ያልፋል | ሙሉ ክፍል| ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 254

  • @Hijapi-gal
    @Hijapi-gal 10 หลายเดือนก่อน +10

    አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ 💚💚💚💚💚

  • @Fozia-y3y
    @Fozia-y3y 3 หลายเดือนก่อน +3

    ያረብ አላህ ሶብር ይስጠን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኢማን ይስጠን ያረብ

  • @amaamm6192
    @amaamm6192 หลายเดือนก่อน +1

    ሱበሀንአላህ ወላሂ አላህ ከሶብሮኞችጋርነዉ ያረብብብብ

  • @halimaendris5124
    @halimaendris5124 ปีที่แล้ว +47

    ከዚህ ታሪክ ምን እንደተረዳሁ ታውቃላችሁ አሏህ ሱ ወ ታርክ ቀያሪ አምላክ መሆኑን በደንብ አውቄበታለሁ አልሐምዱሊላሕ

    • @KayiryaAbako-h4m
      @KayiryaAbako-h4m 5 หลายเดือนก่อน

      Masha alha batame naw dass yamelwe lhewate saberi endameyasefalge tameralwa

  • @hawamirdif7143
    @hawamirdif7143 ปีที่แล้ว +6

    ማሻአሏህ ተባረከሏህ ወላሂየማያልፍየለም አሏህ ሶብሮኞች ያድርገን 🤲🤲💞💞💞

  • @Ekram779
    @Ekram779 7 หลายเดือนก่อน +5

    ረዚቃየ በጣም ነዉ የምወድሽ የኔ ድምፀ መረዋ❤

  • @rahamarahama9670
    @rahamarahama9670 ปีที่แล้ว +22

    ሠብር ካደረገን ሁሉም ያልፋል አልሀምዱሊላሂ አብሺሩ

  • @rrfggvgh6182
    @rrfggvgh6182 7 วันที่ผ่านมา

    አልሀምዱሊሏህ ሱመ አልሀምዱሊሏህ

  • @hamedahameda-f4h
    @hamedahameda-f4h ปีที่แล้ว +6

    ሱበሀን አላህእደት ደስ እደሚል ያልብ ታጋሾቺ አዲርገን

  • @Rewdaabdo
    @Rewdaabdo 7 หลายเดือนก่อน +5

    አላህ ሰብር ይስጠን በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው መጨረሻች ያሳምርልን

  • @Madina-lt9mx
    @Madina-lt9mx 8 หลายเดือนก่อน +2

    ማሽ አላህ ደስ የምል መጨረሻ ነዉ አላህን የያዜ ሰዉ ወድቆ አይወድቅም

  • @BESTRONG544
    @BESTRONG544 ปีที่แล้ว +8

    አልሃምዱሊላህ ስለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ ስለሚመጣዉም ነገር አልሃምዱሊላህ ስላለሁበትም ነገር
    ነገ ሌላ ቀን ነዉ የማያባራ ዝናብ የለም የማትጠልቅ ፀሀይ የለችም የማያልፍ ቀን የለም
    አወ ይሄም ያልፋል።ነብሴ ሆን ታገሺ ተገፊ ዉደቂ ተነሺ ግን በአላህ ተስፋ እዳትቆርጭ
    አወ ነብሴ ሆይ ታገሺ/ሶብሪ
    አብሺሩ እህት ወንድሞቸ ሁሉም ያልፋል ይሄ ታሪክ ብያ አይደለም የኛንም የችግር ዘመን እዲህ ነበርኩ ብለን እደታሪክ ወደኋላ ተመልሰን የምንተርከዉ ይሆናል አይዞን እህት ወንድሞቸ
    አሚን ለዱአችሁ

  • @Fነኚወሎዬዎኢላሂቅኑንምገ
    @Fነኚወሎዬዎኢላሂቅኑንምገ ปีที่แล้ว +22

    አጀኢብ ሱበሀንክ ያረብ በርግጥም ከችግር ቡሀላ መቼትአለ ይሉታል ይህነዉ መጨረሻዉ ያስደሰተዉ በላይክ ያሳወቀኚ ኡኡፍፍ እባወቼወረዱ በደስታ አላሁክበር💯

    • @Ekarmወሎየዋ
      @Ekarmወሎየዋ 7 หลายเดือนก่อน

      እፉፉእኔፈተናውስጥነኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @FghDfhh-y6j
    @FghDfhh-y6j ปีที่แล้ว +4

    ከምንም በላይ ሶብር ነዉና ከትልቅ ነገር እሚያደርሰው አላህ ሶብርን ይወፍቀን ኢላሂ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢

  • @lubabaahmadyoutube3829
    @lubabaahmadyoutube3829 ปีที่แล้ว +6

    ማሻአላህ መጨረሻው ደስ ዪላል ❤አላህ እኛንም ከሶብርኞቹ ያድርገን ያርቢ🎉🎉🎉

  • @يامقلبلقولبسبسقلوبنعلادينك

    አይዞን በርቺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💗💗💗💗💗💗💗💗💗😭😭😭😭😭😭😭💜💜💜💜💜💜💜📿📿📿📿📿📿📿

  • @RhmsSaeed
    @RhmsSaeed ปีที่แล้ว +2

    መሻአላህ ኢሉየበጣም ነው ደስየምትሉናችሁ አቡኬም ሀዉሊም ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @medinaevryalley2246
    @medinaevryalley2246 ปีที่แล้ว +5

    ሱበሀንአላህ

  • @lailalaila739
    @lailalaila739 2 หลายเดือนก่อน

    እዉነት ያልፋል የህዋት እገጣም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @Fozia-y3y
    @Fozia-y3y 3 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለኩም ወራህመት ወላሂ ወበረከቱ ወላሂ በጣም የሚያስለቅስ ታሪክ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TtfdGhyg
    @TtfdGhyg ปีที่แล้ว +7

    ከጨለማ ቡሀላ ቡርሀን አለ❤❤❤❤😊

  • @ራሕመትይማም
    @ራሕመትይማም ปีที่แล้ว +11

    ሡባሀን አላሕ አለሕዋ ምን ይሣንሀል ያረብ ከታጋሸ ባሮቺህ አርገን ኢላሒ

    • @AminatAssen
      @AminatAssen ปีที่แล้ว +1

      መሸአላ ደስየሚልና አላህ ከታጋችመሆኑኑን አስተምሮናል አላህ ከተጋሾችያርገን

  • @ابومحمد-ج4غ6س
    @ابومحمد-ج4غ6س ปีที่แล้ว +6

    ሡባሀንአላህ አላህሶብሩን ይሥጠን ተታጋሾቺም ያዲርገን

  • @shemsyakader3748
    @shemsyakader3748 ปีที่แล้ว +2

    በሰቡር እንደ ሚያልፋ አሥተምሮናል❤❤❤❤❤

  • @HalewyaSeid-yn4ll
    @HalewyaSeid-yn4ll ปีที่แล้ว +6

    Welhi betam temrabtalew
    Denk derase dhokrennnn
    Betam amesgnalew hewtan keyrabtalew

  • @Seadaseada-ge6wl
    @Seadaseada-ge6wl ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ደስ የሚል ታርክነዉ እደት እዳስለቀሰኝ 😢😢😢 አላህ ከሶብረኞቹ ያርገን ያረብ

  • @Nejatyimer123-kk4wh
    @Nejatyimer123-kk4wh ปีที่แล้ว +2

    ማሻአ አላህ ደስ የሚል ታሪክ ነዉ አስተማሪ ነዉ አላህ ሰብሩን ይስጠን

  • @kiwyanabintbaba1594
    @kiwyanabintbaba1594 ปีที่แล้ว +4

    Subhanellah yemiyasazn tarik nw
    Sobr enaxalen enji hulum yalifal beallah fiqad insha'Allah

  • @EkramSani-xk2fr
    @EkramSani-xk2fr 8 หลายเดือนก่อน +2

    Marshall wlhi bexam Des yelali subhanala❤❤❤❤

  • @semira3583
    @semira3583 ปีที่แล้ว +11

    ሱበሃን አላህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭

  • @ZakutaNuri
    @ZakutaNuri ปีที่แล้ว +4

    Masha Allah betam des yemil Tarik new yesew lij sebr kaderege yemayidersibet bota yelem

  • @lailalaila739
    @lailalaila739 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻእላህ❤❤❤❤❤

  • @fjfjgfjhjj1906ሱሱ
    @fjfjgfjhjj1906ሱሱ ปีที่แล้ว +9

    አሊህ።🌹🌹🌹🌹🌹🌹ማሻአሏህ
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏እልልልልልልልልልል

  • @Tiyaa-tiyaa
    @Tiyaa-tiyaa ปีที่แล้ว +5

    Uuuuuuffff mashallah betam des yemil tarik 🥺🥺🥺🥰🥰🥰🥰

  • @hayat8220
    @hayat8220 ปีที่แล้ว +19

    መሮየሚለውንጨርሺልን

  • @AhAm-us8gn
    @AhAm-us8gn ปีที่แล้ว +4

    አሰላሙአለይኩም ባረከላሁፉኪ ማሻአላደስየሚል ታሪክነውያረብ ሶብር ትግስት ያረብይወፍቀን

  • @سعادهسعيد-ش8ج
    @سعادهسعيد-ش8ج 3 หลายเดือนก่อน

    አልሃምዱላህ

  • @mknl1888
    @mknl1888 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀን አላህ😢 😢😢😢እናቷ አላህሶብሩን ይስጣችሁ

  • @AziizaaAziizaa
    @AziizaaAziizaa 4 หลายเดือนก่อน

    Mashaaalhaa daasi yeemali taarkii naw❤❤😊

  • @KalbaKalba-j3q
    @KalbaKalba-j3q ปีที่แล้ว +6

    መሻላህደስይላል

  • @RahimaJemal
    @RahimaJemal 4 หลายเดือนก่อน

    ከቸጋረቡሀለነፀነትአለ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ምስኪ
    @ምስኪ ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አላህ ምን ልበላቹ❤❤❤❤❤❤

  • @ራቢነኝዊላዳዉንአብሳሪዋ
    @ራቢነኝዊላዳዉንአብሳሪዋ ปีที่แล้ว +32

    ከችግር ቡሀላ በርግጥም ምቾት አለ አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነዉ 😢😢❤❤❤

    • @Sameera-i6k
      @Sameera-i6k ปีที่แล้ว

      ኸቨዐፐ ጰኸፐፐኸ ኸጨ ኸ ጠጨኀጨከጠኸጸዐ 33:14 33:14 33:14

  • @GamilaMabera-fo7uj
    @GamilaMabera-fo7uj 3 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህያረቢ

  • @lubabayesuf4602
    @lubabayesuf4602 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላ ትባርክአላ ድስስስየሚል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KalbaKalba-j3q
    @KalbaKalba-j3q ปีที่แล้ว +6

    አሚንንንንን

  • @ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ
    @ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ ปีที่แล้ว +45

    ከምንም በላይ ሶብር ነውና ከትልቅነገር እሚያደርሰው አላህ ሶብረን ይወፍቀን ኢላሂ 🤲🤲🤲

  • @LubabaMuhaammed
    @LubabaMuhaammed 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህ ተባረከሏህ አሚን ያረብ

  • @هشمعثمان
    @هشمعثمان ปีที่แล้ว +5

    ❤❤❤ማሻአላ በጣም አሥተማሪነው ዴሥይላል መጨረሻው❤❤❤❤

  • @Kadija.hindris
    @Kadija.hindris 3 หลายเดือนก่อน +1

    das yemil tarik❤❤❤

  • @MRIAMAlketbi
    @MRIAMAlketbi ปีที่แล้ว +22

    ማሻአላህ ደስ የሚል ታሪክ ሁሌም አላህ ከታጋሾች ጋር ነው አላህ ሶብር ይስጠን❤❤❤

  • @SamAung-qv1pz
    @SamAung-qv1pz 10 หลายเดือนก่อน +3

    ያረብትግስቱን ይስጠ መጀመራዉ ባስለቅስምበጣምደስይላል መጨረሻዉ

  • @Zebura-hw5bf
    @Zebura-hw5bf 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ደስ ይላል ያረብ ሶብር ስጠኝ❤❤❤❤❤

  • @ሶፈያ
    @ሶፈያ ปีที่แล้ว +8

    ሱብሀን አላህ አላህ ህይረ ስራአችን ይመዝግብልን ❤❤❤❤

  • @Semirseman5
    @Semirseman5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በጠሚ ደሰይላ

  • @HayattLove
    @HayattLove ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ድስ እሚል ታሪክ

  • @طيبهعرب-ذ6ش
    @طيبهعرب-ذ6ش 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሱብሃን አላህ በጣም ገራሚ ታሪክ ነዉ ግን የታሪኩ አይነት ቢለያይም የብዙዎቻችን ሂወት እንፍህ ሙስቅል ያለ ነዉ አልሃምዱሊላህ ብቻ ሁሉም ለከይር ነዉ

  • @RehimaAbdu
    @RehimaAbdu ปีที่แล้ว +3

    ሱብሀን አሏህ ምንአይነት ታሪክ ነው😔😔😔

  • @halimamohamed4297
    @halimamohamed4297 ปีที่แล้ว +6

    መሸአላህመጨረሻዉያምራል❤❤❤

  • @fozifozi9176
    @fozifozi9176 ปีที่แล้ว +3

    ሱብሀን አላህ ❤

  • @zuleyikazuli4842
    @zuleyikazuli4842 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ ደስሰል ታረኩ

  • @Hayat-hy4df
    @Hayat-hy4df ปีที่แล้ว +3

    ሱበሀን አሏህ በጣም የሚገርም ታሪክ❤

  • @GfFs-rp4vo
    @GfFs-rp4vo 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሱባሃን አላህ🥺🥺🥺🥺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺😪😪🌹🌹🌹💗💗💗💗💗💗

  • @FhfFgf-c1m
    @FhfFgf-c1m ปีที่แล้ว +6

    ማሻአላህ ደስ የሚል ነበር መጨረሻው

  • @Seid404
    @Seid404 ปีที่แล้ว +4

    ሱበሀን አላህ እሚገርም ታሪክ 😢🎉

  • @Pnice-r7z
    @Pnice-r7z ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህለሁላችንምሱብርይስጠንያርብናአለሚን

  • @ሀቅንእንጅሰውንአትከታተል
    @ሀቅንእንጅሰውንአትከታተል ปีที่แล้ว +4

    እውነትም

  • @bintAbduAli
    @bintAbduAli ปีที่แล้ว +3

    ያረብብ

  • @AfranAfran-fm5tm
    @AfranAfran-fm5tm 10 หลายเดือนก่อน +1

    መሸአለ❤❤❤❤❤❤

  • @zaharahail6159
    @zaharahail6159 ปีที่แล้ว +2

    ያረብ❤❤❤❤❤

    • @zamzamhusen4151
      @zamzamhusen4151 7 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hananmulatu6464
    @hananmulatu6464 ปีที่แล้ว +5

    ጎበዝ የኔ ማር እህት❤🎉

  • @zxc123-e6y
    @zxc123-e6y ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍፍ አስለቀሰችኝ

  • @fatimafatuma7542
    @fatimafatuma7542 ปีที่แล้ว +5

    እእእእፍፍፍፍ በጣት አስለቀሰኝ።

  • @Kadija.hindris
    @Kadija.hindris 3 หลายเดือนก่อน +1

    subahan allah

  • @munajamunaja4442
    @munajamunaja4442 ปีที่แล้ว +6

    እዴት እሥለቀሰቺኝ😥😥😥በዚህ የተረዳሁት ነገር ቢኖር የመጀመሪያው ሳይሆን የመጨረሻውን ነው ማየት ያለብን ሁሉንም በሰቡር እንደ ሚያልፍ አሥተምሮናል❤❤❤❤❤

  • @زينباديسبابا
    @زينباديسبابا ปีที่แล้ว +3

    subihanallahi aminnnn

  • @Elhamseid-hr2cm
    @Elhamseid-hr2cm 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚልና መካሪም ታሪክ ነዉ አላህ ከታጋሾች ባሮቹ ያድርገን 🤲

  • @Hawa-n6k
    @Hawa-n6k ปีที่แล้ว +4

    Tkkl .አላህን አንጂ ሰዎችን መጠጋት አያስፈለግም

  • @Sumia-mf8ug
    @Sumia-mf8ug 7 หลายเดือนก่อน

    Alhamdulillah Alhamdulillah

  • @alhamdulillah3345
    @alhamdulillah3345 ปีที่แล้ว +4

    ማሽዓሏህ ደስ ሲል

  • @RahimaJ-gy2pu
    @RahimaJ-gy2pu 8 หลายเดือนก่อน +2

    Allah yehulachnenm hiwet yekeyerln🤲

  • @maryamranema
    @maryamranema 8 หลายเดือนก่อน +1

    Baxam libii mi nakaa tarik now ufffffffffff yarbii sabarii sitagna 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zuzukadre
    @Zuzukadre 9 หลายเดือนก่อน +1

    መሸአአለሀረ ምረጥ ተረክ ከችግ ቦሀላ። በእረጥጥም ምቾት አለህ

  • @GhFf-x9i
    @GhFf-x9i 11 หลายเดือนก่อน

    ማሽአላህ ደስ የሚል ታሪክ ነው
    ማሽአላህ❤

  • @يامقلبلقولبسبسقلوبنعلادينك

    መሸአላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደስይላል

  • @FaizaNoor-y5q
    @FaizaNoor-y5q ปีที่แล้ว

    Subhanelah ye soberen telkenet ayehu yarb soberen legsen😢😢😢

  • @KolaKol-w8n
    @KolaKol-w8n ปีที่แล้ว +6

    ማሻአላ በባም በደስታም ነው ያዳመጥኩት😢😢❤❤❤

    • @rab-jh4hq
      @rab-jh4hq ปีที่แล้ว

      በርግጢ ከችግር ቡሀላ ምቺት አለ ሁላቺንም ሶብር ይስጠን

  • @zeanbzeanb
    @zeanbzeanb 9 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ በጣም እያሳዝን ታሪክ ነው አላህ አዛኝ ልብ ይስጠን ያረብ

  • @EkramDelil-n4q
    @EkramDelil-n4q 5 หลายเดือนก่อน

    Amin yarebelalemin

  • @SADAsada-h5g
    @SADAsada-h5g ปีที่แล้ว +6

    سبحناعلاح

  • @ለሁሉምመልሥአለው
    @ለሁሉምመልሥአለው ปีที่แล้ว +105

    እኔ።ክርስቲያን ነኝ የኦርቶዶክስ ተከታይ። ግን ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሔር መልስ አለው ትግስት ያለው ስው ሁሉንም ያልፈዋል ካመረ የስመረ ህወት ይስጠን እኛ የምንፈልገውን ሳይሆን ለኛ የሚያስፈልገንን ያድርግልን በፆለት በዱአችሁ አስቡኝ 😢

  • @Sumia-mf8ug
    @Sumia-mf8ug 7 หลายเดือนก่อน

    Maasha Allah

  • @bereketabdu5531
    @bereketabdu5531 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ልዩ ትረካ ❤❤

  • @najatabdo4725
    @najatabdo4725 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ እህት ታሳዝናለች ኡፍፍ😢😢

  • @Eexx-n5s
    @Eexx-n5s 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ታሪክ ነው ግን ገና ሶብር ላይ ነኝ ዱአ አርጉልኝ

  • @ምስኪ
    @ምስኪ ปีที่แล้ว +9

    አስለቀሳቹኝ ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ImaanKadir-xs1tr
    @ImaanKadir-xs1tr 7 หลายเดือนก่อน

    mashallh allh hulachininm hidaya yisxen ❤❤❤

  • @abduytube8052
    @abduytube8052 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም ጠልብኝ ታሪክ ልብ ወለዶች ማዳመጥ በጥም ነው የምወደዉም የማስደስተኝም በጣም አሪፍ ትምርት አላቸዉ ቀጥሉበት ደምራለዉ መልሱሉኝ????

  • @NejatDustur-f2n
    @NejatDustur-f2n 4 หลายเดือนก่อน

    Amiiiiiiiiiiiiiin

  • @semirasemiramuhmmed
    @semirasemiramuhmmed 9 หลายเดือนก่อน

    የአላህ አተ ሶብር ስጠን