ሻባራራ ማርዶኒ ሃርጋዱላ! ዲያቆን ፈለገ አትናቴዎስ, ልደተቃል, ተመስገን የጌታ, መዝሙር ያሬድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 15

  • @atsedechali3211
    @atsedechali3211 9 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳ እግዚአብሔር አምላክ አስመለጣችሁ።

  • @Edya-k6h
    @Edya-k6h 8 วันที่ผ่านมา

    ወንድሞቺ በጣም ነዉ የማከብራችሁ እድሜ ይስጣችሁ

  • @atsedechali3211
    @atsedechali3211 9 วันที่ผ่านมา +2

    እዉነት ነው እህቶቼ የመሠከሩት ምስክርነት እኔም መግባት አልቻልኩም እንጂ እያንዳንዳችን ሕይወት ነው እያነጻችሁት ያለ በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ድንግል ማሪያም በምልጃዋ ቅዱሳን መላዕክት በተራዳህነት ፃድቃን ሰማያታት በፀሎታቸው ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን።

  • @Amenadav
    @Amenadav 9 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሞች ለመናፍቃን ጭንቀት የሆናቹባቸው የተዋህዶ ጀግኖች ❤❤❤❤❤❤

  • @meleytsegay
    @meleytsegay 9 วันที่ผ่านมา +3

    አባ ወልደ ትንሳኤ የሚባሉ በቀድሞ ምእራብ ሸዋ ወሊሶ ቅድስት ማሩያም ቤ/ክ እና ገዳም የነበሩ አባት ብዙ ተአምር የተደረገበት ትልቅ ቦታ እና አባት ብዙ ቋንቋ ነበር የሚናገሩት :: ልጅ ሆኜ ይገሩመኝ ነበር ልክ እንደእናንተ ብዙ ሰው የታደጉ ቡዙ ነጮች ያጠመቁ ያስተማሩ አባት ናቸዉ በረከታቸው ይደሩብን::

  • @EtesgenetGebemskel
    @EtesgenetGebemskel 9 วันที่ผ่านมา +1

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ🙏🙏🙏

  • @DagnachewDemisew-fs5un
    @DagnachewDemisew-fs5un 9 วันที่ผ่านมา +2

    ትንታግ የኦርቶዶክስ ወጣቶች ፈጣሪ ይጠብቃችው!

  • @genetgebrhanna2852
    @genetgebrhanna2852 9 วันที่ผ่านมา

    Congratulations enkuane geta eredash.

  • @yordica-h2q
    @yordica-h2q 9 วันที่ผ่านมา

    Bertulgn

  • @asfeshumamo6033
    @asfeshumamo6033 9 วันที่ผ่านมา

    ፕሮቴስታንት ጋር እንዲህ በቀላሉ የሚወርድ መንፈስ ቅዱስ ምን የሚሉት ነው

  • @lolamara6133
    @lolamara6133 9 วันที่ผ่านมา

    Lidet ena felege tenesh bitekebaberu lenante tilek bota selalwn new enwdachualen.

  • @DanielAshebier
    @DanielAshebier 9 วันที่ผ่านมา

    Sasi yt heda nw zareyyy

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 9 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ ማርክ እርእሱን አላየሁትም ነበር ሻባራራ ማርዶኒ ሀርጋ ዱላ ሞትኩኝ 😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😅😅😅😅😅

  • @meleytsegay
    @meleytsegay 9 วันที่ผ่านมา

    የመላእክቴ መዝሙር ነው ብሎ የሱዳኑ መሐመድ ወርዲ የዘፈን መዛሙር ነው እያለ ሕዝቡን ሲያሰጨፍር የነበረው ሰውዬ ወይም ፓስተር ተብየው ለጥያቄ አቅርቡልን እስኪ::

  • @emnetassefa-qk3ex
    @emnetassefa-qk3ex 9 วันที่ผ่านมา

    ዉይ ሶፊ አሁን እዉነቱን አፈነዳሽዉ የአሜርካንና የፕሮን ዝምድና ነገርሽን አሁን ለምን በዚህ ደረጃ የአለም ዉድቀት ከእግዚያብሔር የራቀ ከዳቢሎስ የተዛመደ የእርክሰት የግብረሰዶም ምድር ስላረጓት ነዉ proud የሆንሽዉ ??