ክፍል 2 ይሄን ቪድዮ ሳታዮ ብታልፉ ትጎዳላችሁ አሳዛኝ የአረብ ሀገር አህቶች እውነታ እንዲህ እስከሚኮን ለምን?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 467

  • @EthioNasEntertainment
    @EthioNasEntertainment  3 หลายเดือนก่อน +89

    ይሄን ቪድዮ ላይክ ሼር በማድርግ ለሎች እንዲርስ ፕሊስ🥰 ቻናሉንም ሰብስክራይብ አድርጉት❤❤ 10k በዚህ ቪድዮ🥰🥰

    • @TheQueen-ux7cd
      @TheQueen-ux7cd 3 หลายเดือนก่อน

      ተዘግቶበት ነው እንዴ አህመድ ወሎ ገና ሳየው ሰብስክራይቡ የለም😢😢

    • @እሙዩስራ
      @እሙዩስራ 3 หลายเดือนก่อน

      ሁለየ ታሪክ አቅርብልን

    • @mamounasaid
      @mamounasaid 3 หลายเดือนก่อน

      ወንደሜአህመድየማማክረህነገረነበረኝ

    • @EthioNasEntertainment
      @EthioNasEntertainment  3 หลายเดือนก่อน

      @@mamounasaid +251946262600 አናግሪኝ

  • @mekyachannel4906
    @mekyachannel4906 3 หลายเดือนก่อน +128

    የማንንም ፕራክ ተማዳመጥ የናተ ትምህርት አለው በርቱ 2ምርጦች

    • @zeburazzz8351
      @zeburazzz8351 3 หลายเดือนก่อน +6

      ሰሞኑንማ የተለየ ድራማ እየተሠራ ነው ሰውም የሚሮጠው እዛው ነውጅ የሚጠቅም ነገር ማዳመጥ ትተዋል

    • @mekiya9
      @mekiya9 3 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክልልነሽ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 3 หลายเดือนก่อน

      እኔ አልከትላቸው ሰብስክራይብ አላረኩም ማንም ስኦዛዛር ነው የማየው ​@@zeburazzz8351

    • @ahmada9404
      @ahmada9404 3 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @seadajamayoutube2475
      @seadajamayoutube2475 3 หลายเดือนก่อน

      አላየሁም ነበር ለካ ቁብነገር አለ ኖሮል

  • @jamilajamila4661
    @jamilajamila4661 3 หลายเดือนก่อน +43

    እኔ ስደት የመጣሁት በ 1998 መጨረሻ አካባቢ ነበር ስመጣ የ 17 አመት ልጅ ነበርኩ እስካሁን እዛው ነኝ ቤተሰብ አስተዳድራለሁ የአረዳድ ሲስተም አለማወቃችን ነው ለዚህ ሁሉ የዳረገን ሳኡዲ ያገኘሁት ነገር ቢኖር ዲኔን ተምሬአለሁ አልሀምዱሊላህ
    እና ውድ እህቶች አዲስ እምትመጡ ብልጥ ሁኑ ቤተሰብ በምን መንገድ መርዳት እንዳለብን እንወቅ

    • @MadeenaHussain
      @MadeenaHussain 3 หลายเดือนก่อน +2

      20 አመት የአላህ ውይ አላህ ይርዳሽ ከባድ ነው

    • @aesaaa1616
      @aesaaa1616 3 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@MadeenaHussain አይሆናትም 18

    • @aesaaa1616
      @aesaaa1616 3 หลายเดือนก่อน +6

      አብሽረ ከ30 በለይ የሆናቸው አሉ ለዛውም በሽታን አፍረተው ዋናው ነገረ ጤና ካለሽ ደንሽን ከተማረሽ ጉሊ አልሀምዱሊላህ እህቴ አላሀህ የገዝሽ ኢንሻ አላህ

    • @halimahussenhalimahussen
      @halimahussenhalimahussen 3 หลายเดือนก่อน +2

      እህቴ በ1992 ነው የተወለድሺው ትለኛለች ከተሠደድኩ 9 አመት ምንም አልሠራሁ ቤተሠብ እረዳለሁጂ ቤትመ ሰርቸላቸዋለሁኚ አሁን ግን ለራሤ ለመሆን ወስኛለሁ አድ የተጀመረ ቤት አለ እስኪ ካለቀ ኢሻአላህ

    • @Hወለዬዋ
      @Hወለዬዋ 3 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢እኔ በተወለድኩ ልክ በ4አመቴ ማለት ነው አሁን እኔምሥዴት ከወጣሁ አራት አመቴ 😢እህቴ አላህ ይርዳን💔💔

  • @YttugfUudfhg
    @YttugfUudfhg 3 หลายเดือนก่อน +3

    ለመጀመርያ ግዜ ተከታተልኳችሁ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
    ወላሂ ስደት ላይ እኔም አሰራ ሰባት አመቴ ነው ደክሞኛል በጣም በሀያ አመቴ የተሰደድኩት ሴት አሁን 37 አመት ሆነኝ እፍፍፍ ደክሞኛል
    እስቲ ምከሩኝ እደት ነው ወደ ሀገር ተገብቶ ስራ የምንሰራው እንደት ምክር ፈልጌ ነው ጀዛኩም አላህ ኸይር
    አሁንማ እጀ እንፌክሽን ፈጥሯል ለመምጣት ሳስብ ብዙ ችግሮች አሉብኝ ግን እንደት እስቲ አላህ ያግራልሽ በሉኝ ።

  • @Noura5-eq3nf
    @Noura5-eq3nf 3 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ አረብ አገር 13 አመት ቆይቸለው ግን ምንም ይላኝም ብቻ አልሀምዱሊላህ 14 አመት ልጅ አለኝ አላህ የሰድግልሽ በሉኝ እናም ምንም ይለኝም ስል የልጄ አባት ቀምቶኝ ነው እደገና አድስ ብዬ እየሰራው እገኘለው 😢😢😢

  • @ዜድነኝስደተኛዋቤተሰቦቸን
    @ዜድነኝስደተኛዋቤተሰቦቸን 3 หลายเดือนก่อน +5

    እናመሰግናለን ወደ ፊት ግን የተጎዱ የመዳም ቅመሞችን የስራ እድል ብትፈጥሩ ጡሩ ነው ከዚህ ገብተን ብዙ እሚደናገረን አለ እናም እናተ በቻላችሁት በምክርም በስራም አፈጣጠር ብታግዙ የበለጥ ጡሩ ነው በተረፈ አላህ ይጠብቃችሁ እወዳችሁ አለሁ ወድሞቼ

  • @ዙዙቲነኝየገጠሯ
    @ዙዙቲነኝየገጠሯ 3 หลายเดือนก่อน +54

    12
    አመቴ በኩትራት ስመጣ17አመቴ ነበርአሁን27አመቴ ነው ወደሀገር ልገባነው ጡሩ ትዳር ይግጠምሽበሉኝኝኝኝኝ እኔም አሚን ልበል

    • @ekramekram6901
      @ekramekram6901 3 หลายเดือนก่อน +2

      29አመትሽ ገንዘብየ እኩልነን እኔም ቀናቶች ቀሩኝ ለ29አመት አልሀምዱሊላህህህህህ ከመጣሁ ሁለትአመቴነው

    • @Rahma-z3j
      @Rahma-z3j 3 หลายเดือนก่อน +3

      አላህ ይወፍቅሽ እህቴዋ

    • @እሙአብደለአዚዝ
      @እሙአብደለአዚዝ 3 หลายเดือนก่อน +2

      አላህ ይወፍቅሺ

    • @ሻማትዩብ
      @ሻማትዩብ 3 หลายเดือนก่อน +2

      እር ውደ 29አመትሽ አላህ ጥሩን ትዳር ይወፍቅሽ አገርሽ ግቢ

    • @ሪምወልየዋ
      @ሪምወልየዋ 3 หลายเดือนก่อน +1

      ወደየት መቀናነስ ነው 29 ነሾኮ😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሚንንንን ለዱአችሁ ወላሂ በጣም አስተማሪ ነዉ ያወራችሁት ብቻአላህ ጤናችንን ይስጠን ብቻ እህ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል

  • @فطومفطوم-د7ض
    @فطومفطوم-د7ض 3 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ይጠብቃችሁ ወድሞቻችን እናተናችሁ ያወቃችሁን አላህይርዳን

  • @ahmada9404
    @ahmada9404 3 หลายเดือนก่อน +13

    እኔስ አልሀምዱ ሊላህ ተመጣሁ 14 አመት ግን 4 ልጆቸን አሳድጊ ለናቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቅጆ ቤት ሰርታልኝ በደስታ ነው የምኖረው ወላሂ ግን ወላጅ በልጅ ላይ ይጨክን አይመስለኝም እኔ በሰላም ስለምኖር የሰውን ስሰማ አጅብ ነው እህቶቸ አላህ ያበርታችሁ ❤❤❤

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 3 หลายเดือนก่อน

      ማሻአላህ❤❤

  • @عبداللهمحمد-ر4ذ
    @عبداللهمحمد-ر4ذ 3 หลายเดือนก่อน +3

    አልሃምዱሊላ ረቢል አለሚን በስደት ባሳለፍኳቸው አመታቶች በአንዷም ቀን አልፅፅትም ኢላሂ መጨረሻችንን ያሳምርልን ስደት እንኳን መጣሁ እንኳን ስደትን ከይሁት ኢላሂ በሰላም ከቤተሠቦቻችን ያገናኝን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ከመጥፎ ወነዶች አላህ ይጠብቀን

  • @HawaHawa-r6g
    @HawaHawa-r6g 3 หลายเดือนก่อน +5

    አልሀምዱሊላህ ለሁሉም ነገር ብቻ አላህ በሠላም ከቤተሠብጋር ያገናኘን 😢❤

  • @ጦይቢየረሱልኡማ
    @ጦይቢየረሱልኡማ 3 หลายเดือนก่อน +8

    ማሻአላህ. መነወር እንዲህ ያለ ቁሙነገር ስታወራ. ደስ ትላለህ. አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልህ. አዳምጡት. ይጠቅማችሀል

  • @barticanbartican26
    @barticanbartican26 3 หลายเดือนก่อน +3

    እነመሠግነሌን እኛ የአረብ አገር ሴቶች ስለከበረከን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መዲናቲዩብ8647
    @መዲናቲዩብ8647 3 หลายเดือนก่อน +21

    አላሀምዱሊላህ ጥሩ እናትና አባት ወድም አሉኝ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አላህ ሂዲያም ይስጥልኝ ዶአ አድርጉልኝ እዲሰለሙልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Pnice-uq3gs
      @Pnice-uq3gs 3 หลายเดือนก่อน

      አላህይገዝሽየኔእኒ

    • @መዲናቲዩብ8647
      @መዲናቲዩብ8647 3 หลายเดือนก่อน

      @@Pnice-uq3gs አሚን ያረብብብብ

    • @ekramekram6901
      @ekramekram6901 3 หลายเดือนก่อน

      አላህ ሂድያይሥጣቸው ያረብብብብብ

    • @መዲናቲዩብ8647
      @መዲናቲዩብ8647 3 หลายเดือนก่อน

      @@ekramekram6901 አሚን ያርብ

    • @aishasaeed1018
      @aishasaeed1018 3 หลายเดือนก่อน

      አላህ ሂድያ ይስጥልሽ ውዴ

  • @AaAa-l7t
    @AaAa-l7t 3 หลายเดือนก่อน +49

    እኔም. ሰርቸ ነበር ግን. የለሽም ይለኛል. ደስ የሚለው. እኔም አልፈልግም. ብቻየ ሰርቻለሁ ጽድት ያለ ቤት. እሱም እኔ እንዳልጠይቀው በሌላ ሰው ሰም አደርጋለሁ ይላል እኔ ግን አልጠይቀውም. ብዙ ሳላወጣበት ነው. የነቃሁት
    እህቶቸ እራሳችሁን ጠብቁ እኔ ቁርሴን ሳልበላ ስራ አልጀምርም ምንም ልትሉኝ ትችላላችሁ. ስነሳ ውሀየን ጠጥቸ ቁርሴን በልቸ ዘና ብየ ነው ስራ. የምጀምረው ስራ እንደሁ አያልቅም.

    • @MelatTefera-u3x
      @MelatTefera-u3x 3 หลายเดือนก่อน

      👍gobez

    • @HvFv-ul4qw
      @HvFv-ul4qw 3 หลายเดือนก่อน +3

      አበሳ ነሽ አደኒ ወላሂ ካልበላ ለምን ከወርቡሀላ ለሚገይ ብር

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 3 หลายเดือนก่อน +10

      እኔ ቁርስ ከአምስት ሰአት በፊት እሽ አይለኝም ምን ላድርግ 😫

    • @MlAs-j3c
      @MlAs-j3c 3 หลายเดือนก่อน +3

      ጎበዝ እኔም በልቸ ዉሀየን ጠጥቸ ቀስ ብየ ነዉ ስራ የምገባዉ የመዳም ስራ እደሁ አያልቅም

    • @AaAa-l7t
      @AaAa-l7t 3 หลายเดือนก่อน

      @@qtrdoh2067 ትጎጃለሽ ትንሽም ቢሆን ቅመሽ. ተምርና ለበን ቢሆን እንኳን

  • @mednaKassawu-bh6iu
    @mednaKassawu-bh6iu 3 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ምርጥ ሀድሥ ሠማሁ ብዙ ተምሬበታለሁ ጀዛከሏሁኸይር

  • @KatijaKatja
    @KatijaKatja 3 หลายเดือนก่อน +29

    ወላሂ እኔም ነኝ ሲርበኝ ውሎ ስራ ስጨርስ ነው ምግብ የምበላው ብቻ አላህ ይርዳን ሽኩረን ወድሞቸ እናንተ ናችሁ ህመማችንን የምታውቁልን አረብ ሀገርን የቀመሰው ነው የሚያውቀው 😢😢❤❤❤

    • @zmq7s
      @zmq7s 3 หลายเดือนก่อน

      ወላሂእኔምእንደዛነኝ ብቻአላህይጠብቀን

  • @LubabahMohammed
    @LubabahMohammed 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ወንዲም ግጥምህ ዴስይላል ሽኩረን አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን❤❤🎉🎉

  • @FeruzAbie
    @FeruzAbie 3 หลายเดือนก่อน +1

    ረ ልጅ እየወለድኩ እቀመጣለሁ እደዉ እቤት ተቀመጭ ዉጭ አትዉጭ የሚል አሏህ ጀግና ልባም የሆነ ባል ይስጠኝጅ ኢሻአሏህ

  • @LubabahMohammed
    @LubabahMohammed 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጀዛኩሙላህ ወንዲሞች በሰማነዉ የምንጠቀም ያድርገን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @VkVn-z2j
    @VkVn-z2j 3 หลายเดือนก่อน +6

    የአላህ እህቶቸ በጣም ከባድ ነዉ ምንም ብትወዱት አግብታችሁ መጣት የለባችሁም ነበር ለነገሩ በሁኑ ሰአት ቤተሰብ እኛን ለማሳበድ ተነስተዋል እኔ በራሴ ሲቢኢ ኑር ከፍቸ ሁሉን ነገር ኢቲኤሜን ሳይቀር ይዠ መጥቻለሁ የኔ ዉድ እህቶች አይዟችሁ ሁሉም ለበጎ ነዉ አላህ የተሻለ ነገር ይዞልን ይሆና ል ብቻ አልሀምዱሊላ በሉ አላህ ለሁላችንም ጤናችንን ይወፍቀን ኢሻ አላህ ሊላዉ ቀላል ነዉ እወዳችሀለሁ ❤❤❤

  • @ZinatZ-b4s
    @ZinatZ-b4s 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያርብ ሐገሮ ሴት አወቆት አክብሮት በጣም ጀግና ሴትናት
    ከግጥሙ የተቀጠጨፈ ምነወር አላሕ ይባርክ ፊክ ወድሞቻቸን ምክራቹ ደሰ ይላል አልሐምዱሊላ ሰደት ተለውጫለሑ የሸሪአ አውቀት ግንዛቤ አግንቻለሑ ቁርአን አከተምኩ2007ነው ሰደት የወጣሑት አገራችን ሰላሞን አላሕ ይመልሰልን ወደሐገራችን እንግባ

  • @zinabemulat5123
    @zinabemulat5123 3 หลายเดือนก่อน +4

    አልሀምዱሊላ የኔ ውድ ባል አላህ እርሜና ጤና ይስጥህ በስደት የተሰጠኝ ስጦታ ነው❤

    • @zainbmosa-xv2db
      @zainbmosa-xv2db 3 หลายเดือนก่อน +1

      ማሻ አላህ አላህ ልቡን አይቀይረው

    • @halmaabc9097
      @halmaabc9097 3 หลายเดือนก่อน

      አይ እኛም ብለን ነበር ወንዶች አፈር ይብሉ ውሾች ናቸው

    • @fatemafatema7835
      @fatemafatema7835 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም አልሀምዱሊላህ ምርጥ ባል አላህ ሰቶኛል እህትም እናትም የለኝም ነበር እሱነው ተጎኔ ያለኝ በሁሉም ነገር❤❤

  • @ጦይቢነኝ.የከላላዋ
    @ጦይቢነኝ.የከላላዋ 3 หลายเดือนก่อน +4

    ኤኔ አልሀምዱሊላሂ አድቤት ሁለት ቦታ አለኝ ተመጣሁ 6 አመቴ አላህ ሽኩር ይገባው ሀብታም ነኝ በዛላይ አፊያየ ሠላምነኝ አልሀምዱሊላሂ

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 3 หลายเดือนก่อน

      ማሻአላህ ትዳርከሌለሽ ነዋ የኔውድ ኧረደከምን😢😢

    • @Kareema-r1p
      @Kareema-r1p 3 หลายเดือนก่อน

      በይ ስሙ ታልዞር በስምሽ አርጊ እኔ እልሀምዱሊላህ. ከመጣሁ 11 አመቴ ነዉ ሁለት ቤት ገዝቸ ነበር ስም ላዙር ስል አላቅም አለች የሸጠችልኝ አልከሳት ባለስልጣን ናት ችግር ብሎኝ ለአላህ ትቸዋለሁ

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 3 หลายเดือนก่อน

      ማሻአላህ እዴት በስድስት አመት ማሻአላህ

  • @ፈትያጉራጌ
    @ፈትያጉራጌ 2 หลายเดือนก่อน

    ስደት ድካም ቢቻ ነው የመዳም ቅመሞች ዋሸሁኝ 17. እድሜና 16 እድሜ መጥተን አስር አመት ስደት ላይ ደምሩት እስኪ
    እኔ ስደት ላይ 10 አመቴ ነው ምንም የለኝም የገዛሁትም ቤት ፈርሰብኝ ቢቻ ጤና አለኝ አልህምድሊላህ አሁን ላይ ስራ የለኝም 😢
    ስደት ድካም ቢቻ ልጅነታችን እድሜያችን ስውነታችን ጨርሰን ወደ ሀገር እንገባለን በሽተኛ ሆነን የመዳም ቅመሞች ጀግና አይደለንም እራሳችን አናስቀድምም
    እናመስግአለን ወንድሞቻችን

  • @ኡሙዩቱብ-ዸ4ኀ
    @ኡሙዩቱብ-ዸ4ኀ 24 วันที่ผ่านมา

    እነመሰግነለን ለኛ ለስደተኞች ትልቅ ትምህርት ነዉ

  • @ZeyadaZeyada-c9w
    @ZeyadaZeyada-c9w 3 หลายเดือนก่อน +1

    ክበርልን ወንድማች ሰለ አራብ አገር ሴት የከጠምክልን ግጥም ልቤን ነከኝ 😢 ኑሪልል❤

  • @umfarooq-qf9tq
    @umfarooq-qf9tq 3 หลายเดือนก่อน +3

    አልሀምዱሊላህ ምረጥ እናት አለችኝ አለህ ሂዳያ እድሰጥልኝ እረጂም እድሜ ከጤና ጋ አላህ እድሰጥልኝ ዱአ አድረጉልኝ
    እናቴ ምን ትፈልጊ አለሽ ስላት አንች አላማሽን አሳክተሽ በሠላም መጥተሽ በአንች እጂ ቡን መጠጣት በቻ ነው እምፈልገው ትለኝ አለች
    እህቶቸ ብልጥ ሁኑ እስከመቸ የአላማ ቢስ ዱረየ መጫወቻ እየሆን እንኖራለን
    አላህ ልብ ይስጠን

  • @وينانينا
    @وينانينا 3 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ኮንትራት ቤት ነው የምሰራው ሀገር 2 ግዜ ሄጄ መጥቻለሁ አሁንም በቅርቡ የመግባት ሀሳብ አለኝ ግን ስመለስ ረሳለሁ 🤕
    ብቻ ኢንሻ አላህ ..

  • @sameerasameera1988
    @sameerasameera1988 3 หลายเดือนก่อน +20

    የምን ባል ብቻ ቤተሰብም አስቸጋራ ነው እና እህቴ እናታችን በልጅነታችን ነው የሞተቸው አባቴ ሊላ ሚስት አገባ እኛ ያደግነው አያታችን ጋር ነው አያታችን ትልቅ ሰው ስለሆኑ አባት ይሻላል ተብሎ የኔ ታላቅ እህት 5አመት ሳኡድ ሰርታ አባቴ ቤት ስራልኝ ብላ ስትልክለት ሀገር ገባች የተሰራው ቤት ያች አይደለም ተባለች እቤት ያለችው እጀራ እናት የኔም የልጆቸ ነው አለች የኔ እህት ስትለፍታ የሰራችው ከሰረች ተመልሳ ስደት መጣች እኔም የሶን ስላየሁ ለማንም አምኔ ብር አልሰጥም እኔም ስደት ነው ያለሁት እኔ አካውት አለኝ ሀገር ስገባ የምፈልገውን በራሲ አረጋለሁ

  • @taibataiba6949
    @taibataiba6949 3 หลายเดือนก่อน

    የልሀምዱሊላህ እኔምርጥየሆነባል አለኝ የጀግኖችጀግና ለፍቶአደር የኔውድ ባል አላህየር ትእጀራ ይስጠን🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @imanksa3017
    @imanksa3017 3 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ብለሀል አህመድ ብዙ ስአት ካላችሁ ተማሩ፡ምንጅድ ከልጆቻችሁ የሚመጣ ጥያቄበሇላ መመለስ አትችሉም

  • @Hወለዬዋ
    @Hወለዬዋ 3 หลายเดือนก่อน +2

    መገንኔ አላህ ይርዳኝ 😢ይህ ጨርሼ ይህን ጨርሼ ሥል ቁርሥ ሣልበላ ምሣ ያልፋል😢💔

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ወድማችን ምነወር ለግጥሙም ለምክርህም በርታ አህመድ ወሎ

  • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
    @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 3 หลายเดือนก่อน +3

    አንደኛ ግጥምነዉ አቡተረከዝ እናመሠግናለን🌹🌹🌹🌹

  • @GalaxyA-ys8pc
    @GalaxyA-ys8pc 3 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክልነህ የተቢ ለምለምም ስትናገር ሰምቻታለሁ ይሄን ታሪክ በአባቱ ስም የሰራባትን

  • @SaraMuhddin
    @SaraMuhddin 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @FyfgF-cq1bj
    @FyfgF-cq1bj 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ እየጉዱን ያሉት በብሀር እሚመቱት እህትናወድምነው ናቸው

  • @FelahTube
    @FelahTube 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሏህ ይጠብቀን እኔም ስራ ስጨርስ ነዉ የምበላዉ ግን መጀመሪያ ተምርና ዉሃ እወስዳለሁ አሏህ ከክፉ ነገር ይጠብቀን ከዛሬ ጀምሬ ቅድሚያ ለመብላት እወስናለሁ ስበቡን እናድርስ

  • @imanksa3017
    @imanksa3017 3 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ በርታ ግጥሙ በጣም ሀሪፍ ነው

  • @MominaHussen-x7h
    @MominaHussen-x7h 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ያረብ ያየው ነው የሚቀው የአረብ አገረን ሰቃይ

  • @HadehSaeed
    @HadehSaeed 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ወላሂ ክፍል አንድም ክፍል ሁለትም ምስጥ ብየ ነው የተከታተልኩት በጣም እናመሰግናለን በርቱ

  • @ጦይቢነኝ.የከላላዋ
    @ጦይቢነኝ.የከላላዋ 3 หลายเดือนก่อน

    ምነወርየ ሠው ይጠላሀል ለኔግን ጀግናየ አሥተዋይ የምወድህ ወድሜ ነህ አህመድየ በርታ ወድሜ😢

  • @ነኢማ-ረ7ሐ
    @ነኢማ-ረ7ሐ 3 หลายเดือนก่อน +3

    አልሃምዱሊላህ አለኩልሻይ ወላሂ ባለቤቴ እኩያየ ነው አገር ገብቷል ቤተሰቦቸ 8አመት ስኖር አንደም ነገር አላደረጉልኝ ብቻ እደሜ እና ጤና ቸውን ይስጥልኝ ግን ካገባሁ 5 አመቴ ባለቤቴ አገር ገብቶ ቤት ሰርተናል ገጠር ግመል ገዝቶ ነው የሚጭነው እኔም አገር እንዲገባ አስገዲዶኛል ልሄደ ነው አልሃምዱሊላህ አገሬገብቸ እንደወልደ ዱአ አደርጉልኝ ቅመሞች እየ

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 3 หลายเดือนก่อน

      ይሳካልሽ ባልሽንም ልቦና አይቀይርብሽ

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 3 หลายเดือนก่อน

    አሚንን ያርብብብብ😢 ግጥሙ እናመሰግናለን ወንድም ምነውር ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hekemaendrs2212
    @hekemaendrs2212 3 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩሞ ወንድሞች ማሻ አላህ ምሪጥ ግጥም እህቶች ፕራንክ ከምታደምጡ እንደዚህ አይነት ቁም ነገር ያለዉ አዳምጡ አላህ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት

  • @ZeyinebHamid
    @ZeyinebHamid 3 หลายเดือนก่อน

    አሚንን ያረብ እናተምም 100000 ኑሩልንንን

  • @zmq7s
    @zmq7s 3 หลายเดือนก่อน

    ሽኩረኝወንድሞቻችን የስደትኑሮያየውሰውነው እሚያውቅልን ህመማችንን እናተናቹሁያያቹህልን

  • @dawwddawwd9640
    @dawwddawwd9640 3 หลายเดือนก่อน

    ጋይስ እኔ ብቻ ነኝ አናተም ናችሁ ሰርቸ ስጨርስ ልበላ ስል ትመጣለች ለማሳት እፈራለሁ ብቻ አልሀምዱሊላህ የኔ ከስደት የሚስደስተኝ ተምርቴ ብቻ ነው

  • @MunaKadir-fo1ds
    @MunaKadir-fo1ds 3 หลายเดือนก่อน +6

    የኣለህ አቤት ጊጥም ሚስጥ ቢዬ ነዉ የደመጥኩት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኢናመሰግናለን ሙነወር አህሜም ሲለገበዝከልን ኢናመሰግነለን

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 3 หลายเดือนก่อน +1

      👍👍👍👍👍👍ልብ ቅርፅ አትጠቀሙ ፈትዋ ላይ ነው የተባለው

    • @MunaKadir-fo1ds
      @MunaKadir-fo1ds 3 หลายเดือนก่อน +1

      እንሸ አለህ አብሽር መይፈቀድ ከሆነ

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 3 หลายเดือนก่อน

      @@MunaKadir-fo1ds 👍✌️

  • @emusara2016
    @emusara2016 3 หลายเดือนก่อน

    እኔም በአባቱ አርጐ ነው የካደኝ የልጀ አባት ተይዞ ሲሄድ በየወሩ ካላክሽ ብሎ ተጣላን አሁን አልሀምዱሊላህ 4 አመት ሰራሁ

  • @فاطومافاطوما-ه1ب
    @فاطومافاطوما-ه1ب 3 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ምርጥ ትምህርት ነው ቀጥሉበት ዘናእያደረጋችሁ ነው ያስተማራችሁን ጨርሰው ወዛቸው ተመጧል አላለም😅😅🎉🎉

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 3 หลายเดือนก่อน +2

    ምነወር አኮ ለሴት ልጅ ያለዉ ክብር ሁሌ ለኛ ብሎ እተሰደበ ጀዛካላህ ኸይር

  • @medinaseid-le7gk
    @medinaseid-le7gk 3 หลายเดือนก่อน

    አሚን ያረቢ በስደት ያለነዉን በሙሉ በሰላም ለሀገራቺን ያብቃን ያረቢ

  • @hawi8802
    @hawi8802 3 หลายเดือนก่อน +3

    ውይ ትዝታ ከ 3 አመት ቆይታ ሀገር ስገባ አባቴ ነበር የተቀበለኝና ሳየው ጠቆረብኝ ከሳብኝ አጀቴ ተሰፈሰፈ እንባ ተናነቀኝ አባቴ ያምሀልዴ አልኩት ቀስ ብየ አረልጄ አልሀምዱሊላህ አለኝ ከዛ ውስጤ ተረበሸ ከዛ ምሳ ልንበላ ገባን ምግብ ቤት ከዛ ስት ባዝ ጥሩ ነው አራት ጥብስና ቀይ አዘዝኩ አረ ልጃ ለማነው የሚመጣ ሰው አለዴ ለምን ይለኛል እኔ ባደየ አብልቸ ልጠግነው ነውና መጣ ምግቡ ከዛ ማን ይብላው አባቴም ትንሽ በልቶ ጠገበ እኔ ደሞ ጭራሽ አልበላሁም ያው ጠለብ ቤት ነው እዳሁኑ ኩሽና ማጎዳጎድ የለም ነበር የሀበሻን ምግብ ከዛ በ3 ቀኔ አይኔ ተበላሽቶ ቆይና ተመለሰልኝ ከዛ ወድህ ስሄድ አይኔ ነው በማለት እችለዋለሁ

  • @አልሀዱሊላህአላኩሊአሀልM
    @አልሀዱሊላህአላኩሊአሀልM 3 หลายเดือนก่อน

    አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አፊያይስጠን የተሻለ ትዳር በሀገራችን ይወፍቀን🎉🎉🎉🎉

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 3 หลายเดือนก่อน +5

    ተበቸ ሰላም ኧረ ቅመሞችዬ ንቁ ብር አትስጡ ለበዳዮች እረዳት የላቸውም ይለናል አላህ ስቧሀነወ ተአላ ወበሽሪ ሳቢሪን ታጋሾችን አበስራቸው

  • @KeriyaAbdalla
    @KeriyaAbdalla 3 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ምክር ነው በርቱ

  • @sandflove
    @sandflove 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመስግናለን ሽኩራን ወንዲሞቻችን ጥሩ ትምህርት ስጥታችሁናል ብዙ ወቻችን የምንሸወደው በቤተስብና በትዳር ነው በተለይ ትዳር የሚባለው ነገር ብዙወቻችንን ጎዲቶናል ቢሆንም አልሀምዱሉላ ጠንክረን ሰርተን የምንፈልገውን አግኝተናል እናም በርቱልን አትጥፉ ብቅ ብቅ እላላችሁ ምክራችሁን ጣል አርጉብን እኛም እንተገብራለን ኢንሻአላ

  • @umumuaz-j7j
    @umumuaz-j7j 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስራ ጨርሶ ምግብ መብላት የኔም ነው አይይ የኛ ጉዲ

  • @semasm963
    @semasm963 3 หลายเดือนก่อน

    Betam konji program naw adet lay yalu ljochi enmarbetalen

  • @sntayehuahmed8530
    @sntayehuahmed8530 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ስታምሩ ወድሞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤ ግጥሙ ዋዉ በረቱልን ❤❤❤❤❤

  • @fbd1446
    @fbd1446 3 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ ስደት ከመጣሁ 13ኛየን ይዣለሁ እስካሁን ምንም የከሰርኩት ነገርየለም አልሀምዱሊላህ አግብቸ ሁለት ልጆች ወልጃለሁ አሏህ የሠድግል ባለቤቴንም አሏህ የቆይልኚ እረዚቃችንንም ያሥፋልን እሥካሁን አልሀምዱሊላህ ምንም አልፀፀትም

  • @FatumaOmer-m7
    @FatumaOmer-m7 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ተባረከላህ በርቱ ትክክለኛ መልእክት ነው

  • @lubaba-p8g
    @lubaba-p8g 3 หลายเดือนก่อน +5

    በዚህ አጋጣሚ ሀበሻ ጋር የምሠሩ እህቶች ተጠቀቁ. በጣም ይቀናሉ አላህ በሠጠሽ ነገር ሀደ ሠዎቹ ሥጣሩ አሽሙራቸው አኡዙቢላ ለሤቶች ጥያቄ ለምድነው የሠው ደሥታ የማያሥደሥታችሁ አላህ በሠጣት መልክ የሚቀኑ አረ በሥቱ ተዘርዝሮ አያልቅም እና አብራችሁ ሥሠሩ ብዙም ሥለሂወታችሁ አታውሩ ሥለትዳራችሁ ሥለቤተሠባችሁ ሥለ ቢሥነሣችሁ ሥለምንም ነገር አታውሩ እሥቲ ዝም ማለት ልመድ

  • @Hayathassan-xo3ed
    @Hayathassan-xo3ed 3 หลายเดือนก่อน +15

    ሁሉንም ወንድ በአንድ ላይ ጠቅልሌ አልሳደብም ምክንያቱም ምርጥ ወንድሞች አሉ ነገር ግን አንዳንድ ከሀድ የሆኑ ወንዶችን ከምድረ ገጵ ያጥፋልን

  • @ggjj6347
    @ggjj6347 3 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት እኔ ብዙ ተሚሬበተለሁ በርቱ

  • @AminaNuryeTube
    @AminaNuryeTube 3 หลายเดือนก่อน +2

    እህቶቸ አሏህ ያሰብንውን ያሳካልን ከባድነው እኔ ሳኡዲ ከመጣሁ አስራራት አመት ሆነኝ ባለትዳርነኝ ቤት የተላያዩ ንብረቶችን አፈርቻለሁ ሀገር ልገባ የሚያስፈልገኝን ሁሉ አሞልቸ ሶስት ወር ሲቀርኝ ልመጣነው ስለው እድሄድ አልፍፈለገም የሚገርመው ነገር ሌላ አግብቶ ቤቱን ለቆ አምስት ወርሆኖታል አግባ የሚባል ስሰማ ውነትነው ሰው የሚያወራው ስለው አላገባሁም ኅደኛየናት አለኝ ብቻ አሁላይ ልለያየው ወስኛለሁ እህቶቸ በጣምም ደግናት ሲበዛም የዎህ ምንም ያህል ብትወዱት አትመኑ ወላሂ ዋጋያስከፈለናል እኔ ብዙ ዎጋ ከፈያለሁ ግን አልሀምዱሊላህ ብየ ተቀምጫለሁ

    • @MlAs-j3c
      @MlAs-j3c 3 หลายเดือนก่อน

      አችም አብዝተሽዋል እደዉ ንብረቱ ቤተሠቦችሽ ገብተዉበታል በባልሽ ብቻነዉ? 14 አመት ሙሉ ይጠብቀኛል ብለሽ ማሠብሽ አንች እራሡ አላህ ይርዳሽ 😢

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE 3 หลายเดือนก่อน

    አብሺሩ እህቶቸ ካለፈው እንማር ያለፈው አለፈ ስደት ልጂነታችንን እድሜችንን ሁለመናችንን አሳጥቶናል እኔም እምለው እንሂድ እንየው ከዛ የምንወስነውን እንወስናለን አላህ ይገዘን ስደተኛ እህቶቸ አብሺሩ ጠንካራ ሁኑ😥😥😥

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 3 หลายเดือนก่อน +1

    በረቱ ወንድሞች እስኪምከሩት መቸም አንሰማ ብዙጉድ አለ በየቤቱ

  • @SameeraShabby
    @SameeraShabby 3 หลายเดือนก่อน

    በርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TamarHussain-g3n
    @TamarHussain-g3n 3 หลายเดือนก่อน

    እነመሰግናለንውዲማችንምርጥግጥም

  • @AkadrHassne
    @AkadrHassne 3 หลายเดือนก่อน

    ስለም አልኩሁም ግን ውለህ አለሀ ይርግልኝ እኔ እትዮጵያዊ ስገበ እዝህ እስትዱህ መቅረብ ፍልገልሁ❤❤❤❤ሚነውር ውለህ አለህ ይጥብቅህ ግን ሚክርህን ቅጥልህ እኔ ከአትህ ቡዙ ተምረልሁ ውልህ

  • @አልሀዱሊላህአላኩሊአሀልM
    @አልሀዱሊላህአላኩሊአሀልM 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን🎉🎉🎉

  • @fbd1446
    @fbd1446 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አሏህ ምርጠ ግጥምነው ይመችህ አቡ ተረገሥ

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g 3 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥሉበት

  • @HAYAT4240
    @HAYAT4240 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ግጥሙ በጣም ደስ ይላል

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግለን ዉድ ወድሞቻችን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉

  • @AykelAliassen
    @AykelAliassen 3 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ይሄም የኔጥያቄነው አሳከኚ ምነወሬ በነጮቺ ፈርጀሀቸውነው እኔም እዳተነበርኩ 5ስገባ ከማዲነበር

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 3 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ግጥሙ በጣም ይገራማል ማሻ አላህ❤

  • @Meky-d9l
    @Meky-d9l 3 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምዱሊላ አሏህ ካሥመሣይ ወዶች የጠበቀን ጌታ ስደላይ ጠካራ ከሚባሉት ሴቶች መካከልነኝ አልሀምዱሊላ ጥንካሬን ለሰጠኝ ጌታ እያዳዷ ግዜ የማልፀፀጥበትን ሀያት አሣልፌ አለሁ12አመት አልተፈተኩም አደለም ግን በአሏህ ችሎታ ሁሉም አልፈዋል በትዳር መፈተን ከባድነው ግን ሥራ ከማጣትበላይ ጤና ከማጣት በላይ ፊትናየለም ሥደላይ።።

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 หลายเดือนก่อน

      ደሚርኝማ ዉድ

    • @AaA-r3r3k
      @AaA-r3r3k 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል እሕቴ አልሐምዱሊላሕ ጓደኛየ ነሽ 🎉🎉 አላሕ ቀሪ ሕይወታችንን ያማረ የተባረከ ያድርግልን 🎉🎉

  • @ekramali216
    @ekramali216 3 หลายเดือนก่อน

    አልሀምድሊላ እካሁን በጤነ አለሁ እድሜብቻ ይኅዛል የሰውቤት ገንዘብ በረካ የለውም መሰለኝ

  • @shamsham-x6p
    @shamsham-x6p 3 หลายเดือนก่อน

    ትክክልል ል 🎉🎉🎉🎉እውነት ለልጁቸ መጋብዝ እፍለልግጋለሀሆ ትክ
    ል አላህ ያክብርልን ትችላለለ

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 3 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ 13 አመቴ ምንም የለኝ አሁን ገና ከቆልፌ ነቃሁ አይኔን ገለጠኩ ሴቶችየ ጌዚያችሁን በስደት በአገባቡ ተጠቀሙ ቧሀላ ይቆጫችሇል ወላሂ ያሳዝናል

    • @Alhimdulilah
      @Alhimdulilah 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም እዳንቺ ነው ማማየ ስንት አለ በሆደ

    • @الكنجالكنج-ت1ل
      @الكنجالكنج-ت1ل 3 หลายเดือนก่อน +1

      አ 13 አመት ተቀምጠሺ ነቃህ እር ወገን

    • @Sadiya-kv5bp
      @Sadiya-kv5bp 3 หลายเดือนก่อน

      ?????

  • @عايشهعايشه-ر9ص
    @عايشهعايشه-ر9ص 3 หลายเดือนก่อน +4

    ሚነወር እንደዚ ቁም ነገር ስታወራ ነው ድስሚለው

  • @halehale7257
    @halehale7257 3 หลายเดือนก่อน +14

    የሴት ጓደኛ ያላችሁ ተጠንቀቁ በአሁኑ ግዜ ምቀኝነት የበዛበት ግዜ ነው
    አልሀምዱሊላህ ስድስት ወንድሞች አሉኝ የመጨረሻ ልጅ ነኝ ጓደኞቸ ወንድሞቸ ናቸው አልሀምዱሊላህ

    • @lubaba-p8g
      @lubaba-p8g 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም እኔ አለሁ አይደል ቀረበ ቤት ቅናት ሊሞቱ ነው በሣቄ ይቀናሉ እኮን በሌላው ያውም በራሣቸው ዜጋ 😢😢ሢሆን ያማል ግን አበሻ ጋር የሚሠሩ ተጠንቀቁ

    • @Sumeyamusa-t6t
      @Sumeyamusa-t6t 3 หลายเดือนก่อน

      እኔ ትዝ አለኝ ጎደኛየ ከባሎ ተፍታ ከዚያ የሆነ ሰው ሚስት ፈልጊልኝ ሲለኝ ማግባት እፈልጋለሁ እያለይ ታወራኝ ነበር በፊት ከዚያ ባል አመጣሁልሽ ከፈለግሽ ስላት በብሀር ወድምሽን አጥተሽ ብርሽን ልትቀበይ ከኔ ያለችኝን አረሳውም እኔ ግን ዘመደ አነበረም😂😂😂

    • @MlAs-j3c
      @MlAs-j3c 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Sumeyamusa-t6t😂😂😂

    • @qawwaswq9648
      @qawwaswq9648 3 หลายเดือนก่อน

      @@lubaba-p8g እኔ አበሻ ጋነው አላህ ይስቱር አዳድሰው ምቀኛነው

    • @lubaba-p8g
      @lubaba-p8g 3 หลายเดือนก่อน

      @@qawwaswq9648 ከከከከከ በጣም እኛ ጋር እራሡ አንድሥ ናት በተለይ በድሜ ገፋ ያሉ ምን ሁነው ነው ነገረኛ የሚሆኑት ዋሽተው ነው የሚጣሉት ወላሂ ብታይ ሰዎቹም ሲጣሩ ቅናት ሥልክም ሢደውሉ ቅናት ሥሥቅም ስለብስብ ብቻ ለራሤ ግን ምን አድሪጊቸው ነው እላለሁ እፍ ግን ለምን ደግሞ ምን ቢሉኝ ጡሩ ነው ለምን እባልሽጨጋር አትጣሊም ብለውኝ እርፍ ከከከከ ሥቄ ዝም አልኮቸው እረ በሥቱ አላህ ይሥቱር ዝምታ ወርቅ ነው ዝም ሢሎቸው ነገር ሥትናገሪ ነገር

  • @BdfbDbdb-e1k
    @BdfbDbdb-e1k 3 หลายเดือนก่อน

    ይመችህ ምነወር ግጥምህ ተመችቶኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 3 หลายเดือนก่อน

    jazklhe kayer batame yaszenle hasbyllhe wanemle wakele allhe yazenlen

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 28 วันที่ผ่านมา

    Masha Allah

  • @fjdg3540
    @fjdg3540 3 หลายเดือนก่อน

    ሀሪፍ ነው

  • @XtraXtra-u2o
    @XtraXtra-u2o 3 หลายเดือนก่อน

    አህምየ ወድም በርታልን

  • @hdhdhdhd5082
    @hdhdhdhd5082 3 หลายเดือนก่อน

    ጥሩምክርነዉ ሀቂቃ አሚንለዱአችሁም አላህ ከስደት አላህ ያዉጣን

  • @gdcggsvy7569
    @gdcggsvy7569 3 หลายเดือนก่อน

    በትክክል✅👌

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit 3 หลายเดือนก่อน

    ብታቀርበኝ ብዙ የምነግርህ ነበረኝ 😢😢😢😢😢
    ድክም ብሎኛል ወላ 😢😢 በዱአችሁ ሀባይብ

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 3 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ግጥም

  • @FsAli-l5k
    @FsAli-l5k 3 หลายเดือนก่อน

    ምክራቹ፣በጣም፣ደሰ፣ይላል

  • @ያአላሕየቤተሰቦቼንነገርአ
    @ያአላሕየቤተሰቦቼንነገርአ 3 หลายเดือนก่อน

    በመጀናጀን ጆሮዋ የታመመችዉ በጣምነዉ ያሳቀኝኝ ክክክክክ

  • @سعدى-س3ر
    @سعدى-س3ر 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ወንድም ግጥምህ በጣም የሚገርም ነዉ

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 3 หลายเดือนก่อน

    የዬ የቀወል ብቻ ሁሉንም ለአላህ ትተነል ያረብ ወላሂ የኔ ሒወት ነው😢😢😢😢😢ብቻ አልሃምድሊላህ