ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኡፍፍፍፍ የስዴት ኑሮ ማነው እዴኔ የሰለቸው ለሁሉም ነገር ብቻ አልሀምዱሊላህ
ወላሂ ፋጢምዬ እኔ ገና ሁለት ወር ሆነኝ ግን በጣም ነው የሰለችኝ ግን ግን ግን ለነዚያ ብዙ ኣመት በትግስት የኖሩትን ሳላደንቅ ኣላልፍም 👍 ምን ያህል ታጋሾች ናቸው ኣላህ ከታጋሾች ያድርገን 🙏🙏🙏
አብሺሪ
@@hawamustafa8218 እኔ 9አመቴ ካገሬ ከወጣሁ ሳኡድ አረቢያ ልጅነቴን በላው ያልፋል ኢሻአላህ የኔማር አብሽሪ አችገና ሁለት ወርሽ ከስዴት ያውጣን ያረብ
@@فاطمهالحبشيهفياثيوبيا ኣሚን ኢናሊላህ 9ኣመት ሙሉ ሱብሃን ኣላህ ኣጃኣብ ነው ምን እይነት ታጋሽ ብትሆኚ ነው 🤔🤔ወላሂ እኔ እንደ ነብሰጡር 2ኣመት እስኪሞላኝ እየቆጠርኩ ነው ወላሂ ኣላህ ላሃገርሽ ያብቃሽ 🙏🙏 ዬኔ ውድ እንቅልፌን ኣባረርሽው እኮ😅😅ያኣላህ ታጋሾችን ኣበስራችው 🙏🙏🙏 እኔንም ኩነሱ መድበኝ 🙏🙏
@@hawamustafa8218 ሀሀሀሀሀሀ አብሽሪልኝ ወላሂ አሳቅሽኝ እዴነብሰጡር አልሽኝ. 2አመት ቀላል ናት አይዞሽ. አገሬ እሄዳለሁ ብየበረራ የለም አሁን 10 አመት እስከሚሞላኝ መቀመጥነው አይ ሳኡድ አስጠላኝ
የልቤን ነው የተናገርክ አይ ስደት በ 18 አመቴ ስደት ወጣሁ አሁን 26 አመቴን ጨርሻለሁ ልጂነቴ በሰው ቤት ኩሽና አለቀ በስደት ያተረፍኩት ትልቅ ነገር አለ እሱም እስልምና ነው ከሀገሬ ስወጣ ክርስቲያን ነበርኩ በስደት ሰበብ ግን ሀቅን አውቄለሁ እድሜ ለሶሻል ሚዲያ እድሜ ለንፅፅር ግሩቦች አሏህን እንዳውቀው ሰበብ ሆነውኛል።የወጣሁበት አላማ ባይሳካም ግን ያልጠበኩትን ነገር አሏህ ሰጥቶኛል ለከል ሀምድ ወለከል ሽኩር
አልሀምዱሪላህ እህት ከሁሉበላይ አላህ ሰቶሻል አላህ ያጥናሺ ሁቢ እኔም 16 ከመቴ ስደት ሰዉዲ 9አመቴ ሀገር ይናፍቀኛል አይምለም ጤና ካለን አልሀምዱሪላህ
አብሽሬ ውዴ ከችግር ጋር ድሉት አለየተፈጠርሽበት ዲን አላህ እንካን መለሰሽ
ማሻአላህ አላህ ያፅናሽ
ዋናው ነገር ሀይማኖት ነው እህቴ አላህ ካንች ጋር ይሆን
እብሽሪ የኔእህት አድቀን,ሀሣብሽይሣካል ኢንሸአሏህ
ወላሂ በጣም ነው ምርር ያልኝ አላሀምዱልላ አለ ኩሉ ልሀል በሥ እኔደኔ የመረረው ላይክ ያርገኝ
አብሺሪ የአሄራ እህቴ አትከፊ ለኸይር ነው ወደፈጣሪሺ ቀጥ በይ እሱ ያሺርሻል ሀሣብሺንም ያቀልልሻል
አልሀምድሪላአለኩሊአሀልታጋሾችንበጀነትአብስርያረሕማንያአላሕአዱኒያሶስትናትመጀመሯዋለቅሶመሀለኘዋድካምመጨረሻዋሞት🕋❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹
አለገበሽም ወይ
አለሁልሽ የኔ እህት
እኔ
ኢላፍ ቲዩብ ~ ትልቅ ደረጃ ደርሶ ማየት ምኞቴ ነው ደሞም ይሆናል ኢንሻአላህ ።
ኢንሻ አላህ ማማየ
ኢንሻአሏህ
ይንሻ አላህ
@@بيتعومر ድምሩኝ እዚህ ቤት
@@nooraallah7399 ቤተሰብ እንሁን
ከድሜውም ከውበቱም ይበልጥ ጤንነትን ማጣት ከሁሉም በላይ እያመመን ያለው አሁንስ ያረብ ጤናችንን ስጠን ያከሪም ቤተሰቦቻችን ጋርም በሰላም ያገናኘን ያረብ
አወ ውዴ የቸገረን ሕመሙ ነው የበለጠ
Amen Amen Amen
አሚን ሁቢ
አሚን ያረብ😭🤲
ماشاء الله تبارك اللهጀዛህን አላህ ይክፈልህ ውዱ ወንድሜኢላፍ ቲዬብን ከልብ የሚያመሰግነው አና የሚወደው 👍
ወላሂ ወንድሜ ለአላህብየ እወዳሀለሁ ልክ ነህ አላህ ነው የሚያውቀው ሰርቸም ሳልበላው ልሞት እችላለሁ
🤲🤲🤲🤲😪😪😪😪😪
😢😢
ወላሂ በጣም ነው ምወድህ ለአላህ ብዬ ያንተን ምክር በመስማት ተለውጫለሁ ጀዛከላህ ኸይር ወንድሜ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ስትሞትም ጀነት ይወፍቅህ ጀሊሉ ።
በጣም ሀቢብቲ
Amen
AS WR WB
Amiiiiiiiiiin AmiiiiiiiiiiiiinAmiiiiiiiiin AmiiiiiiiiiiiinYaa rabbii amiiinAllah yiixabiqaanii kan katuu adunyaa👆👆👆👆👆👆👆👆👆
@@سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت ድምሪኝ
አላህ ይርዳን ስደት መልካም ቢሆንም እድሜችንን ጨረሰው በሰው ቤት። አላህ በቃችሁ ይበለንንንን መልካሙን በሀገራችን ይሻልን። ጀዛከአላህ ኸይረን
አሚን እህቴ
ሱብሃን አላህ ወልሀምዱሊላህ ወላኢላሃ ኢለላህ ወላሁ አክበር አላሁማ ስል ወስሊም ወባርክ አላ ነብይና ሙሀመድ ስሉ አላ ናብይ ዉድ እህት ወንዲሞቼ አላህ ያስብነውን አስክቶ ለገርችን በስላም ያብቃን ከኩፉ ሁሉ አላህ ይጣብቃን
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አሚንንንን ያረበል አለሚንንንን ጀሚአን ሀቢብቲ
@@ቅድሜያለተውሂድ-ገ6ጸ ዋኢያኩም ኽይር ያኔ ልዩ
صلى الله عليه وسلم
ስ.አ.ወ
@@ቅድሜያለተውሂድ-ገ6ጸ 🌹
ኢላፍ ቲዩብ ሁልጊዜ እንተን ብቻ ብሰማ የማልሰለቻችሁ የልብ እርካታ የምትሰጡ ናችሁ አላህ ይጠብቅህ
አይይይ አልሀምዱ ሊላህ አላ ኩሊሀል እስኪ በስደት ያለን እህቶችን ዝምምም ብለን እንተወው ውድ በስደት ያላችሁ እህቶች አይዞን ለኛም ቀን አለ! አልሀምዱ ሊላህ ለሁሉም ነገር! ወንድሜ እንዳንተ የሚረዳን ማን ይሆን?
ሀገራችን ተሥፋ አሥቆረጠን።።ያአሏህ
@@nooraallah7399 አይዞን ያ አይኒ የሰው ልጂ መጨረሻው ሲያምር ነው አላህ በሀቅ ላይ አቆይቶ በሀቅ ይግደለን እና በጀነት ይክሰናል ኢንሻ አላህ
@@ቢንትሁሴንወሎየዋ አሚን አሚን አሚን ያረብ
@@nooraallah7399 ድምሪኝ
@@ቢንትሁሴንወሎየዋ ድምሪኝ ዘቢባ
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ በርታ ወንድማችን ላይክ ሸር👈👈
ማሻ አላህ ሁሌም ኢስላማዊ ቻናል ውስጥ ሁሌም ስታበረታቱ ነው የማያችሁ በርቱ በመልካም ማበረታታቱን 👍👍👍👍ሁሌም ላይክ ለደዚህ ኣይነት ሰው
@@hawamustafa8218 ትክክል
ትክክል ወዲም አላህይጨምርልህ እዳተየሚረዳን ይኖራል
ትክክል
ያረብ የሰው ሀገር ባቃችሁ ብሎን ባገራችን ላይ ባለን ነገር ተብቃቅተን እምንኖር ያርገን
አሚንን
አሚን
አሚንንን 😢😢
ያረብይ ደክሞኛል እገዘኝ አልሃምዱሊላህ ሁሉም ለበጉ ነው ይህ ቀንም ያልፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አብሽሩ እህቶ ወንድሞቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኛ ሴቶች እየተጎዳን ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
🤲🤲🤲👍👍👍🙏
አሜን
አሚን ያረበና አለሚንንንንንንንንንንን
ይሄን ቻናል ወላሂ ሣልሰማ ነዉ እኮ ላይ የማረገዉ ሁሉም እዉነት ነዉ ወላሂ አላህ ያጠክረን ብቻ
ጀዛከላህ ኸይር ወንድሜ ውስጣችን ገልፀህዋል 😭😭😭😭 አላህ የልባችን ይሙላልን የምንስራውን በረካ ያድርግልን ያስብነውንም ያስካልን ቀልባችንም በኢማን ይሙላልን ያረብ
አሚንየረቢ😓😭😢😥🤩🥰😘😍
አማንንንንኖ
አሚንያረብ
.እድህለኛ ለስደተኞች ለምስኪኖች የሚያስብል ሰዉ ከምንም በላይ ያስደስተኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤
ትክክል ሁሉም እኔ ላይ አለ የተናገርከው ሁሉ ብቻ አልሀምዱሊላህ ይሁን ለኸይር ነው
የረብ ረጅም እድሜ ከጤናጋ የወፍቅ ኮሜት ለመጀመሬያ ግዜ ስፅፍ በታ ብዙተምሬለው ጀዛኩምላኸረን ወድሜሜሜሜሜ
ሱሀነላህ ይህ የኔ ህይወት ነዉ ያረቢ አተ አሳርፈን እኔንም የኔ ቢጤዎች ያረማን ሹክረን ወድሜችን
ጀዛከአላህ ኸይር አልሃምዱሊላህ ያላገቡ ያልወለዱ በሰዉ ሃገር እድሚያችሁን እምጨርሱ አላህ ለሃገር አብቅቶ የተመኛችሁትን ይስጣችሁ 5 _6 አመት በላይ አትቆዩ በዃላ አግብቶ መዉለድ ይከብዳል እዱኒያ አትሞላም በግዜ ግቡ አግቡ
ወንድማችን በርታ ያረብ አላህ የኛንም ሀሣባችንን ያቅልልን እህት ወንድሞቸ ወቶ ከመቅረትም አላህ ይጠብቀን ኑ አሚን በሉ 🤲🤲
አሚን❤❤
ኡፍፍፍ ያአላህ አሁነሰ ደካምኝ ያረብ ከሰደት አወጠን ☝️🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢💔💔🥺😥😥🥺😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😭በቻ ደካም አይ ያቺ ዲኒይ ፈትናሸ በዘቱሁ 😢😢🥺😥😥💔
አብሽሪልኝ ሁቢ አላህ መቻሉን ይስጠን ጤናችንንም አላህ ይስጠን
😭😭😭😭 ያአላህ ምናይነት ጣፋጭ ምክር ነው ጀዛአከላህ ኸይር በርታልን 👍👍👍👍👍👍
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ❤
ጌታችን ሆይ ሳእደን ያርቢ ሚስኪኖችህን ቦሮችንህ አስደስተን እርዚቃችንን ስፍ ጤነችንን ስተህ ያርቢ ስደት በቃችሁ በለን
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁአህለን ወንድማችን ጀዘከላ ኸይርአላህ አክበር ሱብሀን አላህአልህምዱሊላህ ላኢላህ ኢለላሂ መሀመድረሱረላሂ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለምዚክር አብዙ ውዶች
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ኢሻ አላህ
S.a.w
s a w
የልባችንንን ሁሉ የምታዉቅ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ያረቢ ሁሌ ኢላፍን ስሠማ ልቤ ይረጋጋል
አይ ስደት 😭😭💔💔 እኔም ናፍቆኛል የማርፍበት ህይወት ፍሬ የሌለው ገለባ ነዉ የሆነችብኝ
አይዞሽ አኔምነኝ😭😭
😢😢 وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته
😢😢😢አይዞሺ እማ
ያረህማን,,አላህ,ያስታዉሰን,,እኛም,እናስታዉሰዉ,,ያረብ,,❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢,,አሜንንንን
SubhanAllalh የስደት የሴትልጅን ድካም በትትክል ገልፀሀዋል ያ ረብ መጨረሻችን ያሳምርልን
አላህ ያሰብንውን ሁሉ አሳክቶ በሰላም ከቤተሰቦቻችን ጋር ይቀላቅለን አላህ ሶብር ይስጠን አላህ ያግዘን🤲 ጀዛኩሙላክ ከይር🎉🎉
ጀዛኪአላህ ሄር ወድማችን። በጣም ጡሩ ትምህርት ነው።
ሱብሀነላህ ወላሂ ትክክል ነው ቀጥተኞውን መንገድ የያዘ ሰው ሁሌም ልቡ የተረጋጋ አእምሮም ይረጋጋል እውነት ነው ዱንያ መቸም አይሞላም ለአኪራችን መታገል አለብ እንዴት ነው አላህ ጋር ሰንገናኝ ምን አይነት ቀልብ ይዘን ነው የምንገናኘው ይህ ነው ሊያሰጨንቀን ያረብ አላህ በሁሉም ነገር ይርዳን ሰይጣንን ነብሰያን አላህ ይያዝልን ያረብ በራህመቱ ተውበተ ነሲሀ ይሰጠን ያከሪም
ዱንያ መቸም ቢሆን አትሞላም አሏህ መጨረሸችን ያሳምረዉ በሰ አድሚያች አለቀ ከቤተሰቦቻችን ራቅን አላማችንም አንዱን ሰንይዝ አንዱ ያምረናል በቃ ዱንያ እንዲህ ነች ያረብ በሰላም ወደ ሀገራችን መልሰን የሰዉ ሀገር በቃችሁ በለን ያአሏህ
አምንን የረብ በስለም ለሀገረቺን የቢቀኒ
አሚን ያረብ
th-cam.com/video/Acf0HYgYzzI/w-d-xo.html
ደምሩኚ የኔ ቅኖቺ
እኔ ከአንድ ወር ቡሀላ ሀገሬ ልገባ ነው😓😓😓😓ኢንሻ አሏህ በዱአችሁ
ማሻአላህ. አብሽሪ
በሰላም ግቢ ሀቢቢቲ እኔም ኢሻአላህ በቅርብ
ጀዛከላህ ከይር ወንድማችን ለማትሞላ ዱኒያ እድሜአችን ጊዜአችን ፈጀን አላህ በሰላም ለሀገራችን ለቤተሰቦቻችን ያብቃን አብሽሩ እህቶች ኢማናችን እናጠናክር ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
የሻአላህ አላህ ልሁልችነም በሰለም እግርችናን ሰላም እገርኡልን አኛም ዴህናሁናን ለግራችያብቅን ያራቢ አላህ አሚንንንንንንን
ሱባአን አላህ ወድማችን ጄዛ ከአላህ ኸይርንንን የውስጤ ህመም ገለፅከልኝ ለሁላችንም የእርፍት እጀራ ይወፍቀን ያርብ የስደት እህቶቼ አላህ ይጠብቅልን 😘😘❤❤❤ወድማችን አላህ ይጠብቅህ 🌹🌹 ኡኡኡኡኡኡ ወይ ስደት መናገር ይገብዳል ግን አልኸምዱሊላህ እኔ ስደት የወጣሁት በ21 አመቴ ነበር አውን ግን 28 አመቴ ነው ወጣትነት እድሜ በስደት አለቀ 😭😭😭😭😭 ሶስ ት ግዜ ሄጄ ሄጄ እመጣለው የምመጣው አይዞሽ የሚለኝ ሳጣ ነበር ግን በትንሽነቴ አባቴ አጥቻለው ለዛም ይከፋኛል ሰብሩ ይስጠኝ ትዳር ብፈልግም የምፈልገው አልመጣልኝም አውን አለሁ ስደት ላይ አላህ መልካም ትዳር እደሚሰጠኝ ዱአ አረጊልኝ ጄዛ ከአላህ ኸይርን💐💐💐🌹🌹
ጀዛካላህ ክይር ወላሂ በጣም ልብ ሰርስሮ የሚገባ ምክር ነው ማሻ አላህ ሁልግዜ የምታቀርቡት በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርላቹ
ወአለይኩም አሰለም ወረህማቱላሂ ወበረካቱሁ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አለህ ኸይረጃዘክን አለህ ይክፈልህ እኛንም በሰማነው የምንጠቀም የድርገን
የስደት ኑረ አይሞለም ብዙ አመታት አስቆጠረኩትበታለይ ከጠፈዉ ስራ ስጣም ስገኚም እረሚየን ፈጀሁት ብቻ አልሀምዱሊላህአላህ ለሁላችንም በሀገረችን እረዚቅ ይከፈትልንጀዛከላ ህይረ
ማሻአላህ አላህ ጀዛህ ይክፈልክ ኡሥታዝ እኔ በቅርብ ነው ያገኘሁት ይህ ሚድያ ግን በጣም እውነት እና ማንነት ሚገኝበት መልክት ነው
ሰለላሁ ዋአለይሂ ወስለምኢንሻ አላህጀዛከአላህ ኸይረንሀቅ ነው ንግግርህ ምክርህ ውስጤ ነውአላህ ይጨምርልህ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዝና
ጀዛከላህ ሀይር አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገንወሳኝ ምክር
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛከሏህ ኢላፍ ቱቢ ምስጋናዬ ላቅ ያለነው 🌱🍒
ያአላህ አለኩኝ ጌታይ ከአንት ወጫ መነ ተረደት ወዱ እህትን ያወሰጣ አወቃ ☝️😢😭🥺አንት ነህ 🤲🤲🤲አብሸሩ እህትቹ አላህ አወቃ ያሁን ጌታ ነው 🤲
እናመሰግናለን ጀዛከላህ ኸይር ኢላፍ የኛ ኑሮ በስደት ከሚነገርለት በላይ አሰልቺ ነው በርቱልኝ የኔ ንግስቶች እናንተ ማለት እናንተን ለመግለፅ የአለም ሙሉ ቃላት አይበቃኝም የሚያውቃቹ ያከብራቹሀል
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤
ጀዘከለሀ. ኸይርን. ኡስታዘችን.
ወሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ በምን እንግለፅህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ ሱባሀን አላህ ስንቱ አጭበርባሪ አለ ስንቱ አሳቢ ወንድም አለ የአላህ
ወላሂ የሆደንተናገርክ ኡስታዝ😢😢😢😢ከአላማችንበላይረቢ ያሳካልንጉሉ አሚን ለኛሚጠቅመንን አላህያቅርብልን🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢
ሹክራን ወንዲም አይ ያስው ሀገር እስክ መነው የስው ሀገር ያምወደውን በሞት ያጣ አልሀምዱሊላህ አላ ኩል ሀሊ
ተነግሮ አያልቅም።።ያአሏህ
ሰብ አርጊኝ ውደ
Eee
ያረህማን አንተው እዘንልኝ ካንተው ውጭማንም መጠጊያየለለኝ ባሪያህነኝ
ኢንሻ አላህ ውድ ወንድማችን ጀዛካላህ ኸይር ለምክርክ በሰማነው የምንጠቀም የድርገን
ትክክል አሚን አሚን ጀዛከላህ ኸይር
እህቶቸ ስደትን አትሰልቹ አትጥሉትም ብዙ ነገር አስተምሬናል ሁሉም ያልፋል ግን በምቾት እየኖሩ ፈጣሪ አላማወቅ ነው ትልቁ ስቃይና መከራ የአዱኒያ ሂወት ትንሽና ጊዚያዊነች ለሙስሊሞችም አይደለችም አብሽሩ አኼራን እንናፍቅ ፈጣሪን እንናፍቅ አዱኒያን እርሷት ምንም አይደለችም
ጀዛከላህ ኡስታዝ
ወላሒ ኢነክ ሠደግትሸኩራን ለክ አለነሲሐ ጀዛክ አላሕ ኸይሪወንድማችን
የሁላችንም ታሪክ ነው አላህ ይዘንልን ብዙ ትምህርት የወሰድንበት ስደት ነው ብዙ ውጣ ውረድ ያረብ አተው እዘንልን ጀዛክ ኧላህ
አላህይጠብቅህ,ወድማችን,ስትእህቶቻችን,ፊሪጅውስጥ,ቀርተዋን,እደስጋ,አፈርሳይቀምሱ,ለሁሉምነገር,አልሀምዱሊላሂረቢልአለሚን
ወላሂ ምንብየልግለፅህ በትክክል እዉነታዉን ተርከህልናል ጀዛክ አላህ ኮይር እያለቀስኩ አዳምጨ ጨረሥኩት በትክክሉ የኔ ንሮ እድህነዉ አይ ዱኒያ
አንተ ብቻ ተረድተኸዋል የስደትን ኑሮ ጀዛ ከላህ ኸይረን ጀዛ ኡስታዝ እኔ ከስዴት የምወድለት ነገር ድንን ያስተምራል አልሀምዱ ሊላህ ረቢል አለሚን
ጀዛኩምላህ ኽይር ኡስታዝ እባ እባ እያለኝ ነው የሰማሁት ብቻ ሰለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ የልጂነት እዲሜየ አለቀ በስደት
ወላሂ እንዳንተ አይነቱ አላህ ያብዛልን ያረብ በስደት ያአላቹ እህቶቻችንም ወንድሞቻችንም አላህ ያሰባቹትን ሁሉ አላህ ያሰካላቹ ስደት እንደሆነ መቼም አትሞላም
በጣም በጣም ነብስ ማንም የማይረዳት ግን አላህ አለት
*ሀቅ ወላህ አላህ በቃችሁ ይበለን ለእህቶቻችንም ለወንድሞቻችንም ኢላሂ እርዳን ከቅዤት*
ና ደምረኝ አካዉንቴን ሳልሰርዝ😂
@@wefs3856 አብሽሪ መርሀባ
አሚንንንንያረብብብብብ
@@wefs3856 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤🙏
ጀዛከላሁ ኸይረን ኡስታዝ
ወአለይኩምሠላምወራህመቱላህወበረካትሁእፍፍፍ ስደት እደኔ የሰለቸው የእማየ የአባየ ናፍቆት ሊገለኝነው ብቻ ስለ ሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ ረቢልአለሚን ጀዛኩምላህይር ኡስታዝ
ይለፍይሆን ያአላህ አተእርዳን የአላህቤተሰቦቸን ታላያቸዉ እዳትነጥለ አይስደት ጀዛሁላሁ ኸይር
ያረብ የሰብነው አሰክተህ ወደ ሀገረችን በሰለም መልስንሹክረን ወንድማችን ትክክል አገለለፀ🙏
አሚንንን
ጀዛክ. አላህ ኸይር ሀቂቃ ዳአዎወቹን እያዳመጥኩ በዚህ አሥተሣሠብ ለኛም አሥብ ነበር ሥለኛ የሆነ ምክር ብትለግሠን እያልኩ
ሁሌም ሳዳምጠው የእኔን ህይወት ይመስለኛል ያረብ በቃችሁ በለን የሰው ሀገር ኑሬን ለሀገራችንም አብቃን ያከሪም
😥😥😥😥
አማነአማነአማነዪሪብዪሪብ
ወዓለይከሰላምወራህመቱሏህወበረካቱሁ ጀዛከሏህኸይርወንድማችን
እኔስ ግድ ሆኖብኝ እንጂ"""ስዴት መቼም እንደማይሞላ አዉቃለሁ።።እስኪ ይሁን"!!
አብሸሪ
አላህይሁንሽአይዘ
አብሽሪ እህቴ አላህ የምንችልበት ይወፍቅን
በጣም
ወላሂ ኡስታዝየ እውነት የዛሬውልዩነው በተለይለኛለስደተኞች መፅናኛ ምብየእደምገልፀውግራገባኝ ያአላህ
አህለን ወንድማችን !!ሀቅ ንግግር ተናገርክ አላህ እስኪ በቃችሁ ይበልን ያርብ
ወአለይኩሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ ጀዘአላህከይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅ ህ ሠምተን ያአላህ ብርታቱን ይስጠን ያረብ ለምክር ህ ጀዛከላህ ከይር
ኡፉ ያራብ አጊዛን እንሻላሀ አንድ ቃን ልክ ነዉ ኡሱታዚ ዳስታ ሚሳጣዉ ኡኮ እበዳና ሳዎችን መስዳሳት ነዉ ጃዛካላሀ ካይራን
ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን ወላሂ በጣም ትልቅ ምክር ነው እንስማው ክልባችን ሀባይቤ
ሰሙ ደምሪኝ በቅንነት ❤
ትክክል ወላሂ ስደት ሰለቸን ያራብ ለሀገራችን አብቃን ወንድሜ በርታ ከሁሉ ዩቱበሮች እንደ ኢላፍ ቱዩብ ሚመቸኝ ነገር የለም ወንድሜ ጀዘከላሁ ከይርን ከንተ ብዙ ነገር ተምሪያለው
ጀዛኩሙላህ አይ ቢያዳምጡቴ የማይታክት ምክር ነው አላህ ያሣምርልን ሁሉንም ነገር
ዋአለይኩም አሰላም ዋራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ጀዛከላህ ኸይርን አላህ አዲኒያህን እና አኼራህን ያሳመርለህ አንተም ባስተላለፈከው እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያደረገን ያረብ
و عليكم السلام ورحمة وبركاته جزاك الله خيرا يااخي اللهم صلى وسلم وبارك على نبينا محمد صلى الله عليه وسلم سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم سبحانك يا رب 👍👍👍
ሠለላሁአለይሂወሠለም ጀዛክአላህኸይር ኡሥታዛችን አላህእረጅምእድሜ ከአፊያጋርይሥጥህ መጨረሻችንንምአላህያሣምርልን
ኢንሻላህ ዛሬስ የኔምስለኝ 😭😢😭 በርታ ወንድም👍👍👍👍👍☝ጀዛክላህ ኸይር ውስጤንው ኢላፋ ቲዩብ👍👍👍👍👍💪☝
ቢስሚላህከነፍስያጉትጎታበአላህእጠበቃለሁጀዛካላሁምኸይር
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዛሬ ለኛው ለቅመሞች ነው ሽኩረን ወንድማችን
እኔ እህታቹሁ በስደት በጭቀት በፍረሀት ልምት ነው ቁረሀን መቅራት አልቻልኩም ሰላትም በግድነው ነው የምሰግደው እህት ውድመቸ ድቃ አድረጉልኘ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
صدقت والله دنيا٩ 😢💔الحمدلله على كل حال🤲بس الله يعوضنا الأخير 🙏
እህት ወድሞቸ ዱኣረጉልኛ ሀዘነዉሚሰማኛ ልቤን ኣላህ ኸይሩን ይምረጥልን
ኑማ እናታችንን እንርዳት መልካም ስራ ለራስ ነው
አህለንማማ መተነል
@@ራቢነኝየአላህባራያ አህለን ፊኪ ራቢቲ
ደምሩኝሀባይብአድስነኝ
@@ጀሚላይቶብ ጠይብ
@@ጀሚላይቶብ ድምሪኝ
ሀረፋነው አላህ ያግዛቹ መልካም ሥራ ለራሥነው
ጀዛኩሙሏህ ኸይር አላህ መልካሙን ይሻልን ዱአ አድርጉልን ኡስታዝ
የአላህ ትክክል ብለሀልኡሥታዝ ኡፍፍ አይ ሥደት ብቻ አልሀምዱሊላህ
😭😭😭 ወላሂ በትክክል ያረብ ከሰው ሀገርና ከሰው ቤት አንተው ነጅ በለን ።ወላሂ ሳስበው ይጨንቀኛል ወይ አስር አይሞላ
አሚንንን ያርብ መጨርሻችንን አላሕ ያሳምርልን
በጣምምምምምምምምም ዛሬ እኔ ልብውስ ያለዉንንንንን ነዉ የተናገርኩ ያእሏህህህህህ ያረብብብብ ኢማናችንንንን ሙሉ አድርግልን ያሃዩ ያቀዩም ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም እህት ወንድሞቸ ያሰባችሁት ተሟልቶ ለሀገራች ለቤተሰባችን ያብቃን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
አሚን የኔ ውድ እሥቲህ በዱዐችን እንጠክር
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ🙏
ጀዛከላኸይር አብሸሩ በያለንበት አላህ ይጠብቀንሰደት አደየ ከወጡ እርሜልክ መጨረሰነው አዱን ጨረሰን ሰንል አዱ ደግሞ ኮተት ይመጣል ብቻ አልሀምዱሊላህ ሊላው ቢቀር ድንን አሰምሮናል
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር ፣አሏህ አብዝቶይጠብቅልን።
መዬ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ❤
@@መክያዩቱብ-ፐ2ነ ይሄው እህት አድርጌሻለሁኝ ።
@@medinaoumer2859 ❤❤
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላሁም ህይረ ትክክል በሰማነው የምንጠቀም ያድረገን አሚን አሚን
ኡፍፍፍፍ የስዴት ኑሮ ማነው እዴኔ የሰለቸው ለሁሉም ነገር ብቻ አልሀምዱሊላህ
ወላሂ ፋጢምዬ እኔ ገና ሁለት ወር ሆነኝ ግን በጣም ነው የሰለችኝ ግን ግን ግን ለነዚያ ብዙ ኣመት በትግስት የኖሩትን ሳላደንቅ ኣላልፍም 👍 ምን ያህል ታጋሾች ናቸው ኣላህ ከታጋሾች ያድርገን 🙏🙏🙏
አብሺሪ
@@hawamustafa8218 እኔ 9አመቴ ካገሬ ከወጣሁ ሳኡድ አረቢያ ልጅነቴን በላው ያልፋል ኢሻአላህ
የኔማር አብሽሪ አችገና ሁለት ወርሽ ከስዴት ያውጣን ያረብ
@@فاطمهالحبشيهفياثيوبيا ኣሚን ኢናሊላህ 9ኣመት ሙሉ ሱብሃን ኣላህ ኣጃኣብ ነው ምን እይነት ታጋሽ ብትሆኚ ነው 🤔🤔ወላሂ እኔ እንደ ነብሰጡር 2ኣመት እስኪሞላኝ እየቆጠርኩ ነው ወላሂ ኣላህ ላሃገርሽ ያብቃሽ 🙏🙏 ዬኔ ውድ እንቅልፌን ኣባረርሽው እኮ😅😅ያኣላህ ታጋሾችን ኣበስራችው 🙏🙏🙏 እኔንም ኩነሱ መድበኝ 🙏🙏
@@hawamustafa8218 ሀሀሀሀሀሀ አብሽሪልኝ ወላሂ አሳቅሽኝ እዴነብሰጡር አልሽኝ. 2አመት ቀላል ናት አይዞሽ. አገሬ እሄዳለሁ ብየ
በረራ የለም አሁን 10 አመት እስከሚሞላኝ መቀመጥነው አይ ሳኡድ አስጠላኝ
የልቤን ነው የተናገርክ አይ ስደት
በ 18 አመቴ ስደት ወጣሁ አሁን 26 አመቴን ጨርሻለሁ ልጂነቴ በሰው ቤት ኩሽና አለቀ በስደት ያተረፍኩት ትልቅ ነገር አለ እሱም እስልምና ነው ከሀገሬ ስወጣ ክርስቲያን ነበርኩ በስደት ሰበብ ግን ሀቅን አውቄለሁ እድሜ ለሶሻል ሚዲያ እድሜ ለንፅፅር ግሩቦች አሏህን እንዳውቀው ሰበብ ሆነውኛል።
የወጣሁበት አላማ ባይሳካም ግን ያልጠበኩትን ነገር አሏህ ሰጥቶኛል ለከል ሀምድ ወለከል ሽኩር
አልሀምዱሪላህ እህት ከሁሉበላይ አላህ ሰቶሻል አላህ ያጥናሺ ሁቢ እኔም 16 ከመቴ ስደት ሰዉዲ 9አመቴ ሀገር ይናፍቀኛል አይምለም ጤና ካለን አልሀምዱሪላህ
አብሽሬ ውዴ ከችግር ጋር ድሉት አለ
የተፈጠርሽበት ዲን አላህ እንካን መለሰሽ
ማሻአላህ አላህ ያፅናሽ
ዋናው ነገር ሀይማኖት ነው እህቴ አላህ ካንች ጋር ይሆን
እብሽሪ የኔእህት አድቀን,ሀሣብሽይሣካል ኢንሸአሏህ
ወላሂ በጣም ነው ምርር ያልኝ አላሀምዱልላ አለ ኩሉ ልሀል በሥ እኔደኔ የመረረው ላይክ ያርገኝ
አብሺሪ የአሄራ እህቴ አትከፊ ለኸይር ነው ወደፈጣሪሺ ቀጥ በይ እሱ ያሺርሻል ሀሣብሺንም ያቀልልሻል
አልሀምድሪላአለኩሊአሀልታጋሾችንበጀነትአብስርያረሕማንያአላሕአዱኒያሶስትናትመጀመሯዋለቅሶመሀለኘዋድካምመጨረሻዋሞት🕋❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹
አለገበሽም ወይ
አለሁልሽ የኔ እህት
እኔ
ኢላፍ ቲዩብ ~ ትልቅ ደረጃ ደርሶ ማየት ምኞቴ ነው ደሞም ይሆናል ኢንሻአላህ ።
ኢንሻ አላህ ማማየ
ኢንሻአሏህ
ይንሻ አላህ
@@بيتعومر ድምሩኝ እዚህ ቤት
@@nooraallah7399 ቤተሰብ እንሁን
ከድሜውም ከውበቱም ይበልጥ ጤንነትን ማጣት ከሁሉም በላይ እያመመን ያለው አሁንስ ያረብ ጤናችንን ስጠን ያከሪም ቤተሰቦቻችን ጋርም በሰላም ያገናኘን ያረብ
አወ ውዴ የቸገረን ሕመሙ ነው የበለጠ
Amen Amen Amen
አሚን ሁቢ
አሚን ያረብ😭🤲
አሚን ሁቢ
ماشاء الله تبارك الله
ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ውዱ ወንድሜ
ኢላፍ ቲዬብን ከልብ የሚያመሰግነው አና የሚወደው 👍
ወላሂ ወንድሜ ለአላህብየ እወዳሀለሁ ልክ ነህ አላህ ነው የሚያውቀው ሰርቸም ሳልበላው ልሞት እችላለሁ
🤲🤲🤲🤲😪😪😪😪😪
😢😢
ወላሂ በጣም ነው ምወድህ ለአላህ ብዬ ያንተን ምክር በመስማት ተለውጫለሁ ጀዛከላህ ኸይር ወንድሜ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ስትሞትም ጀነት ይወፍቅህ ጀሊሉ ።
በጣም ሀቢብቲ
Amen
AS WR WB
Amiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiin
Amiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiin
Yaa rabbii amiiin
Allah yiixabiqaanii kan katuu adunyaa👆👆👆👆👆👆👆👆👆
@@سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت ድምሪኝ
አላህ ይርዳን ስደት መልካም ቢሆንም እድሜችንን ጨረሰው በሰው ቤት። አላህ በቃችሁ ይበለንንንን መልካሙን በሀገራችን ይሻልን። ጀዛከአላህ ኸይረን
አሚን እህቴ
ሱብሃን አላህ ወልሀምዱሊላህ ወላኢላሃ ኢለላህ ወላሁ አክበር አላሁማ ስል ወስሊም ወባርክ አላ ነብይና ሙሀመድ ስሉ አላ ናብይ ዉድ እህት ወንዲሞቼ አላህ ያስብነውን አስክቶ ለገርችን በስላም ያብቃን ከኩፉ ሁሉ አላህ ይጣብቃን
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አሚንንንን ያረበል አለሚንንንን ጀሚአን ሀቢብቲ
@@ቅድሜያለተውሂድ-ገ6ጸ ዋኢያኩም ኽይር ያኔ ልዩ
صلى الله عليه وسلم
ስ.አ.ወ
@@ቅድሜያለተውሂድ-ገ6ጸ 🌹
ኢላፍ ቲዩብ ሁልጊዜ እንተን ብቻ ብሰማ የማልሰለቻችሁ የልብ እርካታ የምትሰጡ ናችሁ አላህ ይጠብቅህ
አይይይ አልሀምዱ ሊላህ አላ ኩሊሀል እስኪ በስደት ያለን እህቶችን ዝምምም ብለን እንተወው ውድ በስደት ያላችሁ እህቶች አይዞን ለኛም ቀን አለ! አልሀምዱ ሊላህ ለሁሉም ነገር! ወንድሜ እንዳንተ የሚረዳን ማን ይሆን?
ሀገራችን ተሥፋ አሥቆረጠን።።ያአሏህ
@@nooraallah7399
አይዞን ያ አይኒ የሰው ልጂ መጨረሻው ሲያምር ነው አላህ በሀቅ ላይ አቆይቶ በሀቅ ይግደለን እና በጀነት ይክሰናል ኢንሻ አላህ
@@ቢንትሁሴንወሎየዋ አሚን አሚን አሚን ያረብ
@@nooraallah7399 ድምሪኝ
@@ቢንትሁሴንወሎየዋ ድምሪኝ ዘቢባ
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ በርታ ወንድማችን ላይክ ሸር👈👈
ማሻ አላህ ሁሌም ኢስላማዊ ቻናል ውስጥ ሁሌም ስታበረታቱ ነው የማያችሁ በርቱ በመልካም ማበረታታቱን 👍👍👍👍ሁሌም ላይክ ለደዚህ ኣይነት ሰው
@@hawamustafa8218 ትክክል
@@hawamustafa8218 ትክክል
ትክክል ወዲም አላህይጨምርልህ እዳተየሚረዳን ይኖራል
ትክክል
ያረብ የሰው ሀገር ባቃችሁ ብሎን ባገራችን ላይ ባለን ነገር ተብቃቅተን እምንኖር ያርገን
አሚንን
አሚን
አሚንንን 😢😢
ያረብይ ደክሞኛል እገዘኝ አልሃምዱሊላህ ሁሉም ለበጉ ነው ይህ ቀንም ያልፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አብሽሩ እህቶ ወንድሞቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኛ ሴቶች እየተጎዳን ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
🤲🤲🤲👍👍👍🙏
አሜን
አሚን
አሚን
አሚን ያረበና አለሚንንንንንንንንንንን
ይሄን ቻናል ወላሂ ሣልሰማ ነዉ እኮ ላይ የማረገዉ ሁሉም እዉነት ነዉ ወላሂ አላህ ያጠክረን ብቻ
ጀዛከላህ ኸይር ወንድሜ ውስጣችን ገልፀህዋል 😭😭😭😭 አላህ የልባችን ይሙላልን የምንስራውን በረካ ያድርግልን ያስብነውንም ያስካልን ቀልባችንም በኢማን ይሙላልን ያረብ
አሚን
አሚንየረቢ😓😭😢😥🤩🥰😘😍
አሚንን
አማንንንንኖ
አሚንያረብ
.እድህለኛ ለስደተኞች ለምስኪኖች የሚያስብል ሰዉ ከምንም በላይ ያስደስተኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤
ትክክል ሁሉም እኔ ላይ አለ የተናገርከው ሁሉ ብቻ አልሀምዱሊላህ ይሁን ለኸይር ነው
የረብ ረጅም እድሜ ከጤናጋ የወፍቅ ኮሜት ለመጀመሬያ ግዜ ስፅፍ በታ ብዙተምሬለው ጀዛኩምላኸረን ወድሜሜሜሜሜ
ሱሀነላህ ይህ የኔ ህይወት ነዉ ያረቢ አተ አሳርፈን እኔንም የኔ ቢጤዎች ያረማን ሹክረን ወድሜችን
አሚንያረብ
ጀዛከአላህ ኸይር አልሃምዱሊላህ ያላገቡ ያልወለዱ በሰዉ ሃገር እድሚያችሁን እምጨርሱ አላህ ለሃገር አብቅቶ የተመኛችሁትን ይስጣችሁ 5 _6 አመት በላይ አትቆዩ በዃላ አግብቶ መዉለድ ይከብዳል እዱኒያ አትሞላም በግዜ ግቡ አግቡ
ወንድማችን በርታ ያረብ አላህ የኛንም ሀሣባችንን ያቅልልን እህት ወንድሞቸ ወቶ ከመቅረትም አላህ ይጠብቀን ኑ አሚን በሉ 🤲🤲
አሚን❤❤
ኡፍፍፍ ያአላህ አሁነሰ ደካምኝ ያረብ ከሰደት አወጠን ☝️🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢💔💔🥺😥😥🥺😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😭በቻ ደካም አይ ያቺ ዲኒይ ፈትናሸ በዘቱሁ 😢😢🥺😥😥💔
አብሽሪልኝ ሁቢ አላህ መቻሉን ይስጠን ጤናችንንም አላህ ይስጠን
😭😭😭😭 ያአላህ ምናይነት ጣፋጭ ምክር ነው ጀዛአከላህ ኸይር በርታልን 👍👍👍👍👍👍
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ❤
ጌታችን ሆይ ሳእደን ያርቢ ሚስኪኖችህን ቦሮችንህ አስደስተን እርዚቃችንን ስፍ ጤነችንን ስተህ ያርቢ ስደት በቃችሁ በለን
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
አህለን ወንድማችን ጀዘከላ ኸይር
አላህ አክበር ሱብሀን አላህ
አልህምዱሊላህ ላኢላህ ኢለላሂ መሀመድ
ረሱረላሂ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
ዚክር አብዙ ውዶች
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ኢሻ አላህ
S.a.w
s a w
የልባችንንን ሁሉ የምታዉቅ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ያረቢ ሁሌ ኢላፍን ስሠማ ልቤ ይረጋጋል
አይ ስደት 😭😭💔💔 እኔም ናፍቆኛል የማርፍበት ህይወት ፍሬ የሌለው ገለባ ነዉ የሆነችብኝ
አይዞሽ አኔምነኝ😭😭
😢😢 وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته
😢😢😢አይዞሺ እማ
ያረህማን,,አላህ,ያስታዉሰን,,እኛም,እናስታዉሰዉ,,ያረብ,,❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢,,አሜንንንን
SubhanAllalh የስደት የሴትልጅን ድካም በትትክል ገልፀሀዋል ያ ረብ መጨረሻችን ያሳምርልን
አላህ ያሰብንውን ሁሉ አሳክቶ በሰላም ከቤተሰቦቻችን ጋር ይቀላቅለን አላህ ሶብር ይስጠን አላህ ያግዘን🤲 ጀዛኩሙላክ ከይር🎉🎉
ጀዛኪአላህ ሄር ወድማችን። በጣም ጡሩ ትምህርት ነው።
ሱብሀነላህ ወላሂ ትክክል ነው ቀጥተኞውን መንገድ የያዘ ሰው ሁሌም ልቡ የተረጋጋ አእምሮም ይረጋጋል እውነት ነው ዱንያ መቸም አይሞላም ለአኪራችን መታገል አለብ እንዴት ነው አላህ ጋር ሰንገናኝ ምን አይነት ቀልብ ይዘን ነው የምንገናኘው ይህ ነው ሊያሰጨንቀን ያረብ አላህ በሁሉም ነገር ይርዳን ሰይጣንን ነብሰያን አላህ ይያዝልን ያረብ በራህመቱ ተውበተ ነሲሀ ይሰጠን ያከሪም
ዱንያ መቸም ቢሆን አትሞላም አሏህ መጨረሸችን ያሳምረዉ በሰ አድሚያች አለቀ ከቤተሰቦቻችን ራቅን አላማችንም አንዱን ሰንይዝ አንዱ ያምረናል በቃ ዱንያ እንዲህ ነች ያረብ በሰላም ወደ ሀገራችን መልሰን የሰዉ ሀገር በቃችሁ በለን ያአሏህ
አሜን
አምንን የረብ በስለም ለሀገረቺን የቢቀኒ
አሚን ያረብ
th-cam.com/video/Acf0HYgYzzI/w-d-xo.html
ደምሩኚ የኔ ቅኖቺ
እኔ ከአንድ ወር ቡሀላ ሀገሬ ልገባ ነው😓😓😓😓ኢንሻ አሏህ በዱአችሁ
ማሻአላህ. አብሽሪ
በሰላም ግቢ ሀቢቢቲ እኔም ኢሻአላህ በቅርብ
ጀዛከላህ ከይር ወንድማችን ለማትሞላ ዱኒያ እድሜአችን ጊዜአችን ፈጀን አላህ በሰላም ለሀገራችን ለቤተሰቦቻችን ያብቃን አብሽሩ እህቶች ኢማናችን እናጠናክር ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
የሻአላህ አላህ ልሁልችነም በሰለም እግርችናን ሰላም እገርኡልን አኛም ዴህናሁናን ለግራችያብቅን ያራቢ አላህ አሚንንንንንንን
ሱባአን አላህ ወድማችን ጄዛ ከአላህ ኸይርንንን የውስጤ ህመም ገለፅከልኝ ለሁላችንም የእርፍት እጀራ ይወፍቀን ያርብ የስደት እህቶቼ አላህ ይጠብቅልን 😘😘❤❤❤
ወድማችን አላህ ይጠብቅህ 🌹🌹 ኡኡኡኡኡኡ ወይ ስደት መናገር ይገብዳል ግን አልኸምዱሊላህ እኔ ስደት የወጣሁት በ21 አመቴ ነበር አውን ግን 28 አመቴ ነው ወጣትነት እድሜ በስደት አለቀ 😭😭😭😭😭 ሶስ ት ግዜ ሄጄ ሄጄ እመጣለው የምመጣው አይዞሽ የሚለኝ ሳጣ ነበር ግን በትንሽነቴ አባቴ አጥቻለው ለዛም ይከፋኛል ሰብሩ ይስጠኝ ትዳር ብፈልግም የምፈልገው አልመጣልኝም አውን አለሁ ስደት ላይ አላህ መልካም ትዳር እደሚሰጠኝ ዱአ አረጊልኝ ጄዛ ከአላህ ኸይርን💐💐💐🌹🌹
ጀዛካላህ ክይር ወላሂ በጣም ልብ ሰርስሮ የሚገባ ምክር ነው ማሻ አላህ ሁልግዜ የምታቀርቡት በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርላቹ
ወአለይኩም አሰለም ወረህማቱላሂ ወበረካቱሁ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አለህ ኸይረጃዘክን አለህ ይክፈልህ እኛንም በሰማነው የምንጠቀም የድርገን
የስደት ኑረ አይሞለም ብዙ አመታት አስቆጠረኩት
በታለይ ከጠፈዉ ስራ ስጣም ስገኚም እረሚየን ፈጀሁት ብቻ አልሀምዱሊላህ
አላህ ለሁላችንም በሀገረችን እረዚቅ ይከፈትልን
ጀዛከላ ህይረ
ማሻአላህ አላህ ጀዛህ ይክፈልክ ኡሥታዝ እኔ በቅርብ ነው ያገኘሁት ይህ ሚድያ ግን በጣም እውነት እና ማንነት ሚገኝበት መልክት ነው
ሰለላሁ ዋአለይሂ ወስለም
ኢንሻ አላህ
ጀዛከአላህ ኸይረን
ሀቅ ነው ንግግርህ ምክርህ ውስጤ ነው
አላህ ይጨምርልህ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዝና
ጀዛከላህ ሀይር አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
ወሳኝ ምክር
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛከሏህ ኢላፍ ቱቢ ምስጋናዬ ላቅ ያለነው 🌱🍒
ያአላህ አለኩኝ ጌታይ ከአንት ወጫ መነ ተረደት ወዱ እህትን ያወሰጣ አወቃ ☝️😢😭🥺አንት ነህ 🤲🤲🤲አብሸሩ እህትቹ አላህ አወቃ ያሁን ጌታ ነው 🤲
እናመሰግናለን ጀዛከላህ ኸይር ኢላፍ የኛ ኑሮ በስደት ከሚነገርለት በላይ አሰልቺ ነው በርቱልኝ የኔ ንግስቶች እናንተ ማለት እናንተን ለመግለፅ የአለም ሙሉ ቃላት አይበቃኝም የሚያውቃቹ ያከብራቹሀል
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤
ጀዘከለሀ. ኸይርን. ኡስታዘችን.
ወሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ በምን እንግለፅህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ ሱባሀን አላህ ስንቱ አጭበርባሪ አለ ስንቱ አሳቢ ወንድም አለ የአላህ
ወላሂ የሆደንተናገርክ ኡስታዝ😢😢😢😢ከአላማችንበላይረቢ ያሳካልንጉሉ አሚን ለኛሚጠቅመንን አላህያቅርብልን🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢
ሹክራን ወንዲም አይ ያስው ሀገር እስክ መነው የስው ሀገር ያምወደውን በሞት ያጣ አልሀምዱሊላህ አላ ኩል ሀሊ
ተነግሮ አያልቅም።።ያአሏህ
ሰብ አርጊኝ ውደ
Eee
ያረህማን አንተው እዘንልኝ ካንተው ውጭማንም መጠጊያየለለኝ ባሪያህነኝ
ኢንሻ አላህ ውድ ወንድማችን ጀዛካላህ ኸይር ለምክርክ በሰማነው የምንጠቀም የድርገን
ትክክል አሚን አሚን ጀዛከላህ ኸይር
እህቶቸ ስደትን አትሰልቹ አትጥሉትም ብዙ ነገር አስተምሬናል ሁሉም ያልፋል ግን በምቾት እየኖሩ ፈጣሪ አላማወቅ ነው ትልቁ ስቃይና መከራ የአዱኒያ ሂወት ትንሽና ጊዚያዊነች ለሙስሊሞችም አይደለችም አብሽሩ አኼራን እንናፍቅ ፈጣሪን እንናፍቅ አዱኒያን እርሷት ምንም አይደለችም
ጀዛከላህ ኡስታዝ
ወላሒ ኢነክ ሠደግት
ሸኩራን ለክ አለነሲሐ ጀዛክ አላሕ ኸይሪ
ወንድማችን
የሁላችንም ታሪክ ነው አላህ ይዘንልን ብዙ ትምህርት የወሰድንበት ስደት ነው ብዙ ውጣ ውረድ ያረብ አተው እዘንልን ጀዛክ ኧላህ
አላህይጠብቅህ,ወድማችን,ስትእህቶቻችን,ፊሪጅውስጥ,ቀርተዋን,እደስጋ,አፈርሳይቀምሱ,ለሁሉምነገር,አልሀምዱሊላሂረቢልአለሚን
ወላሂ ምንብየልግለፅህ በትክክል እዉነታዉን ተርከህልናል ጀዛክ አላህ ኮይር እያለቀስኩ አዳምጨ ጨረሥኩት በትክክሉ የኔ ንሮ እድህነዉ አይ ዱኒያ
አንተ ብቻ ተረድተኸዋል የስደትን ኑሮ ጀዛ ከላህ ኸይረን ጀዛ ኡስታዝ እኔ ከስዴት የምወድለት ነገር ድንን ያስተምራል አልሀምዱ ሊላህ ረቢል አለሚን
ጀዛኩምላህ ኽይር ኡስታዝ እባ እባ እያለኝ ነው የሰማሁት ብቻ ሰለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ የልጂነት እዲሜየ አለቀ በስደት
ወላሂ እንዳንተ አይነቱ አላህ ያብዛልን ያረብ በስደት ያአላቹ እህቶቻችንም ወንድሞቻችንም አላህ ያሰባቹትን ሁሉ አላህ ያሰካላቹ ስደት እንደሆነ መቼም አትሞላም
በጣም በጣም ነብስ ማንም የማይረዳት ግን አላህ አለት
*ሀቅ ወላህ አላህ በቃችሁ ይበለን ለእህቶቻችንም ለወንድሞቻችንም ኢላሂ እርዳን ከቅዤት*
ና ደምረኝ አካዉንቴን ሳልሰርዝ😂
@@wefs3856
አብሽሪ መርሀባ
አሚንንንንያረብብብብብ
@@wefs3856 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤🙏
ጀዛከላሁ ኸይረን ኡስታዝ
ወአለይኩምሠላምወራህመቱላህወበረካትሁ
እፍፍፍ ስደት እደኔ የሰለቸው የእማየ የአባየ ናፍቆት ሊገለኝነው ብቻ ስለ ሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ ረቢልአለሚን ጀዛኩምላህይር ኡስታዝ
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ❤
ይለፍይሆን ያአላህ አተእርዳን የአላህቤተሰቦቸን ታላያቸዉ እዳትነጥለ አይስደት ጀዛሁላሁ ኸይር
ያረብ የሰብነው አሰክተህ ወደ ሀገረችን በሰለም መልስን
ሹክረን ወንድማችን ትክክል አገለለፀ🙏
አሚንንን
ጀዛክ. አላህ ኸይር ሀቂቃ ዳአዎወቹን እያዳመጥኩ በዚህ አሥተሣሠብ ለኛም አሥብ ነበር ሥለኛ የሆነ ምክር ብትለግሠን እያልኩ
ሁሌም ሳዳምጠው የእኔን ህይወት ይመስለኛል ያረብ በቃችሁ በለን የሰው ሀገር ኑሬን ለሀገራችንም አብቃን ያከሪም
😥😥😥😥
አማነአማነአማነዪሪብዪሪብ
ወዓለይከሰላምወራህመቱሏህወበረካቱሁ ጀዛከሏህኸይርወንድማችን
እኔስ ግድ ሆኖብኝ እንጂ"""
ስዴት መቼም እንደማይሞላ አዉቃለሁ።።
እስኪ ይሁን"!!
ትክክል
አብሸሪ
አላህይሁንሽአይዘ
አብሽሪ እህቴ አላህ የምንችልበት ይወፍቅን
በጣም
ወላሂ ኡስታዝየ እውነት የዛሬውልዩነው በተለይለኛለስደተኞች መፅናኛ ምብየእደምገልፀውግራገባኝ ያአላህ
አህለን ወንድማችን !!
ሀቅ ንግግር ተናገርክ
አላህ እስኪ በቃችሁ ይበልን ያርብ
ወአለይኩሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ ጀዘአላህከይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅ ህ ሠምተን ያአላህ ብርታቱን ይስጠን ያረብ ለምክር ህ ጀዛከላህ ከይር
ኡፉ ያራብ አጊዛን እንሻላሀ አንድ ቃን ልክ ነዉ ኡሱታዚ ዳስታ ሚሳጣዉ ኡኮ እበዳና ሳዎችን መስዳሳት ነዉ ጃዛካላሀ ካይራን
ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን ወላሂ በጣም ትልቅ ምክር ነው እንስማው ክልባችን ሀባይቤ
ሰሙ ደምሪኝ በቅንነት ❤
ትክክል ወላሂ ስደት ሰለቸን ያራብ ለሀገራችን አብቃን ወንድሜ በርታ ከሁሉ ዩቱበሮች እንደ ኢላፍ ቱዩብ ሚመቸኝ ነገር የለም ወንድሜ ጀዘከላሁ ከይርን ከንተ ብዙ ነገር ተምሪያለው
ጀዛኩሙላህ አይ ቢያዳምጡቴ የማይታክት ምክር ነው አላህ ያሣምርልን ሁሉንም ነገር
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ❤
ዋአለይኩም አሰላም ዋራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ጀዛከላህ ኸይርን አላህ አዲኒያህን እና አኼራህን ያሳመርለህ አንተም ባስተላለፈከው እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያደረገን ያረብ
و عليكم السلام ورحمة وبركاته جزاك الله خيرا يااخي اللهم صلى وسلم وبارك على نبينا محمد صلى الله عليه وسلم سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم سبحانك يا رب 👍👍👍
ሠለላሁአለይሂወሠለም ጀዛክአላህኸይር ኡሥታዛችን አላህእረጅምእድሜ ከአፊያጋርይሥጥህ መጨረሻችንንምአላህያሣምርልን
ኢንሻላህ ዛሬስ የኔምስለኝ 😭😢😭 በርታ ወንድም👍👍👍👍👍☝ጀዛክላህ ኸይር ውስጤንው ኢላፋ ቲዩብ👍👍👍👍👍💪☝
ቢስሚላህ
ከነፍስያጉትጎታበአላህእጠበቃለሁ
ጀዛካላሁምኸይር
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዛሬ ለኛው ለቅመሞች ነው ሽኩረን ወንድማችን
እኔ እህታቹሁ በስደት በጭቀት በፍረሀት ልምት ነው ቁረሀን መቅራት አልቻልኩም ሰላትም በግድነው ነው የምሰግደው እህት ውድመቸ ድቃ አድረጉልኘ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
صدقت والله دنيا٩ 😢💔
الحمدلله على كل حال🤲
بس الله يعوضنا الأخير 🙏
እህት ወድሞቸ ዱኣረጉልኛ ሀዘነዉሚሰማኛ ልቤን ኣላህ ኸይሩን ይምረጥልን
ኑማ እናታችንን እንርዳት መልካም ስራ ለራስ ነው
አህለንማማ መተነል
@@ራቢነኝየአላህባራያ አህለን ፊኪ ራቢቲ
ደምሩኝሀባይብአድስነኝ
@@ጀሚላይቶብ ጠይብ
@@ጀሚላይቶብ ድምሪኝ
ሀረፋነው አላህ ያግዛቹ መልካም ሥራ ለራሥነው
ጀዛኩሙሏህ ኸይር አላህ መልካሙን ይሻልን ዱአ አድርጉልን ኡስታዝ
የአላህ ትክክል ብለሀልኡሥታዝ ኡፍፍ አይ ሥደት ብቻ አልሀምዱሊላህ
😭😭😭 ወላሂ በትክክል ያረብ ከሰው ሀገርና ከሰው ቤት አንተው ነጅ በለን ።ወላሂ ሳስበው ይጨንቀኛል ወይ አስር አይሞላ
አሚንንን ያርብ መጨርሻችንን አላሕ ያሳምርልን
በጣምምምምምምምምም ዛሬ እኔ ልብውስ ያለዉንንንንን ነዉ የተናገርኩ ያእሏህህህህህ ያረብብብብ ኢማናችንንንን ሙሉ አድርግልን ያሃዩ ያቀዩም ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም እህት ወንድሞቸ ያሰባችሁት ተሟልቶ ለሀገራች ለቤተሰባችን ያብቃን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
አሚን የኔ ውድ እሥቲህ በዱዐችን እንጠክር
ውዴ በቅንነት ስብስክራይብ አድርግኝ🙏
አሚን
ጀዛከላኸይር አብሸሩ በያለንበት አላህ ይጠብቀን
ሰደት አደየ ከወጡ እርሜልክ መጨረሰነው አዱን ጨረሰን ሰንል አዱ ደግሞ ኮተት ይመጣል ብቻ አልሀምዱሊላህ ሊላው ቢቀር ድንን አሰምሮናል
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር ፣አሏህ አብዝቶ
ይጠብቅልን።