ጤናዎ በእጀዎ ይሏል ይህ ነው ቅቤ ተከለከልኩ ማለት ቀረ ለፆም ለፍስክ ተበልቶ የማይጠገብ ቅቤ ለምኔ ቁ.2 ሞክሩት ትወዱታላችሁ |ኢትዮ ላል|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 78

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148  3 ปีที่แล้ว +1

    📌ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨‍👩‍👦‍👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 3 ปีที่แล้ว +3

    ምሳዬ በጣም ነው የማመሰግነው እስካሁን እያነጠርኩ ነበር የምጠቀመው አሁን ያሳየሽን ጤናማ ነው እሞክረዋለው እጆችሽ ይባረኩ🙏❤️

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሙያ እውነት ሞያሺ ተዛረዝሮ አያልቅም ዋው እጅሺ ይባረክ እማ Like Share

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว

    ምሳዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ነው እንዴት እንደደድኩት እሳት ስላልነካው ጤናማ ነው እጅሽ ይባረክ👌👌ላይክ ሼር❤🙏

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግነለን ይህ ጠቃሚ

  • @yemiten
    @yemiten 3 ปีที่แล้ว +1

    ምሳዬዬ ዋዉ በጣም ቆንጆ ጥሩ ዘዴ ነው ያሳየሽን ቅመሞቹም አሪፍ ናቸዉ መልኩንም ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ ሼር 😍💯👍

  • @selam21558
    @selam21558 3 ปีที่แล้ว

    ምሳዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 2 ปีที่แล้ว

    ዋው እህቴ ቅቤ ለጤና ጠንቅ ነው ይሄ እያለማ በይ ቅቤ የሚባል አላይም አረ እጅሽ ይባረክ 👉👉👉🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 ปีที่แล้ว +1

    ምሳዬ ይሄ በጣም ጤነኛ አሰራር ነው እሳት አለመንካቱ ጥሩ ነው እሞክረዋለሁ ስላካፈልሽን ተባረኪ👍👍😍😍ሼር

  • @marthat6031
    @marthat6031 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው ኦሊቭ ኦይል እሳት ሲነካው ለጤና ጥሩ አይደለም ስለዚህ ምርጥ ዘዴ ነው እናመሰግናለን

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 ปีที่แล้ว

    ምሳዬ በጣም ቆንጆ አነጣጠር ነው ያሳየሽን እናመስግናለን በጣም ጥሩ ዘዴ ነው ላይክ ሼር🙏🙏👌🏽👌🏽👌🏽❤️❤️❤️

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 ปีที่แล้ว

    like like ምሳይዬ ልዩነቱ ደስ ሲል የተነጠረው በጣም ቆንጆ ነው ውፍረቱ ደስ ሲል

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ምሳዬ እውነትም ቅቤ ለምኔ በጣም ቆንጆ ጤናማ ከለሩ እራሱ ልዩነቱ ይናገራል አዲስ ሙያ ተምሪያለሁ ዛሬ አመሰግናለሁ😍😍👌

  • @zufeele807
    @zufeele807 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ የኔ እህት ቅቤ በፍቅር ነው የምወደው ገላገልሽኝ ጤናማ ነገር ነው ያሳየሽኝ እግዛብሔር ይባርክሽ

  • @borena109
    @borena109 3 ปีที่แล้ว +1

    ምሳዬ የኔ ውደ በጣም ቆንጆ የሆነ አሰራር ነው እውነትም ቅቤ ለምኔ ነው አሪፍ አርገሽ ነው የሰራሽው ❤️❤️❤️ ሼር

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 3 ปีที่แล้ว

    ምሳዬ እሙገርምሽ እሚነጠረውን ብዙም ለጤና አይመከርም ማለት ዘይት ብዙ ሲጠበስ በዚህ መልኩ ግን በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 3 ปีที่แล้ว

    ዋው እውነትም ቅቤ ለምኔ በጣም ቆንጆ ነው 👌👍

  • @misramohamed1483
    @misramohamed1483 2 ปีที่แล้ว

    Betame arife newe ejeshe yebareke
    Thank you yena ehet 👍🙏🌷

  • @workneshteferi7381
    @workneshteferi7381 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሙያ በጣም እናመሰግናለን በርቺልኝ🙏👌

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ መላ ነው ምሳየዋ እጅሽ ይባረክ ሼር👌🥰

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ
    @shewafikreሸዋፍቅሬ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው ወድጀዋለው ላክ

  • @elezabethayele4280
    @elezabethayele4280 3 ปีที่แล้ว

    ባለሙያ አመሰግናለሁ

  • @ethiohometube
    @ethiohometube 3 ปีที่แล้ว

    ኢቲዮ ሞያ አለ በጣም ምርጥ አማራጭ ነው ያሣየሽን እናመሰግናለን👍

  • @fasikayasin5837
    @fasikayasin5837 3 ปีที่แล้ว

    Ejish yibarek Ehtalem🙏 😍

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching 👌

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 ปีที่แล้ว

    ምሳሳዬ በጥም አሪፍ እጅሽ ይባረክ የኔውድ ሼር😍❤️👌

  • @getachewteklehaymanot5177
    @getachewteklehaymanot5177 3 ปีที่แล้ว +1

    Very good your creation

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 3 ปีที่แล้ว +1

    ምሳዬ በጣም የሚያምር እውነትም ቅቤ ለምኔ ምርጥ ነው እጆችሽ ይባረኩ ሼር😍👌

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አነጣጠር ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን ቤተሰብ ነኝ ጎራ በይ🙏

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 ปีที่แล้ว

    ዋው! ምሳዬ በጣም ጤነኛ ነገር ነው ያሳዬሽን። ይችማ ትሞከራለች❤ እናመሰግናለን👏 በርቺልኝ!

  • @hanaretta9428
    @hanaretta9428 3 ปีที่แล้ว

    ምሳዬ በጣም ቆንጆና ጤናማ አነጣጠር ነው👌👍🏼❤️ ለክትፎ ብዙ ጊዜ እጠቀመዋሁ:: Thank you for sharing🙏🥰

  • @ሁለገብ-adis
    @ሁለገብ-adis 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነዉ ምሳዬ ዋው 🙏

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 6 หลายเดือนก่อน

    እሞክረዋለሁ

  • @stube3784
    @stube3784 3 ปีที่แล้ว

    በላይክ በርችልን👍

  • @dembidecor6128
    @dembidecor6128 3 ปีที่แล้ว

    መሳዬ እውነትም ቅቤ ለምነ በጣም ቆጆ ነው ተባረክ 🙏🙏እነጋም ብቅ በይ እሽ

  • @favensongnuroya4725
    @favensongnuroya4725 2 ปีที่แล้ว

    Thank you, thank you 🙏 Mesaya. What a wise idea! Geta abezeto yebarkesh.❤️

  • @meseret3119
    @meseret3119 3 ปีที่แล้ว

    Betam balemoya nesh.
    Thank you!!

  • @HassetViews
    @HassetViews 3 ปีที่แล้ว

    Betam konjo azegejajet nw👏👏👏 Thankyou for sharing Mesaye🙏

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 3 ปีที่แล้ว

    Good My dear thank you for sharing😘

  • @liyumead-2345
    @liyumead-2345 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው የኔ ውድ👍🙏

  • @ethioabytube-3602
    @ethioabytube-3602 2 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing missaye

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሙያ thank you for sharing looks amazing 🤩👍🏾👌🏾🥰

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 ปีที่แล้ว +1

    ምሳዬ በጣም ቆንጆ አነጣጠር በተለይ ቅመሞቹ እሳት አለመንካቱ በጣም አሪፍ ነው❤️🙏🏼

  • @awdarda
    @awdarda 2 ปีที่แล้ว

    Smart idea.

  • @yemiten
    @yemiten 3 ปีที่แล้ว

    Watching misayee

  • @sileshinehgelaneh8406
    @sileshinehgelaneh8406 3 ปีที่แล้ว

    እህት፡ምሳየ፣እግዚአብሔር፡ዕድሜና፡ጤና፡ባርኮ፡ይስጥሽ።እጅሽን፡ከቁርጥማት፡ደረትሽን፡ከውጋት፡ይሰውርሽ።ልጆችሽን፡ያሳድግልሽ። ቤተ፡ሰብሽን፡ይባርክልሽ።ዕውነትም፡ቅቤ፡ለምኔ።

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰💕

  • @azazplayzyt4496
    @azazplayzyt4496 3 ปีที่แล้ว

    Selamshi ybza ehti betal gobez neshi bzu temre alhu kachi Egziabhir ybarkshi koseret Mn ybalal smu be englisgna?

  • @eldanayetube8462
    @eldanayetube8462 3 ปีที่แล้ว +1

    Betame Amesegnalu yene konjoo!!
    You did great work!!!🙏🙏🙏💕💚💛❤

  • @JudyHabeshawit
    @JudyHabeshawit 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለዚ ቤት ምሴዩ እንዴት ነሽልኝ እውነትም ቅቤ ለምኔ ለየት ያለ ነገር ተማርኩ እመስግናለው ቤተሰብ ሆኛለው 😍

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว

    Watching ❤ምሳዬ

  • @meronzewde3023
    @meronzewde3023 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግንሻለን ይባርክሽ።

  • @emawayishtigabu9965
    @emawayishtigabu9965 2 ปีที่แล้ว

    Hi how are you good job my sister ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹

  • @hannage.3229
    @hannage.3229 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ❤️

  • @sabrtube.6486
    @sabrtube.6486 3 ปีที่แล้ว

    እነመሰግነለን የኔ በለሞየ👍👍👍😘

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 3 ปีที่แล้ว

    ጥበበኛ ሴት ነሽ ተባረኪ

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching 😍

  • @stube3784
    @stube3784 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምሺ ይብዛ ዋዉ ቤተሰብ እንሁን😍👍

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching mesaye 😍

  • @eldanayetube8462
    @eldanayetube8462 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching, like 👍👍👍👍🙏🙏🙏💕💕💕

  • @Love-sd8hp
    @Love-sd8hp 3 ปีที่แล้ว

    Coseret yet yeshetal DC akababi negn atahu

  • @hilinahailu7136
    @hilinahailu7136 3 ปีที่แล้ว

    Enmsgnaln weda roz merry madrag yechalal?

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ህልዬ🙏🥰💕 እኔ ከእነዚህ ውጭ ተጠቅሜ አላውቅም ቅቤ ስታነጥሪ ሮዝመሪ ተጠቅመሽው ወደሽው ከሆነ አድርጊበት ማንኛውንም ለቅቤ እምንጠቀመውን ቅመም መጨመር ይቻላል የኔ ውድ🥰🥰🥰

  • @selamlalem2062
    @selamlalem2062 2 ปีที่แล้ว

    ዐሑን እሠራዋለሑ 😇🙌🙏👍

  • @fayizaethio6578
    @fayizaethio6578 2 ปีที่แล้ว

    ኮሰረት ምንድነው በዛላይ የትኛውም ዘይት መጠቀም ይቻላል

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  2 ปีที่แล้ว

      ኮሰረት ለቅቤ ማንጠሪያ እምንጠቀመው ቅጠል መስል ቅመም ነው:: ዘይቱ የፈለግሽውን መጠቀም ትችያለሽ

  • @እህተገብረኤል-ረ3ረ
    @እህተገብረኤል-ረ3ረ 2 ปีที่แล้ว

    ኮሰረትና ነእና አንድ ናቸው እስኪ የምታቁት መልሱሉኝ ጎሽ

  • @saranegash12
    @saranegash12 2 ปีที่แล้ว

    በቅቤ እኔ ኣልደራደርም በጣም ነው ምወደው ለጋ ቅቤ 😁።እግዚኣብሄር እጆችሽን ይባርክልን እሞክረዋለው

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ምሳዬ በጣም ቆንጆ ነው እኔም የአንችን ካየሁ በሁአላ ቅቤ ድሮውንም ብዙም አልነበርሁ አሁን በብዛት ይህንን ነው ምጠቀም በጣም ቆንጆ ነው👍👍
    ያልሰራችሁ ስሩት ትወዱታላችሁ 👍👍
    የአትክልት ቅቤ አለኝ እንደዚህ ለማድረግ አስቢአለሁ ተመሳሳይ ነው ከዚህ ጋር ወይስ እሳት ላይ በደንብ ይቆይ እንደቅቤ??
    አመሰግናለሁ💓😘😘🌹

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ሐንዬ🙏🥰💕 የአትክልት ቅቤ እኔ ተጠቅሜ አላውቅም ነገር ግን እንደኔ ሀሳብ ፈሳሽ ከሆነ እንደዚህ ብታደርጊው እመርጣለሁ የረጋ ከሆነ ግን ለአጭር ጊዜ (ለ2 ሳምንት ) እምትጠቀሚውን ያህል እሳት ላይ አንጥሪውና ሞክሪው እምወድሽዋ💕🥰❤️

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 ปีที่แล้ว

    ምሳይዬ😍😍

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 ปีที่แล้ว

    watching ምሳዬ❤

  • @zufankiros8389
    @zufankiros8389 3 ปีที่แล้ว

    👍👌

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 ปีที่แล้ว

    👀😍