ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የሰሙ ቲዮብ ሊንክ 👉youtube.com/@semuktube170?si=tSsb8W_TrBa5aqQ5
@@EthioNasEntertainment የኔንም እንዲ አድርገህ አስተዋውቅልኝ🙄
@@Noura-beautyእኛ እስበሳችን እንደማመር ተዋቂወቸንጅ እደኛያሉትን ማንም አያስተዋውቅልንም
@@aminatube3280ደምሪኝ ውዴ እንደማመር
@@aminatube3280ሁቢ ደምሬሻለሁ ደምሪኚ😂😂😂
😂😂😂😂
አብደሏህ ኢብኑ መስዑድ እንዲህ ብለዋሉ፦ «ዕውቀትን ከፈለጋቹ ቁርዓንን አሰራጩ፤ ምክኒያቱም በቁርዓን ውስጥ የመጀመሪያም የመጨረሻ እውቀት አለበት
صحيح
✅✅✅✅✅
❤❤
@@NasirTube327 ።👍👍👍
ትክክል
አህሜ Zuzu family/bitanyam እንተርቪ አድርግልን ሰለምቴ እህታችን ናት ከጎኗ ልንቆም ይገባልበጣም የተጎተች ትመስላለች😢
ያረገችዉንም እኮ አስጠፋችዉ😢
በጣም😢
ይለቀቃል አልጠፋም
@@sumayatube-5687 ደምሪኚ
@@zentemangstu4646 ውድ ደምሪኚ
አህመድ ጥያቄህን አሰተካክል በኢሰላም ፍቅር ፍቅረኛ። እንደማይፈቀድ ታውቃለህ በድንብ ሰለዝህ። ሰትጠይቅ የትዳር ጥያቄን እያልክ ጠይቅ ከዝህቀጥለህ
አይሰማም ደዝዟል አሰላሙ አለይኩም አይል ከጃህል ብዙ አጠብቁ
ግርም ይሉኛል ሳኡዲ ደረሳ ኢትዮ ሲገቡ ቄስ የሚሆኑት ነገር
@ከድጃ-ደ5ዐ ክክክክክ
@@ከድጃ-ደ5ዐ 😂😂😂😂
@@sameerasoso6094 ሁቢ ደምሪኚ
ጀግና ነሽ እኔም ቢሆን አልሄዲሜም
አረ እንኳንም ቀረብሽ እህቴዋ አላህ ይወድሻል እነዚ የሚድያ ወንዶች እዚ ሌላ እዛ ሌላ ናቸው
ደሚሪኝ እብን እኮን እሚዳላይ ያሚያወራወ ሊላ በወስጥ ሲደወሉለት ሌላ ሲጀመር ለሚሰራወ ሰራ ኮን አይመልስም። ማሜግን በዚህ ልክ ሌላሰወ አይመስለኝም ነበር በጣምነወ ያሰንኩበት
ማሜ ያገባትን ሚስቱን ፈታት እዴ
እዉነት ብለሻል
በሚዲያ የሚዘሉት ሴቶችስ?? ስለ ወንዶች ካወራሽ? ሲጀመር ሴት ልጅ ማን ፈቀደላት ሚዲያ ላይ እንድትወጣ? ከሀጅ ነብይ ወንድ ጋ ትገለፍጣለች
@@አለምዘጠኝነው ሚድያ ላይ ስለመውጣት አለመውጣት አይደለም ያወራሁት እኔ ስለአህላቃቸው ነው ሁለት ፊት ናቸው ሚዲያ ላይ ጨዋ ጨዋ ያጫውታቸዋል ከዛ ጀርባ ታሪካቸው ሌላ ነወ ማለት ነው የፈለኩት
ሰሙ የመጀመሪዋ የቅመሞች ቀራቢ አሀመድ የህቶች ድምፅ የሚል ፕሮግራም አዉጣና የታፈነ ታሪካቸዉን ያቅርቡ ብዙ እህቶች ወተው ለመናገር ባሎቻቸው እዛቱ ቪዲዮ ያሰርዛሉ የመናገር መብት ይጠበቅ
እኔም. ታሪክ አለኝ
ያቀርብሻል እዛው ከሆንሽ
ትክክል ናት ላገባው የነበረው አግብቶ መዜ መሆን ቀርቶ ሰርግም ስጠራ አልመጣም ነው እምለው የሆነ ሰሜት አለው ከባድ ነው ስሜቱ ለራስ እማያረጎትን በሰው መፍረድ ቀላል ነው
ግን እምን ደርሰ የሱ ትዳር
@nborenamekanselam435 እየኖረነው ዱባይነው
ምን ቺግራለሁ እኔ እባሌ ሰርግ ህጃለሁ
እና ደህ ናነሽ ማለቴ ውስጥሽ አልተቃጠለም@@GfghjjFghjj
ትክክልልል እዛምትሆደውለመደሰትነው ወይስ ለማልቀስ አላህ ለሳያለውንይስጣት ከሱዬበለጠውን
እኮን ያልሄድሽ መነው ፍቅር እቃቃ ጫወታ አይደለም ጎበዝ ቁጥብ ነሽ የምር
እኔ የሀገር ሰላም ነው እረፍት የነሳኝ ወንድ ወይም ፍቅር አይደለም ሆሆ😂😂😂
😂😂😂
በጣም😢😢😢😢😢
@@zinabseed5612 ውድ ደምሪኚ
@@HananHano-yb3pv ውድ ደምሪኚ
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤😢😢❤❤
ማሻአላ የመዳም ቅመሞችች እደዝች ልጅ ኮፊደንስ ሊኖረን ይገባል የሴትልጅ ውበቷ ኮፊደሷ ❤❤❤ በርታ ወሎቲዩብ
ደምሪኝ ውዴ
ሠሙ የኔ ቆንጆ እንኳንም ቀረብሽ አንቺ አሟልቶ የሠጠሽ ቆንጆ እረጋ ያልሽ ልጅ ነሽ አህመድ ወሎ በግድ ለምን ፍቅር አለያዘሽም ለምን አላለቃቀስሽም ነዉ በግድ ሠሙዬ ትበዥበታለሽ ሠሙዬ የኔ የሤቶች በላይ ❤❤❤
ትክክል ናት ልታገባው የነበረን ልጂ ሲያገባ ተገኝ ይከብዳል
ሱሙን ወስላታው አብዲ ወሎ ያግባት ሚስማሙ ይመስለኛል❤❤❤
ወይ ጉድ😂😂😂😂
ወስላታው ጉድኮነው ክክክክ
እኔም ወስላታው ይስመማሉ😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እረ ወይኔ
ኪኪኪኪ
ሰሙዬ ባጭሩ ስለምወደው መሄድ ደበረኝ ብለሽ አታርፊም አህመድ አስጨነቅካት እኮ
የሙስሊም ሚድያ ሁኑ ለምን አሰላሙ ኣለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ብላቹ አትጀምሩም
ክክክ አህመድ አፊጠካት ተው ግፍነው እደት የምወደውን ሌላቲያገባ ቁማ ትድራለይ
ተዊጂ አህመድ ምንም ቢሆን ልታገባዉ የነበር ልጂ ለሠርጉ ሚዜ እደት ትሆናለች እደ መደዋወላቸዉ እራሡ ቅንነቶን ያሣያል ተፍታት ሠዉየ ሆ
😅😅😅😅
@@Sada-tesfaye ውድ ደምሪኚ
ቆይ አህመድ ለምን ነው የምትጫናት. ምነው ጋዜጠኝነቴን ከሶላይ ልወጣ አልክ
አላህ ካልፈቀዴ ምንም እሚሆ እዴሌለ ነው የተማርኩት ነገር😢😍😍
ትክክክል ናት ጓደኛ ከሌላት ይደብራታል
እረ
ልክ ነት እኮ እንዴት ነው ሚዜ ምቶነው ይካብደል እኮ እዴ አህመድ
ለምንይከብዳል ብቸዋን ሰለወነችብቻያሰፈራል
አንዴ ምን ማለት ነው አረ ጀግና ነሽ እንኳን አልተገኘሽምመብትሽ ነው
እኔም በጣም ኬት ምወዳት የመጀመረያ የተሰደድኩባት አገር ደሞ ህጉ በጣም ጥብቅ ነው🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ስራአት ይኑርሽ አንደኛ ሙስሊም ነሽ ሁለተኛ ጉራጌ ላይ እንዲህ አይነት ሴት አይደለም ወንድ የለም ከምንም በላይ ለክብሩ የሚጨነቅ ሰው ነው ጉራጌ።
ልጅቷ በጣም እንደምትወደው ያስታውቃል አሏህ ሷሊሆን ባል ይስጥሽ የኔ ውድ የወደዱትን ሌላ ሲያገባ ማየት ከባድ ነው
እኛ አውጥተንላቸዋል ጂቦ ሆዳም ነው ጥፍርቀለም ቆንጆ ናት ጥሩ ሰው ምርጥ ሰው ነው የሰማው አየር አብራሪ ነው ፋጤ ሴታሴት ነው ደመቁ ልብሷ ቢጫ ቀይ ነው ፊጥ ፊጥ ቅንዝንዝ ነው ትቧለል ሁሌ ጎፋፋ ናት ወላሂ ያልጠራሁዋቸውም አሉ እውነቴን ነው የኮቻ ልጂ ናት ያወጣይላቸው ፎዚያ እብራሂም በገኝሽ ደስ ይለኛል የኔ መልካም
ቆጆ ሴቶች ቶሎ አያገቡም አሉ
ሴት ልጅኮ ከልቧ የወደደችውን ቶሎ አትረሳም አሁንም ቢያገባት ጥሩ ነው ይቺ ቆንጅዬ ባታልፈው 😢
እ ሚስቱሳ?
@@meki-q1u ፈቶ ከሆነ ብዬ ነው ካልተፋቱም ሁለተኛ ማድረግ ይችላል
ሳይፈታአይቀርም ዱባይቁጭብሎ መችተመለሠ@@meki-q1u
@@hilamoo928 መሞት ከተሻለሽ በቃ መልካም መሞት ይሁንልሽ ኡክቲዬ እኔ ያሰብኩትን እኔ ስለማውቀው ለእኔው ተይው።
@hilamoo928 ምን አንጨረጨረሽ ገለቴ🤣 ተደበቂ እዚ አትንጣጪብኝ እዚያ የለመድሽበት ሂጅና እንደ አሮጊት ተነዛነዢ ለነገሩ አሮጊት ነሽ አንቺን ለአራትም አይነኩሽም አይዞሽ አላህ ይሰጥሻል ላንቺም አትጨነቂ እማዬ ባይሆን ግን ስለማታውቂው ሰው ለሰው ከይር ስለተመኘ ብቻ ባትፈላሰፊ ጥሩ ነበር ብቻ ግን እኔ ካንቺ ጋር ዝቅ ብዬ መነጋገር አይመቼኝም እየሄድሽ✌🏽🤫
አህመድ የስራህን ይስጥህ አስጨነካት እኮ እኔ ራሴ ሰርጎ ቦታ መሄ በጣም ነው የምፍራው እንኮንም ብቻየ ከብዙ ጓደኞቼ ጋር እንካን ቢሆን
ትክክክክል ናት እኔ የማላረገወ ሌላስውላይ አለፍረድም ለቢቻሽ እኮንም አልሂድሽም ጎበዝ ሰሙቲ
በጣም የኔ እህት እኔም እቅልፍ የነሣኝ ያገሬ ጎዳይ ነዉ
ግን አንድሠው ወላሂ ካለ እንደትነው የማታምነው አህመድ ወሎ ?ወላሂ አለችህኮ እረጉድ ነው
ኧረ እናቱ እንኳን አልሄድሽ ባሌ ይሆናል ብለሽ ያሰብሹ ልጅ ሌላ ሲያገባ አይገረምም ሱሙ አብሽሪ ያንቺ ያለው እየጠበቀሽ ነው😘😘
አንችን አግብቶ ቢሆን😢😢😢😢ህህህህሄሄ ማሜምርጥልጁነዉ 😢 አላህመልካሙን ይወፍቅሽ የኔህት😢🎉
እኛ ባልነዉ ሳይሆን አላህ ባለዉ ነዉ ሚሆነዉ የሁሉም ሰዉ ታሪክ የሷ ተመሳሳይ ነዉ ባያወራዉጂ ሰለዚህ እሱና እሷ እህል ዉሃቸዉ አብሮ አተጣፈም
እንኮን አግብቶ ላገባ ነው ሲለኝ እንኮን አልቅሻለሁ😢
እረ ከባድ ነው በፍቅር ያወራነው ሰያገባ ማየት ያማል መታገሰ ነበርበት
አህመድ ጥየቄክ ተመቼኝ እኔ የፈለኩት ጥየቄ ነበር ወለህ😂😂😂😂😂 ግን አለህ ይወፊቀሺ ሰልሁን
ትክክል ነች ምሄድ የለባትም ሚዜም መሆን የለባትም እንኳንም ያልኪድሽ
ያረቢ ምን አይነት ጥያቄ ነው እኮን አልሄድሽ
ልቅም ያልሺ ቆንጂየነሺ ሰሙቲ ቀረሺበት የማሜ ሚስት ይሄን ስሠማ ምን ይሠማታል ነዉ ደህናደሉም እንል
አሏህ የተሻለውን ይወፍቅሽ ያረብ
ነዉር ነዉ አደዚህአይጠየቅም ሚዲያለይ ማዉራትየሌለባትነገር ይኖራል
እቺ አይደለች ሚስቱ አይዞሽ ውዴ ግን እኮ እዴት የምትወደውን ልጅ ትዳረው ሆ እኔም የማረገው ነገር ነው😂
ያአሏህ ማሜ ቀርቶብሻል፣ሚሥኪና፣ወሏ ባልየአሏህ ሪዝርቅነዉ አይዞሽ ሠሙ፣
እረ እዉቱን ነዉ ማሬ ይሞቃል ግን እዳልሽዉ ሙቁቱ ይሻላል ከብርዱ
በጣም ነዉ ምወድሽ ደሞ ቆንጆ ነሽ ማሻአላህ❤ ማሜ ቀረበት
መጠየቅ የሌለበት ጥያቄ ተጠየቀ እደ
ሰሙዬ አላህ የተሻለውን ይስጥሽ ውዴ እኔ ራሱ እንኳን ሰርጉ ልሄድ አላስበውም አብሽሪ አላህ ላንቺ ያለው ይዘገያል እንጂ ይሰጥሻል 😘
ላይክ አድርጉኝ ደብሮኝ ነው
🍬
🎉
😂😂😂😂😂👍👍👍👍
@@ፋኖስ-mo3ha4me9d ሁቢ ደምሪኚ
@@FbhcfcBhgfvዉዲ ደምሪኚ አዲስ ጀማሪ ነኚ
ሰሙቲ የኔ ማር😢 አጀቴን በላችዉ
ሰሙቲ ወላሂ ወላሂ ስወድሽ ማሻ አላህ ቆንጂዬ ልጅ ነሽ ለወንድሜ ልዳርሽ ❤❤❤
እኔንም አቅርበኝ አህመድ በዙ ታሪክ አልኝ የመዳም ቅመሞች አደሩሱልኝ አህመድ ወሎ
አመድ ጥያቄህ ተመችቶናል እያመጣህ ሀቁን አውጣልን ሁሉንምክክክ
አለህ ሀጋራችን ሰላም ያርግልን ያርብ ጉሉ አሚን😢😢😊😊🎉🎉❤❤
አላሁመ አሚን
አሚን ያረቡ
አሚንእስኪ ደምሪኝ ሁቢ
አሚን ያረብብ
@@user-nn8gy1er1k እስኪ ደምሪኝ ሁቢ
ስታምር መሻ አላህ ፈገግታዋ ሲያምር ❤❤❤
ይከብዳል. እንደኔ. የታወቀነው. ማብራራት አይጠበቅባትም
ያአኸይ አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በል እና ጀምሮ
እዴ ምምን እያልክ ነው አህመድ ወሎ ማሜ አምና ደል ባለ ሰርጅግ አግብቶየልዴ ???
እኔም ብሆን አልሄድም ጡሩስሜት አይሰማኝምይሆናል. ምክኒያቱም ከውስጤ የሚያወጣ ጠብ አልተጣላንም. የጀራጉዳይ አራርቆን ክፍተትንፈጠረእጂ. በዛመሀል አገባሁ ነይ የሚስቴ ሚዜ ሁኒ እሱቢሆን በጭራሽ መጠየቅ አልነበረበትምምምምምምምምምም
ማይ ኩዌት 🇰🇼🇰🇼❤❤❤ እወድሻለው እኔም በቅርብ ወደ ሀገር መግባት ይፈልጋለው ግን ኩዌት ትናፍቀኛለች 😢❤
እኔ ማሚ ሲያገባ ሰሙ መስላኝ ነበር ነካ አዋረደኝ ሰሙ ቆጆ አይዞሽ
ደህናቀርተሻል እደትነው የምቶደውንስው አግብቶ ሚዜየምትሆነው
አስጨነካት እኮ ወድሚ
ጀግና ነሽ እኔም ብሆን አልሄድም የሞተው ወንድምሽ የገደለው ባልሽ አሉ😊😊
ምን አድርጊ ነው ምትላት ያምሀል እነዴ ጀዝቦ
ኧረ አህሜ ይቺን ልጅ አገናኘኝ በአላህ
ኧረ ከባድነው የምወደውልጅ ሲያገባ በጭራሽ አልችልም እገድፋታለሁ
ምናለ ይፉ ብታወሪ ማንም ቢሆን ለሚመኘው ለሚያፈቅረው ሰው ሰርግ አይሄድም ምክንያቱም ይከብዳል😢
ውነቷነው መሄድየለባትም በስልክ መብሩክ ካለች በቂነው
የሚያፈቅሩትን ወንድ ቁሞ ከመዳር ሞት ይሻላል እና ምን ይፈረድባታል ሰሙ 😢
ትክክክልናት እኔም ብሆን አልሄድም እማቀውከየለ
የኔም ታሪክ ነው የሚወደኝ ልጂ ነበር ሳገባ ሠርግ ጠራሁት መጣቱን መጣ ግን ሠርገኛ ሳይገባ ነው እምሄደው አለ ምነው ስለው ያችን እጂ ይዞ ሲወጣ ማየት አልፈልግም አላለም እና ከባድ ነው
ያማሜን ጥያቄ መጠየቅ አናበርቢህም እንዴት ነው በሌ ይሆናል ቢለ የሳበችው ሌለ ሰው ስያገበ ምዜ ምቶናው አቴ ቢቶሆን የምቶዳትን ልጅ ለሌለ ትድረታልህ??😢
እንዴት ነው የምታስጨንቃት ከባድ ነው ነገሩ
የኮየት ሙቀት ከማንም ጋርአይገናኝም ያዉእሷ እሙከየፌ ሥር ሥለምትዉል
አላህ ያሳያችሁ አላህ ባልፈቀደው መንገድ መጀናጀን ውጤቱ ይህ ነው
ምን አይነት ስነ ምግባር የጎደለው ጥያቄ ነው?🤔
አህሜ ለምን በየቀኑ አትለቅልንም ጀግናው
እኔም. ኑሬባታለሁ. ኬዊት. በጣም የምወዳት. ሀገረ
ማንም ሴትአታደርገውም የቀድሞ የሂወት አጋሩን ቁማየምደር
ወይ ሠምዬ አሥጨነቀሺ
በሞራሏ ላይ ነው የተረማመዳቺሁባት ስታስጠሉ ወንዶቺ እንዴት ትመጣለች ጀዝባ በጥፊ አትይውም
እውነት ነው እኔም አልሄድ የምወደው ሰው ሌላ እያገባ ቁሜ ልድረው አላረገውም
ታዳ አሁን ባል ፍለጋ ነውዴ ያመጣችኋት
እረ አህመድ ተፍታት እና እዴት ነው እምትሄደው
አህሜ እድህ እያደረክ አውጣጣልን😊
ምን ችግር አለው እኔም ቁሜ ድሬዋለሁ ያውም እህቴን በሠላም ተነጋግረው እስተለያዬ ድረስ ምን ችግር አለው
ጥያቄዉ ግን ድርቅ አለ ልታገባዉ ያለችዉ ሰዉ ነዉኮ ያመዋል እንዴ
ማሜ ጉደኛ ነህ ለካ ጉድህን ሰማሁልህ
ሰሙቲ እኳን ደና መጣሽ❤
እኔምብሆን አልሔድም ሠሙቆንጆ እንኳንም አልሔድሺ
ቶባ የአላህ ሰላምታ ግዳህ ነውኮ
ወይኔ አህመድ ጨጎራዋን ላጥካት 🤣🤣🤣🤣ስቀጥል ማሜን የምትሳደቡ ምድር ሞጥማጣ ሁላ አታቁትም ማሜን ❤❤❤ ትዳረህን ያሳምረልህ ወድም ማሜ
አረከባድ ነው እንኮን ሠርጉ ላገባነው ካለኝ አልችልም እንኮንም አልሂድሽ
ማሻአላህ አላህ ይባርክልህ ግን ለጤናም ለውበትም እፖርት ጥሩነው ወድማችን
አህመድ አረ እንደዚህ አይጠየቅም😢😢
እኔ. ሰሙቲን የሚያገባ ነበር የመሰለኝ
አሁን ማንን ነው ያገባው
ሌላናት@@sabrinasabrina1837
ወላሂ በሳቅ እኔም እኮ ሰወቸን ስም አውጥቸላቸዋለሁ 😅😅😅😅😅እደየ ፀባያቸው
የሰሙ ቲዮብ ሊንክ 👉youtube.com/@semuktube170?si=tSsb8W_TrBa5aqQ5
@@EthioNasEntertainment የኔንም እንዲ አድርገህ አስተዋውቅልኝ🙄
@@Noura-beautyእኛ እስበሳችን እንደማመር ተዋቂወቸንጅ እደኛያሉትን ማንም አያስተዋውቅልንም
@@aminatube3280ደምሪኝ ውዴ እንደማመር
@@aminatube3280ሁቢ ደምሬሻለሁ ደምሪኚ😂😂😂
😂😂😂😂
አብደሏህ ኢብኑ መስዑድ እንዲህ ብለዋሉ፦
«ዕውቀትን ከፈለጋቹ ቁርዓንን አሰራጩ፤
ምክኒያቱም በቁርዓን ውስጥ
የመጀመሪያም የመጨረሻ
እውቀት አለበት
صحيح
✅✅✅✅✅
❤❤
@@NasirTube327 ።👍👍👍
ትክክል
አህሜ Zuzu family/bitanyam እንተርቪ አድርግልን ሰለምቴ እህታችን ናት ከጎኗ ልንቆም ይገባል
በጣም የተጎተች ትመስላለች😢
ያረገችዉንም እኮ አስጠፋችዉ😢
በጣም😢
ይለቀቃል አልጠፋም
@@sumayatube-5687 ደምሪኚ
@@zentemangstu4646 ውድ ደምሪኚ
አህመድ ጥያቄህን አሰተካክል በኢሰላም ፍቅር ፍቅረኛ። እንደማይፈቀድ ታውቃለህ በድንብ ሰለዝህ። ሰትጠይቅ የትዳር ጥያቄን እያልክ ጠይቅ ከዝህቀጥለህ
አይሰማም ደዝዟል አሰላሙ አለይኩም አይል ከጃህል ብዙ አጠብቁ
ግርም ይሉኛል ሳኡዲ ደረሳ ኢትዮ ሲገቡ ቄስ የሚሆኑት ነገር
@ከድጃ-ደ5ዐ ክክክክክ
@@ከድጃ-ደ5ዐ 😂😂😂😂
@@sameerasoso6094 ሁቢ ደምሪኚ
ጀግና ነሽ እኔም ቢሆን አልሄዲሜም
አረ እንኳንም ቀረብሽ እህቴዋ አላህ ይወድሻል እነዚ የሚድያ ወንዶች እዚ ሌላ እዛ ሌላ ናቸው
ደሚሪኝ እብን እኮን እሚዳላይ ያሚያወራወ ሊላ በወስጥ ሲደወሉለት ሌላ ሲጀመር ለሚሰራወ ሰራ ኮን አይመልስም። ማሜግን በዚህ ልክ ሌላሰወ አይመስለኝም ነበር በጣምነወ ያሰንኩበት
ማሜ ያገባትን ሚስቱን ፈታት እዴ
እዉነት ብለሻል
በሚዲያ የሚዘሉት ሴቶችስ?? ስለ ወንዶች ካወራሽ? ሲጀመር ሴት ልጅ ማን ፈቀደላት ሚዲያ ላይ እንድትወጣ? ከሀጅ ነብይ ወንድ ጋ ትገለፍጣለች
@@አለምዘጠኝነው ሚድያ ላይ ስለመውጣት አለመውጣት አይደለም ያወራሁት እኔ ስለአህላቃቸው ነው ሁለት ፊት ናቸው ሚዲያ ላይ ጨዋ ጨዋ ያጫውታቸዋል ከዛ ጀርባ ታሪካቸው ሌላ ነወ ማለት ነው የፈለኩት
ሰሙ የመጀመሪዋ የቅመሞች ቀራቢ አሀመድ የህቶች ድምፅ የሚል ፕሮግራም አዉጣና የታፈነ ታሪካቸዉን ያቅርቡ ብዙ እህቶች ወተው ለመናገር ባሎቻቸው እዛቱ ቪዲዮ ያሰርዛሉ የመናገር መብት ይጠበቅ
እኔም. ታሪክ አለኝ
ያቀርብሻል እዛው ከሆንሽ
ትክክል ናት ላገባው የነበረው አግብቶ መዜ መሆን ቀርቶ ሰርግም ስጠራ አልመጣም ነው እምለው የሆነ ሰሜት አለው ከባድ ነው ስሜቱ ለራስ እማያረጎትን በሰው መፍረድ ቀላል ነው
ግን እምን ደርሰ የሱ ትዳር
@nborenamekanselam435 እየኖረነው ዱባይነው
ምን ቺግራለሁ እኔ እባሌ ሰርግ ህጃለሁ
እና ደህ ናነሽ ማለቴ ውስጥሽ አልተቃጠለም@@GfghjjFghjj
ትክክልልል እዛምትሆደውለመደሰትነው ወይስ ለማልቀስ አላህ ለሳያለውንይስጣት ከሱዬበለጠውን
እኮን ያልሄድሽ መነው ፍቅር እቃቃ ጫወታ አይደለም ጎበዝ ቁጥብ ነሽ የምር
እኔ የሀገር ሰላም ነው እረፍት የነሳኝ ወንድ ወይም ፍቅር አይደለም ሆሆ😂😂😂
😂😂😂
በጣም😢😢😢😢😢
😂😂😂
@@zinabseed5612 ውድ ደምሪኚ
@@HananHano-yb3pv ውድ ደምሪኚ
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤😢😢❤❤
ማሻአላ የመዳም ቅመሞችች እደዝች ልጅ ኮፊደንስ ሊኖረን ይገባል የሴትልጅ ውበቷ ኮፊደሷ ❤❤❤ በርታ ወሎቲዩብ
ደምሪኝ ውዴ
ሠሙ የኔ ቆንጆ እንኳንም ቀረብሽ አንቺ አሟልቶ የሠጠሽ ቆንጆ እረጋ ያልሽ ልጅ ነሽ አህመድ ወሎ በግድ ለምን ፍቅር አለያዘሽም ለምን አላለቃቀስሽም ነዉ በግድ ሠሙዬ ትበዥበታለሽ ሠሙዬ የኔ የሤቶች በላይ ❤❤❤
ትክክል ናት ልታገባው የነበረን ልጂ ሲያገባ ተገኝ ይከብዳል
ሱሙን ወስላታው አብዲ ወሎ ያግባት ሚስማሙ ይመስለኛል❤❤❤
ወይ ጉድ😂😂😂😂
ወስላታው ጉድኮነው ክክክክ
እኔም ወስላታው ይስመማሉ😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እረ ወይኔ
ኪኪኪኪ
ሰሙዬ ባጭሩ ስለምወደው መሄድ ደበረኝ ብለሽ አታርፊም አህመድ አስጨነቅካት እኮ
የሙስሊም ሚድያ ሁኑ ለምን አሰላሙ ኣለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ብላቹ አትጀምሩም
ክክክ አህመድ አፊጠካት ተው ግፍነው እደት የምወደውን ሌላቲያገባ ቁማ ትድራለይ
ተዊጂ አህመድ ምንም ቢሆን ልታገባዉ የነበር ልጂ ለሠርጉ ሚዜ እደት ትሆናለች እደ መደዋወላቸዉ እራሡ ቅንነቶን ያሣያል ተፍታት ሠዉየ ሆ
😅😅😅😅
@@Sada-tesfaye ውድ ደምሪኚ
ቆይ አህመድ ለምን ነው የምትጫናት. ምነው ጋዜጠኝነቴን ከሶላይ ልወጣ አልክ
አላህ ካልፈቀዴ ምንም እሚሆ እዴሌለ ነው የተማርኩት ነገር😢😍😍
ትክክክል ናት ጓደኛ ከሌላት ይደብራታል
እረ
ልክ ነት እኮ እንዴት ነው ሚዜ ምቶነው ይካብደል እኮ እዴ አህመድ
ለምንይከብዳል ብቸዋን ሰለወነችብቻያሰፈራል
አንዴ ምን ማለት ነው አረ ጀግና ነሽ እንኳን አልተገኘሽምመብትሽ ነው
እኔም በጣም ኬት ምወዳት የመጀመረያ የተሰደድኩባት አገር ደሞ ህጉ በጣም ጥብቅ ነው🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ስራአት ይኑርሽ አንደኛ ሙስሊም ነሽ ሁለተኛ ጉራጌ ላይ እንዲህ አይነት ሴት አይደለም ወንድ የለም ከምንም በላይ ለክብሩ የሚጨነቅ ሰው ነው ጉራጌ።
ልጅቷ በጣም እንደምትወደው ያስታውቃል
አሏህ ሷሊሆን ባል ይስጥሽ የኔ ውድ
የወደዱትን ሌላ ሲያገባ ማየት ከባድ ነው
እኛ አውጥተንላቸዋል ጂቦ ሆዳም ነው ጥፍርቀለም ቆንጆ ናት ጥሩ ሰው ምርጥ ሰው ነው የሰማው አየር አብራሪ ነው ፋጤ ሴታሴት ነው ደመቁ ልብሷ ቢጫ ቀይ ነው ፊጥ ፊጥ ቅንዝንዝ ነው ትቧለል ሁሌ ጎፋፋ ናት ወላሂ ያልጠራሁዋቸውም አሉ እውነቴን ነው የኮቻ ልጂ ናት ያወጣይላቸው ፎዚያ እብራሂም በገኝሽ ደስ ይለኛል የኔ መልካም
ቆጆ ሴቶች ቶሎ አያገቡም አሉ
ሴት ልጅኮ ከልቧ የወደደችውን ቶሎ አትረሳም አሁንም ቢያገባት ጥሩ ነው ይቺ ቆንጅዬ ባታልፈው 😢
እ ሚስቱሳ?
@@meki-q1u ፈቶ ከሆነ ብዬ ነው ካልተፋቱም ሁለተኛ ማድረግ ይችላል
ሳይፈታአይቀርም ዱባይቁጭብሎ መችተመለሠ@@meki-q1u
@@hilamoo928 መሞት ከተሻለሽ በቃ መልካም መሞት ይሁንልሽ ኡክቲዬ እኔ ያሰብኩትን እኔ ስለማውቀው ለእኔው ተይው።
@hilamoo928 ምን አንጨረጨረሽ ገለቴ🤣 ተደበቂ እዚ አትንጣጪብኝ እዚያ የለመድሽበት ሂጅና እንደ አሮጊት ተነዛነዢ ለነገሩ አሮጊት ነሽ አንቺን ለአራትም አይነኩሽም አይዞሽ አላህ ይሰጥሻል ላንቺም አትጨነቂ እማዬ ባይሆን ግን ስለማታውቂው ሰው ለሰው ከይር ስለተመኘ ብቻ ባትፈላሰፊ ጥሩ ነበር ብቻ ግን እኔ ካንቺ ጋር ዝቅ ብዬ መነጋገር አይመቼኝም እየሄድሽ✌🏽🤫
አህመድ የስራህን ይስጥህ አስጨነካት እኮ እኔ ራሴ ሰርጎ ቦታ መሄ በጣም ነው የምፍራው እንኮንም ብቻየ ከብዙ ጓደኞቼ ጋር እንካን ቢሆን
ትክክክክል ናት እኔ የማላረገወ ሌላስውላይ አለፍረድም ለቢቻሽ እኮንም አልሂድሽም ጎበዝ ሰሙቲ
በጣም የኔ እህት እኔም እቅልፍ የነሣኝ ያገሬ ጎዳይ ነዉ
ግን አንድሠው ወላሂ ካለ እንደትነው የማታምነው አህመድ ወሎ ?
ወላሂ አለችህኮ እረጉድ ነው
ኧረ እናቱ እንኳን አልሄድሽ ባሌ ይሆናል ብለሽ ያሰብሹ ልጅ ሌላ ሲያገባ አይገረምም ሱሙ አብሽሪ ያንቺ ያለው እየጠበቀሽ ነው😘😘
አንችን አግብቶ ቢሆን😢😢😢😢ህህህህሄሄ ማሜምርጥልጁነዉ 😢 አላህመልካሙን ይወፍቅሽ የኔህት😢🎉
እኛ ባልነዉ ሳይሆን አላህ ባለዉ ነዉ ሚሆነዉ የሁሉም ሰዉ ታሪክ የሷ ተመሳሳይ ነዉ ባያወራዉጂ ሰለዚህ እሱና እሷ እህል ዉሃቸዉ አብሮ አተጣፈም
እንኮን አግብቶ ላገባ ነው ሲለኝ እንኮን አልቅሻለሁ😢
እረ ከባድ ነው በፍቅር ያወራነው ሰያገባ ማየት ያማል መታገሰ ነበርበት
አህመድ ጥየቄክ ተመቼኝ እኔ የፈለኩት ጥየቄ ነበር ወለህ😂😂😂😂😂 ግን አለህ ይወፊቀሺ ሰልሁን
ትክክል ነች ምሄድ የለባትም ሚዜም መሆን የለባትም እንኳንም ያልኪድሽ
ያረቢ ምን አይነት ጥያቄ ነው እኮን አልሄድሽ
ልቅም ያልሺ ቆንጂየነሺ ሰሙቲ ቀረሺበት የማሜ ሚስት ይሄን ስሠማ ምን ይሠማታል ነዉ ደህናደሉም እንል
አሏህ የተሻለውን ይወፍቅሽ ያረብ
ነዉር ነዉ አደዚህአይጠየቅም ሚዲያለይ ማዉራትየሌለባትነገር ይኖራል
እቺ አይደለች ሚስቱ አይዞሽ ውዴ ግን እኮ እዴት የምትወደውን ልጅ ትዳረው ሆ እኔም የማረገው ነገር ነው😂
ያአሏህ ማሜ ቀርቶብሻል፣ሚሥኪና፣ወሏ ባልየአሏህ ሪዝርቅነዉ አይዞሽ ሠሙ፣
እረ እዉቱን ነዉ ማሬ ይሞቃል ግን እዳልሽዉ ሙቁቱ ይሻላል ከብርዱ
በጣም ነዉ ምወድሽ ደሞ ቆንጆ ነሽ ማሻአላህ❤ ማሜ ቀረበት
መጠየቅ የሌለበት ጥያቄ ተጠየቀ እደ
ሰሙዬ አላህ የተሻለውን ይስጥሽ ውዴ እኔ ራሱ እንኳን ሰርጉ ልሄድ አላስበውም አብሽሪ አላህ ላንቺ ያለው ይዘገያል እንጂ ይሰጥሻል 😘
ላይክ አድርጉኝ ደብሮኝ ነው
🍬
🎉
😂😂😂😂😂👍👍👍👍
@@ፋኖስ-mo3ha4me9d ሁቢ ደምሪኚ
@@FbhcfcBhgfvዉዲ ደምሪኚ አዲስ ጀማሪ ነኚ
ሰሙቲ የኔ ማር😢 አጀቴን በላችዉ
ሰሙቲ ወላሂ ወላሂ ስወድሽ ማሻ አላህ ቆንጂዬ ልጅ ነሽ ለወንድሜ ልዳርሽ ❤❤❤
እኔንም አቅርበኝ አህመድ በዙ ታሪክ አልኝ የመዳም ቅመሞች አደሩሱልኝ አህመድ ወሎ
አመድ ጥያቄህ ተመችቶናል እያመጣህ ሀቁን አውጣልን ሁሉንምክክክ
አለህ ሀጋራችን ሰላም ያርግልን ያርብ ጉሉ አሚን😢😢😊😊🎉🎉❤❤
አላሁመ አሚን
አሚን ያረቡ
አሚን
እስኪ ደምሪኝ ሁቢ
አሚን ያረብብ
@@user-nn8gy1er1k እስኪ ደምሪኝ ሁቢ
ስታምር መሻ አላህ ፈገግታዋ ሲያምር ❤❤❤
ይከብዳል. እንደኔ. የታወቀነው. ማብራራት አይጠበቅባትም
ያአኸይ አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በል እና ጀምሮ
እዴ ምምን እያልክ ነው አህመድ ወሎ ማሜ አምና ደል ባለ ሰርጅግ አግብቶየልዴ ???
እኔም ብሆን አልሄድም ጡሩስሜት አይሰማኝምይሆናል. ምክኒያቱም ከውስጤ የሚያወጣ ጠብ አልተጣላንም. የጀራጉዳይ አራርቆን ክፍተትንፈጠረእጂ. በዛመሀል አገባሁ ነይ የሚስቴ ሚዜ ሁኒ እሱቢሆን በጭራሽ መጠየቅ አልነበረበትምምምምምምምምምም
ማይ ኩዌት 🇰🇼🇰🇼❤❤❤ እወድሻለው እኔም በቅርብ ወደ ሀገር መግባት ይፈልጋለው ግን ኩዌት ትናፍቀኛለች 😢❤
እኔ ማሚ ሲያገባ ሰሙ መስላኝ ነበር ነካ አዋረደኝ ሰሙ ቆጆ አይዞሽ
ደህናቀርተሻል እደትነው የምቶደውንስው አግብቶ ሚዜየምትሆነው
አስጨነካት እኮ ወድሚ
ጀግና ነሽ እኔም ብሆን አልሄድም የሞተው ወንድምሽ የገደለው ባልሽ አሉ😊😊
ምን አድርጊ ነው ምትላት ያምሀል እነዴ ጀዝቦ
ኧረ አህሜ ይቺን ልጅ አገናኘኝ በአላህ
ኧረ ከባድነው የምወደውልጅ ሲያገባ በጭራሽ አልችልም እገድፋታለሁ
ምናለ ይፉ ብታወሪ ማንም ቢሆን ለሚመኘው ለሚያፈቅረው ሰው ሰርግ አይሄድም ምክንያቱም ይከብዳል😢
ውነቷነው መሄድየለባትም በስልክ መብሩክ ካለች በቂነው
የሚያፈቅሩትን ወንድ ቁሞ ከመዳር ሞት ይሻላል እና ምን ይፈረድባታል ሰሙ 😢
ትክክክልናት እኔም ብሆን አልሄድም እማቀውከየለ
የኔም ታሪክ ነው የሚወደኝ ልጂ ነበር ሳገባ ሠርግ ጠራሁት መጣቱን መጣ ግን ሠርገኛ ሳይገባ ነው እምሄደው አለ ምነው ስለው ያችን እጂ ይዞ ሲወጣ ማየት አልፈልግም አላለም እና ከባድ ነው
ያማሜን ጥያቄ መጠየቅ አናበርቢህም
እንዴት ነው በሌ ይሆናል ቢለ የሳበችው ሌለ ሰው ስያገበ ምዜ ምቶናው
አቴ ቢቶሆን የምቶዳትን ልጅ ለሌለ ትድረታልህ??😢