#LIVE

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ค. 2024
  • กีฬา

ความคิดเห็น • 58

  • @Ethio_star
    @Ethio_star 7 วันที่ผ่านมา +19

    በ21ኛው ክፍለዘመን 120 ሚሊዮን ሕዝብ ባለባት አገር የብሔራዊ ሰታዲየም ዘመናዊ የካሜራ ቴክኖሎጂ replay አለመኖሩ በእጅጉ ያሳፍራል። ያለውም አንድ ለናቱ ካሜራ ማን ሰውን ከፊቴ ገለል በል እያለ ሲቀርጽ ታይቷል 😮ሲጀመር ዳኞቹ የዲቻን ቡድን ሲጫኑና ለቡና ሲያዳሉ ታይተዋል፣ ወደ ታች እንደ ካሮት እያደገ ላለው ለኢትዮጵያ እግር ኳስ RIP

    • @samsonsisay5607
      @samsonsisay5607 7 วันที่ผ่านมา +1

      ጀዝባ ደግመህ አታይም

    • @babeema
      @babeema 7 วันที่ผ่านมา

      ለተቀመጫ ሰማይ ቅርብ ነው:: ስንፍና ከጨለምተኝነት ጋር ሲደባለቅ ክፎ በሽታ ነው:: ይማርህ!

    • @Ethio_star
      @Ethio_star 7 วันที่ผ่านมา

      @@samsonsisay5607 ምን እንዳይናፍቀኝ ??? ጉራ ፉፋ ወሬ አገራችንን ያነቀን የኬኒያ ፕሪሚየር ሊግ የሰለጠኑ ዳኞችና ቴክኖሎጂ አሏቸው ፣ ከ120 ህዝብ 70% ወጣት ባለበት አገር ምነው ፖለቲካ ከሚግቷችሁ በእግር ኳስ ና በስታዲየሞች ኢንቨስት ቢደረግ

    • @Ethio_star
      @Ethio_star 7 วันที่ผ่านมา

      @@samsonsisay5607ምን እንዳይቀርብኝ 😅😅😅

    • @aduadu8408
      @aduadu8408 4 วันที่ผ่านมา

      ​@@samsonsisay5607iko min mayim hula tish 😅

  • @ZinoMare
    @ZinoMare 4 วันที่ผ่านมา +2

    ፍትህ ለድቻ😢😢😢😭😭🙅‍♂️

  • @arakawu
    @arakawu 4 วันที่ผ่านมา +1

    Zeregninet be egir kuas yayenibet ijeig betam yastelagni chewta baychawutu des yilegn neber😭

  • @jarahjarah3295
    @jarahjarah3295 7 วันที่ผ่านมา +2

    My dicha❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉congratulations

    • @user-eh1be4rd8g
      @user-eh1be4rd8g 4 วันที่ผ่านมา

      ❤❤
      የ ዎላይታ ድቻ ማቸም my king ዎላይታ ማለት ጀግና 💪💪ነው የጦና ልጆች
      ዎላይታ ህዝብ ዎደፍት 🏃‍♀️🏃‍♀️

  • @fesummilkias8835
    @fesummilkias8835 7 วันที่ผ่านมา +1

    ያው ዋንጫውን ማን መብላት እንዳለበትና ለኮንፌዴሬሽን ካፕ ማን ማለፍ እንዳለበት አስቀድሞ የተወሰነ ጉዳይ ስለሆነ ብዙም አላስገረመኝም። ዳኞች ግን የነተቡ ደነዞች ናቸው።

  • @user-js3tk5rr9j
    @user-js3tk5rr9j 2 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭💔💔💔💯☝🏻☝🏻☝🏻dicha

  • @user-my6rw6mo3j
    @user-my6rw6mo3j 6 วันที่ผ่านมา +2

    Fiti le dicha 🙏🙏🙏

    • @MariMari-io6vt
      @MariMari-io6vt 5 วันที่ผ่านมา

      Yess fiti Le dicha 👍👍👍💯💯

    • @aduadu8408
      @aduadu8408 4 วันที่ผ่านมา

      Justice ⚖️ for dicha😢😢😢

  • @user-yv4fh6nw1b
    @user-yv4fh6nw1b 4 วันที่ผ่านมา

    ኸረ ኮሜታተር ተው የቡናው ተከላካይ 4 ቁጥሩ ኪያር አደለም ወንድሜነ ደረጄ ነው

  • @samuelwondimu5816
    @samuelwondimu5816 7 วันที่ผ่านมา

    ለምንድነው የመጀመሪያው ፔናሊቲ የተገኘበት መንገደ ቪድዮ ላይ ያልታየው ግልፅ ማፅበርበር ነው የታየው በጫወታው

  • @lookskanselo5761
    @lookskanselo5761 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    GOLI GEGEBA BHALA NAW ANDE MIWODIKAW😢😢😢

  • @Ethio_star
    @Ethio_star 7 วันที่ผ่านมา +1

    Why are the referees engaged in physical altercations with players and so aggressive? It’s so embarrassing for the Ethiopian Football Federation. They don’t even have a proper professional camera or replay system. There is only one camera, which is clearly being interfered with and blocked from the streaming.

  • @Adot340
    @Adot340 7 วันที่ผ่านมา +3

    እረ Replay እረ ካሜራ በጣም ያስቃል ያሳፍራል መቼም ማናድግ ህዝቦች ነን እንደው አንድ ደህና ካሜራ ራሱ የላችውም 😂😂 ተጫዋቾቹ ደግሞ ደደቦች ዳኛ ሚወስነውን ምንም ይሁን አለመቀበል ዳናኝ ሊደበድቡ እና ይሄ ኳስ ነው ሚያድገው

    • @aduadu8408
      @aduadu8408 4 วันที่ผ่านมา

      Techewachi yelifat waga yiteyikalu yegebu gool aligebam malet feked chawota makom yichilu neber Techewachi dayina duket madireg neber leba😢😢 camera neger gin tu😂😂😂😂

  • @aduadu8408
    @aduadu8408 4 วันที่ผ่านมา

    Shame Shame rip Ethiopia futboll dayina gin beselam nawu😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @admasualemayehu5626
    @admasualemayehu5626 6 วันที่ผ่านมา

    ለፍፁም ቅጣት ምት ጀርባውን የሚሰጥ ኮንፊደንስ አልባ አሠልጣኝ አገር….የትም አይደርስም…..

  • @TameMan-xs8qr
    @TameMan-xs8qr 7 วันที่ผ่านมา

    Dayegnawu gin ye buna degafi yimesileyegnal🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @aduadu8408
      @aduadu8408 4 วันที่ผ่านมา

      Iko😢

  • @suleymanshifa5440
    @suleymanshifa5440 4 วันที่ผ่านมา

    2:37:10 the fight starts

  • @NahomMesfen-u8b
    @NahomMesfen-u8b 7 วันที่ผ่านมา

  • @hashimkedir1267
    @hashimkedir1267 7 วันที่ผ่านมา

    ዳኛው ዲሲፒሊን ይጎድለዋል በእጁ ተጫዋቾችን ለምን ይገፈትራል

  • @user-rn7kx1rc8o
    @user-rn7kx1rc8o 7 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢

  • @user-rn7kx1rc8o
    @user-rn7kx1rc8o 7 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Zilaxlabel
    @Zilaxlabel 6 วันที่ผ่านมา

    bezi stadium nw africa wancha minastenagdiew 😂😂

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 7 วันที่ผ่านมา

    ለምንድን ነው ቡና በግራ ክንፍ ብቻ የሚጫወቱት ወደቀኝ ክነፍ ካስ በማሳለፍ አይሞክሩም! ምንድን፠ነው ጉዱ?? በቀኝ በኩል በጣም ክፍት ነው ግን እየተጠቀሙበት አይደለም!

  • @271think
    @271think 6 วันที่ผ่านมา

    dangawin ersutna,zegabiw .........

  • @WendimuChirbo
    @WendimuChirbo 2 วันที่ผ่านมา

    Lebochi

  • @ethiotechbox8731
    @ethiotechbox8731 7 วันที่ผ่านมา

    As we all can see the the winner of the trophy 🏆 is predetermined which is buna ... The judges and commentators are bias and whole game is mess... I don't think with this kind of system this industry will grow.. shame on judges, shame on you commentators, shame on you the federation.
    The judges isn't professional and capable to lead this kind of game.... Why he get tempered and get in to physical altercation with WD players he was expected to show show ethics but he lucks it
    I hope next time he don't get a chance to lead big game like this .

  • @AbrahmTadios
    @AbrahmTadios 7 วันที่ผ่านมา

    Daynawu Iwuri Dayna newu lnatuneynina

    • @user-eh1be4rd8g
      @user-eh1be4rd8g 4 วันที่ผ่านมา

      ለወላይታ ህዝብ ዋንጫ አዲስ አይደለም በሄዱበት ሁሉ አሸንፎ እየበሉ ነው የመጡት my king ዎላየቶች 🔥💪
      ሰጀመር ዳይና የሌቦች ዳጋፍ ነው::
      ዉለታይና
      Gol በዉሸት ነው
      ሲጀመር 🤪😜😕
      ሌቦች ቡናዎች አጭር በርባሪዎች ናቸው 👎

    • @user-eh1be4rd8g
      @user-eh1be4rd8g 4 วันที่ผ่านมา

      ለወላይታ ህዝብ ዋንጫ አዲስ አይደለም በሄዱበት ሁሉ አሸንፎ እየበሉ ነው የመጡት my king ዎላየቶች 🔥💪
      ሰጀመር ዳይና የሌቦች ዳጋፍ ነው::
      ዉለታይና
      Gol በዉሸት ነው
      ሲጀመር 🤪😜😕
      ሌቦች ቡናዎች አጭር በርባሪዎች ናቸው 👎

  • @AshkenaziAsna
    @AshkenaziAsna 6 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭😭😭💔💔nononono666

  • @megersaasefa6868
    @megersaasefa6868 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማፈርያዎች

  • @AddisEbero
    @AddisEbero 7 วันที่ผ่านมา +1

    መቸም የኢትዮጵያ እግር ኳስ ከ120 ሚሊዬን ህዝብ ውስጥ ምርጥ 11 ተጫዋች መጥፋት እኮ በእንደዝህ ዓይነት ህገ-ወጥ አድሎ አሰራር ነው ከስፖርት ፌዴረሽን አመራሮች እንድሁም ደኞች ኮሚታቴሮች ጭምር በህገ-ወጥና በሙስና የተደረጄ ህልና ብስ ስብስብ ስለ ሆነ ነው የኢትዮጵያ እግር ኳስ በአለም ደረጃ እጅግ በጣም የዘቀጠው የዘቀጠ አስተሳሰብ ያለቸው ከላይ የተጠቀሰው ቡዱን ህገ-ወጥ ተግባር ነው የዛረም ጨዋታ እንደዝህ ነው የተፈፀመው❌❌❌❌❌❌❌ሌባ ሁላ

  • @kikikiya-kt2yq
    @kikikiya-kt2yq 5 วันที่ผ่านมา

    ማችም ዎላይታ ዲቻ ጎባዝ ናችሁ አንተን ብሎ ዳኝ ብር ብሌ ዬ ጋዛ እናት ታጠፋለህ 😭😭😭😭 rip ዳኝ ቆሻሻ 😂 ጌታ ይፍራዳችሁ ኢትዮጵያ ባሙሉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ዬ ጋህንም ማንገድ ካፋታችሁ አንተን ብሎ ዳኝ ብላ ባደምብ ማልሶ ይባላል እሺ አንቴ ቆሻሻ 🤣🤣🤣🤣 ባምንም ጊዜ ዎላይታ ጃግና 👑💪💪💪💪😎😎😎😎😎😎 🎉 አንፍራም 😎😎😎😎

  • @RibikaRibka-ir4ni
    @RibikaRibka-ir4ni 6 วันที่ผ่านมา

    ethiopywi,mehoneni,yetelhubt chawta

    • @user-eh1be4rd8g
      @user-eh1be4rd8g 4 วันที่ผ่านมา

      አንቺ demo ከየት ማጣሽ ሂጅ ዎደዛ
      የ ዎላይታ ድቻ ማቸም my king ዎላይታ ማለት ጀግና 💪💪ነው የጦና ልጆች
      ዎላይታ ህዝብ ዎደፍት 🏃‍♀️🏃‍♀️

  • @DakhDuniya
    @DakhDuniya 7 วันที่ผ่านมา

    አረ ቀረፃ

  • @amanu4692
    @amanu4692 7 วันที่ผ่านมา

    Buna ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @aduadu8408
      @aduadu8408 4 วันที่ผ่านมา

      Baki bekurat yemiwora ayidelem belifat yemeta nawu yemiyasidesit brother 😅

  • @fethudinali2098
    @fethudinali2098 7 วันที่ผ่านมา

    ውሾች ናቹ እንዴት ትኬት ሽጣቹ ኘገቡም ትሉናላቹ እበቶች

  • @AdaneTeshome-qm9cm
    @AdaneTeshome-qm9cm 7 วันที่ผ่านมา

    Ethiopia foot ball is😂😂so ethiopia foot ball team is never beat any team in competition with out refers.this is seen by last week mach with Djibouti. Buna is n't win but refers i want to say congratulations you are win😂😡

  • @TameFaf12-vq7oe
    @TameFaf12-vq7oe 7 วันที่ผ่านมา +3

    ምንጊዜም ኢትዮጵያ ቡና 🔥🔥🔥🔥

    • @AddisEbero
      @AddisEbero 5 วันที่ผ่านมา

      ሊባ ❌❌❌

    • @aduadu8408
      @aduadu8408 4 วันที่ผ่านมา

      Isun inkun ayen ayidel ye gudi hager Ethiopia 😢😢😢😢tu

  • @lideteabteklegiorgis8528
    @lideteabteklegiorgis8528 7 วันที่ผ่านมา

    ጋዞጠኛው ግን ሼም የለም ማይኩን ለጋዜጠኛ ስጥና አንተ ለቡና ጨፍር