በሕግ አምላክ ምዕራፍ 2 ክፍል 12 | BeHig Amlak Season 2 Episode 12 | Ethiopian Drama

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ก.ย. 2024
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
    Copyright ©2023 Arts Tv World

ความคิดเห็น • 140

  • @Kallumedia23
    @Kallumedia23 7 หลายเดือนก่อน +30

    በህግ አምላክ ተከታታይ ድራማ የአመቱ ምርጥ ነው ለእኔ 👍👍👍👍👍👍
    ለእናንተስ ??????

  • @Fነኝያለፈንናፍቂ
    @Fነኝያለፈንናፍቂ 7 หลายเดือนก่อน +44

    የኔ ሸቃሎች ለፍቶ አዳሪዎች ሀሳባችሁ ሞልቶ በደስታ የምትኖሩበት ቀን ቅርብ ያርግላችሁ ❤❤

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 7 หลายเดือนก่อน +118

    ይህን ድራማ እንደ እኔ በጣም የተመቻቹ እስኪ በ Like....👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @HanaHana-l9g
      @HanaHana-l9g 7 หลายเดือนก่อน +4

      እኔ እስከሚለቀቅ እደት እደምቸኩል አፍጥኑት ብየ ኮምቸ አውቃለሁ😊😊

    • @mesayadventist1984
      @mesayadventist1984 7 หลายเดือนก่อน +3

      የኔ ይበልጣል

    • @ethiopia3330
      @ethiopia3330 7 หลายเดือนก่อน +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @asfawbayou8403
      @asfawbayou8403 7 หลายเดือนก่อน

      "የተመቻቹ" የሚለው "የተመቻችሁ" ለማለት ነው?

  • @yeshitube3657
    @yeshitube3657 7 หลายเดือนก่อน +19

    ድራማ በነገራችን ላይ አሁን ላይ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚሠራውን ነገር ቁጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው ❤❤❤❤❤

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 7 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ድንቅ ብቃት በአላቸው ተዋንያን የተጠበበ ድራማ በርቱልን የገሀዱን አለም እያሳያችሁን ነው ❤❤❤❤

  • @tube5169
    @tube5169 7 หลายเดือนก่อน +18

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሰላምሽ ቅርብ ይሁን ❤❤❤❤

  • @shimelesyigletu
    @shimelesyigletu 7 หลายเดือนก่อน +9

    በግል የሚደርስብንን የስልጣን በደል በጋራ እንድናየው እያረጋችሁን ስለሆነ በርቱ ጌታ ይጠብቃችሁ

    • @ZamZam-pg8qb
      @ZamZam-pg8qb 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም ወላሂ ዟሂር እዲህነው እየሆነብን ያለው😢

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 7 หลายเดือนก่อน +62

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ ፍፁም ጤና ይስጣችሁ ❤

    • @hawamohammed8515
      @hawamohammed8515 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን❤❤❤

    • @Kunfeyekun4807
      @Kunfeyekun4807 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን

    • @tube5169
      @tube5169 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @mihiretyene4119
      @mihiretyene4119 7 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @adnaelbinyam6473
      @adnaelbinyam6473 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን ❤❤❤

  • @BonoSuno
    @BonoSuno 7 หลายเดือนก่อน +9

    እንዲህ በጥቂት ሰዎች እኮ ነው ሀገራችን ምስቅልቅሉ የሚወጣው ባለስልጣኑ በስልጣኑ ሀብታም በሀብቱ የሚፈልገውን እያደረገ ሀቀኝነት ጠፍቶ በወንጀል የተጨመላለቅ ህይወት ዳሃው በማያውቀው የዚህ ሰቆቃ ማእት እሱላይ ይወርደበታል ሀገራችንን ሰላም ያድርግል
    በህግ አምላክ ምርጥ ድራማ ነው

  • @thegunners12
    @thegunners12 7 หลายเดือนก่อน +10

    እስኪ ኪዳነን የሚወድ ላይክ ይግበር

  • @የማሂርእናት
    @የማሂርእናት 7 หลายเดือนก่อน +11

    ያልታሰበ የረፍት ተደስታ ይኖ ይስጠን ለመዳም ቤት ውልቅ ፎቁ ጥልቅ አሚን በሉ😂😂😂

    • @aziza2714
      @aziza2714 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ወላሂ ኡፉፉ የመዳም ቤት አሥጠላኝ አምናም ዘንድሮም እዛው አይይ😅😅 የራሣችን የተሞላ በአገራችን ሪዚቅ ይስጠን

    • @kaftanewemail395
      @kaftanewemail395 7 หลายเดือนก่อน

      😢😢አሜን​@@aziza2714

  • @zahar447
    @zahar447 7 หลายเดือนก่อน +8

    ብቅበሉ,ተናፍቆቾል,,,ሁሉም,ተዋንያን,
    ልዩ,ናቸው,,,,ምርጥ,ድራማ

  • @HasemSamsu-cz8jd
    @HasemSamsu-cz8jd 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው የኤልዳ አማካሪዎች ይመቻቹ አረ አረ አረ ዋውውውው

  • @adaneasefamitku6665
    @adaneasefamitku6665 7 หลายเดือนก่อน +3

    ይህን ድራማ ብዙ ነገሩ እውነት ነው አስተማሪም ነው ። ዘመነ ምባለው ሰውዬ በጣም ነው ሚያስጠላው ነጠላ ድሮ መሰል።

  • @abfele812
    @abfele812 7 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት የምጠብቀው ድራማ

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 7 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደና መጣችሁ በህግ አምላኮች❤❤ድንቅ እና ተወዳጅ ድራማ ነ ው እዳታቋርጡብን❤❤

  • @missemebaite1994
    @missemebaite1994 7 หลายเดือนก่อน +3

    የምርጥ ስብስብ የጥራቱን ነገር ሳላደንቅ አላልፍም ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @kindeyirga1023
    @kindeyirga1023 7 หลายเดือนก่อน +3

    ድል ለአማራ ፋኖ💪👌

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 7 หลายเดือนก่อน +2

    ድራማው እራሷ ኢትዮያን ናት እድሚያችሁ ይርዘም🙏🙏🙏🙏

  • @hdjid988
    @hdjid988 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ለሠዉ ልጂ በሙሉ ❤❤❤❤ ሠላም ላገራችን ❤❤❤❤

  • @rebkabeteselassie9712
    @rebkabeteselassie9712 7 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም የሚገርም ድራማ ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰሊምባባ
    @ሰሊምባባ 7 หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂ አለባቸው ስወደው ኡፍ

  • @fekerabza4945
    @fekerabza4945 7 หลายเดือนก่อน +5

    ባያልቅ ኧረ በሳምንት ሁለቴ አድርጉልን 😌

  • @HasemSamsu-cz8jd
    @HasemSamsu-cz8jd 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሴትን በጥፊ ምትመታው ሰውዬ እጅህ ይቆረጥ አቦ

  • @Etu4gm4qv4q
    @Etu4gm4qv4q 7 หลายเดือนก่อน +1

    የመዳም ቅመሞች ክፍት አዳሪዎች ሀሳባችሁ ሞልቶ የምትኖሩበት ቀን ቅርብ ያርግላችሁ❤

  • @selameabebe4597
    @selameabebe4597 7 หลายเดือนก่อน +3

    እኔብቻነኝ ያአገራችን እን ህግ እዚድራማላይ ያለው እደሆነ የሚሰማኝ

  • @EmukaKonju
    @EmukaKonju 7 หลายเดือนก่อน +3

    ምረጥ ድራማ ❤

  • @የወሎልጅዘሬ
    @የወሎልጅዘሬ 7 หลายเดือนก่อน +3

    ኢዜኤል አሣዘነኝ😢😢😢ሠው አድናለሁ ብሎ ህይወቱን አመሣቀለበት

  • @kuritynigussie1449
    @kuritynigussie1449 7 หลายเดือนก่อน +1

    አበበ ባልቻ እንዲህ ሲጨነቅ አይቼው አላውቅም😢😢

  • @MercyMulatu
    @MercyMulatu 7 หลายเดือนก่อน +1

    የፎልሱ ሰወችን እምመለከትበት አስተያየት ምንም አይመቼኝም ስያስጠላ😂😂😂😂
    😊

  • @teddysiyoum5612
    @teddysiyoum5612 7 หลายเดือนก่อน +7

    ከዚህ ድራማ የምንማረዉ
    ከወጣቶቹ ሽርሙጥናን
    ከአዋቂዎቹ ደግሞ ሌብነትን እና የገንዘብ ጥማትን ብቻ ነዉ

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 7 หลายเดือนก่อน +2

      እንደዛ ማለት አትችልም ለምን በጊዜው ያለውን የሀገራችንን ገፅታ። የሚያሳይና ምን ማድረግ እንዳለብን ስለ ፍትህ ያለውን ሁኔታ የሚያስረዱ እንዲሁም ማህበራዊ ችግሮችችንን የሚያሳዩ ይሆናሉ ውጤቱን ሳታይ አትፍረድ

  • @AishaSeid-l9n
    @AishaSeid-l9n 7 หลายเดือนก่อน +1

    ውለታህን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mydream1212
    @Mydream1212 7 หลายเดือนก่อน +1

    በህግ አምላክ እንደኛ 👍👍👍👍👍👍

  • @Tesfu-r5y
    @Tesfu-r5y 7 หลายเดือนก่อน +2

    Enkuan bedna metachu yemwedacu ❤❤❤❤

  • @salome5498
    @salome5498 7 หลายเดือนก่อน

    Elda Kimem! Zemene balege!

  • @dubai1280
    @dubai1280 7 หลายเดือนก่อน +2

    በህግ አምላክ ሥደት ይብቃኝ😢😂 ኤልዳየ❤❤ ዘመነ ቄሮ ይዝመትብህ😂😂😂

    • @astergirma1562
      @astergirma1562 7 หลายเดือนก่อน

      😏😏😏😏

  • @ቤተሲሳይ
    @ቤተሲሳይ 7 หลายเดือนก่อน +3

    አንድ ነገር አላሰተዋላችሁም በህግ አምላክ አዘጋጆች :ከመቼ ወዲህ ነዉ እስር ቤት ዉስጥ ድኝጋይ እንጨት በረት የሚገባዉ ? ከእወነታ የራቀ አለማስተዋል ብየዋለሁ ድራማዉ በጣም አሪፍ ነዉ ግን እየተስተዋለ 🙏

    • @AzmerawAyele
      @AzmerawAyele 5 หลายเดือนก่อน

      ሆነ ብሎ ለበቀል መግባቱን አስተውለሃል?

  • @wendefirew6489
    @wendefirew6489 7 หลายเดือนก่อน

    ጉደኛ ነች

  • @AklesiyaSalam
    @AklesiyaSalam 7 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴን ሀገሬ ገብቸ አበበ ባልቻን ና መቅደስ ፀጋየን አግኝቻቸው ብሞትም አይቆጨኝም ድግልን በጣም ነው ምውዳቸው እድሜና ጤና ላበበ ባልቻን❤❤❤

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 7 หลายเดือนก่อน

      እረ በእግዚአብሄር መሞትን ምን አመጣው ስዎች እኮ ኗችው አታምልኪያችው

  • @wasihun5737
    @wasihun5737 7 หลายเดือนก่อน

    ይሄን ድራማ የሚከታተል በሙሉ ፍትህ ለአማራ ድል ለፋኖ በሉ ያላለ እናቱ አህያ ትውለድ

  • @فاطمةاا-ف3ف
    @فاطمةاا-ف3ف 7 หลายเดือนก่อน

    ምን ይመቻል የወበዴ መአት ተሠብስቦ የምን ላይክ

  • @tegsitgezawe4282
    @tegsitgezawe4282 7 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ድራማ ነው መሰንበት ግን ሲያስጠላ

  • @feysalkedir1243
    @feysalkedir1243 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቀጣዪን ክፍል ለማየት እንደኔ ቀኑ የሚረዝምበት ሰው ግን አለ ???

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቀላል ላይክ እናረጋለን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @mihretbirhane1283
    @mihretbirhane1283 6 หลายเดือนก่อน

    ውይይይይይ ዘመነ ከሚባል ሰው ይሰውረን

  • @DawitYigzaw-wv1kc
    @DawitYigzaw-wv1kc 7 หลายเดือนก่อน +1

    Best drama

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ 7 หลายเดือนก่อน +1

    Enkan Be Selam Metachu

  • @NurEbrahimAli-l5j
    @NurEbrahimAli-l5j 7 หลายเดือนก่อน

    ግራም ነው 🤲👍👍✌️👉🤞👈🖖👇💪🤙

  • @NetsanetTucho
    @NetsanetTucho 7 หลายเดือนก่อน +3

    ቤትሰብ አርፍጄ ስለገባው ከልብ ይቅርታ እየጠየኩኝ ሰላማችሁ የበዛ ይሁን

  • @FERDEKOYE143
    @FERDEKOYE143 7 หลายเดือนก่อน

    ሂስ፡-መጨረሻ ለይ በ1ሰከንድ ስልኩን ከፍቶ ካሜራ ለይ ገብቶ ከዛህ ቪድዮ አድርጎት የቀረጸበት ፍጥነት ሚያስደንቅ ነዉ፡፡ በ details እያያቹ ቢሰራ አሪፍ ነዉ፡፡የወዳጅ እና ክንዴ የጡንቻ ልዩነት ባታሰፉት አሪፍ ነዉ፡፡ ጠበቃ ኤልዳ over react እያደረገች ነዉ፡፡እንደጠበቃ ሳይሆን እንደዳኞች አለቃ ሆና እንድትጫወት ነዉ የሆነዉ፡፡

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 7 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም ድራማ ነው ❤❤ ደራሲው አብይ ነው እንዴ ሴራ ይበዛበታል

  • @frezermengste9106
    @frezermengste9106 7 หลายเดือนก่อน

    ዘሜ ያተራምሰዋል ቱ😅😅😅

  • @merryyekeralejyebuneyedagf7887
    @merryyekeralejyebuneyedagf7887 7 หลายเดือนก่อน +3

    እንደ ዘሜ ልክስክስ አይነት በየቤቱ ስንት አለ እሙሙ የሚያራዉጥ 😅

  • @kidistyohannes
    @kidistyohannes 7 หลายเดือนก่อน

    fetari kemche wedi new lemetfo sera tebabari yehonew

  • @fikrebire4075
    @fikrebire4075 7 หลายเดือนก่อน

    እሚገርም ድራማ ነው ግን እይታውና ላይኩ በጣም ትንሽ ነው

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 7 หลายเดือนก่อน

    ዋዉዉ ያበደነዉ ቀጣይ 😮😮😮😮

  • @mahilatteref6617
    @mahilatteref6617 7 หลายเดือนก่อน +1

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 7 หลายเดือนก่อน +3

    አይ ዘሜ እንደ ፊንጣ ከአንዶ ወዳንዶ አቤት

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 7 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️

  • @Ali-y6d2c
    @Ali-y6d2c 7 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ለበቀል እርዳታ ኣታስቀኘ

  • @magnetzemene7794
    @magnetzemene7794 7 หลายเดือนก่อน

    እናንተን ለማየት እሁድ በጣም ይርቅብኛል
    በሳምንት ሁለቴ ቢሆን እላለሁ

  • @eyobbirhanu-rl4me
    @eyobbirhanu-rl4me 7 หลายเดือนก่อน

    በፈጠራቹ ማስታወቂያ አታብዙ 6ደቂቃ ሙሉ

  • @bethelhemshawul5606
    @bethelhemshawul5606 7 หลายเดือนก่อน

    Wey zemene😂😂😂

  • @ggcg1957
    @ggcg1957 7 หลายเดือนก่อน

    በሣምት 2 ቢሆን❤❤❤❤ የምትሉ😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @SolomonAsnake-x6y
    @SolomonAsnake-x6y 7 หลายเดือนก่อน

    አንደኛ❤❤❤❤❤

  • @በንትመሀመድ
    @በንትመሀመድ 7 หลายเดือนก่อน

    በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ግን በጣም እራቀ የምትለቁበት ቀን😢

  • @HanaKasayeee-ku9dc
    @HanaKasayeee-ku9dc 7 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት ጥጋብ ነው መውለድ ባትችል ሚስት እንዲህ መናቅ መመታት አለባት ይሄ ከበደ የሚሉት ሰይጣን ምን አድርጊ ነው የሚላት ደሞ እኮ ከቤ ትለዋለች ሴት አሰዳቢ!!!!!!!!😢😢😢😢😢😢

  • @selamselamselam1641
    @selamselamselam1641 7 หลายเดือนก่อน

    Samit waw new❤

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj 4 หลายเดือนก่อน

    የዘሙት ድራማ ነው አንድ ወንድ ሶስት ሴቶችን የሚያጫውት ይሄ ምኑ አስተማሪ ነው ደግሞ እኮ ሚስት ፈራዋት ከአንተ ጋር ስወሰልት የሚልጫዋት ምድረ የሴጣን ፈረስ

  • @Riri-mx8bp
    @Riri-mx8bp 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ edziy tolo tolo lekekuln❤❤❤

  • @YoussefCell-t2x
    @YoussefCell-t2x 7 หลายเดือนก่อน

    ድራማው በሳምንት አንዴ መሆኑ ሲገርመን 6ደቂቃ ያየነውን እና ማስታወቂያ አርጋቹ ድራማው አሰልቺ እንዲሆን እያረጋቹ ነው።

  • @danielnguse514
    @danielnguse514 7 หลายเดือนก่อน

    ናርዶስ ናይ ብሓቂ ድያ ሓሚማ ወላስ ኣቡኣ ኢዩ ሓስዩ ናብ ካልእ ሃገር ዝሰዳ ዘሎ መልሲ ኣብ ኮመንት

    • @heluhelu7354
      @heluhelu7354 7 หลายเดือนก่อน

      Aboa yu

    • @ethiopialove2158
      @ethiopialove2158 7 หลายเดือนก่อน +1

      ውሸት ነው አባቷ ይመስለኛል

  • @AaAaa-he3tq
    @AaAaa-he3tq 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋውውውው❤❤❤❤

  • @mahilatteref6617
    @mahilatteref6617 7 หลายเดือนก่อน

    hager legeba new beselam gebi belogn chekognal bemareyam 😢

    • @Sumeyadesalewu-ns5me
      @Sumeyadesalewu-ns5me 7 หลายเดือนก่อน

      ሠላም ግቢ እማ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @dkidane870
    @dkidane870 7 หลายเดือนก่อน +1

    እስርቤት ውስጥ ብራታብራት ኡይጋባም ፣ ኑፍስ ጋዳይና ተራ እስረኛ አብረው አይሆኑም

  • @KiyaNiguse-l9q
    @KiyaNiguse-l9q 2 หลายเดือนก่อน

    🤔gin iko fero min yisirale ke esragna beti wust 😄😄

  • @astergeberamicheal2451
    @astergeberamicheal2451 7 หลายเดือนก่อน

    ክፍል 13 አይቀጥልም እንደ

  • @dawittamerat191
    @dawittamerat191 7 หลายเดือนก่อน +1

    የዐቃቢ ህግና የተከሳሽ ምስክር በአንድ ቀን የሚሰማ አስመሰላችሁት እያንዳንዱ ቀን ከህጉ የራቀ ነገር መስራት አይሰለቻቸሁም I know its drama gn Ye ethiopian yhig btlyem ywenjel sneserat higen msert btadrgu arrf nw

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @hayubintmama264
    @hayubintmama264 7 หลายเดือนก่อน

    ምን እደምታስተምሩን አልገባኝብሏል ከትንሽእስከ ትልቅ ሌብነትን ዝሙትን ውሸትን ማጭበርበርን ህግአልባነትን ንፁሀንና ሀቀኛ እሚልቀውን እየሮርነው አደል ምን በድራማ ታስተምሩናላችሁ😢

  • @user-ix1bw5rz3s
    @user-ix1bw5rz3s 7 หลายเดือนก่อน

    ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrahamalemu2790
    @abrahamalemu2790 7 หลายเดือนก่อน

    Yehe derama endene yetemechachu esti be like

  • @tigisttigist7555
    @tigisttigist7555 7 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @KindhawAbrhaHefte
    @KindhawAbrhaHefte 7 หลายเดือนก่อน

    ድራማቹ በጣምአጋጊ ነው በእውነት ግን ምዕራፍ 2ክፍል (13)አይሰራሞ

  • @አሜሃ
    @አሜሃ 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤yeleyallllllllllllll

  • @חשבוןחדש-צ2מ
    @חשבוןחדש-צ2מ 7 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 7 หลายเดือนก่อน

    የወዳጅ ልጅ ታዴ ያዘው 😅አንድ መረጃ

  • @HousenTalo
    @HousenTalo 7 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Rozy908
    @Rozy908 7 หลายเดือนก่อน

    ዘመነ ሚባል ወስላታ ሰው በውኑም አለ😂

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 7 หลายเดือนก่อน

    እንዴ መማታት አልቀረም እንዴ ባሎች 😂😂

  • @Saada-g4f
    @Saada-g4f 7 หลายเดือนก่อน

    ዘሜ የስራህን ይስጥህ😅

  • @saearh8656
    @saearh8656 7 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @jdis1899
    @jdis1899 7 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️🎉🎉🎉

  • @sporesu5853
    @sporesu5853 7 หลายเดือนก่อน

    Beharna film english menager sltana messlachow acters gn lemndnew

  • @tigstbaqual5786
    @tigstbaqual5786 7 หลายเดือนก่อน

    ዛሜ ምን አይነት አታራማሽ ወንድናክ ከኤልደ ምን አታክ ነው

  • @tsenat1956
    @tsenat1956 7 หลายเดือนก่อน

    Weye zeme😂😂😂😂

  • @DevidHabte-it1nn
    @DevidHabte-it1nn 7 หลายเดือนก่อน

    Kitam

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 7 หลายเดือนก่อน

    ኤልዳ " አደጋውን ያደረሰውን ሰው ተከታትለን ለመያዝ እንሞክራለን" የሚለው ለኢዛኤል ጥየቃ በሄደችበት ወቅት ማለቷ የታሰረ እስረኛን ማረሚያ ቤት ትቃት ደርሶበት ተከታትለን እንይዘዋለን ማለት ምንድን ነው?
    ናርዶስ የምስክር መጥሪያ መቀበል አለመቀበሏን ሳታረጋግጥ ነው እንዴ ጠበቃ ኤልዳ ችሎት ላይ ከሁሉም እኩል ሰማች ማለት ይከብዳል
    ናርዶስን ወደ ውጭ ሀገር ለቼክ አፕ ከላከችው የሙያ ስነ ምግባር የጎደላት አይነት ዶክተር ይሰውረን

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 7 หลายเดือนก่อน

      ኢትዩጽያ ምን የማይደረግ አለ ግደይልን ብር እንስጥሻለን ብትባልም ትገለዋለች

  • @DevidHabte-it1nn
    @DevidHabte-it1nn 7 หลายเดือนก่อน

    Yenichi ayinet kit yalachew nachew sayiwedu yametuti