ተበልቶ የማይጠገብ መኮረኒ በቱና አሰራር Delicious macaroni with Tuna - Ethiopian Food
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
- እኳን ወደ ዩቲዩብ ቻናሌ መጣችዉ አዲስ ከሆናችዉ ሰብስክራይብ በማረግ ይህን ቤተሰብ ይቀላቀሉ አስተያየት እቀበላለሁ😎 ሰብስክራይብ ላረጋችዉ ተመልካቾቼ ደግሞ ስለምታረጉልኝ እገዛና ማበረታታት አመሰግናለሁ ❤️ሼርና ላይክ ማረግን አትርሱ😊. Thank you for visiting my TH-cam channel if you are new to my channel don’t forget to subscribe and if you like my videos please share and like it. if you are already subscribed to my channel thank you for your support and Love
Macaroni
Canned Tuna
Onion
Crushed Tomato
Garlic
Rosemary
Garlic Salt
Salt
Pepper
Berbere
Maggi
FOLLOW MY INSTAGRAM / mazi_kitchen_
#mazikitchen #ethiopiancooking #መአዚኪችን #መኮረኒ በቱና አሰራር
ዋው
tuna sos be pasta mokrew alawkm,, aserareshn sayew gen serche endemokrew anesastognall, leyet yale konjo yepasta & tuna aserar new yasayeshn, bergtegnenet teserto yemokerall 😋
መአዚና ቀላልና ለየት ያለ ማካሮና በቶና ነው አሰራርሽ ወድጀዋለሁ ዘይት እንኮን በመጠኑ ነው ያረግሽው ዋዉ አቀራረብሽ እንደተለመደው ልዬ ነው ከልብ እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን 👍👌
Wow mazi betam konjo ena tenama aserar new tunaw degmo letena tesmami new leyet yale aserar ejish yibarek thank you for sharing
ቆንጆ አሰራር 👌ቁሌቱ እራሱ ልዩ ነው መአዚ
በቀላሉ እና ግዜ ቆጣቢ ይኤ ለኔ አንደኛ ስጎ ላይ የስጋ መጥበሻ በጣም ነው የሚያጣፍጠው
ስላካፈልሽን 🙏
ቤተሠብ ሆኛለሁ አንችም ተደመሪ🙏❤🙏🙏❤🙏
ጎበዝ በርቺልን
መአዚዬ በጣም ቆንጆለየት ያለ እሰራር ወድጄዋለው እሞክረዋለው🥰🥰😋
Mazi በምግብ አሰራርሽ ሁልጊዜም አድናቂሽ ነኝ፡ የምታቀርቢልን የምግብ አሰራሮች ሁሉ ከእንጀራና ወጥ break የሚሠጡን ናቸው ። የዛሬውም recipe amazing ነው ፡ ተሠርቶ አልቆ አቀራረብሽ ስትመገቢው ሁሉ ምራቅ ያስውጣል።
Wow I never try Macaroni with tuna sauce it looks so delicious I'll definitely try it thanks for sharing 👌👍
ዋዉዉዉ
Maziye wow በጣም ቆንጆ ቱና በማካሮኒ ልዩ ነው አሰራርሽም ቀለል ያለ ስትቀምሽው አስጎመጀሽኝ እውነት😋😋 ከቺዙ ጋር አቀራረብሽ ያምራል በጣም thank you for sharing dear😍👍
እጅሽ ይባረክ
ማዚ ኪችን ትክክለኛ እንደቻናሉ ስም እውነትም ኪችን ነው ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅ ይባርክ እናመሰግናለን
መአዚዬ የምወድሽ በጣም ገራሚ የቱና መኮረኒ ነው really it's healthy delicious recipe like it 😋I appreciate your cooking thank you for sharing keep it up your great job
መአዚዬ በጣም ቆንጆ የቱና መኮረኒ አሰራር ::አሰራርሽ ለየት ያለ አሰራር አቀራረብሽ ያስጎመዣል እጆችሽ ይባረኩ😘❤️🙏🏻
maziye i love when you cook another lecker recipe thank you for sharing i am gone try it 💜🙏
Ere muya betam zendiro eko melk sitegn muya ke gorebet kere melk sitegn muya ke youtube honiwal betam arif aserar new dear thx.!♥
ማዚዬ ልዩየሆነ የቱና እስራር ነው ያሳየሽን እንዲ ጥብስ አርገሽ በሚያምር መልኩ ነው የስራሽው ከለሩ እራሱ እንዴት እንደሚያምር ባለሙያ ነሽ ሥራሽ ሁሉ ጥንቅቅ ያለ ነው እንዴት እንድሚጣፍጥ ታየኝ እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን የተባረከ ይሁን የኔውድ
Looks Delicious 😋
Netsanet Westernacher thanks konjo ❤️
ማዚዬ ውዴ ይህ ነው ሙያ ማለት በደንብ አርገሽ ሰርተሽዋል እንደሚጣፍጥ አልጠራጠርም ሲያዩት እራሱ ያምራል ከነ አቀራረቡ ዋው ነው በርቺ ውዴ 👌👌👍👍👏👏👏
ባለሞያ ነሽ የኔ ቆንጆ🤗😘
sifan seebauer thanks Mare ❤️
Nice berchy nice berchey entyayek
😋😋😋😋
ማሻአላህ በርች አሞልቸ መጥቻለሁ ነይ
እጅሽን ይባረክ የኔ ውዴ በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ❤🙏
Soshi Soshi አመሰግናለሁ አንቺም ተባረኪ ❤️
መአዚ ጉሩም ነወ አሠራሩም ቀላል
ወደነዋል ጎበዝ
👍gobez berchi
Thank you meazi
Meseret Fana አመሰግናለሁ ቆንጆ😍
Sarony konjo enmsegenln berchilne
Ethiopia Ethiopia እኔም አመሰግናለሁ ቆንጆ😍
Looks yummy 😋 bstasb hogalehu
Ethio Beauty አመሰግናለሁ እኔም ቤተሰብ አድርጌሻለዉ ❤️
Mazya I love it looks absolutely yummy 😋👌🏾💕
Thank you so much Yene wed ❤️🤗
መጥቻለሁ ዉዴ ቤተሰብ ሆኛለሁ በሪቺ👌😋👍
መሲ የሔኖክ እናት አመሰግናለሁ እኔም ደምሬሻለሁ
Tuna wud aydlm??
Thank you sweety ❤️🥰🥰
ባለሞያነሽ በቅንነት ብቅብያለሁ አችም ብቅበይ
አመሰግናለሁ እሺ እላለዉ
መደመር የምትፈልጉ ጎራ በሉ መልሴ ፈጣን ነው
በቀኝሽ ብይ ታዳ