የቤተሰብ ጨዋታ የ9 ምዕራፎች አስቂኝ ትዕይንቶች ክፍል 3/Yebetseb Chewata Funny Momment Part 3

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 237

  • @alazarasrat8454
    @alazarasrat8454 3 ปีที่แล้ว +12

    ነጺዬዬዬዬዬዬዬዬ ሁልግዜም አንደኛ ነህ በሉልኝ በፈጠራቹ (በፈጠራቹ ብያለው)

  • @jonhap29
    @jonhap29 4 ปีที่แล้ว +8

    Netsi is simply the best Host. He is funny and creative. He engages with the contestants with ease and i must say the show is not the same without him. Eshetu is just a good host ( more of politician than comedian) .

  • @ሀናንባዩ
    @ሀናንባዩ 5 ปีที่แล้ว +267

    ነፂ አንተን የሚተካ የለም የምትሉ እስኪ እንያቹ?

    • @mandanmandan7446
      @mandanmandan7446 5 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል ነፂ መመለስ አለበት

    • @awolnur182
      @awolnur182 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔ እተከዋለው

    • @yengutube
      @yengutube 4 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያዊነት th-cam.com/channels/8CZXeVjT7QSlSzN4QWvAYw.html ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እና ስራዎቸን በማየት ለኔ ጠቃሚ የሚሉት አስተያየት በመስጠት እንድበረታታ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም ሰው አዊ ቅንነት ካለዎ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማለት እና በማድረግ የሰረዋቸውን የተለያዩ የቪድዮ ታላቶቸን በማየት ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ልጠናከርም ልበረታታም አልችልም እና በስራዎቸ ጠንካራ ልሆን የምችለው እናተ ሰብስክራይብ ላይክ ሸር እና የሰረዋቸውን ታሌንቶች እያዩ አስተያየት እና ኮሜንት ሲሰጡኝ ብቻ ነው ወደተሻለ ለውጥ የምሸጋገረው እና ይህን ትልቅ ድልድይ እንድሻገረው እንዳልፈው ትልቁን ሰው አዊ ቅንነትዎን በደግነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን ምን ያስደስታል&&&&

    • @Future979
      @Future979 4 ปีที่แล้ว

      ልንጭጭ

    • @bisrattube9656
      @bisrattube9656 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/QY6f3s8mfVE/w-d-xo.html

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 5 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ለሚዋሽ ሰው የሚሆን የስራ አይነት ( ተዋናይ ) ይቺ ቃል ገረመችኝ ሆ 😂😂😂 ነፂ በአዲሱ ስራህ በጉጉት እንጠብቅሀለን😍😍

  • @TsegayeKindie
    @TsegayeKindie 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ተወዳጅና ተናፋቂ ነህ ነጺ ይለያል

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 5 ปีที่แล้ว +10

    ናሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ 😄😄😄😄 አለ ነፂ የኔ ጥቁር አዝሙድ ስወድህ

  • @sofisofi2300
    @sofisofi2300 5 ปีที่แล้ว +11

    ክሰሉ ተመችቶኛል 😁

  • @tsegaye.wb.
    @tsegaye.wb. 4 ปีที่แล้ว +2

    የንዋይ ነው ያለችው!!!! በሳቅ ሞትኩ

  • @tinamulu1903
    @tinamulu1903 5 ปีที่แล้ว +1

    ከሰል ያለችው ተመቸኝ አቦ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂💚💛❤

  • @nemerass1532
    @nemerass1532 4 ปีที่แล้ว +7

    Legend of the stage!

  • @mekiyasurur6796
    @mekiyasurur6796 4 ปีที่แล้ว +1

    I love Netsi so much hahahahaha he is so funny

  • @muslihatube110
    @muslihatube110 5 ปีที่แล้ว +12

    ውይ ነፂ ደስ ስትል እኮ በቃ ትችላለህ!!

  • @hayatdubai1166
    @hayatdubai1166 5 ปีที่แล้ว +11

    ነፃነት የኛአዝናኝ እረቀጥል የመዳምንስራ እምረሳው ባተነው።

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 4 ปีที่แล้ว +1

    Netsi Anbesaw 👍GOBEZ

  • @dawtdu5
    @dawtdu5 4 ปีที่แล้ว +3

    Wow i miss netsanet very much ! Just im watching all netsi yebeteseb chawota, tnx ebs for available on you tube !

  • @getahunmuche1249
    @getahunmuche1249 5 ปีที่แล้ว +37

    እምምምምቢ ነፃነት ይመለስ ለቤተሰብ ጨዋታ

  • @emerald21576
    @emerald21576 3 ปีที่แล้ว

    Netsi betam mirt sew !!! arif yetibeb sew !!!

  • @Tube-rt1zg
    @Tube-rt1zg 4 ปีที่แล้ว +6

    ነፂ አንተን የሚተካ የሚያስቀን የለም

  • @Elijah69-77vn
    @Elijah69-77vn 4 ปีที่แล้ว +39

    I swear this guy has one of the fastest mind ever

  • @mihretunikola8
    @mihretunikola8 4 ปีที่แล้ว

    Such a fantastic lady. Gobez. Ladies can change this world.

  • @medanetdibaba8183
    @medanetdibaba8183 3 ปีที่แล้ว

    ከሰል ነው አላለችም ፈርስኩ ዛሬ ነፄ እንኳን ደና መጣክ

  • @ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ
    @ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ የሱፍ ማስታወቃነው. አይነፂየ ትዝታ ብቻ እእእእእ

  • @melatalene
    @melatalene 4 ปีที่แล้ว +3

    yhank you netsanet .🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @zelalem411
    @zelalem411 4 ปีที่แล้ว

    Yemechereshawa melash leteteyek setel Egziabeher erdagn Bela neber .... Enam eredat amazing

  • @edelbelay123
    @edelbelay123 3 ปีที่แล้ว +1

    I miss him big love

  • @fufu2388
    @fufu2388 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በለህበት ይቅና

  • @davepeter5277
    @davepeter5277 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው በጣም ደስ የምል ጨዋታ ነው አንድ ስቲቭ ሀርቪ አገኝተናል ነፃነት በርታ ይመችህ

  • @hamebest6298
    @hamebest6298 4 ปีที่แล้ว +6

    Bring back netsi .. we want this program back

  • @nttadese3558
    @nttadese3558 5 ปีที่แล้ว +2

    I'm sure people after participating on this show they will have to go home and put their hand inside iced water. Their hands must be on fire after all that clapping 😂😂😂

  • @ሁሉገብቻናልሁሉገብቻናል
    @ሁሉገብቻናልሁሉገብቻናል 5 ปีที่แล้ว +76

    እሄ ፕሮግራም ያለ ነፂ አያምርም

  • @abrahamdebasu2751
    @abrahamdebasu2751 5 ปีที่แล้ว +2

    30:49 ልጅቷን እንዴት ነው እንደ ዋንጫ ያነሳት 😂 🤣 🤣

  • @bintdelle5280
    @bintdelle5280 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ስታስቁ የኔ ምርጦች ሃሃሃ ከሁን በኋላ ሁሌ እከታተላችኋለሁ ኢንሻአላህ

    • @umunabel7583
      @umunabel7583 5 ปีที่แล้ว

      ኤሄ ያለፈዉ ነዉ አሁን ኮንተራቱ አልቆ ነፂም ለቆዋል

  • @frehiwot_Amanual
    @frehiwot_Amanual 5 ปีที่แล้ว

    Wow በጣም ተመችቶኝ ነው ያየሁት ይመቻሽሁ ሁሌም #አሸናፊትምነት ደስታው የበዛ ነው♥

  • @bernabasgelana2683
    @bernabasgelana2683 4 ปีที่แล้ว +3

    ነጺ ይመለስልን

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 5 ปีที่แล้ว +3

    ነፂ የእኔ ፍልቅልቅ😂😂

  • @mamilove3908
    @mamilove3908 4 ปีที่แล้ว +4

    ነፂ ከሌለ የቤተሰብ ጨዋታም አያምረኝ ያለፈውን እያየሁ እዝናናለሁ

  • @አለሁበሰዉሀገርየጁጁናፋቂ
    @አለሁበሰዉሀገርየጁጁናፋቂ 5 ปีที่แล้ว

    ነፅየ ያላተ አያምርም የቤተሠብ ጨዋታ ባተነዉ እሚያምረዉ 😢😢 ናና ነፃነት ናና ❤😢

    • @GoteTube
      @GoteTube 4 ปีที่แล้ว

      ናና ከኔም ግባ

  • @jerrychernet4286
    @jerrychernet4286 4 ปีที่แล้ว +1

    Nese🤣🤣😂🥰

  • @ኡሙኢምራን.youtube
    @ኡሙኢምራን.youtube 5 ปีที่แล้ว +1

    ነፂ ናፈከኝ መች ነው አዲስ ፕሮግራም የምትጀምረው መቸፀም ቢሆን እንዳንተ የሚያዝናና መቼም አይገኝም ይመችህ ድልት ይበልህ አቦ

    • @hanaabate2761
      @hanaabate2761 4 ปีที่แล้ว

      አለው የራሱ ፕሮግራም እርሶም ይሞክሩት ብለሽ ዩትዩብ ላይ ፈልጊው

  • @እርዳኝዬኔሚካኤልሆይያንተ
    @እርዳኝዬኔሚካኤልሆይያንተ 5 ปีที่แล้ว +22

    ወይኔ ነፂ እንድ ትናፍቀናለክ ebs አስጠላቹሁኝ ከ ነፂ ውጭ ወደ ውጪ

    • @hanaabate2761
      @hanaabate2761 4 ปีที่แล้ว

      የራሱ ዩተዩብ አለው እርሶም ይሞክሩት ይባላል ተከታተሉት

  • @ellaassefa5592
    @ellaassefa5592 5 ปีที่แล้ว

    በፍሬንች Jeu de famille የቤተሰብ ጨዎት ማለት አዋረድካት አይደል ደስ ሲል

  • @awolnur182
    @awolnur182 4 ปีที่แล้ว +1

    Fantastic

  • @እስላምሰላም-ወ8አ
    @እስላምሰላም-ወ8አ 5 ปีที่แล้ว +3

    ነፂ የሚተካ ዬላም እና በፀባይ ይመለስልን

    • @awolnur182
      @awolnur182 4 ปีที่แล้ว

      ከኔ ሌላ

  • @nejatahmed5434
    @nejatahmed5434 3 ปีที่แล้ว

    with out you yebatseb chawata no no no

  • @SinkeGezehagn
    @SinkeGezehagn 10 หลายเดือนก่อน

    ዋው

  • @እሙየተዋህዶልጅ-ቨ7ቨ
    @እሙየተዋህዶልጅ-ቨ7ቨ 5 ปีที่แล้ว

    የምልክት ጥያቄው በጣም ያስቃል ከሰል

  • @ruqyatube2867
    @ruqyatube2867 5 ปีที่แล้ว

    አይነፂ ማን እንዳንተ አዝናኝአለ😘 ነፂ ስትጨፍር ባጥ ባጥ አትመልከት

  • @amanueltariku8139
    @amanueltariku8139 4 ปีที่แล้ว +3

    Bring back netsanet

  • @thereality657
    @thereality657 4 ปีที่แล้ว

    ነፃነት አንደኛ

  • @እምየማሪያምየሁሉምእናትእ
    @እምየማሪያምየሁሉምእናትእ 5 ปีที่แล้ว +2

    የነፃነት ምትክ ትዝብት በእንዳልክ የሚለው ልጅ ይሁንልን😌

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 4 ปีที่แล้ว

    እባክህ ጥያቄውን ደህና ሰው ያዘጋጅልህ።

  • @mm-fq9ov
    @mm-fq9ov 5 ปีที่แล้ว +2

    ነፃነት ከዚህ ከወጣ የቤተሰብ ጨዋታ ተመልካች የለውም

  • @eth8208
    @eth8208 2 ปีที่แล้ว

    amazing

  • @samieyo8689
    @samieyo8689 4 ปีที่แล้ว +3

    We missed you Netsi

  • @susubintmussa
    @susubintmussa 5 ปีที่แล้ว +10

    ክክክ ከሰል ብላ መልሱን ንግር አርጋ አረፈይ

    • @yabitube3179
      @yabitube3179 5 ปีที่แล้ว +1

      I was dying on that part... Other was too funny

    • @hayatdubai1166
      @hayatdubai1166 5 ปีที่แล้ว +1

      ኪኪኪኪ ተገላገለይ

  • @bobcell1431
    @bobcell1431 4 ปีที่แล้ว

    Amlla dhirra imoo yom himtaa

  • @michaeleritreabeautiful7511
    @michaeleritreabeautiful7511 5 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ካንተ ብዋላ ምን እንደሚመስል ይህ ብፓሮግራም ??????

  • @toybafentaw5255
    @toybafentaw5255 5 ปีที่แล้ว

    የዉነት ጡሩ ትመስላለህ

  • @ruqyatube2867
    @ruqyatube2867 5 ปีที่แล้ว +9

    ደመወዝ አንሶህ ከሆነ እኛ እንከፍላለን ነፂ እባክህ ተመለስልን ።

    • @myloveumi8095
      @myloveumi8095 5 ปีที่แล้ว

      በለው ጉራ

    • @GoteTube
      @GoteTube 4 ปีที่แล้ว

      በለው

    • @hanaabate2761
      @hanaabate2761 4 ปีที่แล้ว

      እርሶም ይሞክሩት የሚባል ፕሮግራም አለው የራሱ

  • @duresonofj4650
    @duresonofj4650 4 ปีที่แล้ว

    the last one is the most scariest part oh god ma men you are unique netsi

  • @YnTnGdL
    @YnTnGdL 4 ปีที่แล้ว

    Netsanet is the best in his way!!!

  • @lubabalubaba5481
    @lubabalubaba5481 5 ปีที่แล้ว +2

    ከነጺ ውጭ ወደውጭ ነጺን የሚተካ አንድም የለን ኢቤ ኤስን የምናየው እኮ የነጺን ሳቅ ለማየት እና አብረን ለመሳቅ ነው

    • @awolnur182
      @awolnur182 4 ปีที่แล้ว

      አረ እኔም አለው

  • @yegetaage4810
    @yegetaage4810 4 ปีที่แล้ว

    Number 1

  • @ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ
    @ዘሀራዘሀራ-በ7ሰ 5 ปีที่แล้ว +1

    ነፂ ዉሰጤ 💝

  • @nathanielsolomon8608
    @nathanielsolomon8608 4 ปีที่แล้ว +11

    I don't watch EBS like I used to do after he quit

  • @ስአዲእብራሂም
    @ስአዲእብራሂም 5 ปีที่แล้ว +1

    ነጺየ እዳዉ ስወዲህ ሁልጊዚየ ደስተኛ

  • @alexandersibhatu6065
    @alexandersibhatu6065 4 ปีที่แล้ว

    please come back home Nets !!!!!!!

  • @msrakalebachew5851
    @msrakalebachew5851 3 ปีที่แล้ว +1

    የቤተሰብ ጨዋታ የሚያምርው በነፂ ብቻ ነው

  • @aishaali6195
    @aishaali6195 10 หลายเดือนก่อน

    እልልልልል

  • @ShewitFiseha
    @ShewitFiseha 9 วันที่ผ่านมา

    ነፂ ስወድህ አኮ ወንድሜ

  • @nathanielsolomon8608
    @nathanielsolomon8608 4 ปีที่แล้ว

    I missed this guy

  • @lomikemtemal1252
    @lomikemtemal1252 4 ปีที่แล้ว

    👌🏿👌🏿🌟

  • @ekramyassin9105
    @ekramyassin9105 3 ปีที่แล้ว

    Echi lij yelechm masbal milemdbat new mimeslegn hule le mashenef hahaha

  • @ማኪባማኪባ-ኸ6ጨ
    @ማኪባማኪባ-ኸ6ጨ 5 ปีที่แล้ว

    ነፂዬ በጣም ናፍቀከኛልልልልልልልል

  • @እግዚአብሔርያውቃል-ሠ5ቨ
    @እግዚአብሔርያውቃል-ሠ5ቨ 5 ปีที่แล้ว +12

    ነፂ ሌላ የ ቴሌቭዥን ስራ እየጀመረ ነው መሰለኝ ኢንስትግራም ላይ ኣይቸዋለሁ

  • @ሸጌጂማ-ኈ3ረ
    @ሸጌጂማ-ኈ3ረ ปีที่แล้ว

    ❤😂

  • @seadayehayklij7145
    @seadayehayklij7145 5 ปีที่แล้ว +4

    እስኪ ማነው ቀጣይ የሚመጣው ገምቱ እኒ ደረጀ ኮመዲያን ቢመጣ ዘና ያደርጋል ብየ አስባለሁ

    • @habenkidane6166
      @habenkidane6166 5 ปีที่แล้ว +1

      Hayfa yewello lij tiru gemt new .. enem esu bihon des yilgiale

    • @umunabel7583
      @umunabel7583 5 ปีที่แล้ว

      ኮምድያን እሸቱ መለሰ ኢሻ አላህ

  • @fatumahussnegkgj9525
    @fatumahussnegkgj9525 5 ปีที่แล้ว +3

    እሸቱ መለሠን ተኩልን በነፂ ምትክ

    • @liya1048
      @liya1048 5 ปีที่แล้ว

      betikikel

    • @malakoamaro9092
      @malakoamaro9092 4 ปีที่แล้ว

      አብ ይ አምድ ምን አዲሥነገር

  • @merifikre8453
    @merifikre8453 5 ปีที่แล้ว

    Welcome best family

  • @wendwosenmulugeta5229
    @wendwosenmulugeta5229 3 ปีที่แล้ว

    አትቀልድ በ x-ray

  • @newthe2290
    @newthe2290 5 ปีที่แล้ว +9

    ነፂ በጣም እውድሀለሁ አድናቂክ ነኝ ግን መልሱልን ነፂን መልሱልን ነፂ ከሌለ ቦዶ

  • @michaeleritreabeautiful7511
    @michaeleritreabeautiful7511 5 ปีที่แล้ว

    ሱማሌተራ በጣም ቀላል ጥያቄ መመለስ ያለቻሉት አሸሸናፊሆችም እንካን ደስ አላቹ

  • @nanati5922
    @nanati5922 5 ปีที่แล้ว

    Tewuuu netsi endinafkegn atargu

  • @derartudamene5400
    @derartudamene5400 4 ปีที่แล้ว

    ere Netssin melsuln wede beteseb chiwata

  • @misiganaayele7676
    @misiganaayele7676 3 ปีที่แล้ว

    አይቼው አትጠግብም የወርቅኔን ፖሮግረም

  • @alemayehumakonen1054
    @alemayehumakonen1054 4 ปีที่แล้ว

    ነፂ ምርጥ

  • @hayatyoutube6326
    @hayatyoutube6326 5 ปีที่แล้ว

    Nexiye nalin nalin

  • @Angelicalworship
    @Angelicalworship 3 ปีที่แล้ว

    Manim bimeta aniten ayitekam netsi

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 5 ปีที่แล้ว

    Netsey we love you we need. You we miss you .

  • @genetassafe2132
    @genetassafe2132 5 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ ነኝ 👍ግጩኝ

    • @GoteTube
      @GoteTube 4 ปีที่แล้ว

      ዘመድ እንሁን

  • @e-tech7509
    @e-tech7509 4 ปีที่แล้ว

    i realy miss nesti

  • @jaeferomer2522
    @jaeferomer2522 3 ปีที่แล้ว

    eshe b snt taemu

  • @selamleethiopian2951
    @selamleethiopian2951 5 ปีที่แล้ว +2

    Be Nahoo Tv tebkut be krb ken
    Emetalehu bloal

  • @mygoshellyrics8775
    @mygoshellyrics8775 4 ปีที่แล้ว

    Ere nestanetene ametulene nafekene

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
    @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ 5 ปีที่แล้ว

    ነፂ ናሆም ላይ ያደረከው ሙከራ እስካሁን ከጆሮየ ላይ አልጠፋም ልክ የትምህርት ቤታችን የመልቀቂያ ደውል ነው የመሰለኝ። ናሁምምምምምምምምምምምምምምም

    • @hanaabate2761
      @hanaabate2761 4 ปีที่แล้ว

      እርሶም ይሞክሩት የሚባል ፕሮግራም አለው የራሱ እዛ ታገኙታላችሁ

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 5 ปีที่แล้ว +2

    ነፂዬ በሄትክበት ይቅናክ 🙏 እስት በነፂ ቦታ እሸቱ መለሰ ይተካ የምትሉ 👍

  • @bokonatesfaye7960
    @bokonatesfaye7960 3 ปีที่แล้ว

    wow

  • @gadisehhalagorgis7083
    @gadisehhalagorgis7083 5 ปีที่แล้ว

    💚💚💚💚❤❤❤

  • @beliyuentertainment6742
    @beliyuentertainment6742 4 ปีที่แล้ว +123

    ነፂ አንተን የሚተካ የለም የምትሉ እስኪ እንያቹ?

  • @blackgem6887
    @blackgem6887 5 ปีที่แล้ว

    ነፆ መጣ 😘😘😍😘😍😘😍😘😍😘😍😍😘😍😘😍😘😍😘💋💋💋💋💕💕💋💋💕💕💋💕💋💕💋💕💋አህሌን ወሳህለን አናፍቀህ ነበር 🙄

    • @hdhhdh1811
      @hdhhdh1811 5 ปีที่แล้ว

      ዉይ ነጼ እንደ መን ይሆነል