ቱና አሰራር(tuna recipe)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • ቱና አሰራር(tuna recipe)Ethiopian food

ความคิดเห็น • 81

  • @goog2336
    @goog2336 2 ปีที่แล้ว +2

    በርቺ

  • @borena109
    @borena109 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም መሲዬ ውደ ዋውው ቆንጆ የሆነ አሰራር ነው በጣም ነው የወደድኩት በጣም ጎበዝ ነሽ ስራወችሽ በጣም ይመቸኛል አድናቂሽ ነኝ በርችልኝ ሼር ስላደረግሽን እጅግ በጣም እናመሰግናለን 😋👍❤️

  • @heritadi8878
    @heritadi8878 3 ปีที่แล้ว +1

    መሲዬ በጣም ቆንጆ የቱና አሰራር ነው ፅድት ያለ አሰራር ቱና በጣም ነው የምወደው ጥሩ አርገሽ ነው ጥፍጥ ያረግሽው ጎበዝ በርቺልኝ👌👌👍❤🙏

  • @Mayndset
    @Mayndset 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ባለሞያ በጣም ያስጎመጃል መሲየ እጂሽ ይባርክ

  • @Life-nj7sr
    @Life-nj7sr 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምወደው የምግብ አይነት ነው የሰራሽው አሰራሩንም ወድጄዋለው የሰሩ እጆች ይባረኩ በርቺ መስዬ

  • @mimiayy6794
    @mimiayy6794 3 ปีที่แล้ว +1

    መስዬ ቱና ፊሽ በጣም ነው የምወደው ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እንደሚጣፍጥ ያስታውቃል 🥰🙏🏼

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 ปีที่แล้ว +1

    መስዬ በጣም ነው የምወደው የቱና ፍሽ አሰራር ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ሲያዩትም ያስጎመዣል እጆችሽ ይባረኩ💕

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 3 ปีที่แล้ว

    መስዬ ውዴዴ በጣም ቆንጆ የሆነ ፍጥን እና ቅልል ያለ የቱና አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ በጣም ልዩ እና ጥፍጥ ያለ የቱና አሰራር

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus 3 ปีที่แล้ว +1

    መስዬ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው አሰራሩንም ወድጄዋለድ መልኩም ቢሆን ይማርካል በእንጀራም በዳቦም ቢበላም በጣም ይጣፍጣል የሰሩ እጆች ይባረኩ በርቺ

  • @serkadistube
    @serkadistube 3 ปีที่แล้ว

    መሲዬ የኔ ባለሙያ ዋው በጣም አሪፍ ነው መሲዬ እጂሽ ይባረክ ሙያሽን ስላከፈልሽን እናመሠግናለን 👍👍😍😘

  • @JudyHabeshawit
    @JudyHabeshawit 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቀለል ያለ እና ፈጣን ቆንጆ እስራር ነው ያሳየሽን መሲዩ በማንኛውም ሰእት ልንመገበው እምንችለው ነገር ነው እናመስግናለን የኔ ውድ 🥰🙏

  • @ruthstyle3069
    @ruthstyle3069 3 ปีที่แล้ว

    hi mesi በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሣየሸን።ቱና በጣም ነው ምወደው በዳቦም በእንጀራም ምርጥ ነው ባለሞያ ብየሻለሁ👍###👍

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 3 ปีที่แล้ว

    መሲዬ በጣም ቆንጆ አስራር ነው ያሳየሽን ጤና የሆነ አስራር ነው መልኩ እራሱ እንዴት እንደሚያምር ሲበሉት እንደሚጣፍጥ መገመትቀላል ነው እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 3 ปีที่แล้ว

    Wow, ከለሩ እራሱ እንዴት እንደሚያምር ብሉኝ ብሉኝ ነዉ የሚለዉ የኔ ባለሞያ ❤️👌👍👍👍

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 3 ปีที่แล้ว

    Selameshe yebeza mesiye wede betam konjo ena leyu yehone aserare new keleru endet des edemile ejeshe yebarek thank you for sharing yummy 😋

  • @እሙፍቅር-ወ4ጘ
    @እሙፍቅር-ወ4ጘ 3 ปีที่แล้ว

    መሲዬ እህቴ የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ለየት የሰ አሰራር ነው የተጠቀምሻቸውን ግበአቶች ወድጄቸዋለሁ ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል አቤት እንጀራውም ሳምር እህቴ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว

    መሲዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌❤️ ላይክ

  • @sidrafatu8498
    @sidrafatu8498 3 ปีที่แล้ว

    መሲዬ የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ የቱና አሰራር ነው አሰጎመዘዥሽኝ ክላሲካሉ በጣም ደስ ይላል በረቺ እህተቴ🙏👍😋

  • @salatesfa5510
    @salatesfa5510 3 ปีที่แล้ว

    መሲዬ ውዴ አሪፍ የሆነ የቱና አስራር ነው ያሳየሽን በጣም ያምራል ከለሩም ልዩ ነው እንዴት እንደሚጣፍጥ መገመት ቀላል ነው እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም mesiye በጣም ቆንጆና ይሚአም የቱና ከአሰራርሽና ካቀራርብሽ ልዩ ሲሆን ውይኔ እንጀራው ደግሞ ሲያምር እንዴት ያስጎመዣል ስላሳየሽን እናመሰግናለን

  • @hiyababraham6292
    @hiyababraham6292 3 ปีที่แล้ว

    ዋው መስዬ በጣም ልዩ ይሆነ እና የሚጣፍጥ ምግብ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ውዴዴ

  • @WorldETHIO
    @WorldETHIO 3 ปีที่แล้ว

    መስዬ እህቴ የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ የቱና አሰራር ነው ዩተጠቀምሻቸው ግብአቶች በሙሉ በጣም ቆንጆ ናቸው አንድ በአን ቆንጆ አድርገሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን እጀራው ሳሚር መስዬ እጅሽ ይባረክ እህቴ

  • @eldana0578
    @eldana0578 3 ปีที่แล้ว

    Hi mesi..በጣም ቆንጆ አርገሸ ሰርተሸዋል ቱና እሰራለሁ በሌላ አሰራር አንቺ ቆንጆ አርገሸ ሰርተሸዋል በእንጀራ ማባያ አርጌ እሞክረዋለሁ።thank u👍👍

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 ปีที่แล้ว

    አሳ በጣም ጤናማ ምግብ ነው ለሚወደው አንቺ ደሞ መሲየ በሚያምር ሁኔታ አዘጋጅተሽዋል ያሚሚሚሚሚ በጣም ምርጥ የቱና ምግብ ነው መሲየ 👌👍❤

  • @rubinak4859
    @rubinak4859 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ወድጄዋለው ለየት ባለ ሁኔታ ነው የሰራሽው ቅላቱም ደስ ይላል ከነ አቀራረቡ በርቺ የኔ ውድ🙏

  • @sidraethio5752
    @sidraethio5752 3 ปีที่แล้ว

    መሲዬ ውዴ ዋውው በጣም አሪፍ የቱና አሰራር ነወ ኢዘሽልን የመጣሽው ምራቄን አሰዋጥሽኝ በጣም ያስጎመዣል በርቺልኝ ውዴ ከአንቺ ብዙ እጠብቃለን በዚሁ ቀጥይበት እናመሰግናለን 👍👌😋

  • @destayenkemugne3274
    @destayenkemugne3274 3 ปีที่แล้ว

    Mesiye selameshe yebeza wede meleku betam yameral betam merte ena leyu yehone aserare new ejeshe yebarek enamesigenalen sel akafeleshen berechi wede 😋

  • @Adugenete
    @Adugenete 3 ปีที่แล้ว

    መሲ ሰላምሽ ብዝት ይበል የካሜራ ጥራት በጣም ጨምረሻል በጣም ጎበዝ በርቺ ሙያ ጥግ ድረስ ነው

  • @yeshiethiopia1643
    @yeshiethiopia1643 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የስራሽው ባለሙያ ዋው ያስጎመዣል 👍

  • @eyerusalemoukubamichael4688
    @eyerusalemoukubamichael4688 3 ปีที่แล้ว

    መሲየ ኣሰራርሽ በጣም ምርጥ ነው እንደሁሌም ወድጀዋሎህ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔውድ🙏😍

  • @kiya3182
    @kiya3182 3 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ቁርስ ነው

  • @user-pk5mm9lo2d
    @user-pk5mm9lo2d 3 ปีที่แล้ว

    መሲዬ ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ እጂሽን ይባርከዉ ዋዉ 😋👌

  • @እፅ
    @እፅ 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም መሲዬ ውደ ዋውው በጣም ምርጥ የቱና አስራር ነው ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው አስራርሽን ወድጀዋለሁ ቀላል እና ግዜ ቆጣቢ ነው እጅሽ ይባረክ

  • @titisekitchen7013
    @titisekitchen7013 3 ปีที่แล้ว

    Mesiye balemuya ejish yibarek betam konjo argesh new yeserashiw akerarebum yamral like share berchilign

  • @saradawit
    @saradawit 3 ปีที่แล้ว

    መሲዬ ሰላምሽ ይብዛ ከለሩ የሚያምር ቆንጆ የቶና ሶስ ነው የሰራሽው የተጠቀምሽው ግብአቶች ጥሩ ለጤና ተስማሚ ናቸው የበለጠ ቲማቲም የሚጣፍጥ ቴስት ይሰጠዋል በቀላል ዘዴ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 👌💕

  • @harertube4637
    @harertube4637 3 ปีที่แล้ว

    መሲ አንደኛ ሙያ አለ ተባረኪ ይጣፍጥልሽ ዋውውውው

  • @alsaetube8304
    @alsaetube8304 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ዋው በጣም ያምራል 👍👍

  • @kiya3258
    @kiya3258 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ምግብ ነው

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 3 ปีที่แล้ว

    ያምራል በርች:'

  • @zedabctube
    @zedabctube 3 ปีที่แล้ว

    ያምራል❤👍

  • @nuraynin
    @nuraynin 3 ปีที่แล้ว

    መሲዬ ቱና ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ቅባት ሳይበዛበት ምጥን አርገሽ ነው የሰራሽው ቅላቱም ደስ ይላል በርችልን ብዙ እንጠብቃለን ቆንጆም background music ነው ያስገባሽው thanks for sharing keep it up 👍

  • @abebaadiss5201
    @abebaadiss5201 3 ปีที่แล้ว

    መሲዬ ባለሙያ ከለሩ የሚያም ብሉኝ ብሉኝ ይላል የተጠቀምሽው ግብአቶች አሪፍ የቶነና ሶስ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን

  • @bestrong7327
    @bestrong7327 3 ปีที่แล้ว

    በመስዬ ውዴ በጣም ጎበዝ እኮ ነሽእንዴት እንደወደድኩት በጣም ባለሞያ ምርጥና ጣፋጭ መሆኑ አያጠራጥርም ደግሞ እንጀራሽ ያስጎሙጃልእጅሽ ይባረክ በርቺልኝ የኔ ውድ👌

  • @keludishow
    @keludishow 3 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም ያስጎመጃል ማሻላህ መሲዬ ሞያሽ ሁሌም አስደሳች ነው መቼም ቱና በዚህ መልክ ከተሠራ በእንጀራ ልዩ እንደሚሆን አልጠራጠርም ወድጄዋለሁ የኔ ውድ ልዩና ጤናማ ስራ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ በሌላ ምርጥ ቪዲዮ እጠብቅሻለሁ😍🙏

  • @jesuslord5714
    @jesuslord5714 3 ปีที่แล้ว

    Yummmy and healthy thank you so much for sharing with us my dear 👌🏾👍🏾🥰

  • @lilligera9344
    @lilligera9344 3 ปีที่แล้ว

    Mesiye betam konjiona ymiamr yetuna aserar new yasayshn ijsh ybark inamesegnaln

  • @aboneshtube7584
    @aboneshtube7584 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው መሲዬ የኔ ባለሞያ አርፍ አርገሽ ሰርተሸዋል በርቺ እጅሽ ይባረክ ዋዮ እንጀራዉ ግን መሲዬ🙄😋😍

  • @Solzna
    @Solzna 3 ปีที่แล้ว

    Hi konjo, I love tuna and you make it so delicious 🤤 so healthy also and love the color so yummy.thank you for sharing dear 🤤😘

  • @ኪያነኝ-ሸ3ጸ
    @ኪያነኝ-ሸ3ጸ 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ መሲዬ ያኔ ባለሞያ በርቺልኝ

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing Mesya looks amazing and healthy 👌🏾👍🏾😍

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውው መሲ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ በርች፣-%

  • @EskediStyle
    @EskediStyle 3 ปีที่แล้ว

    Yummy yummy recipe. Love tuna and you cooked it perfectly 👍👍. Your description is very good as always. I should try it soon. Thank you for sharing this recipe 💕💕

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 3 ปีที่แล้ว

    በርች"

  • @sarahmichael7412
    @sarahmichael7412 3 ปีที่แล้ว

    betam miyasgomej adergesh new yeserashw , akerarebish demo liyu new , emokrewalew , betam new menamesegnew le sharu 👌🏾

  • @selamlanchi8312
    @selamlanchi8312 3 ปีที่แล้ว

    Wow this tuna recipe is so delicious I I've how you made it so colorful and tasty thank you dear👌😋

  • @samujudy1725
    @samujudy1725 3 ปีที่แล้ว

    hi mesye looos so yummmy and delicious must try it thank you for sharing

  • @RichaFeqer
    @RichaFeqer 3 ปีที่แล้ว

    Masiye yene Mar endat nesheleng wawww batem dase yemel aserer new liyuuu ejashe yeberek yene Mar sila akefileshen kalibe enmasegenelen yene malkam

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 ปีที่แล้ว

    Watching 👀

  • @zeynebanegnkemika69
    @zeynebanegnkemika69 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ብዬለሁ መሲዬ እጅሽ ይባርክ 😘😘

  • @selamt5301
    @selamt5301 3 ปีที่แล้ว

    Wow I feel like want to it now. It looks so yummy. You did good job 👏👏thank you for sharing 💕💕

  • @user-pk5mm9lo2d
    @user-pk5mm9lo2d 3 ปีที่แล้ว

    watching ❤️

  • @amelwerk848
    @amelwerk848 3 ปีที่แล้ว

    Wwe tonan betam tewdaj new gen bedzh yeserashe dgem betam haref new berch

  • @abebechwollotube
    @abebechwollotube 3 ปีที่แล้ว

    መስየ በዚህ እጅራ ግን አስጎመዠሽኝ ዋዉዉዉ ሲያምር

  • @kevintowercrane0185
    @kevintowercrane0185 3 ปีที่แล้ว

    Like 23,,Hello im from indonesia🇮🇩🙏

  • @alemsisterstube7567
    @alemsisterstube7567 3 ปีที่แล้ว

    Hi mesy dear, tunas are very healthy and tasty!! You showed us a wonderful ricepie!! Thank you

  • @tinsaevlog6646
    @tinsaevlog6646 3 ปีที่แล้ว

    መሲዬ መስዬ በምወደው ምግብ መጣሽብኝ ዋውውው ልዩ ነው እኔ የአሳ አድናቄ ነኝ በምንም ሆኖ ቢመጣ እወዳለው በእውነት ይለያል እጅሽ ይባረክ 😍👌

  • @AronTube
    @AronTube 3 ปีที่แล้ว

    መሲዬ ሞያ ከልብ ጋ ሰጥቶሻል😍

  • @AghiTubeRuthStyle
    @AghiTubeRuthStyle 3 ปีที่แล้ว

    መሲዬ የኔ ምርጥ ሴት በጣም ጎበዝ😍

  • @niceworld2181
    @niceworld2181 3 ปีที่แล้ว

    ቱና ቱና መሲየ ውዴ በጣም ምርጥ የቱና ምግብ ለቁርስም ለማንኛውም ጊዜ መጠቀም ምንችልበት ነው ያዘጋጀሽው ወድጀዋለው እጆችሽ ይባረኩ 🙏😍😘👍

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 3 ปีที่แล้ว

    መሲዬ ዉይ በጣም ያስጎመጃል ቱና በጣም ነዉ ምወደዉ አንቺ ደግሞ በጣም ልዩ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ የተጠቀምሻቸዉ ግብአቶች ምን ያህል ሊያጣፍጡት እንደሚችሉ መገመት አይከብድም ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ፡፡

  • @Alem2022
    @Alem2022 3 ปีที่แล้ว

    መሲየ ውዴ እሄ ቱና እንከን የማይወጣለት ለአይን ማራኪ እጅግ የሚያምር ነው። እሄን የመሰለስራ ስላሳየሽን በጣም እናመሰግናለን🙏 የሚቀጥለውን በጉጉት እንጠብቃሐን🙏🙏😘😘

  • @mideya
    @mideya 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምሰላም መሲየውደ እኳንሰላምመጣሽ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 ปีที่แล้ว

    💚💛❤🥰👍

  • @rozalovetube
    @rozalovetube 3 ปีที่แล้ว

    መልክ ይስጠኝ እጂ ሙያ ከጎ ረቢቴ የኔ ባለሙያ መሲዬ

  • @sabatube5010
    @sabatube5010 3 ปีที่แล้ว

    This tune recipe looks delicious and healthy I love how you cooked it.thank you for sharing dear 😘🤤

  • @enawgatube
    @enawgatube 3 ปีที่แล้ว

    Wwe betam aref neger new yemeteserew betam tewedaj nger new berchelgn ulem aref new akerareb azegjajet adegn nesh wedy

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 3 ปีที่แล้ว

    zይህን ቪዲዮ በድጋሚ ማየቴ ነዉ ምክንያቱም ለመስራተ ስላፈለግኩ አሰራሩን ለማስታወስ፡ መሲዬ ለየት አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ ከረለሩ የቸመርሽበት ግብአቶች እና አጠባበስሽ በጣም አሪፍ ነዉ እርዱ የተለየ ከለር ነዉ የሰጠዉ፤ ሁልግዜም ምታዉቂዉን ስለምታጋሪን በጣም አመሰግናለሁ፡፡

  • @abebech2218
    @abebech2218 3 ปีที่แล้ว

    በስየ አስጎመዠሽኝ ቅርብ ብኮኝ ጥሩ ነበር ዉይ እጀራ ጋግረሽ ወይስ ገዝተሽ ነዉ

  • @eftaheyegeta9262
    @eftaheyegeta9262 3 ปีที่แล้ว

    ለየት አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ ሽንኩርቱ እንዴት እንዳበሰልሽዉ የጨመርሽበት ማጣፈቻ እንዴት እጅ ሊያስቆረጥም እንደሚችል መገመተት አያዳግትም በሰሀኑ ላይ ሲታይ ብሉኝ ብለሁኝ ይላል፡፡መሲዬ ቱና በጣም ወዳለሁ አንቺ ባሳየሺኝ መሰረት እሞክረዋለሁ አሰራሩን ስላሳየሽን አመሰግናለሁ፡፡

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 3 ปีที่แล้ว

    መሲዬ እናመሰግናለን ተባረኪ😘🙏