ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለማመን የሚከብድ ውበት በአዲስ አበባ ❤ላይክ የማይሰጥህ ባንዳና የሀገር ጠላት የሆነ ብቻ ነው በእውነት በእውነት
ምስጋና የሚያቀርብ ሰው በውስጡ ደስተኛ ሰላማዊ ሰው ነው እርሱም በእግዚአብሔር ተስፋው የጣለነው እናመስግን❤🎉
A soothing, peaceful, and elegant oasis for the busy soul😊! Nice!
Thanks 🙏 glad you enjoyed it
ገለጻ:ቢኖረው:ጥሩ:ነበር።እናመሰግናለን!!!!!
❤❤❤❤ረዥም እድሜ ከጤና ለአብቹ🎉🎉🎉🎉
Addis beautiful flower ❤
Good job 👏
Thank you so much Zewari for showing us 🎉..this park looks beatiful place now.
Thanks rob nice to see you here 🙏
የሰለጠነ ህዝብ ማለት ይህ ነው በመቀጠል ፅዳቱና. ልማቱ ህዝብ የኔ ነው እንዲል የህዝብን ተዘዋዉሮ በሰላም ሰርቶ እንዲበላ ፀጥታውን ማስከበር መንግስት ግዴታውን መወጣት አለበት ህዝብም መተባበር አለበት
ድህነት መቆሸሽ መሆን የለበተም። እንዳውም ከድህነት መውጫው የመጀመሪው እርምጃ፣ በግልም ሆነ በማህበር፣ ጽዳት እና ክወና ነው።
ጠ/ሚንስትሩ የሰራውን ስራ የበለጠ የወደፊቱ ትውልድ እያመሰገነው ይኖራል:ያው የኛ ሰው በሰአቱ የማመስገን ችግር እንዳለበትና ግለሰቡ ከሄደ በሇላ የዘፈን እንጉርጉሮ ለማውጣት አንደኛ እንደሆነ ይታወቃል::
መብል ለሆድ ነው ፥ ሆድም ለመብል ነው፥ እግዚአብሔር ግን ይህንም ያንም ያጠፋቸዋል።.." 1ኛ ቆሮ 6፥13 ሰው ለሆዱ ብቻ ማሰብ እንደሌለበት ግልጥ ነው፤ የህሊና ምግብ የሚሆን እንዲህ ያለ መሳጭና ሳቢ ስራ ለከተማችን ሰዎች ያስፈልጋቸዋል። በዚህ የተነቃቃ ህዝብ የተሻለ የስራ ፈጠራ ያዳብራል ኑሮ በኢትዮጲያ ቀላል እስኪሆን ድረስ በሁሉም ዘርፍ ተግቶ ይሰራል ድህነትንም ተረት ያደርጋል፥ መታወቂያችንም 1977 መባሉ ቀርቶ የመትረፍረፍ ሀገር ይባላል።
Thanks to provide as quality videos
Thank you for the AMAZING video 😊👍... 📍E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 💚💛❤️
❤❤❤❤❤❤❤በጣም ደስ ይላል ሃገሬ ሰላምሽን ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤
Amazing
እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም አድርጎልን የኑሮ ውድነቱንም አስትካክሎልን ለአገራችን ምድር ያብቃን ..🙏
❤❤
Beautiful ❤❤❤❤❤❤❤
ደንቆሮ ኢትዮጵያውያን ፋኖዎች ምናምኖች የት ናችሁ? ኑ አብይን እንቃወመው ቀን እና ሌሊት ስራ እየሰራ በጥብጦናል።
ሸኔ ወገን ኖ አደል 😏
@beletetigist9830 ሸኔ የኦሮሞ በሽተኛ ነው። ፋኖ ደግሞ, "ግብፅ ትርዳን እና አብይን ገልብጠን ስልጣን እንያዝ" የሚል የጠላት ቅጥ እና ወሽመጥ በምላሱ የሚልስ ርካሽ ባንዳ ነው።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
መቃም ይቻላል?
weynik madam tay shufi hyda ethiopa
እውነትም ይሄ ቀጠናዊ ልማት ሃብታም ድሃውን እኩል ያደርገ ነው። አበጁ !
yemechewen nw yemetaweraw yezorebeh
Beautiful but too loud
@@idiamin5811 thanks we will fix it on upcoming video
@zewariwalkingtour its not you .the park is loud with music
Yet neww algebagnem. Where is it
ፎቶ ስት ነሱ ጠቅላይ ሚንስትሩን እያመሰገናቹ 🎉🎉🎉
Yezorebih ante neh. Wedajinet yemilewun alayehim
ኢትዮጵያ እንዲህ አልነበራትም ባዶ ቦታ ሲገኝ ህንፃ መገንባት ነበር ስራችን ግሪን ኤርያ አልነበረንም
ፍሬንድሺፕ ብሎ የሰየመው ማን ይሆን። ምነው ጉራግኛ ስያሜ ጠፋ፧ ሁሉም ባለሥልጣን ገብስ ቆሎ ነው።
ለማመን የሚከብድ ውበት በአዲስ አበባ ❤
ላይክ የማይሰጥህ ባንዳና የሀገር ጠላት የሆነ ብቻ ነው በእውነት በእውነት
ምስጋና የሚያቀርብ ሰው በውስጡ ደስተኛ ሰላማዊ ሰው ነው እርሱም በእግዚአብሔር ተስፋው የጣለነው እናመስግን❤🎉
A soothing, peaceful, and elegant oasis for the busy soul😊! Nice!
Thanks 🙏 glad you enjoyed it
ገለጻ:ቢኖረው:ጥሩ:ነበር።እናመሰግናለን!!!!!
❤❤❤❤ረዥም እድሜ ከጤና ለአብቹ🎉🎉🎉🎉
Addis beautiful flower ❤
Good job 👏
Thank you so much Zewari for showing us 🎉..this park looks beatiful place now.
Thanks rob nice to see you here 🙏
የሰለጠነ ህዝብ ማለት ይህ ነው በመቀጠል ፅዳቱና. ልማቱ ህዝብ የኔ ነው እንዲል የህዝብን ተዘዋዉሮ በሰላም ሰርቶ እንዲበላ ፀጥታውን ማስከበር መንግስት ግዴታውን መወጣት አለበት ህዝብም መተባበር አለበት
ድህነት መቆሸሽ መሆን የለበተም። እንዳውም ከድህነት መውጫው የመጀመሪው እርምጃ፣ በግልም ሆነ በማህበር፣ ጽዳት እና ክወና ነው።
ጠ/ሚንስትሩ የሰራውን ስራ የበለጠ የወደፊቱ ትውልድ እያመሰገነው ይኖራል:ያው የኛ ሰው በሰአቱ የማመስገን ችግር እንዳለበትና ግለሰቡ ከሄደ በሇላ የዘፈን እንጉርጉሮ ለማውጣት አንደኛ እንደሆነ ይታወቃል::
መብል ለሆድ ነው ፥ ሆድም ለመብል ነው፥ እግዚአብሔር ግን ይህንም ያንም ያጠፋቸዋል።.." 1ኛ ቆሮ 6፥13
ሰው ለሆዱ ብቻ ማሰብ እንደሌለበት ግልጥ ነው፤ የህሊና ምግብ የሚሆን እንዲህ ያለ መሳጭና ሳቢ ስራ ለከተማችን ሰዎች ያስፈልጋቸዋል። በዚህ የተነቃቃ ህዝብ የተሻለ የስራ ፈጠራ ያዳብራል ኑሮ በኢትዮጲያ ቀላል እስኪሆን ድረስ በሁሉም ዘርፍ ተግቶ ይሰራል ድህነትንም ተረት ያደርጋል፥ መታወቂያችንም 1977 መባሉ ቀርቶ የመትረፍረፍ ሀገር ይባላል።
Thanks to provide as quality videos
Thank you for the AMAZING video 😊👍...
📍E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 💚💛❤️
❤❤❤❤❤❤❤በጣም ደስ ይላል
ሃገሬ ሰላምሽን ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤
Amazing
እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም አድርጎልን የኑሮ ውድነቱንም አስትካክሎልን ለአገራችን ምድር ያብቃን ..🙏
❤❤
Beautiful ❤❤❤❤❤❤❤
ደንቆሮ ኢትዮጵያውያን ፋኖዎች ምናምኖች የት ናችሁ? ኑ አብይን እንቃወመው ቀን እና ሌሊት ስራ እየሰራ በጥብጦናል።
ሸኔ ወገን ኖ አደል 😏
@beletetigist9830 ሸኔ የኦሮሞ በሽተኛ ነው። ፋኖ ደግሞ, "ግብፅ ትርዳን እና አብይን ገልብጠን ስልጣን እንያዝ"
የሚል የጠላት ቅጥ እና ወሽመጥ በምላሱ የሚልስ ርካሽ ባንዳ ነው።