የድሮ ፍቅረኛዋን ሰርግ ለማበላሽት ቆርጣ የተነሳቸው ሴት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 54

  • @faswelsfr1974
    @faswelsfr1974 2 หลายเดือนก่อน +14

    የሴት ህይወት እባለሸታቹ እንድት የራሳቹ ህወት ትቅጥለላቹ😮

  • @BemnetShearw
    @BemnetShearw หลายเดือนก่อน +1

    ግን እኩ ልጅቱ ትክክል ናት የሱ ሂወት አጨልሞ የራሱ ሂወት መጀመር የለበትም እድሜዋን ግዜዋን ፈቅሩን የንጠቃት ሰለዚህ እሱ የማይርባነዉ

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 2 หลายเดือนก่อน +7

    ኑሮ ድራማ ነች
    ትወናዋን ከቻልክ ኑሮን ትኖራታለህ
    ትወናዋን ካልቻልክ ኑሮ ትኖርብሀለች።😭😭😢

    • @mek5438
      @mek5438 2 หลายเดือนก่อน

      የእኛ ፈላስፋ! እንደዛ ከሆነ የትኛውን ትወና ነው መኖር የምትፈልገው?
      አስቂኝ - Comedy?
      አሳዛኝ - Tragedy ?
      አስፈሪ - Horror ?
      አፍቃሪ - Love story?
      ቤተሰባዊ - Family?
      ጥናታዊ - Documentary?
      ታሪካዊ - Historical
      ምናባዊ - Fiction?
      እውነታዊ - True story?
      ትንቢታዊ - Futuristic ?
      በእርግጥ ዓለም ትለቅ መድረክ ነች በውስጧም ብዙ ትርዒቶች ይታያሉ በውልደት የእያንዳንዱ መጋረጃ ይከፈታል በሞቱ ደግሞ ይዘጋል እንዳለው ዊሊያም ሼክስፒር ዓለም ትልቅ መድረክ ነች እንጂ አንተ የተጻፈ ነገር ተዘጋጅቶልህ ደራሲው ባዘጋጀው መድረክ፣ አቀናባሪው ባቀናበረው መልክ አክሽን እየተባልክ የምትኖረው ኑሮ የለም። ኑሮህንማ በተመለከተ እንዴት ብትኖረው የምታደርጋቸው ነገሮች ሁሉ ፍሬያማ ሊያደርጉህ እንደምትችል መጽሐፍ ቅዱስ ተዘጋጅቶልሃል። ሰው በራሱ መንገድ ኑሮን እኖራታለሁ በማለቱ ነው የወደቀው እንጂ ባለመኖሩ አይደለም ሕይወት ጉድ የሠራችው።

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 2 หลายเดือนก่อน

      በዚግዜ እዴብሎ ነገር የለም

  • @LJSheffRBLX
    @LJSheffRBLX 2 หลายเดือนก่อน +3

    Sile HiwotTV, amazing content I really liked it

  • @adendemissie8472
    @adendemissie8472 2 หลายเดือนก่อน +7

    ወንድ ማለት የማይታመን ሌባ አታላይ ካኣጂ ነው ሴት እህቶቺ ወንድ እስካለ ተጠቀሙበት የተሻለ ስታገኙ ጥላችሁት መሄድ ፍቅር እያላችሁ በተለይ ከደሀ መናጢ ጋር ግዜያችሁን አታቃጥሉ ደሀ መቺም ደሀ ነው

    • @weinnysissay659
      @weinnysissay659 2 หลายเดือนก่อน +2

      ይገርማል እንዲህ አይነት አስተሳሰብ መኖሩ,ወንድ ሁሉ አንድ አይደለም የራስ ልጅ ላይ ቢሆን የራስ ወንድም ላይ ቢሆን የማንፈርደውን ነገር በሰው ባንፈርድ ፡

    • @NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh
      @NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ሁቢ ሁሉም አንድ አይዴለም ፍቅር ከድሀነው ሀብታም እዴሸቀጥነው የሚያይሽ

  • @Emu-eman
    @Emu-eman 2 หลายเดือนก่อน +6

    ይቺ ብሮ ግን አትቀየርም😂

    • @MeronAsgedom-w5r
      @MeronAsgedom-w5r 2 หลายเดือนก่อน

      Menmalet nwe bro or biro😅

  • @MonaMona-ir9xw
    @MonaMona-ir9xw 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤

  • @SeadaGetachew-yu2fq
    @SeadaGetachew-yu2fq หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍

  • @Many-s9h
    @Many-s9h 2 หลายเดือนก่อน +1

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉🎉

  • @SmilingMeadows-qg3yn
    @SmilingMeadows-qg3yn 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉❤❤❤❤❤🎉❤🎉❤

  • @FhSu-u2w
    @FhSu-u2w 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zed8332
    @zed8332 หลายเดือนก่อน

    ❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @samrawitsamrawit-x4j
    @samrawitsamrawit-x4j 2 วันที่ผ่านมา

    😮😮❤😅

  • @MuhammedUmer-xd5lh
    @MuhammedUmer-xd5lh หลายเดือนก่อน

    ይሄን ፕርግራም ግን ሁለየ አዳይነት ነውደ

  • @hnah4891
    @hnah4891 2 หลายเดือนก่อน +1

    እስኪ ልየው ጥሩ ይመስላል

  • @SaraSosoo-p9h
    @SaraSosoo-p9h 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @tsehayneshgoitom6008
    @tsehayneshgoitom6008 2 หลายเดือนก่อน +2

    ገለ መሌ ማለት ምን ማለት ነው?

    • @MAuyhu
      @MAuyhu 2 หลายเดือนก่อน +3

      እንደዛ እንደዚህ ለማለት መሠለኝ😊

    • @MeronAsgedom-w5r
      @MeronAsgedom-w5r 2 หลายเดือนก่อน +2

      Zebazinke meselgin

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 2 หลายเดือนก่อน +2

      😂

    • @zed9651
      @zed9651 6 วันที่ผ่านมา

      ያዉ ገሌ መሌ ማለት ነዉ😂😂😂 እኔም አላቀዉም

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 2 หลายเดือนก่อน +5

    ምነው እህት አማርኛውን አጨማለቅሽው?? ምንም አያምርብሽም መጨመላለቁ hallo bab!! ማለትሽም አያምርብሽም አስተካክይ!!!

  • @MA-dg3vc
    @MA-dg3vc 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሆዲ ያለህ እዳትፈነዳ 😂

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 หลายเดือนก่อน +1

    ካልሆነ ለምን ሰብረህ ሰብረህ አጥላትም 😂😂😂😂😂

    • @Samirah-c7m
      @Samirah-c7m 2 หลายเดือนก่อน

      እሰብራለሁ ሲሉ መሠበርአለ😅🤨

    • @ግዜለኩሉጩና
      @ግዜለኩሉጩና 2 หลายเดือนก่อน +1

      ማን አባቱ ስለሆነ

    • @اال-ج6م6ق
      @اال-ج6م6ق หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @اال-ج6م6ق
    @اال-ج6م6ق หลายเดือนก่อน

    እሽከዛስልቀቁልንእስቲመጨረሻውን

  • @comcell2714
    @comcell2714 2 หลายเดือนก่อน

    😂 😂😂😂babe 😅

  • @MadinahAli-v3i
    @MadinahAli-v3i หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mistrefeleke2759
    @mistrefeleke2759 2 หลายเดือนก่อน +2

    እረጅሙ ልጅ ግን እቃው ትልቅ ነው ሱሪውን ቀዶት ሊወጣ ነው😅😅😅

    • @ktube8920
      @ktube8920 2 หลายเดือนก่อน +1

      ምን አስተያዩሽ 😂😂😂

    • @KumnegerAssefa
      @KumnegerAssefa 2 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ ግን አላየሁም😂😂😂😂😂

    • @Samirah-c7m
      @Samirah-c7m 2 หลายเดือนก่อน

      🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈😂

    • @MeronAsgedom-w5r
      @MeronAsgedom-w5r 2 หลายเดือนก่อน

      Kuletam😅

    • @SonySony-up2kv
      @SonySony-up2kv 2 หลายเดือนก่อน

      ቱቱቱቱ ምን አሳየሽ አንች

  • @hawaabdalkader947
    @hawaabdalkader947 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤

  • @ملكالانمي-ح7ك
    @ملكالانمي-ح7ك 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤

  • @fenetikuse5944
    @fenetikuse5944 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @samrawitsamrawit-x4j
    @samrawitsamrawit-x4j 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yuhyuh1416
    @yuhyuh1416 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤