ዶናት መግዛት ቀረ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 20

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 ปีที่แล้ว +1

    ወዉ ማሂስ ኪችን በጣም አሪፍ ነው❤❤❤🙏🙏

  • @melodymelody3560
    @melodymelody3560 ปีที่แล้ว

    ግሩም ነው አሁን መብላት አማረኝ በጣም ያሰጎመጃል ዋውው ነው

  • @ethiophonex
    @ethiophonex ปีที่แล้ว

    Wow

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 ปีที่แล้ว

    ማህዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋዉ በጣም ቆንጆ የሆነ የዶናት አሰራር በቅደም ተከተል ነዉ ያጋርሽን ወጪን ይቀንሳል ከመግዛት እንዲህ አሳምሮ ቤት መስራት አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን ሞያሽን ስላጋራሽን በቺልኝ ዉዴ 😍❤🙏

  • @አብሳላትተመሰገን
    @አብሳላትተመሰገን ปีที่แล้ว

    ሰላም ማሂዬ እንኳን ደህና መጣሸ በጣም አሪፍ የሚያረጎመጅ ዶናት ነው የሰራሸው ልዩ ነው አሰራርሸ አቀራረብሸ ሁሌም እወድልሻለሁ ሼር ሰላደረግሸ አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @Liyai3095
    @Liyai3095 ปีที่แล้ว

    ሰላም ማሂዬ በጣም የሚያሰጎመጅ ዶናት ነው ሰርተሸ ያሳየሸን አሪፍ ወድጄዋለሁ ፆምና ሲፈታ እሰራዋለሁ ሼር ሰላደረግሸን አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 ปีที่แล้ว

    ሰላም ማሂዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም የዛሬው ደግሞ ቆንጆ የሆነ አሰራር ነው ከልጆቼ ጋር አብርን ነበር ያየነው አሁኑኑ ካልሰራሽልን ብለው ይዘውኛል ምርጥ የሆነ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ለቁርስ ሰአት ለመክሰስ ለቡና ቁርስ በጣም ተመራጭ ነው እናመሰግናለን 🙏እኔም ፆም ሲፈታ እሞክረዋለሁ እህቴ 👌🤩

  • @NoliyHilawi3839
    @NoliyHilawi3839 ปีที่แล้ว

    ሰአት እሰኪደርሰ እየጠበቅን ነው ❤

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ማሂዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የዶናት አሰራር ነው እውነት ነው በቀላሉ ቤት ውስጥ መስራት ይቻላል በቸኮሌት ደሞ ልዬ ነው ሲያዩት እራሱ ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ❤

  • @makbelgirma4070
    @makbelgirma4070 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁንልን ማሂሻ በጣም አጓጓሸኝ ፆም ሲፈታ እሞክረዋለሁ እጅሸ ይባረክ የኔ ባለሙያ ሼር ሰላደረግሸን አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @NaniN3101
    @NaniN3101 ปีที่แล้ว

    ሰላም ማሂዬ አሰራርሸን በደንብ ነው የተከታተልኩሸ ጎበዝ በደንብ ወቶልሻል ቸኮሌት ሳታደርጊበት ገና እራሱ መሰምርያ ክሬሙም ልክ ሆኖልሻል ❤

  • @NoliyHilawi3839
    @NoliyHilawi3839 ปีที่แล้ว

    ማሂዬ እስከመጨረሻው አየሁት በጣም ወድጄዋለሁ እና መሞከርና እፈልጋለሁ ውዴ ❤

  • @taempodcast
    @taempodcast ปีที่แล้ว

    Mahi endet nesh

  • @fafimenbi8658
    @fafimenbi8658 ปีที่แล้ว

    Selam mahi

  • @dahilakasmaradahilak1382
    @dahilakasmaradahilak1382 ปีที่แล้ว

    እውነትም ዶናት ግዛት ቀረ ይሄንን የመሰለ መሰራት እየተቻለ ለምን ተብሎ ይገዛል ወድጄዋለሁ ❤

  • @kalkidanadmasu1336
    @kalkidanadmasu1336 ปีที่แล้ว

    Thank You Mahi ❤❤❤

  • @almazhaile1935
    @almazhaile1935 ปีที่แล้ว

    የዛሬው ሰራሸ ልዩ ነው እውነትም ዶናት መግዛት ቀረ ይሄንን የመሰለ ዶናት እየሰራሸ ለምን ይገዛል ወድጄዋለሁ ሼር ሰላደረግሸን አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @Theo-j8f
    @Theo-j8f ปีที่แล้ว

    Salut, si je viens en ethiopie tu me fais les même donuts?? 😉

    • @MahysKitchen
      @MahysKitchen  ปีที่แล้ว

      Teyo thank you so much bro ❤️🙏

  • @NoliyHilawi3839
    @NoliyHilawi3839 ปีที่แล้ว

    Wow my favorite donat ❤