ጣፋጭ ምሳ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 15

  • @eletderash
    @eletderash 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ በርችልኝ❤❤❤

  • @MeronSemere
    @MeronSemere ปีที่แล้ว

    Selam lanchi yehun mahi wow beautiful city 🌆

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 ปีที่แล้ว

    ማሂዬ እንዴት ደስ ይላል በጣም እናመሰግናለን❤❤

  • @ፈሪያትፀጋአብ
    @ፈሪያትፀጋአብ ปีที่แล้ว

    ማሂዬ እንኳን ደህና መጣሸ ቻይናን እየጎበኘሸ ነው ዋውው ደሰ ይላል ዘና በይልኝ ቻይና የቱሪሰት አገር ነች ❤

  • @Ethioinfomarcy
    @Ethioinfomarcy ปีที่แล้ว

    ማሂ ቻይናን ስላስጎበኝሽን እናመሰግናለን ውዶአ

  • @BelenD7393
    @BelenD7393 ปีที่แล้ว

    ማሂዬ ውዶ እንኳን ደህና መጣሸ በሰልኬ ታዞሪኛለሸ አደል አሪፍ ነው ዘና ፈታ በይልኝ ሼር ሰላደረግሸ አመሰግናለሁ ❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 ปีที่แล้ว

    ማሀይዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ከነቤተሰቦችሽ ጋር ዘና ፈታ እያላችሁ. ዞር ዞር እያላችሁ ነው ደስ ይላል የዶሮ አሮስቶቸውንም አንቺ ከቀመሽው እኛ እንዱቀምስነው ነው ባለሙያ. ከመስከር ያው ነው ቆንጆ ግዜ ይሁንላችሁ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን. ላይክ. ፣ሼር ❤❤

  • @MahletB3646
    @MahletB3646 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሸ ማሂዬ ሸርሸር ደሰ ይላል እባክሸ አገር ማየት ጥሩ ነው ኢሮፕ ሰትመጪ ግን አሳዉቂኝ በቴሌግራም እሸ በርቺልኝ❤

  • @BelenD7393
    @BelenD7393 ปีที่แล้ว

    ሰላም ማሂሰ እንዴት ነሸልኝ ዛሬ ሽርሽር በባቡር ነው ስ ይላለል ፍሩቶቹ ደሰጰሲሉ ያሰጎመጃሉ ❤

  • @kashmiyakashimia2368
    @kashmiyakashimia2368 ปีที่แล้ว

    ሰላም ማሂዬ እንኳን ደህና መጣሸ ቻይናን ቤቴ ቁጭ ብዬ ነው የምታሰጎበኝኝ አመሰግናለሁ ውዴ ዘና በለይልኝ ❤

  • @dahilakasmaradahilak1382
    @dahilakasmaradahilak1382 ปีที่แล้ว

    ማሂዬ ውዴ ሰለመጣሸ ደሰ ብሎኛል ቺክኖ ግን ምራቄን አሰዋጥሸኝ ይመችሸ ❤

  • @MonNaty2
    @MonNaty2 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ በርችልኝ❤

    • @kitchen2176
      @kitchen2176 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣሽ ማሂስ ኪችን❤❤❤🎉🎉🎉

    • @kitchen2176
      @kitchen2176 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና መጣሽ ማሂስ ኪችን❤❤❤🎉🎉🎉

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  ปีที่แล้ว

      ​@@kitchen2176 አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤❤❤