleleleleeee

  • @mesymolla6460
    @mesymolla6460 2 ปีที่แล้ว

    ከ2አመት በሆላ ከሀገር ውጭ ሆኝ በዚህ ጉባኤ የነበረኝን የአምልኮ ቀን በእንባ ነው ያየሁት

  • @ainalemburtkan1779
    @ainalemburtkan1779 5 ปีที่แล้ว +2

    Hallelujah hallelujah Amen 👏 👏

  • @user9614
    @user9614 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amendment Amendment Amendment Amendment Amendment Amendment

  • @kotoornhnoor8294
    @kotoornhnoor8294 3 ปีที่แล้ว

    Hamene Hamene

  • @user-js9rc8mb1g
    @user-js9rc8mb1g 5 ปีที่แล้ว +1

    elelelelelellllll

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @judiaklilu4075
    @judiaklilu4075 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ስም ለዘላለም ይባረክ

  • @lilaasfeha2282
    @lilaasfeha2282 3 ปีที่แล้ว

    የነገስታት ንጉስ የይሁድ አንበሳ❤️❤️❤️

  • @yesusjiraatadhamm6693
    @yesusjiraatadhamm6693 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen

  • @truthneverdies7552
    @truthneverdies7552 7 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @elenayegeta672
    @elenayegeta672 5 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን ልባርከው ጌታዬ ልባርከው ልባርከው ኢየሱሴን ልባርከው

  • @selamay82
    @selamay82 ปีที่แล้ว

    Hallelujah hallelujah Hallelujah 🙌🏼🙌🏼

  • @alamitoashur1580
    @alamitoashur1580 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልል ልልልልልልል ክልል
    አሜንን ንንንንንን ንንንንንን ንንንንንን ንንንንንን ንንንንንን እልል እግዚአብሔር ስው ጌታ ይበርክ አሜንንን ንንንንንን ንንንንንን ንንንንንን ንንንንንን ንንንንንን ንንንንንን ንንንንንን ንንንንንን ንንንንንን

  • @grace990
    @grace990 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen!

  • @TsegayeTale-tg9te
    @TsegayeTale-tg9te 11 หลายเดือนก่อน +1

    💕💕💕💕💕💝💝💓💓

  • @zeinabayssa6235
    @zeinabayssa6235 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen tabareku babezu

  • @meazaoshone4293
    @meazaoshone4293 3 ปีที่แล้ว

    May God bless u abundantly Tesfish.

  • @natinealyona2802
    @natinealyona2802 5 ปีที่แล้ว +1

    God bless you

  • @askalumebrhatu4652
    @askalumebrhatu4652 5 ปีที่แล้ว

    Indeed here in God’s presence, we have to surrender all. God is almighty and there is nothing that he cannot do.
    As compared to us. God is much more powerful more that we can ever imagine. But yet He chose to love us.
    Praise His Holy Name... praise Jesus Christ!
    Amen 🙏

  • @jesusmydadjesusislordnursa9632
    @jesusmydadjesusislordnursa9632 5 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንን ታባርክ ታይሻው

  • @elenayegeta672
    @elenayegeta672 5 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @tsiiyeeyesuslij99
    @tsiiyeeyesuslij99 5 ปีที่แล้ว

    Ameen

  • @user-te1qm1zl9j
    @user-te1qm1zl9j ปีที่แล้ว

    የገስታወስ ነጣቂ ዎች የ 11 ሺ መግቢ የፀጋ ነጋዴዎችን

  • @asniadinwe3651
    @asniadinwe3651 5 ปีที่แล้ว

    Elelelelelel......
    ..

  • @tbeti4130
    @tbeti4130 3 ปีที่แล้ว

    wooooooooow Tebarek my brother

  • @sarajesesisarajesesi1511
    @sarajesesisarajesesi1511 4 ปีที่แล้ว

    Ameeen Ameeen kabir kibar lagetayihun Ameeen Ameeen kabir kibar lagetayihun Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen kabir kibar lagetayihun Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen kabir kibar lagetayihun Ameeen Ameeen Ameeen kabir kibar

  • @elenayegeta672
    @elenayegeta672 5 ปีที่แล้ว

    አሜንንን እልልልልልልልልልልል

  • @zestatchali6536
    @zestatchali6536 5 ปีที่แล้ว

    ልባርከው ልባከርው ልባርከው ዘመኔን በሙሉ ልባርከው

  • @asniadinwe3651
    @asniadinwe3651 5 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤Amen amen amen Elelelelelel

  • @deselegnwithjesusboy5952
    @deselegnwithjesusboy5952 4 ปีที่แล้ว

    Good bless

  • @ainalemburtkan1779
    @ainalemburtkan1779 5 ปีที่แล้ว +1

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @mohgh1411
    @mohgh1411 5 ปีที่แล้ว

    እሰይይይይይይይይይይ
    እልልልልሌልልል

  • @alemituendrias2381
    @alemituendrias2381 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው ያድናል እግዚአብሔር ስም ይባርክ ተስፋዬ ጌታ ኢየሱስ ባለው ፄጋ ላይ ፄጋ ይጨመር እግዚአብሔር አብዚቶ ይባርክ ተባርኩ።

  • @kabbonishkabonis3623
    @kabbonishkabonis3623 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen
    👏👏👏👏👏

  • @sentayehucheru9569
    @sentayehucheru9569 4 ปีที่แล้ว

    Ay ye diro pente koo ke libu emnet nbr bezi mezmur gize

  • @ainalemburtkan1779
    @ainalemburtkan1779 5 ปีที่แล้ว +1

    🙋🙋🙋🙋🙋🙋

  • @asniadinwe3651
    @asniadinwe3651 5 ปีที่แล้ว

    🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @user-nu4gr5on1d
    @user-nu4gr5on1d 5 ปีที่แล้ว +4

    ፖሰተረተባክየዘመናትጮሀቴንነውየተናገረከውአዎበየሱስስምመንፈስቅዱስይረዳውአገሩይመለስአሜንአሜን

  • @kabbonishkabonis3623
    @kabbonishkabonis3623 5 ปีที่แล้ว +1

    Geta eyesus yibarkh

  • @wudiemekuria5386
    @wudiemekuria5386 ปีที่แล้ว

    Amen Amen 👏👏👏👏👏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🖐️🖐️🖐️🖐️🔥🔥🔥🔥❤️🔥🔥🔥🔥🔥🖐️♥️

  • @user-sm4jt7hu8u
    @user-sm4jt7hu8u 5 หลายเดือนก่อน +1

    አጥና ተስፍሽ መዝሙርህ ጠፋህ

  • @zerutgebreyes1389
    @zerutgebreyes1389 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @seblegmikayale3365
    @seblegmikayale3365 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen