ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ስለ ኢትዮጵያ አንድነት የሚናገርና ፀረ ኢትዮጵያ አመለካከት ያላቸውን ለይቶ የሚናገር ሰው ደስ ይለኛል በርታ ወንድሜ
በጉጉት ነው ምጠብቅህ ወንድሜ ተባረክ አገራችንን አምላከ ይጠብቅልን
ግብፅ ሆይከእንግዲህ ለብዙ አመታት ያደረግሽብንን የጠላትነት ተግባር ዉሐውን በነፃ እየሰጠን አናልፈውም።ለሚሰጣቸው ውኃ ሊከፍሉን ግድ ነው።
አለን ኢትዮጵያን ብለን እንኳን አሁን መከላከያችን ዘምኖ ድሮም በጦር በጎራዴ ግብፅንም ጣልያንንም አንገት አንገቱን ብለነዋል አሁን ጣመን ድገሙን ካሉ ዘመናዊ መከላከያችን ምት እናቀምሳቸዋለን ምንግዜም ኢትዮጵያ 💪💪💪
ኢንሻ አላህ ሀቅ ነው ወላሂ ።
ትክክል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪
አላህ ህወሀት ወያኔንና ተባባሪዎቹን ምቀኞቻችንን ያጥፋቸዉ አሜን 🙏🙏🙏
ኢትዮጵያን የነካየለዉም በረካ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
ተባረክ ውዳችን ደስ ትለኛለህ ።
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ፕሮፌሰር blessed 🙏🙏🙏🙏
በግብፅ ላይ አባቶቻችን ድል እንደተቀዳጁት እኛም የአሁኑ ትውልድ እንደግመዋለን
ኢንሻ አላህ ድሉ ለሀገሬ ኢትዮጲያ ነው ።
ጌትሽ ስለግብፅ የሰጠኸው ትንታኔ ትክክል ነው ለእኛ ኢትዮጵያውያን የግብፅ ወታደር ምሳና ቁርሳችን ነው ነገርግን በተዘዋዋሪ መንገድ አልሻባብን እንዳያስታጥቅ ጥብቅ ክትትል ማድረግ ያስፈልጋል ነቅተን እንጠብቅ
ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሕ
We love you professor
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን! አሜን 🙏🙏🙏ህወሃቶች የአሁኖቹ ታጣቂ ነፃ አውጪ ነኝ ባይ ፋኖዎችሸኔልባቸውን ፈጣሪ ይመልስልን! ሁላችንም ብዙ ችግሮች አሉብን ግን መተሳሰብና የቅድሚያ ቅድሚያ ችግሮችን እየፈታን ካልሄድን እየተሳሰብን ካልሄድን ከባድ ነው። በተረፈ ሀገራችንን እንኳን ግብፅና ሶማሊያ ኤርትራ እንኳ በክፉ ካየችን እስምጃዎችን ለመውሰድ አናመነታም።
Good job
❤️❤️❤️ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
❤❤❤❤ጌትሽ ተባረክልን በእውቀት ላይ የተመሰረተ ትንተናህን በናፍቆት ነው የምጠብቀው ከጭንቀቴም ይመልሰኛል ዘርህ ይባረክ እ ና መ ሰ ግ ና ለ ን በርታል ን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አብይዬ የኔ ንጉስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደ አፍህ ያድርግልን ❤ ኢትዮጵያ ያለምንም ጥርጥር ታሸንፋለች ::
ሰላም ሰላም ጌት
ሰላም ፕሮፌሰር ጌትነት ዉድ የኢትዮጵያ የመከላከያ አባል 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ድንቅ ትንታኔ
እናመሰግናለን ወንድማችን ይህ ነዉ ኢትዮጵያዊነት ባንዳ ምንግዜም ይዋራደል ሀሳብ ተሸካሚ ነዉና
ሰላም የተከበርከው ውድ እናብርቅዬ ፕሮፌሰር ጌታነህ ረዥም እድሜና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ እንዲሁም ስዬ አርአያ ሮቤል ሁላችሁም የተከበረውን ሰላምና ጤና ይብዛላችሁ መከላከያ ሠራዎቻችን ጠቅላዩም የዚሁ መልእክት ተቃዳሽ ናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንወዳችኅን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርቱልን
❤❤❤❤❤
Thank you 🎉🎉🎉❤❤❤Love
ሰላም ሰላም ረዳት ፕሮፌሰር ጌትነት 👋👋👋
ሠላም ለአንተ ይሁን ።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯💪💪💪💪
ኢትዮጵያችን ችግሯን በኢትዮጵያዉያን መፍታትና ማስተካከል ስትችን የአሜሪካ ለነዛ በጥባጭ ለነ ደብረጺዮን ክብር ሰታ ትግራይ መግባቷ ያሳፍራል እነሱ ከማንም ክልል አይበልጡም አገራችንን የሚበጠብጡት ከዛ አካባቢ ያሉ ናቸዉ
አንተ ሰዬ አቢ ሌሎቻችሁም ስለአገራችን መልካሙን የምመኙ የምቆረቆሩ ለኔ ልዩ ናችሁና ክብረት ይስጥልኝ!!!
መሳሪያ ምንም አይሰራም ልብ ከሌለ ሶማሌ ግብፅ ኤርትራ ተጠንቀቁ
እንደሁልጊዜው ምርጥ 👌👌👌👌👌 በርታልን ።
እይታህን እስማማበታለሁ ተባረክ
ጀግናችን
YGT Long live Ethiopia!from California.
ምርጥ ኢትዮጵያዊ
ምርጥ ፕሮፌሰር
ኢትዮጵያ ሀገሬ ከፍ በይልኝ🙏🙏🙏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
Tx
ድል ለኢትዮጲያ ሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
በርታ GAT ሚዲያ
Our wise and professional professor keep it good!!
greate man
እባካችሁ ይሄንን ኮሜንት የምታነቡ ሰዎች በኢትዮጵያ አምላክ ልለምናችሁ ይሄንን ቪድዮ ለመሳይ መኮንን እና መሰሎቻቸው አድርሱልኝ ጌትዬ ጥሩ አድርገህ በሳይንሳዊ መልኩ ገልፀከዋል ከልብ እናመሰግናለን ።።።።ምንም እንኳን በአሜሪካ ብኖርም በየትኛውም አጋጣሚ አገሪ ጥሪ ባደረገጭልኝ ግዜ የህይወት መስዋእትነት ለመክፈል ዝግጁ ነኝ በርታ አንተም እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ
I am with you Ethiopia 🇪🇹
ተበረክ ወንድም
Thank you for listening to the comments today your volume is excellent your voice we can hear you clearly I believe you had fixed your microphone problems. Blessings.
ሰላም ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ስልጣን እኔ መያዝ ስላልቻል ብቻ ኢትዮጵያ እንድትፈርስ የሚመኝ ትውልድ በጣም ያሳዝናል
Love this from Norway
Ahhuniii inaaa anidi mahoni alebiniii oromo ❤ amara ❤ hulumi❤ andinani❤❤❤❤❤❤❤
ግብጽ ምቀኛ መተተኛ
Merte etiophw ❤❤❤
Allah bless Ethiopian
I am responsible to guard my Golden country Ethiopia.
ያለምንም ደም 🇪🇹ያዬ ትቅደም 💪
Interesting presentation
ድሉ የኢትዮጵያ ይሆናል ህዝባችን በሀገሩ አይደረደርም።
ሀገራችን መቼ ነበር እረፍት አግንታ የምታውቀው? ካንዱ ጦርነት ወደ ሌላው ጦርነት ስንሸጋገር ዘመናት አለፉ ፊትለፊት ለመግጠም ድፍረት የሌላት ግብፅ እርስ በራሳችን አባልታናለች ከቀ/ኅ/ስ አገዛዝ ጀምሮ እስካሁን በጦርነት ውስጥ ነን ከ60 አመት በላይ በተገንጣዮችና የስልጣን ጥመኞች ምክንያት የርስበርስ እልቂት ውስጥ እስካሁን ያጫርሰናል የዚያድ ባሬ የሞቃዲሹ እስላሚክ ኮርት ና የህግደፍ ቀጥተኛ ወረራ እንዳለ ሆኖ ማለት ነው አላህ በቃችሁ ቢለን ጥሩ ነበር
እናት ኢትዮጵያ ከዲፕሎማሲ አኳያ እዉቅናውን ብታዘገየውም ከ30አመት በላይ *ዲፋክቶ* መሆን የለባትም።እኔ እውቅና ሰጥቻታለሁ።ለሶማሌ ላንድ።እናንተስ?ሐሳባችሁን ኮሜንት አርጉ።
ግበፆች እምችሉት ልክ እደፈሪ ሰው ሃገራት ህዝብ ብጥብጥ ሽብር እና ሴራ ብቻ ነው የእነሱ ችሎታ
❤ እኛ ፦ ለግብፅ ፦ ፕሮፖጋንደ እንቅልፍ አናጣም ፦ 🎉 ይሞክሩንና ፦ ውጤቱን በጋራ እናዬዋለን ። 🎉 ሌለው ፦ ሱማሊያ ፦ ይህንን የያዘችውን መንገድ ከልቀየራች ፦ ምን አለ በሉኝ ፦ እንደ ፋንዲሻ ማበተቷኗ ነው ። 🎉 በተረፈ ኢትዮዽያ ሀገራችን በከፍታ ማሟዋ ለይ ትገኛሌች !🎉 ይህንን ፦ አይደለም ወደጆቻችን ፦ ጣለቶቻችን ፦ ጠንቅቀው ያውቁናል ። 😅 በጅብ ቆዳ ~ የሚደናብር አህያ ይፋልጉ እለለሁ ።
የግብፅ ሠራዊት ከኛ ጋር መልካም ግንኙት ኖሮአቸው አካባቢውን የመበጥበጥ የኢትዮጵያን ሠላምና የማደፍረስ ፍላጎት ባይኖራቸው እንኳን ሱማሊያ ውስጥ የአየሩን ሁኔታ ተቋቁማው የሕዝቡን ባሕል አክብረው የአልሸባብን የመረጃ መረብ ተከታትለውም ሆነ ድንገተኛ ና ስውር ጥቃት ተቋቁመው ለውጤት እንደማይበቁ ለማወቅ ነብይ መሆን አያስፈልግም ። 39:39
▫️Thank you #Professor_Getnet_Almaw | #GAT▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
ወያኔ የሚባል ሰው በላ ቡድን ከአገራችን ጨርሶ መቀበር አለበት
በተከከል
የዉስጥ ባንዳ እያለ ነው አባቶቻችን የውጭ ወራሪዎችን ያሸነፈችው ዛሬም መሳይን ፋሲልን ወድምአገኘውን ....የመሳሰሉ ባዳዎች ቢኖሩም ኢትዮጵያ አትሸነፍም
Great knowledge thanks
ሰላም ፕሮፍ ♥️
ትክክል
ይች፡ወያኔ፡ምን፡አይነት፡ነች፡ሁሉም፡የሚፈራት፡አሜሪካ፡የኢትዮጲያ፡ህዝብ፡ሻእብያ፡ሁሉም፡ይፈሯታል፡ወይ፡ጉድ፡ጠፋች፡ስባል፡አለች፡፡
👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹
ሰላም ወንድሜ አምሀራ ፋኖ አሳፋሪ ባንዳ የባንዳ ልጆች አንዴት ከግብፅ ሱማሌ ኤርትራ ጋር አብረ መከላከያውን ሊወጋ ይዘጋጃል አሳዛኝ! ከመቼውም በላይ!😅
ኢትዮጵያ ተሸንፋ አታዉቅም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
የሌብነት ወንጀላቸዉን ለመደበቅ ነዉ የሚጋጋጡት።አካሄዳቸዉ ራሱ ሌላ ወንጀል ነዉ
የአህያ ባል ከጅብ አያስጥልም
ሰላም ሰላም
"ኢትዮጵያ ምንም አትሆንም"...ኢትዮጵያ ምንም አትሆንም..ኢትዮጵያ ምንም አትሆንም
🎉
Arif new beretalen
Ooo that looks
አሜሪካ የፕሪቶሪያ ስምምነት ጋራንተሮች አንዱ ነው፣ ውሉ እንዳይከሽፍ ሀላፊነት አለበት። የህዋሃት ቀውስ ፕሪቶሪያን አደጋ ላይ የሚጥል በመሆኑ የአሜሪካን interest ይጎዳል እናም የአምባሳደሩ ተግባር ተገቢ ነው፣ እንዲያውም ዘግይተዋል ባይ ነኝ።
ሠላም
ጥርን መጠበቅ አያሰፈለገም ለካቸወን አየተው አንዲወጡ ማደረግ ነው abye በናትህ
good
አዎ ባንዳነት በዘር ይተላለፋል #አንተጋር ደግሞ የንጉሰነገስት አፄ ቴዎድሮስ መንፈስ (ኢትዬጲያዊነትን) አያለሁ🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
የፌደራል መንግስት በነ ደብረፅዮን ቡድን ላይ አስቸኳይ እርምጃ ሊወስድ ይገባል። ጊዚያዊ አስተዳደሩም በተጨማሪ። የህዝብ ንብረት እየዘረፉና እያዘረፉ መቀጠል የለባቸዉም።
እንዴት ነህ ወንድሜ!?
ሰላም ወንድሜ
ፕሮፌሰር ማሳሰቢያህ (ፕሮአክቲቭ) ተገቢ ቢሆንም የውጭ ጉዳይ ኢኒስቲትዩትና ልምድ ያላቸውና 360 ድግሪ ሁኔታዎችን የሚመለከቱ እንዳሉ ታሳቢ ብታደርግ ጥሩ ይመስላል ።
Selam bateseb
❤ ተዘገጅተህ ግባ !አየር ለይ ወጥቶ ዶክማንት ማፋለግ አግበብ አይደለም ።
😅😂😂😂😂ኸረ
ግልጽ አባይን ባንገድብም ኢትዮጵያን ማተራመስ አትውም ምከንያቱም በኢኮኖሚ ካደገች አፍሪካን በበላይነት መምራት ትችላለች ብላ ትፈራለች 2ኛ ደግሞ አባይን በይበልጥ ትጠቀማለች ብላ ትፈራለች ስለዝህ መብቴው ኢትዮጵያ በፍጥነት በኢኮኖሚ ማደግ አለባት
Tikikil belahal
በነገ ፕሮግራምህ ለማየት ሞክር:: በግብፅ ሰፊ ድጋፍ ያላቸው እስላማዊ ወንድማማች አልሲሲ በሙሉ እስር ቤት ያጎራቸውና ወታደሩን አምርረው የሚጠሉት ቡድኖች: ከሱዳን እስከ ሶማሊያ ላሉ ፅንፈኛ ቡድኖች ስስ ልብ አላቸው:: በተጨማሪም ለሰራዊቱ ካላቸው ጥላቻ ሰራዊቱን በውጭ ሃገር ሲያገኙት ቀን ጠብቀው ሊያጠቁት ይችላሉ: ሽንፈቱን ተከትሎም ሀገር ውስጥ አመፅ ሊያስነሱ ይችላሉ:: የሶማሊ ብሄርተተኞችም ማፈንገጣቸው አይቀርም:: ኢትዮጵያ ተረጋግታ መመልከት ነው አሰላለፉ እስኪጠራ
ኸረ ፂም ሴት ነሽ እንዴ😂😂😂😂
ደንቆሮ፣ ሆዳም እና የብልፅግና ገረድ ፀረ አማራ ነህ።
ሀሳቡን ብቻ ለምን አትናገርም? በቅጡ የማታውቀውን ትግሪኛ በማንበብና በመተርጎም ለምን ደጋግመህ ታሰለቸናለህ!!
ትግርኛ ው ቢቀርብህስ???????
ስለ ኢትዮጵያ አንድነት የሚናገርና ፀረ ኢትዮጵያ አመለካከት ያላቸውን ለይቶ የሚናገር ሰው ደስ ይለኛል በርታ ወንድሜ
በጉጉት ነው ምጠብቅህ ወንድሜ ተባረክ አገራችንን አምላከ ይጠብቅልን
ግብፅ ሆይ
ከእንግዲህ ለብዙ አመታት ያደረግሽብንን የጠላትነት ተግባር ዉሐውን በነፃ እየሰጠን አናልፈውም።ለሚሰጣቸው ውኃ ሊከፍሉን ግድ ነው።
አለን ኢትዮጵያን ብለን እንኳን አሁን መከላከያችን ዘምኖ ድሮም በጦር በጎራዴ ግብፅንም ጣልያንንም አንገት አንገቱን ብለነዋል አሁን ጣመን ድገሙን ካሉ ዘመናዊ መከላከያችን ምት እናቀምሳቸዋለን ምንግዜም ኢትዮጵያ 💪💪💪
ኢንሻ አላህ ሀቅ ነው ወላሂ ።
ትክክል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪
አላህ ህወሀት ወያኔንና ተባባሪዎቹን ምቀኞቻችንን ያጥፋቸዉ አሜን 🙏🙏🙏
ኢትዮጵያን የነካ
የለዉም በረካ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
💪💪💪💪
ተባረክ ውዳችን ደስ ትለኛለህ ።
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ፕሮፌሰር blessed 🙏🙏🙏🙏
በግብፅ ላይ አባቶቻችን ድል እንደተቀዳጁት እኛም የአሁኑ ትውልድ እንደግመዋለን
ኢንሻ አላህ ድሉ ለሀገሬ ኢትዮጲያ ነው ።
ጌትሽ ስለግብፅ የሰጠኸው ትንታኔ ትክክል ነው ለእኛ ኢትዮጵያውያን የግብፅ ወታደር ምሳና ቁርሳችን ነው ነገርግን በተዘዋዋሪ መንገድ አልሻባብን እንዳያስታጥቅ ጥብቅ ክትትል ማድረግ ያስፈልጋል ነቅተን እንጠብቅ
ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሕ
We love you professor
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን! አሜን 🙏🙏🙏
ህወሃቶች
የአሁኖቹ ታጣቂ ነፃ አውጪ ነኝ ባይ ፋኖዎች
ሸኔ
ልባቸውን ፈጣሪ ይመልስልን! ሁላችንም ብዙ ችግሮች አሉብን ግን መተሳሰብና የቅድሚያ ቅድሚያ ችግሮችን እየፈታን ካልሄድን እየተሳሰብን ካልሄድን ከባድ ነው።
በተረፈ ሀገራችንን እንኳን ግብፅና ሶማሊያ ኤርትራ እንኳ በክፉ ካየችን እስምጃዎችን ለመውሰድ አናመነታም።
Good job
❤️❤️❤️ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
❤❤❤❤ጌትሽ ተባረክልን በእውቀት ላይ የተመሰረተ ትንተናህን በናፍቆት ነው የምጠብቀው ከጭንቀቴም ይመልሰኛል ዘርህ ይባረክ እ ና መ ሰ ግ ና ለ ን በርታል ን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አብይዬ የኔ ንጉስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደ አፍህ ያድርግልን ❤ ኢትዮጵያ ያለምንም ጥርጥር ታሸንፋለች ::
ሰላም ሰላም ጌት
ሰላም ፕሮፌሰር ጌትነት ዉድ የኢትዮጵያ የመከላከያ አባል 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ድንቅ ትንታኔ
እናመሰግናለን ወንድማችን ይህ ነዉ ኢትዮጵያዊነት ባንዳ ምንግዜም ይዋራደል ሀሳብ ተሸካሚ ነዉና
ሰላም የተከበርከው ውድ እናብርቅዬ ፕሮፌሰር ጌታነህ ረዥም እድሜና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ እንዲሁም ስዬ አርአያ ሮቤል ሁላችሁም የተከበረውን ሰላምና ጤና ይብዛላችሁ መከላከያ ሠራዎቻችን ጠቅላዩም የዚሁ መልእክት ተቃዳሽ ናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንወዳችኅን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርቱልን
❤❤❤❤❤
Thank you 🎉🎉🎉❤❤❤Love
ሰላም ሰላም ረዳት ፕሮፌሰር ጌትነት 👋👋👋
ሠላም ለአንተ ይሁን ።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯💪💪💪💪
ኢትዮጵያችን ችግሯን በኢትዮጵያዉያን መፍታትና ማስተካከል ስትችን የአሜሪካ ለነዛ በጥባጭ ለነ ደብረጺዮን ክብር ሰታ ትግራይ መግባቷ ያሳፍራል እነሱ ከማንም ክልል አይበልጡም አገራችንን የሚበጠብጡት ከዛ አካባቢ ያሉ ናቸዉ
አንተ ሰዬ አቢ ሌሎቻችሁም ስለአገራችን መልካሙን የምመኙ የምቆረቆሩ ለኔ ልዩ ናችሁና ክብረት ይስጥልኝ!!!
መሳሪያ ምንም አይሰራም ልብ ከሌለ ሶማሌ ግብፅ ኤርትራ ተጠንቀቁ
እንደሁልጊዜው ምርጥ 👌👌👌👌👌 በርታልን ።
እይታህን እስማማበታለሁ ተባረክ
ጀግናችን
YGT Long live Ethiopia!from California.
ምርጥ ኢትዮጵያዊ
ምርጥ ፕሮፌሰር
ኢትዮጵያ ሀገሬ ከፍ በይልኝ🙏🙏🙏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
Tx
ድል ለኢትዮጲያ ሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
በርታ GAT ሚዲያ
Our wise and professional professor keep it good!!
greate man
እባካችሁ ይሄንን ኮሜንት የምታነቡ ሰዎች በኢትዮጵያ አምላክ ልለምናችሁ ይሄንን ቪድዮ ለመሳይ መኮንን እና መሰሎቻቸው አድርሱልኝ ጌትዬ ጥሩ አድርገህ በሳይንሳዊ መልኩ ገልፀከዋል ከልብ እናመሰግናለን ።።።።
ምንም እንኳን በአሜሪካ ብኖርም በየትኛውም አጋጣሚ አገሪ ጥሪ ባደረገጭልኝ ግዜ የህይወት መስዋእትነት ለመክፈል ዝግጁ ነኝ በርታ አንተም እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ
I am with you Ethiopia 🇪🇹
ተበረክ ወንድም
Thank you for listening to the comments today your volume is excellent your voice we can hear you clearly I believe you had fixed your microphone problems. Blessings.
ሰላም ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ስልጣን እኔ መያዝ ስላልቻል ብቻ ኢትዮጵያ እንድትፈርስ የሚመኝ ትውልድ በጣም ያሳዝናል
Love this from Norway
Ahhuniii inaaa anidi mahoni alebiniii oromo ❤ amara ❤ hulumi❤ andinani❤❤❤❤❤❤❤
ግብጽ ምቀኛ መተተኛ
Merte etiophw ❤❤❤
Allah bless Ethiopian
I am responsible to guard my Golden country Ethiopia.
ያለምንም ደም 🇪🇹ያዬ ትቅደም 💪
Interesting presentation
ድሉ የኢትዮጵያ ይሆናል ህዝባችን በሀገሩ አይደረደርም።
ሀገራችን መቼ ነበር እረፍት አግንታ የምታውቀው? ካንዱ ጦርነት ወደ ሌላው ጦርነት ስንሸጋገር ዘመናት አለፉ ፊትለፊት ለመግጠም ድፍረት የሌላት ግብፅ እርስ በራሳችን አባልታናለች ከቀ/ኅ/ስ አገዛዝ ጀምሮ እስካሁን በጦርነት ውስጥ ነን ከ60 አመት በላይ በተገንጣዮችና የስልጣን ጥመኞች ምክንያት የርስበርስ እልቂት ውስጥ እስካሁን ያጫርሰናል የዚያድ ባሬ የሞቃዲሹ እስላሚክ ኮርት ና የህግደፍ ቀጥተኛ ወረራ እንዳለ ሆኖ ማለት ነው አላህ በቃችሁ ቢለን ጥሩ ነበር
እናት ኢትዮጵያ ከዲፕሎማሲ አኳያ እዉቅናውን ብታዘገየውም ከ30አመት በላይ *ዲፋክቶ* መሆን የለባትም።
እኔ እውቅና ሰጥቻታለሁ።ለሶማሌ ላንድ።እናንተስ?ሐሳባችሁን ኮሜንት አርጉ።
ግበፆች እምችሉት ልክ እደፈሪ ሰው ሃገራት ህዝብ ብጥብጥ ሽብር እና ሴራ ብቻ ነው የእነሱ ችሎታ
❤ እኛ ፦ ለግብፅ ፦ ፕሮፖጋንደ እንቅልፍ አናጣም ፦
🎉 ይሞክሩንና ፦ ውጤቱን በጋራ እናዬዋለን ።
🎉 ሌለው ፦ ሱማሊያ ፦ ይህንን የያዘችውን መንገድ ከልቀየራች ፦ ምን አለ በሉኝ ፦ እንደ ፋንዲሻ ማበተቷኗ ነው ።
🎉 በተረፈ ኢትዮዽያ ሀገራችን በከፍታ ማሟዋ ለይ ትገኛሌች !
🎉 ይህንን ፦ አይደለም ወደጆቻችን ፦ ጣለቶቻችን ፦ ጠንቅቀው ያውቁናል ።
😅 በጅብ ቆዳ ~ የሚደናብር አህያ ይፋልጉ እለለሁ ።
የግብፅ ሠራዊት ከኛ ጋር መልካም ግንኙት ኖሮአቸው አካባቢውን የመበጥበጥ የኢትዮጵያን ሠላምና የማደፍረስ ፍላጎት ባይኖራቸው እንኳን ሱማሊያ ውስጥ የአየሩን ሁኔታ ተቋቁማው የሕዝቡን ባሕል አክብረው የአልሸባብን የመረጃ መረብ ተከታትለውም ሆነ ድንገተኛ ና ስውር ጥቃት ተቋቁመው ለውጤት እንደማይበቁ ለማወቅ ነብይ መሆን አያስፈልግም ። 39:39
▫️Thank you #Professor_Getnet_Almaw | #GAT
▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍
▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
ወያኔ የሚባል ሰው በላ ቡድን ከአገራችን ጨርሶ መቀበር አለበት
በተከከል
የዉስጥ ባንዳ እያለ ነው አባቶቻችን የውጭ ወራሪዎችን ያሸነፈችው ዛሬም መሳይን ፋሲልን ወድምአገኘውን ....የመሳሰሉ ባዳዎች ቢኖሩም ኢትዮጵያ አትሸነፍም
Great knowledge thanks
ሰላም ፕሮፍ ♥️
ትክክል
ይች፡ወያኔ፡ምን፡አይነት፡ነች፡ሁሉም፡የሚፈራት፡አሜሪካ፡የኢትዮጲያ፡ህዝብ፡ሻእብያ፡ሁሉም፡ይፈሯታል፡ወይ፡ጉድ፡ጠፋች፡ስባል፡አለች፡፡
👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹
ሰላም ወንድሜ አምሀራ ፋኖ አሳፋሪ ባንዳ የባንዳ ልጆች አንዴት ከግብፅ ሱማሌ ኤርትራ ጋር አብረ መከላከያውን ሊወጋ ይዘጋጃል አሳዛኝ! ከመቼውም በላይ!😅
ኢትዮጵያ ተሸንፋ አታዉቅም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
የሌብነት ወንጀላቸዉን ለመደበቅ ነዉ የሚጋጋጡት።አካሄዳቸዉ ራሱ ሌላ ወንጀል ነዉ
የአህያ ባል ከጅብ አያስጥልም
ሰላም ሰላም
"ኢትዮጵያ ምንም አትሆንም"...ኢትዮጵያ ምንም አትሆንም..ኢትዮጵያ ምንም አትሆንም
🎉
Arif new beretalen
Ooo that looks
አሜሪካ የፕሪቶሪያ ስምምነት ጋራንተሮች አንዱ ነው፣ ውሉ እንዳይከሽፍ ሀላፊነት አለበት። የህዋሃት ቀውስ ፕሪቶሪያን አደጋ ላይ የሚጥል በመሆኑ የአሜሪካን interest ይጎዳል እናም የአምባሳደሩ ተግባር ተገቢ ነው፣ እንዲያውም ዘግይተዋል ባይ ነኝ።
ሠላም
ጥርን መጠበቅ አያሰፈለገም ለካቸወን አየተው አንዲወጡ ማደረግ ነው abye በናትህ
good
አዎ ባንዳነት በዘር ይተላለፋል #አንተጋር ደግሞ የንጉሰነገስት አፄ ቴዎድሮስ መንፈስ (ኢትዬጲያዊነትን) አያለሁ
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
የፌደራል መንግስት በነ ደብረፅዮን ቡድን ላይ አስቸኳይ እርምጃ ሊወስድ ይገባል። ጊዚያዊ አስተዳደሩም በተጨማሪ። የህዝብ ንብረት እየዘረፉና እያዘረፉ መቀጠል የለባቸዉም።
እንዴት ነህ ወንድሜ!?
ሰላም ወንድሜ
ፕሮፌሰር ማሳሰቢያህ (ፕሮአክቲቭ) ተገቢ ቢሆንም የውጭ ጉዳይ ኢኒስቲትዩትና ልምድ ያላቸውና 360 ድግሪ ሁኔታዎችን የሚመለከቱ እንዳሉ ታሳቢ ብታደርግ ጥሩ ይመስላል ።
Selam bateseb
❤ ተዘገጅተህ ግባ !
አየር ለይ ወጥቶ ዶክማንት ማፋለግ አግበብ አይደለም ።