ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በዚህ ታሪክ ላይ የተሳተፉት ግለሰቦች ከታሪኩ ጋር ምንም ግንኙነት የሌላቸው እ ና የእውነተኞቹን ገፀ ባህሪያት መስለው የተጫወቱ ተዋናዮች መሆናቸውን እንገልፃለን
የኔ ልዩ ስወድሽ ብስርዬ ጎበዝ በርቺልን ጥሩ ጥሩ ትምህርት እያገኘውበት ነው ስንት ጉድ አለ በሃገራችን የተበደቀ 😢😢😢😢😢ያሳዝናል በጣም
እባክሽ ሜሮንን አገናኝኝ ዘመዳችን ነች የምኖረው ከሃገር ውጪ ነው
xx
S
@@zerihungudeta4626ሜሪ መላኩን ስወዳትኮ ወላሂ
ትረካሽን እወደዋለሁ፣ሁሌም ተርኪልን ብየሽ ነበር።በተጨማሪም እውነተኛ ታሪክ ስለሆነ ቦታውንና አመተምህረቱን ብትገልጪ ተአማኒነትን ይጨምራል ፣በርቺ ።
👍👍👈
ጀለኛን ይደብቃሉ ይገርመኛል ሣሥበዉ ዉሸት ይጨማምሩበታል
ብስራት በርቺ ሀሳቦችሽ ፣ምክሮችሽ👏👏👍👍👍✅💐💐💐💐
ብስራት በጣም አስተዋይ ነሽ። እናመሰግናለን ለድንቅ ቃሎችሽ
ኧይር ያሰማሽ በሉኝ ወንድሜ በባህር ወደ ሳኡዲ እሄዳለሁ ብሎ ከወጣ በጀ ዱአ አርጉልኝ ካሰበበት በሰላም ይድረስ ብላችሁ ዉድ የስለላ ህይወት ተከታታዮች 😢💔
አለሀ በሰለም የሶገበዉ አቡሸር አህት
በሰላም ገብቶ ኼይር ያሰማሽ ።
አላህ በሰላም ያስገባልሽ እኔም በቅርቡ ነው የገባሁት አይዞሸ በሰላም ይገባል
በዚህ ሰአት በባህር እንዴት ይሄዳል ? ሳዉዲስ ቢሆን ፍተሻዉ ከብዷል
አላህ ኸይር ያሠማሽ
ብስራት የምታስተላልፊው ትምህርት በደንብ ጆሮውን ከፍቶ ለሚሰማ እጅግ በጣም አስተማሪና የተቀደሰ ሀሳብ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ሰላሙን ያሰማሽ እህቴ 😢😢😢😢😢😢😢
,በጣም ያሳዝናል ልጅ እያለው በልጅ መጨከን አቤት ይሄ ክፉ ዘር የሚጠብቀው ትውልድ እግዚአብሔር ሆይ ማረን😢😢
አላህ ይጠብቀው
Bisirye tebareke tilik timirit new are min.gud new agerachen yegebaw igizeo malet new
በስመአብ ምን ጉድ ነው እግዜኦ😢😢😢😢
ልጆቹን የሚሸጧቸው ለባዕድ አምልኮ ነው! እስከ አሁን የተገበሩ ህፃናት ቤት ይቁጠረው አምላክ ፍርዱን ይስጣቸው።
😂😂😂በምን ኣወቅሽ ኣይተሻል
ያሳዝናል ክብርይገባቸዋል ለቦሌሶች አገራችነንሰላምያድርግልን
በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤
Begeta sim yemin gud new tebareki
ብሮግራምሽ በጣም አስተማሪ ነው ነገር ግን አንድ ችግር አለብሽ ታፋሽን ልብስ ጣል አርጊበት ወይም ሀፍረተ ገላሽን አትግለጪ
ሀፍረተገላ እኮ እምሥነዉ እሧደሞ የሚታየዉ ጉልበቷ ነዉ😂😂😂😂
Netla telbes new yemtlew mafry neha yehnen comment yesteh ke eazi belay senserhat yelew aelbebes yelam zeme betel menlbet
ሰለም ውዶቼ አደረ ቤተሰብ የልጅ ነገር ቀለል አይደለምና መጠቀቅ ሥራችን ይውን
ጥለነቸው ለተሠደድነው አላህ ይጠብቃቸው
ሁፊያ ፈጣሪ ልጄን መዳኒለም ያጠብቅልኝ😢😢😢😢
ወይጪካኔ እምንዘመን ላይደርሰናል እባካቺሁ የቤትሰራተኞቺታማኝሁኑ ልጂንያክልነገር ይደብራል.ያማልም አሰሪወቺም ተጠቀቁ ማንን እንደምትቀጥሩ አጣሩ እናምለሰራተኛ ጡሩ አሰሪወቺሁኑ የኛሀገር ህግባጣም የሚያስጠላነው እኮን ልጂ ልሰርቅ መዳሜከሌለቺ ከፊርጂ እሩዝአውጥቶ ለመብላት ይከብደኛል
ቅዳሜ አለ እዴ ብስራት ኣንቺ ካኣቅራቢም በላይ ነሽ ትቺያለሽ 1ኛ ነሽ
አቤት ግፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የታደሉ ህፃናትሡበሀን አላህ
ምሰጋና ለፓሌሶቻችን እድሜና ጤና
Yesew Xega yeminteku kuntu fetrochi egezeabeheri yawerdachew❤
ፈጣሪ ይመስገን
Yaa Allah ilmoo keenyaa nuf eggi. Tikaa kee keessaa nuf kayii 😢 nutti bira hin jiru,situu hundaa bekafi danda'aa dha 😢
የጉዲፈቻ ስርአቱ ኋላቀር ስለሆነ ለወንጀለኞች ምቹ ነው። ገዢ አለ
Afr yasblti yalla lijochi ablstalchi mqxax albati migztis mane ye sir ne bilne yjbrchu
እግዚአብሄር የሥራሽን ይስጥሽ ሌላ የምለው የለኝም
ከደዚህ ያለ ጨካኘ ይጠብቀን ሆዳሞች😊😊😊😊😊
ብስርዬ ❤
Wow😂😂😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ወይ ጉድ በኢትዮጵያ መድር ስንት ጉድ አለ
Please protect your kids 😢
😢😢😢😢😢 በጣም ያሳዝናል
ያሳዝናል
ሴቶች ይሸወዳሉ ፍቅር ሲይዛቸው
😢😢😢😢
כול כבוד לשוטרים אלופים 👏👏👏👍👍👍🙏🙏💪💪💪👍👍💖❤️👌עבודה טובה
ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን
😢ወይ ኢትዮጵያ 😢ይሄ ወንጀል የበዛው ህግ መላላት ነው ሰው ምድራዊ ሂወቱን ሲል ይሄን የሚፈፅም ከሆነ ምድራዊ ህወቱን እንድያጣ ከተደረገ ይፈራ ነበር ፈጣሪንማ መፍራት አቁመዋል ህጉን እባካቺሁ አጥብቁልን በውጭ ሀገር ይሄ ብዙ አይከሰትም ምክንያቱም ጨለማ ክፍል እስከእድሜው መጨረሻ እንደሚኖር ያውቃል እባካቹሁ ሌላው እድገት ሁሉም ይቅርብንና የህፃናት ስርቆትና ግድያን ፍትህ ስጡልን ስንቶች አልቅሰው ቀሩ ስንቶች ውስጣቸው ሞተ
ልክነሽ እህቴ
ዋዉ የፖሊስ ስራ ያስገርማል
የምታቀርቢው ፕሮግራም ለጥንቃቄ እጅግ ጠቃሚ ነው:: ግን አሜሪካ ID 🆔 channel ላይ ግልፅልፅ አርገው ነው ከአፈፃፀሙ ጀምሮ እስከ መጨረሻው የሚናገሩት:: የፍርድ ቤት ሂደት ሁሉ ነው የሚታየው:: ያንቺ ግን የተሟላ ታሪክ አይደለም:: ለምን? ምክንያቱም ፖሊስ እንዴት እንደደረሰበት አልነገርሽንም:: እንደአሜሪካ ባይሆንም አሻሽይ:: ምክር ግን ቀንሺ! በባለሙያ ቢሆን የተሻለ ነው::
ወጀለኛን, ይደብቃሉ ኣሉባልታ ነዉ የሚመሥለዉ እኮ ቦታዉ ጊዜዉ ኣይታወቅም
አሁን ገና ሰጋው የሀገሬ ሰው ከፍቷል
በቲቪ ምን ቻናል ላይ ነው በነትሽ የሚተላለፈው
ፋና ቲቪ
Fana tv
Ayi Gize sewum tetsekakene efff yasaznal betsam
ለምድነው እሚሸጡት እሚገዟቸውስ ምን ሊርጓቸው ነው😢
ለጉልበት ሥራ እና ለኣሸባሪዎች ወታደር ይሆናሉ ሢያድጉ
ኩላሊት ሊያወጡ ነዋ😢😢😢
This is cruel
sentu endetefa qertowal😢
polisoch gegnoch nach fetari ybarkachu
በጣም እንዲህ ፍልፍል አድርገው ሲሰሩ ደስ ሲሉ
ጥለነቸው ለተሠደድነው አላህ ይጠብቅልን
አሜን አሜን❤
(Besree)ba..xaa..m new koo yemewedesh yemeteseriw sera yemermarii (polis)sera new lehaqe yeqomeshe talaqe sete nish!!! bewenete Besemame
tabarki
Degedelwe
Yenee emebet amesegnalhu
Abet medihanealem mene gud naw
egzio min ybalal egea
She is very evil
Hitsanat eyetesereku le 666 (İlluminati)eyegeberu new, le şeytan new mitaredut,hizibu alinekam,be telek company new yetederajut😢 egzhabher yifired ewnet
አንቺ ስትተርኪ አያምርም
ምን ታድርግ ከዚ በላይ
አይባልም ለምን አንች አተርኪም
😂
😢😢😢