ኢቲቪ አመሻሽ ምዕራፍ 3 … ጥቅምት 08/2017 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 23

  • @mekonnenbeyene2211
    @mekonnenbeyene2211 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር መሆኗን በየደረጃው አሳያቸው። የሚቀኑብህ ሁሉ ይህን ሲያዩ ነው ይበልጥ የሚቃጠሉት

  • @BravoViva-ek3pb
    @BravoViva-ek3pb 6 นาทีที่ผ่านมา

    ❤ such a good move

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Conglomeration 🎉

  • @DimoreAngaw
    @DimoreAngaw 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የአብይ አህመድ ዘር አጥፊነት ከግራኝ አህመድም፣ ከሂትለርም፣ ከሙሶለኒም ይብሳል፡፡ አብይ ብዙአማራ በፈጀ ቁጥር የዚያ መቶ እጥፎ ወደፋኖነት ይቀላቀላል፡፡ ያለጥርጥር አማራ ያሸንፋል፡፡ ጤነኛ ሰው በ21ኛው ክፍለ ዘመን የሰውን ዘር ያውም 64 ሚሊዮኑን ባለታሪኩን የአማራን ህዝብ አስገብረዋለሁ አለበለዚያ አጠፋዋለሁ ብሎ እንዴት ይነሳል?? አይ ድንቁርና!!! አማራ ማንነቱ፣ ስሪቱ፣ የተገነባበት ስበእናውና ታሪኩ.. ..ወዘተ ለዚህ አይመችም፡፡ መካሪ የሌለው.....አሉ፡፡

    • @teka1528
      @teka1528 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      gena , benzine TERKEFKEFO bachu , yekatelal! le enant yemehon bota finfine lay yelem! ANTE, besbasa, gem, yegem, lig, temb banda, buda!!

    • @user-dk9of1ok1n
      @user-dk9of1ok1n 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ante komata mehayeme banda. ETHIOPIAWI Adeleheme Kenezeremanzerehe kemederegste tefa. Abyichu is the King of Mama ETHIOPIA!!!

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በቅናትም ሖነ በቅራኔ ወይ በውሸት ክሥ የ ወገንን ዜግነት መግፈፍና አሥሮ አጎሣቁሎ ማቆየት ማሠደድ ወይ መግደል ማንንም የሐገር ተወላጅ ከሐገሪቷ ዕንዲርቁ ያደርጋል። የሠውን ክብር ገፍፎ ጤነኛ ዜጋና የከበረች ሐገር ዕናቆማለን ብሎ ማለት አይቻልም አይሖንምም። በፖለቲካ በሕግና ሥርአት ባለበት አለም በቀል ወይ ትላንትናን ዛሬ መኖር ጥረት ከንቱነት ነው። ለዛሬ ውረደት መሠረት የጣሉ ደርግ ማሌሊትና ሻቢያም ቢሖኑ ፤ በወቅቱ ሕብረትና ሐይል አሠባሥበን ቢሖን ኖሮ ዛሬ በራሥ ጭንቅላት አመቺ የገራ መፍትሔ ፈልገን አግኝተን ወደ ሥራ በተሠማራን ነበር። ያ ግን አለመሖኑ ዛሬ ቅጥረኛ ነፃአውጪ ነን ባይ የጦር ከበርቴዎች ጥፍር አውጥተው ዐየቧጠጡን ነው። ሥለዚሕም ነው ፍልሚያው በባንዳ ርዝራዦችና በሐቀኛ ጀግኖች አፍሪካውያን መሐል ነው የምንለው። አመፅ ያለ አንቀሣቃሽ ታጣቂ ማሕበር ድርጅት ፓርቲም ይሑን ተቋም ካልታገዘና ከለላ ካልሠጠ ሕዝብ በቅሥበት በተናጥል አይነሣም። ብቻውን የጮኸ የሮጠና ካራ ያወዛወዘ በከንቱ በተናጥለ ዕየተንጠባጠቡ ያልቃሉ። የሐገር ሕዝብ በረሐብ የተነሣ ቆመውም መሔድ ያለቻሉበት ሠአት ነው። ይሕም የለውን ሸክም የሖነን የገፋፊ ሥብሥብ ረድቶ የመጪውንም የመንግሥት መንበር ለማሥተካከል የሚደረገውን ምርጫ አጭበረብረው ለመቀጠለ ሑሉ ቅድመ ሑኔታ አዘጋጅተው ተሠናደተዋል። አንዱም ከኮሚኒሥቶች የተወረሠውን የአባላት ምዝገባ ነው ያም ሕዝቡን በሙሉ የዚሕ ፓርቲ ብቻ አባል ናችሑ ማለት ነው። አብይ ዕናንተ ዕንደምታሠቡት ቀላ ሠው አደለም፤ ሠይጣን ነው። ከብዙ ብጤዎቹ ደደቦች ጋር ሥለዋለ ሑሉ ዜጋ ዕንደነሡ ሥለመሠለው የሐገርን ሕዝብ አዛውንት ቀሣውሥት ሼኮችን ምሑራንን አንጋፋ ዜጎችን በጠቅላላ ሕዝባችንና የሐገረ ሠራዊት አመራር ሠጪዎችን ነቋል። ብቻውን ያሥባል ብቻውን ውሣኔ ይሠጣል ብቻውን ያሥተዋውቃል ያ መፈፀም አለበት ቃሌ ማሕተመ ነው ፣ ዝንፍ ያልሽ መቃብርሸ ትገቢያታለሽ ማለቱ ቆራጥ ጀግና የሚያሠኘው መሥሎታል። ይቺ መንፈራገጥ ጊዜ የወሠደችው በጎሣና በክልል ሥለከፋፈሉን የየክልሉ ንጉሦችም ሥለተመቻቸው የክልል ባለቤት ያልሖኑን ዕንኳን ሠብሥበን ሐገራቸውን መልሠው ዕንዲየዙ ዜግነታቸውንም ዕንዲያሥከብሩ ለማድረግ አቅቷል። ያለን ሑለት ምርጫ ነው፤
    1 ፋኖንና ትግራይ ውሥጥ ያሉ ኢትዮጵያዊ ሐይላት ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ሐይላት በማጣመር በማዋሐደ ሐይል ፈጥረን ትግራይንና አማራ ክልልን መንጠሪያችን ማድረግ።
    2 ያለውን ሑኔታ አሥከፊነት ተንትኖ በማጋለጥ፣ አፓርተይድ በጥቁር ሕዝብ መሐል በአብይ መንግሥት መሪነት ዕንደሚሥተናገድ በመረጃ በማሣየት፤ የሕዝብ መጎሣቆል፣ ሥደትና ሞት የዚሑ ምርት ውጤት መሖኑን በፅሑፍ በቃል በውይይት ለመላ አፈሪካ ሐገራት አሣውቆ ጥምር የጦር ሐይል አሠናድተው ቀጥተኛ ውጊያ አድርገው ተጠያቂዎቹን ለፍርድ ለማቅረብ ዕገዛ ዕንዲያደርርጉልን ማሥተባበር ይጠቅማለ። በኢትዮጵያ የሚፏጨው ፉጨት ዕያንዳንዱ ጎሣ ባንዲራ ዕንዲሠቅሉና ለልዩነት ዕንዲጋደሉ ማድረግ ለሐገር ለአሕጉሪቷና ለአለም ከፍተኛ ሥጋት ዕንደሖነ በአውረፓና አንጋፋ አፍሪካውያን ምክክር የታመነበት ነው። በተለይ የዛሬ ሦማሌ ላንድን በሐገርነት መቀበላቸውና ሦማሌን ለመበተን መጣራቸው አንድ ትልቅ ማሥረጃ ነው አፍሪካን አደጋ ላይ ጥለው ለአረቡ ዕያሠናዱ ለመሖኑ።

    • @seait840
      @seait840 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መፅሐፍ ነዉ እንዴ የፃፍህው 😂😂😂😂😂

    • @ethiolege235
      @ethiolege235 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትላንት በህልሙ ያየውን ነው የፃፈው። ከመተኛት ሌላ ስራ የለው! 😁😁😁😀😀

    • @mekonnenbeyene2211
      @mekonnenbeyene2211 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የምትፈልጉት የምትቀባጥረውን አይነት መሪ እንዲሆን ነበር ባለመሆኑ አሳብዶችኋል ሲያምራችሁ ይቀራል ሰውዬው ዲክታተር መሆን አይነካካውም

    • @AngolelaZeminilik-w8n
      @AngolelaZeminilik-w8n 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አብይ አህመድ በእብሪት ያፈረሰው ካዛንቺስ ልጥቀስ "..ሲገነባ የመኖሪያ ቤት አካባቢ መሆን ያልነበረበት ቦታ ነበር..."" ብላለች ከንቲባ ተብየዋ አጋሰስ ስትጠየቅ፡፡ ህዝቡ እዚያ ቦታ ላይ የኖረውኮ ከተማዋን እቴጌ ጣይቱ ከቆረቆሩበት ከ1879 ጀምሮ ነው፡፡138 አመት ማለት ነው፡፤ እነ መገርሳ፣ ለሊሳ፣ አብዲሳ ...ወዘተ ዘረፍው ባካበቱት የህዝብ ገንዘብ በቦታወቹ ላይ ፎቆችን የመስሪያ የነቅሎ ተከላ ፕሮጀክት ነው ብላ እውነቱን ለመናገር ማንነቷ አይፈቅድላትም፡፡

    • @DimoreAngaw
      @DimoreAngaw 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የአብይ አህመድ ዘር አጥፊነት ከግራኝ አህመድም፣ ከሂትለርም፣ ከሙሶለኒም ይብሳል፡፡ አብይ ብዙአማራ በፈጀ ቁጥር የዚያ መቶ እጥፎ ወደፋኖነት ይቀላቀላል፡፡ ያለጥርጥር አማራ ያሸንፋል፡፡ ጤነኛ ሰው በ21ኛው ክፍለ ዘመን የሰውን ዘር ያውም 64 ሚሊዮኑን ባለታሪኩን የአማራን ህዝብ አስገብረዋለሁ አለበለዚያ አጠፋዋለሁ ብሎ እንዴት ይነሳል?? አይ ድንቁርና!!! አማራ ማንነቱ፣ ስሪቱ፣ የተገነባበት ስበእናውና ታሪኩ.. ..ወዘተ ለዚህ አይመችም፡፡ መካሪ የሌለው.....አሉ፡፡

  • @derejebekele4147
    @derejebekele4147 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዜና ለማውራት ብዙ ዝባዝንኬ አላስፈላጊ ኮተታ ኮተት በጣም ይሰለቻል የአየር ጊዜ እንዴት ትጫወቱበታላችሁ ሌላ የሮኬት ሳይንስ የፈጠራቹሁ ይመስል ጉራ ብቻ

    • @ethiolege235
      @ethiolege235 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አቤት ቅናት!!! አቤት ድንቁርና!!!