ልጅ ማይክ ከሁላችንም በኋላ ነው የመጣው- Mabriya Matfia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ራፐር ነቢል መሀመድ Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Arts Tv World

ความคิดเห็น • 229

  • @newayeliana5884
    @newayeliana5884 2 ปีที่แล้ว +24

    በቃ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በየሚድያዉ የማንም ባለጌ በሚዘባርቅበት ዘመን እንዳተ ጭንቅላቱ የሚሰራ ሰዉ ማየት እራሱ ተስፍ ነው ወንድሜ በርታ

  • @Zemariam19270
    @Zemariam19270 2 ปีที่แล้ว +16

    I do have a chance to meet this guy in 1992. He is so humble and creative. They are the first ones who started hip hop in Ethiopia.

  • @harnety4944
    @harnety4944 2 ปีที่แล้ว +17

    ነቢል መሓመድ በጣም የሚገርም ትልቅ አቅም ያለው አስተዋይ ቀና አስተሳሰብ ያለው ሰው ነው።
    የተለያዩ ቆንቋዎች ይችላል። ያነባል : ጥሩ የ IT ችሎታ አለው። ስልጡን ነው።
    በርታ
    በርታ ኖባ።

  • @muvitrailer
    @muvitrailer 2 ปีที่แล้ว +23

    ዋው ይሄን ልጅ ኣስታውሰዋለው ያኔ ሀበሻ ፌኖምናልስ በጣም ጎበዝ ራፐር ነበር

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 ปีที่แล้ว +30

    ጠያቂው ለተጠያቂው እድል ስጥ:: አትቸኩል? ተመልሰህ ቪዲዮህን ተመልከት ::ስህተትህን ትረዳለህ:: ለሚቀጥለው ተጠያቂ? ጥሩ ጠያቂ ትሆናለህ:: ለትንሽ ሴኮንድ ዝም ብለህ አዳምጥ::

    • @SuperGen-gu7sj
      @SuperGen-gu7sj 2 ปีที่แล้ว +2

      አቃጣይ ነገር ነው በእርሱ ቤት ራሱን የተሻለ አድርጎ ቆጣሪ ነው። ኪኒኔ ነገር ሆነብን እኮ!!!

    • @bezawitdesalegn7507
      @bezawitdesalegn7507 2 ปีที่แล้ว +1

      ከሰይፉ ተምሮ ነዋ

    • @SuperGen-gu7sj
      @SuperGen-gu7sj 2 ปีที่แล้ว +2

      @@bezawitdesalegn7507 እውነት ብለሻል ቤዛ ሁለቱም ለዛቢስነታቸው ሲበዛ ያመሳስላቸዋል😅

    • @fishaba7862
      @fishaba7862 2 ปีที่แล้ว +1

      በነኪኒኔ ለምዶበት ነው አትፍረዱበት

  • @johnniemengistu
    @johnniemengistu 2 ปีที่แล้ว +2

    ልጁ ገራሚ ነው 90s በጣም ፌመስን ነበሩ ትምህርት ቤታችን ይመጡ ነበር የነገው ሰው እና በአጭሩ የመጀመሪያዎቹ የማቃቸው Abc ጋር እና ይሄ ልጁ ያወራህ ሁሉ እውነት ነው ቴዲዮ 1999 በዘጠኘ አመቱ ነው ከተከታታይን ወደ Art የገባው 💯

  • @yonasmekonnen1171
    @yonasmekonnen1171 2 ปีที่แล้ว +30

    ላፒሶ ዛሬ ተበላሽ ልታሰበይው ስትይ አሰበላሽ ልጁ በጣም አስተዋይ ነው 😂😂😂

  • @abeleshetu2058
    @abeleshetu2058 2 ปีที่แล้ว +16

    ሳምቮድ የመስከረለት ልጁ ደስ ይላል፣ጠያቂዉ ዛሬ ትንሽ ወረድክ፣ስነስረአት ቢኖርህ እስኪ ለልጁ አየር ስጠዉ ብዙነገር ሊያስተምር ይችላል

    • @ephrembekele2852
      @ephrembekele2852 2 ปีที่แล้ว

      Lapis is so arrogant obviously
      Dedeb new eko

  • @lijephrem7647
    @lijephrem7647 2 ปีที่แล้ว +8

    He has amazing personality❤️❤️❤️❤️

  • @tmarcel1594
    @tmarcel1594 2 ปีที่แล้ว +2

    He is one of my few Ethiopian favorite rappers. Good to see you Nobel Hope you will continue where you left.

  • @nehimiyatesfaye3891
    @nehimiyatesfaye3891 2 ปีที่แล้ว +10

    Look the way he's taking OG is the best...

  • @Alexander-qx7zm
    @Alexander-qx7zm 2 ปีที่แล้ว +27

    ላጲስ ዛሬ ገና ብስልና አስተዋይ ሙዚቀኛ አቀረብክ እናመሰግናለን። ልጁ ያለው ጥልቅ እውቀት ገራሚ ነው!!!

  • @amanuelgebre4810
    @amanuelgebre4810 2 ปีที่แล้ว +4

    Respect to him

  • @mahishosaid3076
    @mahishosaid3076 2 ปีที่แล้ว +9

    Yes he's the best eastern African artist

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 2 ปีที่แล้ว +8

    Whoever started rap in Ethiopia, Lij Michael is the one that perfected it and made it much more popular. He's the king of Ethio rap.

    • @abebeeshetie8170
      @abebeeshetie8170 2 ปีที่แล้ว +5

      ቴድዮ

    • @mahir9599
      @mahir9599 2 ปีที่แล้ว

      I don't like Rap music um not wetete

    • @c.p.g
      @c.p.g 2 ปีที่แล้ว +1

      Kenesu Hulu ye ahunu drill generation eyebeletwachew nw yawum underground honew

  • @rahelmere5937
    @rahelmere5937 2 ปีที่แล้ว +3

    Noba እንኳን ህልምህን አሳካህ እኔ ምስክርህ ነኝ ብዙ ነገር አውርተናል ከ 10 አመት በፊት ታስታውሳለህ ራሄል ነኝ ደስ ብሎኛል ጎበዝ።

    • @tutiyir1916
      @tutiyir1916 2 ปีที่แล้ว

      omg .....ሪች 🤔🤔🤔🤔 ትዝ አትይኝም sorry

    • @tsinatkonjo6037
      @tsinatkonjo6037 2 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkk

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 2 ปีที่แล้ว

      @@tutiyir1916 keleb new yesakut

  • @mamendseid3413
    @mamendseid3413 2 ปีที่แล้ว +7

    Noba the legend good to have you back

  • @iscofe3968
    @iscofe3968 2 ปีที่แล้ว

    I love this guy, he is humble and very rationale. You should correct the title

  • @Wyeyt
    @Wyeyt 2 ปีที่แล้ว +2

    He is so outstanding 👍

  • @ekram0007
    @ekram0007 2 ปีที่แล้ว +13

    እንደ 90ስ ልጅነቴ እመሰክራለሁ የመጀመሪያው ራፐ ግሩፕ ማድ ቦይስ ነበሩ እነ ሳም ቯድ ሆሊውድ ጋዜጣን ሲያነብ ላደገ ትውልድ ይሄ የማያከራክር ሃቅ ነው።

    • @abrahammrg2332
      @abrahammrg2332 2 ปีที่แล้ว +2

      ራይት የሚባል ጋዜጣም ነበር መሰለኝ እህቴ

  • @carmanline8011
    @carmanline8011 2 ปีที่แล้ว +1

    He has good wisdom,..I like it

  • @hambayledijkhu4526
    @hambayledijkhu4526 2 ปีที่แล้ว

    Wow Amazing history

  • @shemelismengistu9414
    @shemelismengistu9414 2 ปีที่แล้ว +2

    Please I can't wait to help you and expect your album 🙏

  • @Iamexalted
    @Iamexalted 2 ปีที่แล้ว +2

    He can express things so perfectly. Wish you best !

  • @Infinitecomicreels
    @Infinitecomicreels 2 ปีที่แล้ว

    This guy is humble

  • @muvitrailer
    @muvitrailer 2 ปีที่แล้ว +1

    Noble the Legend!

  • @universal9716
    @universal9716 2 ปีที่แล้ว +1

    ኖብል ብሩህ አዕምሮ ያለው መሆኑ ከንግግሮቹ መገንዘብ ይቻላል ራፕ ሲያደር deep voice ያለውና ከፍተኛ ኢነርጂ አለው ከቱፓክ ራፕ አደራረግ ይቀራረባል እናመሰግናለን ኖብል ብዙ ስራ እንጠብቃለን

  • @dudukh6396
    @dudukh6396 2 ปีที่แล้ว +7

    ላፒስ ነኝ ነው ያልከው ከመንደር ውጣ የመንደር ጨዋታ ውጣ ሰው ለማክበር ሞክር arts ቆጣ በሉት

    • @ermiasamelga2510
      @ermiasamelga2510 2 ปีที่แล้ว

      Television lay meto Hager midru eyayew MINAMINTEWIN yifetefital at least leGuestochu enkuan edil aysetim maferya

  • @omermustefa8115
    @omermustefa8115 2 ปีที่แล้ว

    You are so Natural humble

  • @እልፍዬነኝ
    @እልፍዬነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሌጲስ በጣም እሚዬስጠላው በሃሪህ አንተ ብቻ አራዳ የሆንክ ይመስልሃል ለተጠያቂዎቹ ክብር እሚባል የለህም ለዛ ነው እሚደብረኝ ፕሮግራምህን ማየት ልጁ ግን ምርጥ ነው አስተዋይ ነው

  • @berekettekle9513
    @berekettekle9513 2 ปีที่แล้ว +2

    Your smile sir is spectacular!!

  • @biniamnega5294
    @biniamnega5294 2 ปีที่แล้ว

    Lapis act like professional and have respect for ur guest.

  • @gangsterbang2805
    @gangsterbang2805 2 ปีที่แล้ว

    🔥🔥🔥🔥The Legend

  • @loll8214
    @loll8214 9 หลายเดือนก่อน

    የለለ ነው በጣም ራፖ ቀጥሉበት ያምራል አጪሯ አቃት አለሁ

  • @fetsummekonnen4804
    @fetsummekonnen4804 2 ปีที่แล้ว +1

    True story 100%

  • @ethiobesttv8490
    @ethiobesttv8490 2 ปีที่แล้ว +3

    He's a cool man thanks

  • @Amanu122
    @Amanu122 2 ปีที่แล้ว +4

    the quick ness of the journalist calmed by nobel ,come on lapis aregagaw enji lijun atadfew

  • @kristyworku
    @kristyworku 2 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ስራዎችክ እየጠበቅን ነው አፍጥነው በነገራችን ላይ የልጅ ሚካኤልን ስራዎች እጅግ በጣም ነው ምወድለት!

  • @djjopethiopia
    @djjopethiopia 2 ปีที่แล้ว

    I remember him 😉🧐 Big up

  • @relaxwhereveryouare7242
    @relaxwhereveryouare7242 2 ปีที่แล้ว

    🤝🤝🤝respected!

  • @lijnato7980
    @lijnato7980 2 ปีที่แล้ว +1

    Welcome bro ❤🙏🙌

  • @shemelismengistu9414
    @shemelismengistu9414 2 ปีที่แล้ว

    Lijju bettam cool 😎 👌 👍 new .Lapiss gin menderea negeri new

  • @michaelg9664
    @michaelg9664 2 ปีที่แล้ว +4

    ይርማል! በርታ! እኛ ነው የጀመርነው እያሉ የሚራኮቱት ጭራሽ በወቅቱ ያልነበሩ ሰዎች መሆናቸው ደግሞ ይበልጥ ይደንቃል!

  • @Gee-25-
    @Gee-25- 2 ปีที่แล้ว

    Good guy!

  • @yabtony4730
    @yabtony4730 2 ปีที่แล้ว

    Respect👏

  • @universal9716
    @universal9716 2 ปีที่แล้ว

    Being rapper is being best story teller i hope noble will do it best so best because of his different experience

  • @ismaelyasin6013
    @ismaelyasin6013 2 ปีที่แล้ว +3

    😎😎😎☑️the legend welcome back

  • @eliasalemu8269
    @eliasalemu8269 2 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል እንግዳ 👏👏👏👏 አረ ምክረ ግን ደና ነው በጣም አውቀዋለሁ

  • @cherinalouhte6317
    @cherinalouhte6317 2 ปีที่แล้ว

    Noble we are waiting for your new song

  • @johnniemengistu
    @johnniemengistu 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ፕሮግራም ይመችሽ ማብሪያ ማጥፊያ ቶክ ሾው እንዲህ ነው

  • @DjEledire1206
    @DjEledire1206 2 ปีที่แล้ว

    Noble well come back

  • @MMAinMinute
    @MMAinMinute 2 ปีที่แล้ว

    Legend! 🔥

  • @Guzz-Man
    @Guzz-Man 2 ปีที่แล้ว +6

    ጠያቂ ምን አባቱ አትንቀዝቀዝ, let your gust finish and you ask

  • @chrisxo547
    @chrisxo547 2 ปีที่แล้ว +2

    He is real OG

  • @SuperGen-gu7sj
    @SuperGen-gu7sj 2 ปีที่แล้ว +10

    እውነትም ላጲስ!!! ምን አለበት ጥልቅ ጥልቅ ባትል??? እያዳመጥክ ጠይቅ እንጅ????

  • @tikurgisela6481
    @tikurgisela6481 2 ปีที่แล้ว +12

    He is matured ጋዜጠኛው ግን እንጭጭ ነገር ነህ

  • @kokikokiki5945
    @kokikokiki5945 2 ปีที่แล้ว +4

    ጠያቂው፡እንከፍ

  • @terminosa.6061
    @terminosa.6061 2 ปีที่แล้ว +17

    Omg......the interviewer is a pain in the ass. Why do you interrupt the guy every now and then????? We are here to listen the guy's interesting past....not your boring jokes and low life oppinions.

    • @ermiasamelga2510
      @ermiasamelga2510 2 ปีที่แล้ว

      Thank you for serious explanation, he made me mad all the tiiiiiiiime

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 2 ปีที่แล้ว +1

    i like this Guy leza alew betam

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 2 ปีที่แล้ว +12

    ላፒስ ከልጁ ጋራ እኩያ ትመስላለክ ህፃን ህፃን አትጫወት

  • @eyoba7465
    @eyoba7465 2 ปีที่แล้ว

    Noba we love u . Come on 💪💪💪💪💪💪

  • @KirubelNEga
    @KirubelNEga 3 หลายเดือนก่อน

    ኖቭል ይመችህ❤❤

  • @EthioGebeya8
    @EthioGebeya8 2 ปีที่แล้ว +4

    አሪፍ ልጅ ነው 👍 እኔ ጋር ደግሞ ኢትዮጵያዊው ማይክል ጃክሰንን ታገኙታላቹ 😉 ይመቻቹ

  • @mamesha6637
    @mamesha6637 2 ปีที่แล้ว +2

    nobel btm kum ngergha lij nek im #1 ur fan bro keep going enkuwan adersh wondeme

  • @habeshatutorial4496
    @habeshatutorial4496 2 ปีที่แล้ว +1

    What matter is not who started it but who does it better

  • @seyfkehantube2330
    @seyfkehantube2330 2 ปีที่แล้ว +3

    ማብሪያ ማጥፊያ አስታዉሳታለሁ ልጅእያለሁ አላለም

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 2 ปีที่แล้ว +10

    Dear interviewer: How can you possibly ask if there is still HIV? You are acting very immaturely. The joke you made about HIV was very embarrassing and should not have been made on such media. You are a grown a** man. Don't act like a little kid. HIV is killing your generation silently wake up and inform yourself. You should invite health professionals and make a show about the danger of HIV. Do shows that sever a generation!
    Side note: Let your guests complete their thoughts. (1) You are interrupting your guests too much. Ask a question and give them time to finish their thoughts. (2) You don't have to ማጀብ when they're speaking. I don't feel like I heard what the guest wanted to say, becuse you kept interrupting.

  • @bluecloud5645
    @bluecloud5645 2 ปีที่แล้ว

    what about Pamfalon ?

  • @abeltefera4775
    @abeltefera4775 2 ปีที่แล้ว

    legend

  • @ይስሀቅአብርሃም
    @ይስሀቅአብርሃም 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ልጅ ነው በርታ አይዞህ ላጲስዬ ግን ይመችህ ሙድ እና ብር ያዝ እኛም በኮመንትና በላይክ አብረንህ ነው

  • @ethiotimes1359
    @ethiotimes1359 2 ปีที่แล้ว +10

    ልጅ ሚካኤል ያለው 'እኛ ጀምረነው HipHop በአማርኛ' which is true other than that what the guy said is true(the group used to sing in english). Habesha phenomenon was famous by the teenagers.

    • @yoni4k
      @yoni4k 2 ปีที่แล้ว +3

      ልጅ ሚካኤል አልጀመረውም ከእሱ በፊት 1993/2001 የወጣ ሙሉ አማርኛ ራኘ አልበም አለ !

    • @muvitrailer
      @muvitrailer 2 ปีที่แล้ว +1

      Habesha phenomenon actually had a few amharic rap in their album, I was close to them.

    • @rasrif1978
      @rasrif1978 2 ปีที่แล้ว +1

      ተው ተው ተው ተው አንተ ደግሞ። ያንተ ልጅ ሚካኤል ከንቅሳት ውጪ እንግሊዘኛ ዝፈን ብትለው እኮ ወፍ የለም!!

    • @universal9716
      @universal9716 2 ปีที่แล้ว

      ቤላ ቤላ ከረሜላ እያለ ሳምቮድ ራጵ ሲያደርግ እንግሊዘኛ መስሎህ ነበር ማለት ነው?

    • @omermustefa8115
      @omermustefa8115 2 ปีที่แล้ว

      @@universal9716 lol

  • @mekesebbirhane2387
    @mekesebbirhane2387 2 ปีที่แล้ว +3

    ከቲክ ቶክ ነበር አይቼ የመጣውት እውነቱን ከምስክር ጋር ነው የተናገረው እንጂ ልጅ ሚካኤል አይችልም አላለም ብዞቻችሁ ተንጫጫችው እኮ ነገሩ ለኔ ልጅ ሚካኤል ራፐር ሳይሆን የባህል ዘፉኝ ነው ሀበሻ ፌሎምናን ክብር ይገባችኋል

  • @sam846
    @sam846 2 ปีที่แล้ว +4

    የመጀመሪያ ራፐርስ የሚመሥሉኝ ጋሞ ነበሩ አሁን ከነባ ለመረዳት የቻልኩት ነገር ቢኖር ቀደምት ራፐር ነባ መሆኑ ነው የሚገርም ሜሎዲ የሚገርም voiceየሚገርም የመድረክ አያያዝ ችሎታህን ይዘህ ነው የጠፋሃው

  • @yaredalemayehu2629
    @yaredalemayehu2629 2 ปีที่แล้ว +2

    ከነ ስም ፎርድ ጋር የአዲስ ከተማ ተማሪ እያሉ በ1994 በኢትዮጵያ አቆጣጠር ካራ ቆሬ ሩታ ባር ፓሪ አዘጋጅተው ራፕ ሲያረግ አቀዋለው እና ላጲስ ልክ ነህ ከሱ በፊት የማውቀው ራፐር የለም

  • @nahovseyu1229
    @nahovseyu1229 2 ปีที่แล้ว +3

    ላፒስ ክብርህን ጠብቅ ምንድነው ሰው ማባላት ነው የያዝከው ሚዲያውን ተጠቅመህ ..?! ማን አወዳዳሪ አደረገህ ሰው በሰራው ስራ ሊመሰገን ይገባል ከጠራህ አመስግን ከስራው ከራቁ እንዲሰሩ አድርግ አበቃ በቃ የምን ወዲህ ወዲያ ማለት ነው ሁሉም በግዜው በሰራው ስራ ተከብሮ ተወዶ ያልፋል በጣም በሚገርም ሁኔታ ከግዜው ጋ አሁን ልጅ ማይክ አንደኛ ነው አለቀ
    ጮማ ራስ ሁሏ

  • @youcandoit5248
    @youcandoit5248 2 ปีที่แล้ว

    Arif sew new

  • @adugenet1114
    @adugenet1114 2 ปีที่แล้ว +1

    respect brother

  • @hailuhp7228
    @hailuhp7228 2 ปีที่แล้ว +1

    Real.OG

  • @emsethiopianmusikaservice5639
    @emsethiopianmusikaservice5639 2 ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ! እኛም የመጀመርያው ሯጭ ነበርን! በጀመረ አይደለም ! አጨራረስ ላይ ነው ዋናው! ማራቶን ሲጀመር የሚንጋጋውን መንጋ አይተሀል!?
    ይልቅ እንደነ ጆኒ ራጋ በርታ!

  • @yedani5574
    @yedani5574 2 ปีที่แล้ว +12

    ልጅ ሚካኤል እና ቴዲ ዮ ራሳችሁን አጥፉ!! ሁለተኛ ማሽቃበጥ ማሽቋለጥ NO MORE

    • @sabahn2749
      @sabahn2749 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤦🏾🤦🏾🤦🏾

    • @mekesebbirhane2387
      @mekesebbirhane2387 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣

    • @babilacircus1079
      @babilacircus1079 2 ปีที่แล้ว

      ሳትሰሙ አታውሩ እስቲ ልጅ ማይክ ያለው ብዙ ራፐሮች አሉ ኢትዮጵያ ውስጥ ግን በዚ ደረጃ ከፍ ያደረኩት እኔ ነኝ ነው ። ያ ደሞ እውነት ነው ከፍ አድርጎታል አነወሻሽሽ አንጂ እኔ ጀምሬአለው አላለም አትቸኩሉ ለመፍረድ

  • @LA-ez4vq
    @LA-ez4vq 2 ปีที่แล้ว +10

    ሶማለኛ ዘፈኑ በጣም ይመቸኛል

    • @Mercy1916
      @Mercy1916 2 ปีที่แล้ว

      Eski semun betekekeli ngrugne ladametwe Or Link

    • @wuhibsherif3531
      @wuhibsherif3531 2 ปีที่แล้ว

      Link please

    • @muvitrailer
      @muvitrailer 2 ปีที่แล้ว

      @@Mercy1916 Noble Mohammed Toolmoon

  • @qadmwepamflonqadmwepamflon8985
    @qadmwepamflonqadmwepamflon8985 2 ปีที่แล้ว +2

    ከቻልክ በናትክ ላፒስ
    pamflon አቅርብልን እና የትዮጲያ የመጀመርያው ረፐር መን እንደሆነ ይንገርክል😢
    እሱ ደሞ ከነሳንቦርጅ አንደሚበለጥ ያሰየሀል😊

  • @henockarega4205
    @henockarega4205 2 ปีที่แล้ว +1

    ነበርን ማለት ጥቅም የለውም አሁን ምን አምጥተሃል ምን ደርሰሃል ነው። አሁን ዘመን ላይ መፎካከር ሲያቅትህ የበለጡህን ሰዎች እየጎተትክ እኔ ነኝ እኛ ነን እያልክ አትቀባጥር ከዘመኑ ጋር ሰርተህ ተወዳደር

    • @SAR-CO
      @SAR-CO 2 ปีที่แล้ว

      Did u even listen what the guy was talking about? Such a humble person he's not like those arrogant artists boosting around about themselves!
      Give some respect 🙏 he deserve it🙏👏❤

    • @ezaethiopia2266
      @ezaethiopia2266 2 ปีที่แล้ว +1

      የደንቆሮ አባት እስቲ ተረጋግተህ አድምጠው ። በርዕስ ተመርኩዘህ ኮመንት አትፃፍ ። እንዳንተ ጅብም ይፅፋል እነጠሮ ነገር ነህ

    • @khalidhashim4432
      @khalidhashim4432 2 ปีที่แล้ว +1

      አንተ አሽቃባጭ
      እውነታው ለምን ታወቀ ነው ምትለው?
      እሱ በሠራው ቀረበ አንተ ግን በባዶ ትቃጠላለህ፡፡ ሀሀሀሀ
      ነው ወየስ መጤዎቹ ራፐሮች ከፍለውሺ ነው !

  • @markaawiofficialchannel
    @markaawiofficialchannel 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እልሃለሁ ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @andkenutube
    @andkenutube 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የሚገርመኝ ልጅ ሚካኤል ምንድነው ይህን ያህል ያረጋችሁ? ሁሉም እየተነሳ በቅኔ መሰል አሽሙር ትወሩፉታችሁ። እንደኔ ሁላችሁም ለእንዱስቱሪው ያደረጋችሁት አስተዋጽኦ ይኖራል። በዛ ተከባብራችሁ መኖር እንጂ መናከስ አያምርባችሁም። ወደዳችሁትም ጠላቹህትም ልጅ ሚካኤል ለሂፓፕ አማርኛ በሰራቸው ስራዎች ግንባር ቀደሙን ስፍራ የሚሰጠው ታላቅ አርቲስት ነው። ለቀቅ አርጉት በተለይ አንተ ላጲስ ተብየው

  • @brakmkar1506
    @brakmkar1506 2 ปีที่แล้ว

    Which Seifu

  • @eliasadhana9158
    @eliasadhana9158 2 ปีที่แล้ว

    Ezi chanal lay yedekemu yedekemu new mimetut

  • @nesiruassegid4787
    @nesiruassegid4787 2 ปีที่แล้ว +2

    Dude please dont intrupt your guests ,its so unprofessional .

  • @sisay7
    @sisay7 2 ปีที่แล้ว +8

    ላጲስ ምን ያቅበጠብጥሃል ልጁን አላስጨርስ አልከው። እርሱ በቅደምተከተል ታሪኩን ሲነግር አንተ flow ማደፍረስ ምንድነው ?

    • @mahir9599
      @mahir9599 2 ปีที่แล้ว +1

      He is not professional wetete new

    • @evaherbal-1799
      @evaherbal-1799 2 ปีที่แล้ว

      በጣም😊😊😊

  • @kassaye530
    @kassaye530 2 ปีที่แล้ว

    0:40that was disturbing!!

  • @whynot-di1zv
    @whynot-di1zv 2 ปีที่แล้ว

    Lamajamriy

  • @kgmtv7266
    @kgmtv7266 2 ปีที่แล้ว +2

    ውሸታም ሁላ የመጀመሪያው ራፐር አርቴስት ታማኝ በየነ ነው ከጋሽ ጥላሁን ጋር

  • @Hkkkkkkk123
    @Hkkkkkkk123 2 ปีที่แล้ว

    Ok

  • @ethio13entertainment
    @ethio13entertainment 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው he we come ....welcome. ብያለው ..ላጲስ አንድ ሰው ካገኘከው ልጠቁምክ best raper in adiss ቢሊየስ / እያሱ ይባላል/ tedy yo ብጠይቀው ያገናኝካል 1995 _2003 ይፍሩት ነብር እነ ..........|????/

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 2 ปีที่แล้ว

    the best you ever did. i love it. whatsuppppppppppppppp

  • @biniamalemu5725
    @biniamalemu5725 2 ปีที่แล้ว +2

    OG

  • @shemelismengistu9414
    @shemelismengistu9414 2 ปีที่แล้ว

    Please I want to see 👀 you on big show

  • @aamitube
    @aamitube 2 ปีที่แล้ว

    Hey bro እኔ አሁን 24 ነኝ እና ሁሉም ነገር ከለፍ ቧሀላ ይቆጫል ።

  • @lincktech1119
    @lincktech1119 2 ปีที่แล้ว

    Bro tenesh slow down and go with the flow

  • @kgmtv7266
    @kgmtv7266 2 ปีที่แล้ว +1

    የመጀመሪያው ራፐር ታማኝ በየነ