ኢሳም ሀበሻ ከባለቤቴ ጋር እንደተፋታው ላወራበት የተገደድኩበት ምክንያት አለኝ ይለናል || አድምጡት ||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2024
  • ⬇️ Social Media ⬇️
    ☛ INSTAGRAM -
    / malcolm_x_ethio
    ☛ TWITTER -
    / yeyassinewedaje
    ☛ FACEBOOK -
    / ye.yasinewedaje
    Telegram t.me/yeyasine_w...
    𝐒𝐔𝐁𝐒𝐂𝐑𝐈𝐁𝐄 - / @infonegari4803
    #Malcolmxethio #Ethiopia

ความคิดเห็น • 417

  • @MalcolmXethio
    @MalcolmXethio  4 ปีที่แล้ว +18

    አዲሱ ሁለተኛ ቻናላችን Subscribe ይበሉ ሊንኳን ይጫኑ ትኩስ መረጃ ይደርሶታል 👇
    th-cam.com/channels/jkd3fVZuHJjLi8STDglJ_A.html

    • @user-tm9kw1uv3b
      @user-tm9kw1uv3b 4 ปีที่แล้ว +1

      በቃ አታራግቡ ዝም በሉ እሱ ተኒዶ ይሆናል አደባባይ መለያየታቸውን የተናገረው እናተ ደግሞ አቀዝቅዙ አሁን ሌላውም ዩቱብ ያላቸው ሁሉ ነገሩን ያጦዙታል ለብር ብለው ሙስሊም ረጋ ስንል ያምርብናል

    • @zekiyaalemu1583
      @zekiyaalemu1583 4 ปีที่แล้ว

      انا قايله والله العظيم انتم ما عندكم سوالف غير الفلوس عشان كذا حطته يوتيوب الثاني عشان تكون فلوس بس اكرم فلوس تخرب ما نبي ملينا منكم يا جماعه والله العظيم كلام انا انا اسامه اسامه اسامه مانبي بيوت الاسرار مانبي خلاص سكر الموضوع الجمعه سكر الموضوع الاسم اسلام

    • @BontutubeHuruta
      @BontutubeHuruta 4 ปีที่แล้ว

      መፋቅር እንዳለ ሁሉ ማለያይት አለ ሰው ሁሉ ፍፁም አይደለም

    • @HayatHayat-zf7zy
      @HayatHayat-zf7zy 4 ปีที่แล้ว

      ውይይይ

  • @aminatube608
    @aminatube608 4 ปีที่แล้ว +79

    ታዋቂ ሰው ሲያገባና ሲፈታ ለምን ነው የምታራግቡት ውድ የሀገሬ ልጆች መጋባት መፋታት ያለ ነው በነሱ አልተጀመረም አሏህ ያለው ነው የሚሆነው

    • @bvhussenyimam1366
      @bvhussenyimam1366 4 ปีที่แล้ว

      እኔምኮ የሚገርመኝ ይህ ነው በነሱ የተጀመረ ነው የሚያስመስሉት ሁሉንም ነገር

    • @zebura8062
      @zebura8062 4 ปีที่แล้ว +1

      እራሳቸው ናቸው እጂ ሚዳላሂ ማውራት ምን ይሉታል ወላሂ ይደብራል

    • @iiobiio8205
      @iiobiio8205 4 ปีที่แล้ว

      እኔኮእምለውሚድያላይለምንታወራላችትዳርማለትበአድሰውሳይሆበሁለትሰውመአከልነውኢሳምበነገርአችንላይእስልምናህንወድጀልሀለለሁአላህይገዝህ

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 4 ปีที่แล้ว +76

    የኢስማኤልን ቪዲዮ ለመስማት እንደምትሮጡ ሁሉ ለምንድነዉ እስላማዊ ሚዲያዎቻችን ለማየት እንደዚህ አትሯሯጡም ??አረ በአላህ እስላማዊ ሚዲያዎችን እናስፋ እናጠንክር እናበረታታ ።።ደ

    • @binthussaintube5559
      @binthussaintube5559 4 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ነገር ለማዋሣድ ሥለሚወዱነዋ እህቴ

    • @mmaraki6778
      @mmaraki6778 4 ปีที่แล้ว

      እሙ ነይ ወደኔ ቤት እኔም መጣሁ

    • @user-nr7hx1xs5d
      @user-nr7hx1xs5d 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ይገርማል የፈጣሪ ቃል መስማት ቀረ የሰው ስጋ ማብላት ነው አሁን ያለው

    • @medinamedina8256
      @medinamedina8256 4 ปีที่แล้ว +1

      ኢንሻላ ጀዛከላህ ኸይረን

    • @umunabel7583
      @umunabel7583 4 ปีที่แล้ว

      @@user-nr7hx1xs5d በጣም እኔ አዉቅልሃለዉ ማለት ብቻ ሚዲያው ራሱ ደባሪ ሆነ

  • @mesimesi434
    @mesimesi434 4 ปีที่แล้ว +5

    ከከከከከከከ አሁን ልጅቹ አደጋ ገና ግዴታ አልክ እስከ18 አመት ገና በጣም አስተዋይ ሚስት አለችክ እግዚአብሔር ልብ ይስጠክ አይዞሽ እህት ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር ካንች ጋር ነው

  • @user-tm9kw1uv3b
    @user-tm9kw1uv3b 4 ปีที่แล้ว +31

    ወንድሜ ምንም ነገር አትናገር ምንም አይጠቅምም አሁንም ወተህ መናገር አያስፈልግም ነበር ምንም ጥቅም የለውም በቃ ተለያያቹ ተለያያቹ አላህ የወሰነላቹ እስከ ተለያያቹበት ሰአት ድረስ ነው አላህ አላለም ለዚሂ ዝም ይበልጣል ሙስሊም ገበያውን አደባባይ አያወጣም ስንት ምቀኛ አለ ለምን ይደሰቱ አሁን እናተ ስለተለያያቹ ስንቱ ተደስቷልግማሹ አዝኗል ለዚሂ ዝም አይነቅዝም

    • @luk-man7889
      @luk-man7889 4 ปีที่แล้ว +1

      ምርጥ ምክር ነው:

    • @user-hv5lw6tq6v
      @user-hv5lw6tq6v 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @user-ut3pe8eq5b
      @user-ut3pe8eq5b 4 ปีที่แล้ว +1

      ግን እህቴ እሷ ያሰበችዉ ነገር ይኖራታል እጂ ሳይገረፍ ሚዲያ ላይ ወቶ አይናገርም ነበር አለኩሊሀል አላህ ሁሉን አዋቂ ነዉ እኔ ግን ፍቺዉ ከተዉበቱ ጋር የሚገናኝ ይመስለኛል አላህ መጨረሻችንን ያሳምረዉ ዋናዉ ቁም ነገር እሱ በመንገዱ ገብቷል አላህ ኢስቲቃማዉን ይስጠዉ

    • @user-tm9kw1uv3b
      @user-tm9kw1uv3b 4 ปีที่แล้ว +1

      @@user-ut3pe8eq5b ትክክል ችግራቸው አላህና ሁለቱም ነው የሚያውቀው ሁሉ ነገር ከሷ ቢመጣ ደስ ይለኝ ነበር እሷም ነገ ወታ ሌላ ነገር ትናገራለች ለዚሂ ዝም ጥሩ ነበር እሷ ያሰበችው ነገር ብትናገር ሰው ለሳምንት ያወራል ያራግባል ከዚያ በኃላ ሁሉ ቅዝቅዝ ይላል ለዚሂ እሱ ቿኮለ ለመናገር ወላሂ ባይናገር ማን ያውቃል እኔ ሙስሊም ተለያዩ ሲባል ስሰማ በጣም ውስጠረ ያዝናል አላህ ይጠብቀን

    • @user-ut3pe8eq5b
      @user-ut3pe8eq5b 4 ปีที่แล้ว +3

      @@user-tm9kw1uv3b እህት እሷ ግን በቅርቡ በአዉዲዮ በሚለዉ ቻናል ቀርባ ምንም እንዳልተፈጠረ ነዉ ያለፈችዉ ጥያቄም ተጠይቃ ነበር እሱ ከአጂ ነብይ ሴቶች ጋር ፊልም ሲሰራ አትቀኝም ወይ አትጠረጥሪዉም ወይ የሚል ጥያቄ ይመስለኛል ባልሳሳት ግን እሷ አልቀናም አልጠረጥርም ከካሜራ ጀርባ ምን እንዳለ አዉቃለዉ አለች ወላሂ እኛ ሴቶች አላህ ይዘንልን ቅናትም ክፋትም ተንኮልም ከወንዶች እንብሳለን ምናልባት በቅናት የሆነ ተንኮል አስባበት ይሆናል እንጂ ሶስት አመት ሙሉ ያልተናገረዉን የቤቱን ሚስጥር ያለ ምክንያት ሊያወጣ አይችልም እኛንም በማያገባን ገብተን በራሳችን ግምት በዚ ምክንያት በዛ ምክንያት እያልን እንድንዘባርቅ ሰበብ ሆኑ አላህ የስቱር ለማነኛዉ እሱም ደስተኛ ነኝ ብሏል አላህ ለሷም ደስተኛ የሆነ ሂወት ይወፍቃት

  • @SaraSara-jc5ku
    @SaraSara-jc5ku 4 ปีที่แล้ว +18

    ዱቄት ነክ እሺ እረ ወዶች እኔ ቆሜ መቅርቴ መርጫለዉ ፊልም እየስራ መስለዉ እዴ ፈጣሪ ተለያዬ አላለም ወርኛ

    • @hawihasen3239
      @hawihasen3239 4 ปีที่แล้ว

      wendoch atbey ehe enen aywekelegnem, yehe be birr yetegeza qoroqonda new

    • @mimimiri5952
      @mimimiri5952 4 ปีที่แล้ว +1

      ዝም በለህ አታጭበርብር ንግግርህ። ሁሉ የተርበተበተ ነዉ የተበደለ። ሰዉ ያስታዉቃል አንተ አንደበደልክ። እናፋቅርን አንደገፍህ ሁሉ ነገርህ ያሰታዉ ቃል ተመለስ። ተመለስ። ተመለስ ወደድሮ ማንነትህ

  • @fekryeeumii9518
    @fekryeeumii9518 4 ปีที่แล้ว +12

    ወላሂ አዝኛለሁ ምንም ብሆን የልጆች እናት ነት ለልጆቻችሁ ስትሉ በተለያዩ ዳስ ይለናል አላህ አንድ ያሪገችሁ

    • @user-dv6ew1ll2g
      @user-dv6ew1ll2g 4 ปีที่แล้ว

      ነገርምንየሰራልናልብላችሁታመላልሳላችሁአጠቅምም

    • @zxaxshlil3999
      @zxaxshlil3999 4 ปีที่แล้ว

      እንግዲህ አላህ ያለው ነው የሆነው

  • @user-ot9ed6bu6k
    @user-ot9ed6bu6k 4 ปีที่แล้ว +30

    So ላተህዘኑ .............‼️
    ➲...አድባችሁ ተውሒድን
    ተማሩ + እወቁ =አስተምሩ‼️
    ➲...የተፈጠርሽለትን አላማ አትዘንጊ ............🌶
    ተውሒድ እንጅ ትዳር አይዴለም‼️
    ➲....አንድ ሰው ሣያገባ
    ቢሞት አላህ አይጠይቀውም + አይቀጣውም‼️
    ➲....ተውሒድን ሣያውቅ
    ቢሞት ግን ይጠይቀዋል + ይቀጣዋል።‼️

    • @user-sc1hz8et9o
      @user-sc1hz8et9o 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል የሚገርመው ለላይክ እና ለኮሜንት ነው መሰለኝ ሁሉም ሼር አድረጉት የተባሉ ይመስለሉ ሡባሀን አላህ

    • @kubramuhibullah5363
      @kubramuhibullah5363 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል ሁቢ

    • @user-lu6vq2mh9g
      @user-lu6vq2mh9g 4 ปีที่แล้ว +1

      ኢይወላህ

    • @user-hf5gw8pc8r
      @user-hf5gw8pc8r 4 ปีที่แล้ว

      صحيح كلامك جميل جدا 👍👍👍

  • @user-zu2tb5xk1h
    @user-zu2tb5xk1h 4 ปีที่แล้ว +6

    ምነዉ የሀገሬ ታዋነዬች ትደርን የልጅ ጨወታ አደራገቹት አግብቶ መፍታት አልበዛም?ምድራ ፈቲ ሁለ አራ ያያቹት ሁሉ አያምራቹ ለልጆቻቹ ጡሩ ነገር አስታምሩት

  • @user-wl2xs8ig9f
    @user-wl2xs8ig9f 4 ปีที่แล้ว +28

    አንቴ ማልኮ ሜክስ የሚትባሎ ሁሉም ነገር ለመፖሰት አትቾክል ትንሽ ተቆጠብ

    • @user-qy7fv4lf1m
      @user-qy7fv4lf1m 4 ปีที่แล้ว

      እፋቢ ገብተሺ። ሚሥቱ የነበረችው። እና አህቱ የለቀቁትን እውት። እደት አሣዘነችኝ።

  • @user-mn2oz4cy9o
    @user-mn2oz4cy9o 4 ปีที่แล้ว +4

    መፍታት በሱ አልተጀመረ ያለ ነው ሰወች ካልተግባቡ ይፍታሉ አላህ የሁላችንም ያሳምርልን

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 4 ปีที่แล้ว +9

    በጣም አካበዳችሁት አረ ጉድ እሱ ማነዉ አንድ ተራ ሰዉ ነዉኮ እስኪ እደሱ እሷንም ጠይቋት እሷም ትተፍስ እኔ በሷ ቦታ ብሆን ይህን ያክል ጊዜ አብሮዉ አልኖርም የእዉነት ነዉ የምላችሁ ፊልሙን ሳይ ሚሥቱን አስታዉሣለሁ እንዴት አስቻላት ብየ እራቁት ሁኖ አንድ አልጋ ላይ ቀርቶ አንድ ክፍል ቁጪ ቢል እኔ አላምነዉም ባሌ ቢሆን እሷም ተዋናይ ብኮንም እደሱ አኮንም አላህ ስለመለሠዉ ከዛ ጉድ ፈጣሪዉን ያመሥግን ከቻላችሁ አስታርቋቸዉ አለበለዚያ በየሚድያዉ አለጥፏቸዉ አላህን ፍሩ

  • @rehanamohammd2920
    @rehanamohammd2920 4 ปีที่แล้ว +3

    ዲናችን ሰፊ ነው ሁለቱንም ይዘህ መኖር ትችላለህ
    ችግር ሊኖር ይችላል
    ግን አሏህ ይፍታው
    ልጆች አሉ
    ለልጆቹ ሞራል ሁለታችሁም አስቡቡቡቡቡቡ

    • @ririnati5700
      @ririnati5700 4 ปีที่แล้ว

      Yanchi yeshalale 👍

  • @user-cu2ow5zy1s
    @user-cu2ow5zy1s 4 ปีที่แล้ว +31

    ሁሉም አላህ ያለው ነው ላተም መልካም ትዳር ይሁንልህ ለሱዋም ሳሊህ ባል ይወፍቃት ልጃቻቹም አላህ ያሳድግላቹ

    • @adissabeba6777
      @adissabeba6777 4 ปีที่แล้ว

      So you agree with his work ?

  • @hudaahmed6360
    @hudaahmed6360 4 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ያሳዝናል ቆይ የግል ህይወት ማውራት ለምን አስፈለገ ምን ትምህርት ይሰጣል

    • @sssz8838
      @sssz8838 4 ปีที่แล้ว +1

      ከላም ፋዲ

  • @user-ei5kk7ku8l
    @user-ei5kk7ku8l 4 ปีที่แล้ว +2

    አይ የሚያወራን ሳይሆን የሚያስታርቱትን አብዛልን ኢሳም ወንድሜ አላህ ከልጆችህ እናትጋ ይጨምርህ ሌላ ልጅ ከመወልድህ በፊት ተመለስ ልጆችህን አስደስታቸው

    • @zufanzufan2342
      @zufanzufan2342 4 ปีที่แล้ว

      ኧረ ሲቻል እኮ ነው ይቺ እኮ እድምዋን ጨሮሳለች አሮጊት እኮ ናት

  • @weysewmewona8771
    @weysewmewona8771 4 ปีที่แล้ว +5

    ኢሳም ምንም ስለ ጋብቻው ባያወራ ይሻል ነበር ግን ሴቶች ትንሽ ሀያ ይኑረን ለምንናገረው ነገር ኢሳም አላህ ስላም ያውርድላቹ

    • @user-iw9bl8oo3e
      @user-iw9bl8oo3e 4 ปีที่แล้ว

      መናገሩ በጣም አስፈላጊ ነው

    • @weysewmewona8771
      @weysewmewona8771 4 ปีที่แล้ว

      እሱ ተናገረ ጥሩ ሴቶች ሚስጡት ኮመንት ከሙስሊም ሴቶች ማይጠበቅ ነው ወላሂ ምን እየሆንን ነው ወንድ ልጅ አላህ ባል ሲያደርግልን እንጂ ሁሉ ባል አይሆንም ኮመንት ማንበብ ጠላው አሁንስም ሂደያውን አላህ ይወፍቀን

  • @user-su6os9rt6s
    @user-su6os9rt6s 4 ปีที่แล้ว +2

    አቦ አላህ መልሶ አንድ ያረጋቹ ለናተ መለያየት ቀላል ሊሆን ይችላል ለልጆች ግን በጣም በጣም ከባድ ነው ሪዝቅ ካላቹ አላህ መልሶ አንድ ያረጋቹ ያረቢ

  • @user-lq9mg5kf7c
    @user-lq9mg5kf7c 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም የሀገሪ ልጆች ፈጣሪ ለሀገራቹህ ያብቃቹህ

  • @rosarichter4927
    @rosarichter4927 4 ปีที่แล้ว +21

    ይዞህ ይሂድ አንተም ብሎ አባት እና የሀይማኖት ሰው!! ዛሬ ኢትዩ ኢንፎ ሚድያ ላይ የልጆችህ እናት ከገዛ እህት ጋር የሰጠችው ቃለ ምልልስ ሰምቻለሁ ቅሌታም ውሸታም አታላይ

  • @user-ho6wh6cn3r
    @user-ho6wh6cn3r 3 ปีที่แล้ว

    ይህን ኢሳምን በፊት ደስ ይለኝ ነበር አሁን ግን ስጠላዉ ወላሂ የልጆችን እናት እና ልጆቹንን ትቶ ስለሂደ ሰዉ አይመስለኝም በጭራሽ

  • @ummusumayya4580
    @ummusumayya4580 4 ปีที่แล้ว

    እረሱላችን ሰ ዐ ወ እንድህ ብለዋል ዝም ያለ ነፃ ሆነ ስከዚህ ኢሳምዬ ዝም በል መናገር አይጠበቅብህም ሁሉም ነገር በአሏህ ፍቃድ ሆኗል።

  • @user-qr5jx9zg5z
    @user-qr5jx9zg5z 4 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል በማያገባን ገብተን የባልና ሚስት ሚስጥር የሚያውቁት 2 ቱ እና አላህ በቻ ነው ልጂችንም አላህ ያሳድጋቸው የኛ እናተም ካላባት ነው ያሳደገችን አታካብዱት

    • @zxaxshlil3999
      @zxaxshlil3999 4 ปีที่แล้ว

      ዝም አትያቸውም በአላህ ውሳኔ ጣልቃ ይገባሉ

  • @user-oz3on2it7i
    @user-oz3on2it7i 4 ปีที่แล้ว +8

    እናተ ሁለተኛ ከመቦሰት ምን አለ ኢስላምን የሚአጠለሹት እደዚህ ብትተባበሩ

  • @gfffvgffr4889
    @gfffvgffr4889 4 ปีที่แล้ว

    ኢሳም የወለድክላት የልጆቸህ እናት እዴት እርሳሀት ይሳዝናል እናግን ሴትልጄ ስትፍታ አልወድም ልጂ እያላት እሳ አሁ ለልጆቸ ትኖራለች አተግ አታፍርም ደስተኛንኝ ስትል እሳ ምእን ይስማታል አትልም በጣም ነው ያዘኩብህ ካት እሄን አልጠበኩም እኔ ድአ ይማደርገው ክልልጆቸህ እናት ጋር አብርህ እድትኖር ነው

  • @user-pk4lh8gz3g
    @user-pk4lh8gz3g 4 ปีที่แล้ว +1

    ሱባሃን አሏህ
    ሀቂቃ በጣም ምርጥ ሰዉ።
    ዛሬ ማነዉ ለልጅ ብሎ ይህን ሁሉ ጊዜ አብሮ የሚያሳልፈው
    ስንት አሊም ተብዮች ናቸዉ በየወሩ እየፈቱ እየገቡ ያሉት።
    አሏህ ይጨምርልህ

  • @seidyimamhussen5771
    @seidyimamhussen5771 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ብናደድም ለልጆቹ ህይወት ሲባል አላህ የጨፈነበትን አይንና ልቦና ይግለፅለት ሰላማቸዉን ይመልስላቸዉ

  • @user-pr9hk1ot3i
    @user-pr9hk1ot3i 4 ปีที่แล้ว

    ኸረ ይድፍህ አይለፍልህ ባለጌ እናትህን አግብተህ ደግሞ አላህ አምዲላ ይላል ደነዝ

  • @zeharereshedzeharereshed3469
    @zeharereshedzeharereshed3469 4 ปีที่แล้ว

    ለማንኛውም ወልዶ መለያየት ከባድነው
    ያአላህ በውስጡ ያመቀው ነገር አለ
    አላህ ለልጁቹሲልአንድያርጋቸው

  • @toyibaseid6023
    @toyibaseid6023 4 ปีที่แล้ว +3

    ካላስ ኧረ አሁንስ በዛ የሆነነገር ስትሠሙ አታራግቡ ለሁሉም ነገር ቀደር አላህ ነዉ

  • @AD-cn1ov
    @AD-cn1ov 4 ปีที่แล้ว

    WaW you are amazing man I have so much respect for you!! አዋ ትዳር የሁለት ሰዎች ብቻ ነው የፈለገ ነገረ በሁለቱም ባልና ሚስቱ የሚፈጠሩ ነገሮች በነሱ ብቻ ነው መፍታት የሚችለው። By the way በሰላም መለያየትም አንድ መፍትሔ ነው .
    ከዚህ በኋላ ያለው how to raise their kids is የሚመለከተው ሁለቱ ተስማምተው what is the best for our children 👶 በሚለው ይቀጥላሉ።
    እና ይህ መልክት ለኢሳም ነው ...... ኢሳም በጣም ትልቅ ሰው ነክ። በጣም አደነቀህ አሎ አሁንም ሚዲያ ላይ ደስ በሚልና እራስክ እውነታ ይዘ በመቅረብክ በራስክ ጥሩ አደበት እግዚአብሔር በሚወደው መንገድ ስለገለፅክ ላንተ ያለኝ ክብር በጣም ልዮ ነው። እግዚአብሔር የወደፊቱ ሕይወትክ እና ልጆች ይባርክልክ!!! Amen 🙏🏽 ❤️❤️❤️

  • @ss-po5sj
    @ss-po5sj 4 ปีที่แล้ว

    ማሸአላሃ ወድሜ እሰሀም አላሃ ይጨምርልህ በርታ በአቃምህ አሁን የምርብሃል የእማን ዉባት ታለብሰሀል ፊትህም የሰዊቃል ማሸአላሃ አላሀ ይጨምርልህ ቡዙ እንጠብቃለን ከንታ ለእስለም ማስራት ሌላዉ ኒግግሁሉ ታማችቶኛል

  • @khalidabdellah4769
    @khalidabdellah4769 4 ปีที่แล้ว

    አሏህ ሂዲያ ሰቶት ስለተመለሰ በጣም ደስተኛ ነኝ እሱም ጋ የልጆቹ እናትም ጋ ሀቅ ይኖ አሏህ ብቻ ነው እሚያቀው ሰወች አሏህን ፍሩ ደግሞም ሀላል ነው ያደረገው እምነግረው ከዚህ ቡሀላ የልጆቹ ሀቅ ነው ያለበት እናንተ ግን ትፈተፍታላቺሁ የልጁ ወንጀል አጠባቺሁለት

  • @alima8232
    @alima8232 4 ปีที่แล้ว +1

    ሲያስጣላ ወላሂ በጣም ነው ያናደደኝ አላህ ትዳርክ አያሳካልክ

  • @user-vx5wj4sq9v
    @user-vx5wj4sq9v 4 ปีที่แล้ว +9

    ወላሂ ወሽታም ነህ እሽ ምን ያስቀባጥርሀል የውነት ፊልሙን የተወከው ኢስላምን መርጠህ መስሎኝ ነበር ግን አድሶ ሚሴትህ ተው ስላለችሁ ነው የውነት አላህን የምፈራ ከሆነ ልጆችህን አተዋቸውም ነበር

    • @firdosmuhamedial7308
      @firdosmuhamedial7308 4 ปีที่แล้ว

      እኔኮ ግርም የሚለኝ ገና 4ወር ዴስተኛነኝ የሚለው ውይወድ የልጄነት ሚስቱን 4ወር ይቀይራታል አቤት ወድድድድድ ይድፋችሁ አቦ እኔስ ተቃጠልኩ

  • @shadiyahetopia2946
    @shadiyahetopia2946 4 ปีที่แล้ว +2

    የሕ፡ነገር፡የዛሬ፡ሥንት፡አመት፡በሠይፉ፡የሚሉት፡የሆነች፡ልጂ፡እሡን፡ወዲጀ፡በረኪና፡ጠጣሁ፡ሥትል፡ነበር፡እሶን፡የሆን።እደ፡ያገባው፡💔😢፡ያሣዝናል፡ብቻ፡አላሕ፡ከሪም።

  • @user-xz4nk6ot5s
    @user-xz4nk6ot5s 4 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ሰው ይለያያል ልጆቹ ግን የሁለታችውም ግዴታ ነው በዛላይ ልጆቹ ገና ህፃናት ናቸው የራስህን ምቾት ማየት ፈጣሪ አይወደውም

  • @hananhanan7766
    @hananhanan7766 4 ปีที่แล้ว

    ከንተ አይነቱ ሰመይ ና ምድሪ የፈጠረዉ አለህ ይጠብቀኝ

  • @user-cy6hp9ik4w
    @user-cy6hp9ik4w 2 ปีที่แล้ว

    ውይ በጣም ታስጠላለህ ያስተሳሰብ ትንሽ ነህ ተዋቂዎችን ከማግባት ቢቀር ይሻላል አሁን ደግም ምርጥ ሙስሊም መምሰልህ

  • @kubrabintbaba8880
    @kubrabintbaba8880 4 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም ነገር አላሁ ሱበሀነወታአላ ሲፈቅደው ብቻና ብቻ ነው የሚሆነው

  • @yobkidusyob2716
    @yobkidusyob2716 4 ปีที่แล้ว

    አለማፈርህ እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ የልጆቹ አምላክ ይፍረድብህ

  • @royalroyal5517
    @royalroyal5517 4 ปีที่แล้ว

    በፈጣሪ 4 ወር ትዳር ተረጋገዉ የ፰ላል ማፈሪያ ነህ ከልጆችህ ጋር ከለመድካት ሚስትህ ጋር ነበር ኑሮህ የሚያምረዉ ትዳር በዉይይት የሚመለስ ነገር ነዉ ባትስማሙ እኮን ቀስ ብሎ ፈጣሪን ወለመኑት የለመኑትን የማይነሳ አምላክ ያስተካክለዉ ነበር አሁንም ልቦና ይስጥህ ወድሜ

  • @fahedali632
    @fahedali632 13 วันที่ผ่านมา

    መለያየት ቀደርአላህነው ግንልጆችህን ለምን በስርአት አታሳድግም ለምንአርዳም ወሬአለብህ ለጥቅምነው ይችንም ያችግን ልጂ ይዛ ሰለተቀመጠችነው ያልፉል ብትጎዳም ትንሽቀንነው አንተግን የአሁኑን ደስታህን አትይ

  • @KasimSala
    @KasimSala 2 หลายเดือนก่อน

    ግን እኘ አሰተያያት የሚነሰጥ ሰዎች ሁለቱን ወገን መራደት ያስፈልገል ደግሞ እህሰም አነ ፎዝያ አንድ ግለሰው ነቸው ከተሰሰቱም ሰው ነቸው መይሰሰተው አለህ ብቸ ነው አደም አሰለም ተሰስቶ ከጀነት ወቶ ዬለም እንድ

  • @user-mn6yy8vy8o
    @user-mn6yy8vy8o 4 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ኢሳምየ በጣም አዝኛለሁ ቢያንስ የልጆችህ እናት ለልጆችህ ስትል መለያየት አልነበረባችምሁም ኡፍፍፍ ተዋልዶ መለየት ይከብዳል ደግሞ ሚድያ መውጣት አልነበረብህም ወንድሜ ያሳዝናል ያለንበት ጊዜ አላህ ልባችሁን ይመልሰው ያረብ😢😢😢😢

  • @saradesta3038
    @saradesta3038 4 ปีที่แล้ว

    በናትህ ትንሽ ሕሊናህ አይወቅስህም ሴፉ ሾ ለይ እንደምትወዳት ነበር ይገርማል አላህ የሰጠህን ልጆችህን በዚች አሐዛብ ሴት ለወጥካቸው አላህ እንደሰው አይቾኰልም አጎድቀን ባደረከው ስራ ይቀጠሐል

  • @user-yn8mi7qr5u
    @user-yn8mi7qr5u 4 ปีที่แล้ว +4

    እረ ወደዛ ሙኒካ ሙኒካ ኤጭ ወደዛ ሂድ እና መጣላት መጋጨት ያለ ነው በባልና ሚስት መሀል ምን እያሮጠ ሌላ ሴት ጋር ሙሄድ ወንዶች ውሻ ናችሁ አፈር ቡሉ

  • @ancharotube7658
    @ancharotube7658 4 ปีที่แล้ว +2

    አህለን ማልኮሜክስ ጄዛኹምላ ኸይረን። ርዕሱ ቢታረም ከባለቤቴ ጋር እንደተፋተሁ እንጂ ከባለቤቴ ጋር እንደተፋታው አይባልም። የአንድ ፊደል ልዩነት ምንም ባያመጣም ታናናሾቻችንን የስሕተት አጻጻፍ እንዳናስተምራቸው በሚል ነው። ውድ ታዳሚያን ላይክ ሼር ሠብስክራይብ በማድረግ ሚዲያዎቻችንን እናጠናክር። ቻናሌንም ጎብኜት እያረጋችሁ።

    • @MalcolmXethio
      @MalcolmXethio  4 ปีที่แล้ว +2

      Jzk ለጥቆማው የዘውትር ተከታታይ

    • @ancharotube7658
      @ancharotube7658 4 ปีที่แล้ว

      @@MalcolmXethio ወአንቱ ፋጄዛኹምላ ኸይረን

  • @user-xv7tv4ge6f
    @user-xv7tv4ge6f 4 ปีที่แล้ว

    ያጀመአ እህል ውሀ እሥካለ ድረሥ ተቀመጡ ከዛ ተለያዩ አከተመ አትሳደቡ በመካከላቸው ያልተጣጣሙበት ጉዳይ ሊኖረ ይቺላል ለማሳዘኑ በጣም ያሳዝናል በቻ አላህ የቀደረው ነው

  • @user-fg1eb8qh7s
    @user-fg1eb8qh7s 4 ปีที่แล้ว

    አህለን ወንድም ኢሳም ሀበሻ አላህ ትዳርህን ይባርክልህ ነገር ግን እዚህ ሶሻል ሚዲያ ሚስጥርህን አታውራ እዛው ጨርስ እዚህ ማውራቱ ማፊ ፋይዳ ጠይብ

  • @fgggfgtffggfgg233
    @fgggfgtffggfgg233 4 ปีที่แล้ว +11

    አቦ አትጨቅጪቁት አላህን ፈሩ እፈፈፈፈ በቃ ተውት ዋናው እሱ ቶበት ማረጉ ነው እጪ

  • @user-gy8ky7hp1z
    @user-gy8ky7hp1z 4 ปีที่แล้ว

    ኦሳም ሀበሻ ወንዲማቺን አብሺሪ በትዳር ያለ ነዉ መጋባትም መፋታትም አላህ እስካለና እስከፈቀደ ዲረስ ይኖራል እህል ዉሀ ሲያልቅ መለያየትም አለ እዉነት ነዉ ተዋልዶ መለያየት እጂግ በጣም ከባዲ ነዉ ነገር ግን የተዋለደ ተለያይቶ አይለያይም ምክናያቱም የናተ የአላህ ስጦታወቺ ልጆቻቺሁ አሉ አላህ ያሳዲግላቺሁ ላንተም መልኮም ትዳር ይሁንልህ ለሷም አላህ ጥሩዉን ትዳር ይወፍቃት ታዋቂ ስለሆንክ ወሬ ሊባዛ ይቺላል አብሺሪ ወንዲማቺን እስማኢል ሀሰን

  • @Amina-wt2ls
    @Amina-wt2ls 4 ปีที่แล้ว +2

    አላህይይልህምንአይነት መናጢነህ ገፊ ወላሂ አላህየስራህንይስጥህጥሩመስለኸኝነበር

  • @gogogogo-jv6ju
    @gogogogo-jv6ju 9 วันที่ผ่านมา

    ያአላህ አሁንም እዝህ ጉዳይ ላይ ናቹሁ ገበናቹሁ አደባባይ ላይ አታዉጡ ይበቃል

  • @Hanan-po4xf
    @Hanan-po4xf 4 ปีที่แล้ว

    ከምን ላይ ነው ያወረደው ተሰቅሎ ነበር ኒካ አወረድኩ አይባልም ወረኛ ልጅን ጥሎ መሄድ ጀግንነት አይደለም እንደሰራከው ፊልም አይደለም ትዳር ፕሮጀክት አይደለም ትዳር መቻቻል መታገስ መስዋት መሆን ሻማ መሆን ነው እንደአንተ የተወንከው ፊልም አይደለም

  • @user-wt3ol4tb4p
    @user-wt3ol4tb4p 4 ปีที่แล้ว

    ቀደር አሏህ ማሼፈአ ነው ስለዚህ ስለ ግል ሂወቱ ስለመጀመሪያይቱ ሚስቱ እየጠየቃችሁ የሚስቱንም አእምሮ አትጉዱት እሽ አሁን ይሄን ምን እንማርበት ለምንስ ይጠቅማል የባል እና የሚስትን በአደባባይ እያወጣችሁ ሰውን አታሼማቁ ይህ የሙስሊም ስነምግባር አይደለም ባል እና ሚስቱ ጌታቸው ይወቀው ፀባቸውን አሁን መታርቅ ቢፈልጉ እኳን ይሄ ሲታይ ይደብራል ሃቂቃ የካፊርን ስነምግባር አትላበሱ ነብያቶች ሷሃባዎች ታቢዒዪች እደዚህ አልነበሩን አለቀ

  • @alihusen91
    @alihusen91 4 ปีที่แล้ว +1

    *_መገን የሰው ልጆች ጥቅም ለማግኘት ብለን ዝብለን መቀባበል ፍች በሱ አል ተጀመረ ማራገቡ ለምን አስፈለገ_*

  • @user-om2cz2xq7v
    @user-om2cz2xq7v 4 ปีที่แล้ว

    የልጆችን እናንተ ፈቶ የልጆች እናንተ ያገባ የሀገራችን ደንቂዬ አርቲስት 😄😄

  • @user-op3tl4ec9e
    @user-op3tl4ec9e 4 ปีที่แล้ว

    ግን እኔ የሚገርመኝ ነገር አድነገርሲሰማ በየሚደያው መንዛት ሱበሀንአላህ አላህ ሂደያ ይሰጠን
    አድሰው ተጣሉታፍቱ ሀላስ አላህ እስተቀደረው
    ድረስ ኑረዋል አይደል እናተ በሚደያ የሰው መፍታት ምን አስወራችሁ እደውም ማስታረቅነበርጥሩው
    ወድም ላትም ያማረትዳር ያድርግልህ
    ለስዋም ሷሊህ ይወፍቃት ልጆቻችሁንም
    አላህያሳድጋቸው

  • @user-td7rx4qp1f
    @user-td7rx4qp1f 4 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው. ትዳርመኖርየሚቻለው. ስትግባባነውሳህ. አላህበወደድውመልኩ. በሰላምመለያዩየቱ. ከይርነውቢሆንደስይልነበር. ካልሆነደሞገድነው

  • @user-td7rx4qp1f
    @user-td7rx4qp1f 4 ปีที่แล้ว

    ያአላህ. ምንነበርከልጆችክ. እናትጋርአብራችሁ. እስከወዲያኛውብትኖሩ. ብየተመኘሁግንምንዋጋ. አለውአልሆነም. በቃአላህየሚጠቅማችሁን. ይውፍቃችሁያረብ

  • @makiamohamed2388
    @makiamohamed2388 4 ปีที่แล้ว

    ያማር ያድርግልህ ትዳረህ ያለፈዉ አለፈያ ልጆችህን ተንከባከብ በስ

  • @abbilakew589
    @abbilakew589 4 ปีที่แล้ว

    ኡፍ ያማልአባት እና እናት መለያየት ከባድ ነውእኪ አባቱን ናፍቆት እያደገ አካለ ይገባዋል

  • @helenembaye9642
    @helenembaye9642 4 ปีที่แล้ว +1

    በሃይማኖት ሽፋን እያረጋቹ ሃጥያት ትሰራላቹ እግዛቢሂር ልቦና ይስጣቹ ።ወይ ዘበኑ ይገርማል እግዛቢሄር ይቅር ይበለን

  • @sofiya9833
    @sofiya9833 4 ปีที่แล้ว +1

    ለሁላታችሁም አላህ ከይሩን ይግጠማችሁ በስ መለያዬት ያለነው ሴቶች በተለይ ተቆጠብ ኢሳም እዳለው እውነቱ ከአላህ በታች እነሱጋነው እናተ በማታቁት ነገር ገብታችሁ አታማስሉ ዝም በሉ ከይር መናገር ካልቻላችሁ ዝምታ ወርቅነው ትናት post አረገው ቪዲወላይ ብዙ ስትሉነበር በመጀመሪያ ቪዲወ ጨርሱ ከዙያም መኮመት ካለባችሁ ኮምቱ እሱ ሶስት አመት ሆነንከተለያዬንአለ ኒካህ ካወርዲኩ ስምትወሬ አለ ወደአላህ ስትመለስ ተውካት ዬልጆችህን እናትገለመሌ ነውር ነው አይባልም በግልፅ እዬተናገረ ለዝርጠጣለስድብ መሮጥ እረሀበሻ ቱ ስናስጠላኮ

    • @user-oq4ml5ov5o
      @user-oq4ml5ov5o 4 ปีที่แล้ว

      ሣህሶፍዬ፣እደው፣ይገርማል፣ምውወብንቆጠብ፣የምላሥሀያእአለው

  • @moonstar8181
    @moonstar8181 4 ปีที่แล้ว +2

    እስቲ ኢሳም አላህን አትፈራም ጀግና ሚስት እያለችህ ሌላ ያምርሀል የልጆችህ እናት ከመላካ ከፀባይዋ ወላሂ ምን ይወጣታል ፍቅር የሆነች ልጅነች

    • @hashnimibg8642
      @hashnimibg8642 4 ปีที่แล้ว

      በጣምእርኩስነህእሸመልክብቻባዶነህየሰራህይጥህበሰውላይትቀልዳሕመጀመሪያልጆችህንበስረአትያዝከዛምባልቴትህንግፋአጁዛ

  • @user-jk1nh8ws5z
    @user-jk1nh8ws5z 3 ปีที่แล้ว

    አለኩሊሀል አላህ ይወቅ ተበዳዩን አካል

  • @user-lp5kf9jb5l
    @user-lp5kf9jb5l 4 ปีที่แล้ว

    ወድም ኢሣም ዝበላቸው በአደባባይ የግል ሂወትህን አታውራ በቃ ከቻላችሁ ባድ ለመኖር መክሩ 2ቱንም ለማሥተዳደር ሞክር የልጅህን እናት ሂወቷን ማቀወሥ የለብህም ከጎኗ ሁን አድሷ ጋ ብቻ ሸምጥጠህ እዳርቃት

  • @Laila-xw4xw
    @Laila-xw4xw 4 ปีที่แล้ว

    ኢሳም መፋታት ችግር የለውም ለባልና ለሚሰት ግን በመሀል ልጆች ይጎዳሉ

  • @SaraSara-wl4ts
    @SaraSara-wl4ts 4 ปีที่แล้ว +1

    ሶስት አመት ከሆነህ ለምን ሰይፋ ሾወ ላይ ካደየ ሁለተየ ስቀርብ ፍትቻለሁ ለምን አላልህም ከቤተስብ መለየት ይከብዳን እያልክ ተቀደድህ 😕😕

    • @user-ze4ci9zm1j
      @user-ze4ci9zm1j 4 ปีที่แล้ว

      አዎ ልክ ነሽ ይሄ ሌባ😡😡

  • @zuzuyabatelij5592
    @zuzuyabatelij5592 4 ปีที่แล้ว +1

    ማልኮም ትላት ለቃቹት ነበር ድጋሚ ለምን አስፈለገ ወድማችን እንወድሀለን እናከብርሀለን ግን ይሄ የግል ህይወትህ ነዉ ሚድያላይ መናገሩ አስፈላጊ ነዉ ብዬ አላስብም ደሞ ኮመቶች እና ዩቱበሮች ተጠንቀቁ አላህን ልንፈራ ይገባል ከቻላችኽ ዝም በሉ

    • @user-zu2tb5xk1h
      @user-zu2tb5xk1h 4 ปีที่แล้ว

      ከመንም በለይ የመከብሮ ታዋነይ ነበር ግን ምን ዋገ አሎ አሁን በጠም ነዉ ያስጠለኝ አግብቶ መፍተት በየትኝዉም ሀይመኖቲ አዪፈቀድም

  • @user-om7dp4kc3i
    @user-om7dp4kc3i 4 ปีที่แล้ว +5

    በሶስት ወር ትዳር ወይ ተረጋግቻለሁ አላለም ወይ ኢሳም የመስጀመሪያ ሚስትህን መልሳት ወይም ሁለቱንም ባንድ አድርጋቸው አቅሙ ካለህ

  • @beydabeyda5751
    @beydabeyda5751 4 ปีที่แล้ว +1

    እርግጠኛ ነህ ተረጋጋህ ተህ እየኖርክ ነው ልጆችህስ

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h 4 ปีที่แล้ว +1

    አብሺር ወዲማችንንንን

  • @user-vz4iz2wp3w
    @user-vz4iz2wp3w 4 ปีที่แล้ว

    ሰይፉጋ ይዘሀት ስትመጣ እህቴ ናት ስትል ነበር አግብተሀት አረፍክ ደግሞ የልጆችህ እናት ታምራለች ወላሂ

    • @user-zu2tb5xk1h
      @user-zu2tb5xk1h 4 ปีที่แล้ว

      አፌ ቁሩጥ ይበልልሽ የኔ እነት የሀገራችን ታወነዮች ትደርን ፍልም አደራጉት ኡኮ

    • @tsion6027
      @tsion6027 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @ym8447
    @ym8447 4 ปีที่แล้ว

    May Allah be with you and your loved ones.

  • @seadakalide4954
    @seadakalide4954 4 ปีที่แล้ว

    እደው ግን አላህ አላህ ስትል አታፍርም እረ ፈጣሪህን ፍራ

  • @sufieenana5094
    @sufieenana5094 4 ปีที่แล้ว +1

    አኡዙ ቢላህ አላህ ያስማማችሁ።

  • @rahmaada8591
    @rahmaada8591 4 ปีที่แล้ว

    ሚድያ ላይ ማውጣት። አይጠበቅብህም ሀራም ማንም እንደሚፍታ ነው የተፍታኸው

  • @user-sf9mx6wm9f
    @user-sf9mx6wm9f 4 ปีที่แล้ว +1

    እነአሊላ ወነአሊላ ረጁን ምን ጉድ ነው አይ ሰዉ መሆን አስቸጋሪ ነው አኡዙቢላ አሁን ይሄ ምን እሚሉትነዉ መደጋገም ሲጀመር ማግባት እና መፋታት በናተተ ጀምሮልይሄን ያክል ማካበድምን እሚሉትነዉ ለብር ተብሎ ባደባባይ ሚስጥር መዘርገፍ ኧረ አላህን ፍሩ አኡዙቢላ በጣም ሸምነዉ

    • @zxaxshlil3999
      @zxaxshlil3999 4 ปีที่แล้ว

      በደብ ነዋ ማረገው ደስ እያለኝ

    • @user-sf9mx6wm9f
      @user-sf9mx6wm9f 4 ปีที่แล้ว

      @@zxaxshlil3999 ምን ማለት ነው እ

  • @lidiyasweety8700
    @lidiyasweety8700 4 ปีที่แล้ว

    Befit Betam Neber Yemiwedih Gin Ahun Lay Betam New Yetalahuk

  • @mohammadsumon5041
    @mohammadsumon5041 4 ปีที่แล้ว

    አታፍርም ሶስት ልጆች በትነህ ስትሄድ ነገ ይደርሳሉ እነዚህ ህፃናት ታገል አሮጊትህ ጋ ቀረብህ

  • @user-op7nm1st6i
    @user-op7nm1st6i 4 ปีที่แล้ว +3

    ደገማቹት እንዴ ትንትና አይቸዉ ነበር

  • @kadimare5012
    @kadimare5012 4 ปีที่แล้ว

    ድጋሜ አቅርባችሁ መናገር አለበት ለምን ውሽት ያወራል እሷንም እሱንም በዳይ ተብየውንም ተበዳይቱንም አቅርባችሁ ጥፋቱን ማየት አለባችሁ ምክናያቱም እናተ ናችሁ የቅ ሚስጥር አውጥታችሁ እኛም በማናውቀው ወጀል አታስገቡን ስለዝህ መጀመሪያ ኢሳምን እናተ ሥትለቁት ቡሀላ ነው ፎዚ በሌላ ሚዲያ የቀረበችው ፎዚንም እሱንም አቅርቡልን እባካችሁ እስልምናችን እሚፍቅደውን ነገር ስሩ እጀ እሱን ብቻ ይዛችሁ በውሸት ቲቅለስለስ ማመን የለብንም

  • @rahemteedriseallaheisone9901
    @rahemteedriseallaheisone9901 4 ปีที่แล้ว

    ለምን በአላህ አስደነገጣቹኝ እባካቹ ታረቁ

  • @gggh8051
    @gggh8051 4 ปีที่แล้ว

    እርዚቅ አገናኝቶ እርዚቅ ለያችሁ አትሰብ ሁሉም አላህ ያለውነው የሚሆነው

  • @girmachristiangirum9659
    @girmachristiangirum9659 4 ปีที่แล้ว

    ወንድ ነው ያገባሀው ሴት ፋትክ ሴት የልጃችክ እንት በክራይ ቤት ትተካት ይች ብር አላት እንዳተ እምነት ወንዳችን እናውቃ ለብር ነው ባለጌ

  • @tubeyekodawebet1361
    @tubeyekodawebet1361 2 ปีที่แล้ว

    ሰዎች ሙልካ ድግምተኛ ናት ወላሂ

  • @bpsjjejjhdh2695
    @bpsjjejjhdh2695 4 ปีที่แล้ว

    ሀቂቃ ግን ባልናሚሰት መፈታታት በሱአልተጀመረ ሁሉም አላህ እከፈቀደለትነው አብሮመኖር የሚችለው ዠሱጥፋት ልጆቹንእሷላይጥሎመጥፋቱነው ሰውየወደደውጋርሰትአለምመኖርአይችልምአሰከ ተፈቀደለትጂግንእደእህእደወድምሁናችሁ ልጆቻችሁንአሳድጉ

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p 4 ปีที่แล้ว

    ኢሳም ለምነው ፉትህን ኩሰትረ ያረከው ባለፈውም እሰይፈላይ እደዝህነበረክ

  • @user-qt3mh6yn2f
    @user-qt3mh6yn2f 4 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ በየቤቱ ብዙ ነው ችግር አለ

  • @hananjimma6728
    @hananjimma6728 4 ปีที่แล้ว +1

    ሴቶች ግን ቱቱ እኔ ሳስበው አዛብም ሳይጠባችሁ አይቀርም አላህ ያስተካክላችሁ አበዳችሁ አኡዙቢላህ አዳሜ ምን አባሽ አገባሽ አስሬ ፈቶ ያግባ መብቱ ነው አሰዳቢ ሁላ

  • @sssz8838
    @sssz8838 4 ปีที่แล้ว

    አላህን ፍሩ ያስጠላል ሀዲስ ጠፋ አይ እዱኒያ

  • @Hibafellahtube
    @Hibafellahtube 4 ปีที่แล้ว +2

    አንተ ደግሞ ምን ደግሞ አስፖሰተው
    ኧረ ጉድ ኢሳም ሚስቱን ፈቷል የሚያገባ ካለ ያግባት አስመሰላችሁት እኮ!

    • @zelaftube5292
      @zelaftube5292 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክ እዉነት ብለሻል

  • @shemsiaraya7560
    @shemsiaraya7560 4 ปีที่แล้ว +1

    Wellahi betam new yemanadew yant islema endezih new endye allah atferam

  • @user-qt3mh6yn2f
    @user-qt3mh6yn2f 4 ปีที่แล้ว

    አሁን በየሚዴያ የሚወራ አይደለም ነገ ልጆቹ ያውታል አላህ ካልፍቀደው ምንም ቢሆን መለያየት አይቀርም ስለዚህ የሰው ጥያቄ ግራ ያጋባል ከመጀመሪያው ጀምሮ ለመስማት ነው ስው ሩጫው አጂብ ነው ወላሂ እረ ለሰው ነገር አንሮጥ ተው አይ ይች አለም

  • @zaharamahammad1139
    @zaharamahammad1139 4 ปีที่แล้ว

    ኤጭ አሁንስ ባሰ!!! ምድነዉ ስለትዳር እማይጠቅም ወሬ
    ይህ ሚዲያላይ ምን አስወጣዉ ?
    መጋባት መለያየት እፍፍፍፍ!!

  • @user-pi9eg6rj6h
    @user-pi9eg6rj6h 4 ปีที่แล้ว +2

    Ate biyans allahin atferam magibat tichilaleh gin yeswanim hak metebek alebih gin gefitehat kehone wellahi tigefaleh allah aychekulim

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 4 ปีที่แล้ว

    ቆይማ ምን አስፈለግ ባደባባይ መውጣቱ ፈታሁ አገባው ምሁናችሁ መፍታት ማጎባት በሱ አልተጀመረም ምን ጉድነው ያኢላሂ አኡዙቢላህ የምታቀርቡት አጣችሁ አጃኢብ
    በአላህውሳኔ ተጋቡ በአላህ ውሳኔ ተፋቱ قدر ا
    الله مايشاء

  • @shabufilate119
    @shabufilate119 4 ปีที่แล้ว

    wushet indemtawera beafi yastawukal Allah ykerbelih