እህትየዉ ሚስጥሩን ዘረገፈችዉ ያልታሰበ ጉድ ወጣ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 250

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 หลายเดือนก่อน +24

    እባክህን ይህንን ምስኪን ልጅ ታደገዉ ሊገድሉት ይችላሉ

  • @HanaHana-lw1zz
    @HanaHana-lw1zz หลายเดือนก่อน +17

    መጥፎ ቤተሰብ በበቀል ታሪክ ያሳድጋል ይመርዛል መጨረሻቸውን ያበላሻል መተት እንድዳያረጉበት

  • @leylasuleymansuleyman2076
    @leylasuleymansuleyman2076 หลายเดือนก่อน +6

    መማር እንደዚህ ከሆነ ይቅር

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 หลายเดือนก่อน +16

    ነፍስ ለማጥፋት እይመለሱም

  • @luckyt8767
    @luckyt8767 หลายเดือนก่อน +6

    እንደውም. ዋናዋ. ውንጀለኛ. ካበደ. የኛ ናው. አለች. እረ. እግዚአብሔር. ያሳብድሽ. ከናዘርሽ. አሜን

  • @ermiastedla2894
    @ermiastedla2894 หลายเดือนก่อน +10

    ጋዚጠኛው እምጠየቀወ ልክ አየደለህም ልጆቹ ያሉተ ከማሳነቀ በላየ ነወ ያደረጉት እናእምትለወ ልክአደለም

  • @bahirusenaiet
    @bahirusenaiet หลายเดือนก่อน +6

    ላሳብደዉ ነበር ስትለዉ ምን እንዲያደርግ ነበር የጠበቅከዉ ። አንተስ ምን እያሰብ ነዉ ።

  • @DjdjSjs-k7j
    @DjdjSjs-k7j หลายเดือนก่อน +7

    ወይ ዘንድሮ ምን ኣነት መንፈስ ነው የገባ ሀገራችን
    ታስሮ የተለቀቀብን
    መድሀሊኣለም ኣገራችንን ገውኝልን
    ድንግል ማርያም የኣስራት ኣገርሽን ኣደራ❤❤❤❤❤❤
    ለጁ ዶሞ እግዚኣቤሔር ይርዳው ይገርማል
    በመተት እዳያሳብዱት በዚህ ሀሳብ የምትስማሙ በላይክ

  • @birtukanmekonnen3326
    @birtukanmekonnen3326 หลายเดือนก่อน +18

    ጋዜጠኛው ላሳብድህ ነበር እኮነዉ ያለችዉ

  • @luckyt8767
    @luckyt8767 หลายเดือนก่อน +3

    አሳብድሀለው እያለችው እንዴት አያንቃት

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 หลายเดือนก่อน +6

    በቀል የትም አያደርስም መጨረሻ አዋጣም ወደ ውድቀት እንጅ ጥቅም የለውም

  • @Ethiopia12-n5g
    @Ethiopia12-n5g หลายเดือนก่อน +15

    አሳብድሃለሁ ስትለው ምን እንዲያደርግ ፈልገህ ነበር ??? ጀዝባ

    • @Tigistzeleke-v6y
      @Tigistzeleke-v6y หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል እንዲስሚት ፈልጎ ወይም እንድታጨበጭብለት ፈልጎ ነበር ጋዜጠኛዉ ስልጠና ይቀራዋል

    • @asnakechFirde-h4m
      @asnakechFirde-h4m 12 วันที่ผ่านมา

      Esun tewow betesbun awara eshi

  • @tetr4232
    @tetr4232 หลายเดือนก่อน +7

    ውይ ይኸ ንብረት የሚባል ጉድ ያመጣው ጣጣጣ

  • @mekdeszeleke9890
    @mekdeszeleke9890 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞዋችሁ እህቶቼ የእውነት አምላክ ይርዳችሁ እግዚአብሔር ግን ሁሌም ግፈኛና ቀማኛን ይፍረድበት

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 วันที่ผ่านมา +1

      ባለጌ ታቃቸዋለህ አደል ነብሰ ገዳዮች ናቸው አይሳካም።

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 หลายเดือนก่อน +11

    እሱ ስለቤተሰቦቹ አሱ ምን አገባው ጋዜጠኛ አሱ የተናደደው ልገልህነበር አመለጥኸኝ ስትልነው የተናደደው ወላጆችን ጠይቅ❤

  • @enanuzeleke9442
    @enanuzeleke9442 หลายเดือนก่อน +4

    ሰርተሽ ቀይሪያቸው።እንጂ የሰው። ገንዘብ በተንኮል ይገኛል እንዴ ጊዜሺን አትግደይ።

  • @fufoolomo
    @fufoolomo หลายเดือนก่อน +2

    ጋዜጠኛው እየፈረድክነው አትሳሳት ልጆቹ የራሳቸውን ሃቅ እየነገሩህ ነው!!

  • @RahmaPew
    @RahmaPew หลายเดือนก่อน +6

    እነዚ ባለየወች ቤተሰቦችም አውቀው ይሆናል

  • @abduibrahim2135
    @abduibrahim2135 หลายเดือนก่อน +1

    የልጁ አባት የሰራውን ጉድ ልጁ እራሱ ያውቃል የሴቶችን ቤተሰቦች ተከታትለህ ያሉበትን ሁኔታ ተከታተልልን

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 หลายเดือนก่อน +5

    Enna liju min aderege? 😢betesebochun hedachu teyiku

  • @mrymm4581
    @mrymm4581 หลายเดือนก่อน +5

    በቀል ትተሽ እውነት ካላቹ በሄግ መንግድ መሄድ አለባቹ

  • @bahirusenaiet
    @bahirusenaiet หลายเดือนก่อน +1

    እነዚህ እህታማቾቹ እና አክስትየዉ ወንጀለኞች ናቸዉ ደሀ አያልፍለትም ያለዉ ማነዉ አያትየዉ በህጋዊ መንገድ ያወረሱት ከሆነ ህጋዊ ናቸዉ ። በሰዉ ገንዘብ መቅናት ምን ይባላል ።

  • @K1L2W3
    @K1L2W3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ወንድም እነዚህ በቅዠት ተሞልተው ያደጉ ተባዬች ሰርቶ ከማግኘት ለመስረቅ በቁማቸው የሚያልሙ የቁም አእምሮ ህሙማን ናቸው!!!!!
    የሚገርመው ያንተ አጠያየቅ ደም ያፈላል!!

  • @m.a4475
    @m.a4475 หลายเดือนก่อน +4

    አሳብድሀለሁ ብላ ስትለው ምን ማድረግ ነበረበት ጋዜጠኛው ጆሮህን ያምሀል እንዴ

  • @حليمهحليَمه-ل5غ
    @حليمهحليَمه-ل5غ หลายเดือนก่อน +3

    ጋዘጠኛዉ ጥይቄ አጠያየቅህ ትክክል አይደለምዠ ደቆሮነህ እዴ ላሳብድህነበር ነዉኮ ያለችዉ ምንአይነት ድቁርናነዉ አተብሉ ነሰር አይኖችእ

  • @טגסטהקסהון
    @טגסטהקסהון หลายเดือนก่อน +2

    ጋዜጠኛ ለምን አይደነባበርም በነፍስህ ነው የመጣንብህ ሲሉ ለምን አያናድድም ነገሩን ቀለል አደረከውሳ ችግር አለብህ

    • @asnakechFirde-h4m
      @asnakechFirde-h4m 12 วันที่ผ่านมา

      Eco chelotavyelehem were is our Hero yenesar eyen

  • @atseduserni1777
    @atseduserni1777 หลายเดือนก่อน +3

    እንዚህ እነሱ እኮ ሊገድሉት ነበር

  • @ፈነሁምበሦብይሠሬዩቱብ
    @ፈነሁምበሦብይሠሬዩቱብ หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ከሆንከ ከሱ ወላጀ አባት ተጋፈጥ አክስምናምን ይላል እንዴ እዉቀት ሳይኖራቸዉ ለብርብለዉ ይቱብላይ ይዘፈቃሉ ሌሎች ደግማ እጀግ ጀግኖችም ዩቱበሮች አሉ ሲያስጠላ 77ድርቅህን በደብ አራግፍ ጋዜጠኛዉ የሆንክ እስቴኪኒይ

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot หลายเดือนก่อน +1

    እራስህን ጠብቅ ወንድሜ ጋዜጠኛው አትረባም
    አክድታቸው እየረዳችን ነው ልናሳብደው እያሉ ልጅን ልታዝንለት ሲገባእ ልጅን ለምንትከራከራለህ

  • @EtabezahuMetaser
    @EtabezahuMetaser หลายเดือนก่อน +1

    Enezeh Setoch balegewoch nachew bebisihin sayatefuh E/r tebikohal ahunim Belete erasikin tebik.

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 หลายเดือนก่อน +31

    ጋዜጠኛው ለምትይዘው ጉዳይ ረዳት ይኑርህ አትልፈስፈስ😂😂😂

    • @HanaDesalegn-r7pKHN
      @HanaDesalegn-r7pKHN หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂

    • @GoogleId-i2l
      @GoogleId-i2l หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂ቅጥነቱንአይቶመፍረድነውጫንቤሎትእኩእልምነውየሚለው

  • @letekidanKelati-r6z
    @letekidanKelati-r6z 25 วันที่ผ่านมา +1

    Lasabidih neber sitilew new yanekat

  • @mdshamera2976
    @mdshamera2976 หลายเดือนก่อน +1

    እርያአላህበስውግእብቱቱ

  • @HanaZene-w3j
    @HanaZene-w3j หลายเดือนก่อน +1

    Yee naser ayen falig pls 🙏🙏🙏🙏

  • @EtabezahuMetaser
    @EtabezahuMetaser หลายเดือนก่อน +1

    Enezeh setoch bebis kematidat ayimelesum esikahunim E/r tebikohal sayasabiduk E/r tebikohal ahunim Belete erasikin tebik E/r yitebikik.

  • @MomenaHussenHalima
    @MomenaHussenHalima หลายเดือนก่อน +1

    ቀጣይ

  • @serkalemzena
    @serkalemzena หลายเดือนก่อน +6

    ኧረ በመድሃኒአለም የንስር አይን እና ሹፌሩ የት ደረሱ? እባካችሁ አፋልጉንና ቸር ወሬን አሰሙን

    • @bellatesema9808
      @bellatesema9808 หลายเดือนก่อน

      አሜን ቸር ወሬ ያሰማን

  • @fekadieassefa932
    @fekadieassefa932 หลายเดือนก่อน +2

    ቤተሰብ ልጆቹን ሲያሳድግ በቀል እየነገረ ማሳደግ ለልጆቹ አለማሰብ ነው። የጠፋ ነገር ካለ በሕግ ማስመለስ እየተቻለ በበቀል ለማስፈፀም መሞከር ጅልነት ነው።
    ይሄኔ ቤተሰቦቹ የራሳቸውን ድክመት ለመደበቅ ይሆናል ለልጆቻቸው ይሄን ታሪክ የፈጠሩት።
    ተወደደም ተጠላም በሕግ ከመጠየቅ አያመልጡም።

  • @atseduserni1777
    @atseduserni1777 หลายเดือนก่อน +1

    እናሳብደዋል ሲሉ ምን ማድርግ አለበት ነው

  • @tewodrosberihun9129
    @tewodrosberihun9129 7 วันที่ผ่านมา

    እነዚህ እህትማማቾች ነፍስ ከማጥፋት ወደ ኋላ አይሉም ወንጀለኞች ናቸው ለህግ መቅረብ አለባቸው አክስትየዋም የወንጀሉ ተባባሪ ናት ሌላም ተጨማሪ ወንጀለኛ ሊኖር ይችላል በደንብ ይጣራ ይህ የሚሉት ነገር እውነት ቢሆን ኑሮ በሽማግሌ እና በህግ ይጠይቁ ነበር ነገር ግን እንደማያዋጣቸው ስላወቁ ነው በዚህኛው መንገድ የመጡት

  • @astarasaro2061
    @astarasaro2061 หลายเดือนก่อน +3

    ሰለም ወንዲሜ እበከአቹ ይንስር አይን😢😢
    ፈአልጉኡ አረ ዲረአሱ??????????❤😢

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y หลายเดือนก่อน +1

    የዚልጅ ድምፁ ከትላት ከእህቱ ልጅ ጋ ሲማግጥ የተገኘ አይመስልም ግን ጉድድድድድድድ😏😏😏

  • @AbuaminNuru
    @AbuaminNuru หลายเดือนก่อน

    ጋዜጤኞች እባካችህ ከጎናችህ የህግ ሰው ማሰከተል አለባችህ የነሰር ዓይንና ሚኪ በሴራ ተጠልፈዎል እሰቢበት እባካችህ ተለመኑን

  • @habtamubahta4367
    @habtamubahta4367 หลายเดือนก่อน +1

    Enie yemigermen angolachew dfn new arko ayasbum kfat cha

  • @דמקהטמנה
    @דמקהטמנה หลายเดือนก่อน +1

    ጠካራ ልጅ ያኮራል የሴት ወንዶች ናቸዉ የናት አባት ሀብት ወርሶ ሲደላቀቅ ተናደዱ ተባረኩ ልጆች 👍👍👍👍

    • @semretgirmay5590
      @semretgirmay5590 หลายเดือนก่อน

      መጨረሻቸው የሚያምር ይመስላቸዋል የከንቱ ከንቱ ናቸው

    • @semretgirmay5590
      @semretgirmay5590 หลายเดือนก่อน

      አውጥቶ ይወርዉራቸው እሱ ምን ይመለከተዋል ቂም ሀጥያት ነው

  • @fetaryitebikishyasenishiwu724
    @fetaryitebikishyasenishiwu724 หลายเดือนก่อน +1

    Enat sijemer yetergemachiu nachiu

  • @iopo9417
    @iopo9417 หลายเดือนก่อน

    አክስታቹ.እና.እናንተ.በጣም.መጥፎ.ሰዎች.ናቸዉ.እግጊኦ.

  • @Ethiopia12-n5g
    @Ethiopia12-n5g หลายเดือนก่อน +3

    ታዲያ እሱ ምን አጠፋ ???

  • @erukyamuhamed
    @erukyamuhamed หลายเดือนก่อน +3

    ወይ ሀገራችን ወዴት ችነዉ ጉድ

  • @semretgirmay5590
    @semretgirmay5590 หลายเดือนก่อน

    በጣም መሀይሞች ናቹ ብትበቀሉም የምትኖሪበት ይመስልሻል አንቺም እንደምትጠፊ አታቂም ሲዛ መሀይሞች ናቹ

  • @GideyGebreyohannes
    @GideyGebreyohannes หลายเดือนก่อน +1

    Jila jel yhonch set

  • @ZinetAdem-p2h
    @ZinetAdem-p2h หลายเดือนก่อน +4

    አንት አተረባም ጋዘጠኛውገና ይቀረሀል በደብተማር

  • @SaraFule-g2r
    @SaraFule-g2r หลายเดือนก่อน

    ቤተሰብ ለልጅ በቀል መንገር ምን ይሉታል እንኳን ግን አማራ መሆኔ በጣም አዝናለው መተት ድግምት በቀል የኛ አማሮች ደማችን ውስጥ ነው

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ እየሰማን ያለነው የበቀል መንገድ በጣም ያሳዝናል ትርታ ላይ የተደረገው የሚያሳዝኑ ሁለት ልጆ ላይ የተደረገባቸው ነገር በጣም የሚቆጭ ነገር ነው አሁን ደግሞ ይሄው እንደዚህ ያለ ነገር እያየን ነው።

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት እግዚኦ እረሰው ወዴት እየኸደነው ግን ማንነው የሚታመነው

  • @genetabay8968
    @genetabay8968 หลายเดือนก่อน +4

    ልጅን ይገሉታል

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 หลายเดือนก่อน

      ሌቦች ናችሁ ውሽት ነው

  • @luckyt8767
    @luckyt8767 หลายเดือนก่อน

    በራሱ. ጥረት ያገኛው. መሆኑ. እራሷ. መስክራለች. እቺ. ዘላለም. እስር ቤት. መበስበስ አለባቸው.

  • @elsayemane7192
    @elsayemane7192 หลายเดือนก่อน

    በዚሃገር ለምንድነው በፀብ ብቻው የሚያድጉ ወይም የሚበለፅጉ። ሁሉም ደኹመንት ያየሁት ፀብ ፀብ ብቻ ያስጠላሉ። ኣብየት ክፋት እግዚኦ መሃረና

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 หลายเดือนก่อน

    ወይይይይይጉድ ጉድዘንድሮ በቀል በቀልን ይወልደል ዉደቀት እንጂ ጥቅም የለዉም የበቀል መንገድ በጣም ያሳዝናል

  • @אליספנתה
    @אליספנתה หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵየ የሚትባል አገረ በህዝቧ የተረገመች መሆንን በትውልድ አያያነው በመጀመርያ ወንጀል የሰራውሰው። በካባድ መቀጣት አለበት 😮😮😮😂😂😂😂

  • @aaaagggg5196
    @aaaagggg5196 หลายเดือนก่อน +1

    Menew yetemesasele tarik new yaleh ahunes drama mehonu taweke

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 หลายเดือนก่อน

    ጅግናችን እባክህን የህን.መሰኪን ልጅ ሊገድሉት ዮቿላሉ 😢😢😢😢😢

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna หลายเดือนก่อน

    ወይ ዘድሮ ክፈት ዘር ዘሩሁን የም የጠፈበት እግአ እግኦ

  • @hadastek4713
    @hadastek4713 หลายเดือนก่อน +1

    Gazetenuaw tesasatk lasabdh neber slalechw enji belete bemibalew aydelem

  • @waga-eh1gu
    @waga-eh1gu หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @LilySedro
    @LilySedro หลายเดือนก่อน

    ይንግዜ የራሳችሁ ቤተሰብ ድክመታቸውን የመሸፈኛ መንገድ ከደካማ ቤተሰብ በተደጋጋሚ የምንሰማው ነው የማይረባ ቤተሰብ ለልጆቹ ብቀላ ያሰተምራል ተልካሻ እውነት ካለው በህግ መጠየቅ ትችሉ ነበር እውነት ቢኖራችሁ እናተ ምንም ንብረት አትወሰድም ከነተንኮላችሁ ትቀራላችሁ መጥፎ ቤተሰብ ለበቀል ያዘጋጀ ነው

  • @Medenekia
    @Medenekia หลายเดือนก่อน

    ስማ ጋዜጠኛዉ ልጁ እዉነት አለዉ የተበሳጨዉ ላአሳብድህ ነበር ስትለዉ ነዉ ቢዶዉን እየዉ መልሰህ እየዉ

  • @NahomBelina
    @NahomBelina หลายเดือนก่อน +1

    Gazetegna tiyake limed abo

  • @saidfanta-hl7lu
    @saidfanta-hl7lu หลายเดือนก่อน

    ጥሩአሰጉት በራሱግዜ ጎት ቶ አስገባቸው ባይገቡይህ ጣጣ ባልመጣበት ሞኚነው

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 หลายเดือนก่อน +2

    እሱ ስለቤተሰቦቹ አሱ ምን አገባው ጋዜጠኛ አሱ የተናደደው ልገልህነበር አመለጥኸኝ ስትልነው የተናደደው ወላጆችን ጠይቅ

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 หลายเดือนก่อน

    ሰዉ ወዴት አየሄደ ነው ሰው ወደ አውሬነት የተለወጠበት ጌታ ምህረቱን ያውርድላቹ ክፋት ከምንማር ወደ ቤተክርስትያን መሄድ የተወሰደባቹ ካለ ወደ ፍርድ ቤት አትሄዱም በቀል በቀል ተንኮል ተነኮል ነው የእውነት ዘንግ ትቀጥናለች እንጂ አተሰበርም አና እውነት ካላቹ ፍርድ ቤት መሄድ ነው

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር በአምሳሉ ፈጥሮኒል ስለዚህ ሁሉም ሰው የተከበረ ሰው ነው ።ይሄን የደደብ አስተሳሰብ ቢቆም ጥሩ ነበር

  • @DeboraEthiopia
    @DeboraEthiopia หลายเดือนก่อน

    Leba hula yesewo liji asabidachu new betun mitiwerisu dekama asetesasebi akiste chum meser Leba achaberimari nati 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @shibcrypto45
    @shibcrypto45 หลายเดือนก่อน

    ይህ በቀል በዛ እንኝ የተከበሩ ቤተሰቦች ነህ የሚሉ ጉደኞች ለሰራችሁት በደል ፈጣሪ እገልጣለሁ ንብረቱን የወሰደባቸው ተሰማ ነው ንብረት ከተወሰድ ማሰረጃ ካለ በሕግ መጠይቅ የገባቸው በተንኮል አይሆንም ።
    ለማንኛውም ፈጣሪ ልቦና ይሰጣቸው ።

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 3 วันที่ผ่านมา

    አላህአረደረሥልንየረረብምንጉድናቸሁቆሻሻሻናየዉ

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv หลายเดือนก่อน

    እውነት ለመናገር ምንም እንኳን የሄዱበት መንገድ ስህተት ቢሆንም ነገር ግነ እነሱ ጋርም ሀቅ አለ ማንም ቤተሰቡ ሲነካ አይወድም። ኧረ አንተ አትዋሽ ሲጀመር በለጠ ሲባል ገና ስሙ ሲጠራ ምን አስደነገጠክ ይሄ ማለት ስህተትም ሆነ ትክክለኛ መንገድ እነሱ በጣም ትክክል ናቸው

  • @mancdefrobalkewured447
    @mancdefrobalkewured447 หลายเดือนก่อน

    ልናሳብድህ ነበር ሲሉት መናደድ የለበትም ነው የምትለው መንተባተቡ ደግሞ የንዴት ይመስለኛል

  • @lubabayeshak7324
    @lubabayeshak7324 หลายเดือนก่อน

    ንስሮቹ አሪፍ ጋዜጠኛ ነህ አደቅሀለዉ ነገር ግን ጥያቄ አለኝ ይሄ ሰዉዬ ስንት ሚድያ ላይ ነዉ የሚሰራዉ አረ እንደኔ የታዘባችሁ ሰዎች ካላችሁ ንገሩኝ ነበልባል ላይ ፔሬድ ታየዉ ተባለ ጨርቆሴ ላይ ከአንግሊዝ የመጣች ፍቅረኛዉ መኪናና ቤት ገዝታለት ሸወደ ተባለ ማህደር ሚድያ የተባለ ላይ የእህቱን ልጅ ሲያማግጥ ተብሎ ይታያል አረ ኡኡኡኡኡ ተናበ ቡ ምድነዉ ድራማ ነዉ እንዴ❔❔❔❔

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv หลายเดือนก่อน

    እውነቱ እንዲወጣ ስላልፈለገ ነው ዘሎ ነው ያነቃት። ለእሱ ሳይሆን ለእነሱ የተቻለክን አድርገክ ንብረታቸውን አስመልስላቸው።

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j หลายเดือนก่อน

    ህግና ህግ አለ እድሜሽን ጨርሽ በቀልን በምእስራታችሁ ከነአክስትሽ ለህግ መቅረብ አለብሽ

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز หลายเดือนก่อน +5

    😭😭😭ወይ ዘንድሮ ይሄ በቀል የስንቱን ሂወት አበላሸ

  • @ንሰብፅቡቅግበረሉካብሰብግ
    @ንሰብፅቡቅግበረሉካብሰብግ หลายเดือนก่อน +2

    ልጁ እውነቱ ነው ናሳብዳለን እያለቸው ምን ላድርግ 😢

    • @ufgryfhrfhxvxhdfir7321
      @ufgryfhrfhxvxhdfir7321 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬😭😭😭💔💔

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ หลายเดือนก่อน

    አመድ በዱቄት ይስቃል!😂😂😂የገጠር ልጅ አሉት እነሱ አዲስ አበባ እንደተወለዱ ሁሉ!😂😂😂

  • @elsayemane7192
    @elsayemane7192 หลายเดือนก่อน

    በዚሃገር ለምንድነው በፀብ ብቻው የሚያድጉ ወይም የሚበለፅጉ። ሁሉም ደኹመንት ያየሁት ፀብ ፀብ ብቻ ያስጠላሉ።
    በጣም ያናድዳሉ ።

  • @Badiru_1212
    @Badiru_1212 หลายเดือนก่อน

    የልጂ ቤተሰብ ችግሪ እንደሌ የስተወቀል

  • @Habesha28
    @Habesha28 หลายเดือนก่อน

    እነዚ ስር የሰደደ ሌብነት በቤተሰብ የተደገፈ የሚያካሂዱ ናቸው። አ ሁን ልማር ብሎ ከቤቱ ፈንጠር ቢል ሊያጠፉት ነው።

  • @Ethiopia12-n5g
    @Ethiopia12-n5g หลายเดือนก่อน +1

    ለምን ድብን አትይም ???

  • @MuleKassahun-v7g
    @MuleKassahun-v7g หลายเดือนก่อน +1

    Err yhe belel ymebalw never egzabher ymaywedew metefo tegbaren lemen letefat gzz ytefal error endzh bekl lembekl ymetasebu hulu lbonawen ystachu letenkol gzen makayel mechershaw ybas wedeket new ewentun egzabher new ymeyawkw😊

    • @MuleKassahun-v7g
      @MuleKassahun-v7g หลายเดือนก่อน

      Yemekenant menses new 😊

    • @MuleKassahun-v7g
      @MuleKassahun-v7g หลายเดือนก่อน

      Beheg meteyke new ewent kehon kalbelzy basket widget yhonal endefelgen sew nebert messed atechelum mogntnew

  • @abeerabeera7937
    @abeerabeera7937 หลายเดือนก่อน

    Gazetegna lifisfis atibel tenkra hun shabe sidedachew

  • @guyatunura1682
    @guyatunura1682 หลายเดือนก่อน

    የአባት ዕዳ ለልጅ እንደሚባለው ልጆቹ ደምን በደም እሳትን በእሳት የኦሪት ሕግ ይዘው በበቀል ወጡ ይኼ ነገር እኮ ቀርቷል ክርስትና ይሔንን ቀይሮታል
    አክስቲቱም የድግምት ስራ እብደትን በልጁ ላይ በመስራት ትከሻ በመንካት፣ጸጉር ማሻሸት፣.......የመሳሰሉት የመናፍስቱ ዓለም ስራ ነው።ግን ይኼ ልጅ ከእነርሱ እንደተወሰደ በምን ያውቃል ወይ በቀል ኡኡኡኡኡኡ ኡኡኡኡኡኡ በምግብ መርዘው አልመግደላቸውም እግዚአብሔር ጠብቆት ነው
    ኧረ ህግ ይፍታውና ይፈረድ ልጆቹም ከደምና ከበቀል ማንነት ይውጡና የየራሳቸውን ኑሮና ህይወት ይምሩ ጀግና ሴቶች ለመባል የሚያደርጉት ድርጊት የሌላን ሰው ህይወት ይጎዳል ብቻ እንቆቅልሹን እግዚአብሔር ይፍታውና እውነተኛ ፍርድ ይስጥ 🤔🤔🤔

  • @BelyuKassa
    @BelyuKassa หลายเดือนก่อน

    አረየንስር አይን የትደረሰ እባካችሁ እባካችሁ

  • @fufoolomo
    @fufoolomo หลายเดือนก่อน +1

    የቤተስባቸውን ሃብት ማስመለስ ተገቢነው

  • @ዲቦራ
    @ዲቦራ หลายเดือนก่อน +1

    የነስር አይን ጠፍቶብናል እባካችሁ ፈልጉልን

  • @hadastek4713
    @hadastek4713 หลายเดือนก่อน +1

    Lijun afzewtal saygelut aswtachew

  • @MONEYYGIRL-7
    @MONEYYGIRL-7 หลายเดือนก่อน

    እባካቹ የንስር አይንን ነገር አሳውቁን ቀኑኮ ሄደ ምን ደረሶበት ይሆን አሳውቀን

  • @ElisaElisa-hv9nj
    @ElisaElisa-hv9nj หลายเดือนก่อน

    ልናሳብድክ ነበር ሲሉት እንዴት አያሳንቅም ጋዜጠኛው በስርአት አዳምጥ

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz หลายเดือนก่อน

    እኔ የምገርመኝ በቤተሠብ ጥፋት ልጅ ምን አገበቸዉ ገዘጠኛዉ እባክ ቆፊጠንበል እሄን ምሥክን ልጅ እርደዳዉ ተደገዉ ለሕይወቱም ያሠጋሉበሕግ ጥላ ሥር መግባት አለበቸዉ

  • @MeseretBirhanu-q1k
    @MeseretBirhanu-q1k หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛው የምትጠይቀውን እወቅ እንጂ የተነሳው ላሳብድህ ነበረ ስትለው እንጂ የአባታቸውን ስም ሲጠራ አይደለም

  • @leylasuleymansuleyman2076
    @leylasuleymansuleyman2076 หลายเดือนก่อน

    በለጠ ሲሉ አይደለም ያነቃቸው ላሳብድህ ነበር ስትለው ነው አተወግን ልጁን ተፈታተንከው ስታውጣጣ በማበሳጨት አይደለም ልጁን በዚህአይነት ማውጣጣት ያሳፍራል ልጁ ብዙ የማውራት ችሎታም የለው ያረጉትን እንኳን ከሱ ይልቅ እነሱ ናቸው ያወሩት

  • @mulukassa5774
    @mulukassa5774 หลายเดือนก่อน

    ቀናህጋዜ ጠኛ