ከፍተኞች ( ክፍል ) keftegnoch (PART 1 ) መንፈሳዊ ፊልም RAM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ต.ค. 2024
  • በዚህ ቻናል የተለያዩ መንፈሳዊ ፊልሞች ይቀርባሉ አዳዲስ ፊልሞች እንዲደርሳችሁ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ
    bit.ly/Rehobothart
    ለሌሎችም ያጋሩ RAM

ความคิดเห็น • 378

  • @REHOBOTHARTRAM
    @REHOBOTHARTRAM  4 ปีที่แล้ว +58

    ውድ የርሆቦት ቤተሰቦች ይህንን 👉 bit.ly/Rehobothart 👈ሊንክ ተጭነው ሰብስክያይብ ያድርጉን ለሌሎችም ሼር በማድረግ መልእክት ያድርሱ።

    • @shalomshalomgod7884
      @shalomshalomgod7884 4 ปีที่แล้ว +3

      Le chrchch share aderegut

    • @shalomshalomgod7884
      @shalomshalomgod7884 4 ปีที่แล้ว +3

      Ygermal mestwalchu tebarekowalll

    • @sifanberhanu8161
      @sifanberhanu8161 4 ปีที่แล้ว +2

      tebareku gen endet nw kenante gar meserat michalew begeta

    • @sifanberhanu8161
      @sifanberhanu8161 4 ปีที่แล้ว +2

      tebareku gen endet nw kenante gar meserat michalew begeta

    • @REHOBOTHARTRAM
      @REHOBOTHARTRAM  4 ปีที่แล้ว +1

      @@sifanberhanu8161 0911662259 dewylen tebarkesh kiri

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 4 ปีที่แล้ว +39

    ክክክክክክክክክክክ አሳቃችሁኝ በጣም ነው የምወዳችሁ 👏 ቀልድ በሚመስል ግን በጣም አስተማሪ ድራማ ተባረኩ🙏🙏🙏

  • @yoditmekuria7433
    @yoditmekuria7433 4 ปีที่แล้ว +30

    ጌታ ሆይ ማስተዋልን ስጠን የሀሰት ነብያቶች እዳሉ ሁሉ
    እዲሁ የተቀቡትን መንቀፍ እዳይሆንብኝ በማንም ማንም ላይ አፌን ማላቀቅ አልፈልግም ለሁሉም ጌታ ምህረት ያርግልን ተባረኩ ቅዱሳን ♥

    • @helenmulugta1067
      @helenmulugta1067 4 ปีที่แล้ว +3

      ከቃሉ ተጣበቂ በዛና በአስተምሮአቸ ታውቂለሽ ስህተትን መግለፅ የወንጌል እውነትን መናገር ግድ ይላል ክርስትና እውነት ነው

    • @yoditmekuria7433
      @yoditmekuria7433 4 ปีที่แล้ว

      @@helenmulugta1067 እውነት ነው እህቴ እኔ ያልኩትን የተረዳሽ አይመስለኝም ሁሉም ሀጢያትን ሰርቶዋል አንድም እንኳን ጻድቅ የለም እውነት ክርስቶስ ብቻ።
      ጌታ ይባርክሽ እህቴ ♥

    • @bettybbc777
      @bettybbc777 4 ปีที่แล้ว +1

      @@yoditmekuria7433 መፀሐፍ ምን ይላል....እናንተ በኖራ የተለሰናችሁ ግድግዳ ..ይላቸዋል ነበር ....እውነት ከበራልሽ አካፋን አካፋ እያልሽ ነው መሄድ ያለብሽ ለእግ/ር ስራ መጨከን ....ፍርዱንማ ኢየሱስ ሲመጣ ይፈርዳል ....መቃወም ግን ጥሩ ነው ....እኔ እውነት ገብቶኛል ሌላው እንደፈለገ ብለን በኢየሱስን ስም ሲቀልዱ አናይም ሌላው ቢቀር ህዝቡን እንታደጋለን ነው ሀሳቡ

    • @yoditmekuria7433
      @yoditmekuria7433 4 ปีที่แล้ว

      @@bettybbc777 እህት ቤቲ በዚህ ጉዳይ ብዙ አወራን ለሁላችንም ማስተዋል ይስጠን ድራማውን መንቀፍ ፈልጌ አይደለም ማንም እዲአዝንብኝ አልፈልግም ካሳዘንኩሽ በጌታ ፍቅር ይቅርታ !
      ሮሜ 8÷28 እግዚአብሔርን ለሚወዱ እዳሳቡ ለተጠሩ ነገር ሁሉ ተያይዞ ለበጎ እደ ሚሆን እናውቃለን

    • @workaferahubekelemunto3147
      @workaferahubekelemunto3147 2 ปีที่แล้ว

      @@yoditmekuria7433
      ትውልድን ወደ ገደል እየመሩ እንደሆነ ብታውቅ እንደዝህ አትይም ነበር,...ብቻ ሁላችንንም ጌታ ይርዳን

  • @appskwt7533
    @appskwt7533 4 ปีที่แล้ว +11

    😀😀😀ወይ ጉድ በሳቅ ሞትኩላችሁ ይህ ነገር በፊልም ሲሆን ለካ ያስቃል😀😀😀ተባረኩልኝ ሮህቦቶች ወዳችሁዋለሁ❤️😍

  • @hiruthirut7726
    @hiruthirut7726 4 ปีที่แล้ว +14

    ያባቴ ብሩካኖች ዘመናችሁ ይለምልም ፀጋ ይብዛላችሁ በምታስተላልፉት ፊልሞች ብዙ ተምሬያለሁ

  • @birukayele04
    @birukayele04 4 ปีที่แล้ว +63

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ደስ ብላችሁኝ ነው እማያቹ።።በርቱ

    • @kybayisapky5368
      @kybayisapky5368 2 ปีที่แล้ว

      ኦርቶዶክስ አይደለሽም የበግ ለምድ ለባሽ ተኩላ ነሽ

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 ปีที่แล้ว

      እውነትም አቧራው ጬሰ😅😅😅

    • @NathanBirhan
      @NathanBirhan หลายเดือนก่อน

      ​ምን አይነት ክፋት ነዉ ግን የሞላሽ/ህ? ክፉዎች የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርሱም፣ ያለጊዜሽ/ህም እነዳትሞቺ/ት ብታስቢበት/ብታስብበት መልካም ነዉ ምከንያቱም ለሁላችንም የሚጠቅመን አንድ መሆን እንጂ መገፋፋት አይደለም፥ መሬት ሰፊ ናት።

  • @janatjanat2734
    @janatjanat2734 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው
    ምድራችን ላይ ያሉ ሐሰተኛ ነቢያት
    ጌታ ከምድር ገፅታ ያጥፋልን

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 2 ปีที่แล้ว +5

    “Jesus Jesus higher higher”😂😂😂😂😂….. greetings from Canada. I’ve watched your dramas from childhood till now, I like it how your dramas are Bible centred. God bless you guys.

  • @tigistabate3718
    @tigistabate3718 4 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጣችሁ R.A.M . አስተማሪ ድራማ ነው ጌታ ይባርካችሁ ።

  • @bettybbc777
    @bettybbc777 4 ปีที่แล้ว +7

    ዋው የሚገርም መልዕክት ቁም ነገር ያለው ነው እግዚአብሔር ፀጋችሁን እጥፍ ያድርገው

  • @addismereja4729
    @addismereja4729 4 ปีที่แล้ว +7

    You remind me of my child. I used to rent your movies CD's for 1 birr. I am happy you are back on TH-cam.

  • @ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
    @ቀበጧየኢትዮጵያልጅ 3 ปีที่แล้ว +4

    በሳቅ የተሞላ ትምህርት ነው ።
    ታታታ 😄🙌 በሳቅ ሞትኩኝ

  • @fantujesusislord5871
    @fantujesusislord5871 4 ปีที่แล้ว +12

    መዝሙረችሁ ተማቸኝ😁😁😁😃😃😄B brother 😁😁
    ተባረኩ ውዶች💓💓እግዚአብሔር በአንድም በሌለም መንገድ ይናገረል ሰው ግን አያስተውልም እዮብ 33÷14

  • @asterbadeg4718
    @asterbadeg4718 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አስተማሪ ነው ላየዉ ሰው በርቱ አሁን ያለሁበትን ጌታ ያውቃል በጸሎት ቢሆን ወይም ጌታ በከፈተልኝ መንገድ ለመደገፈ ጌታ ይረዳኛል እንደ ፍቃድ አሜን!

  • @ኢየሱስጌታነዉ-ደ1ጀ
    @ኢየሱስጌታነዉ-ደ1ጀ ปีที่แล้ว

    በእውነት በትክክል የዘመናችን አንዳንድ ክርስቲያኖች እድ ናቸው እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ነዉ በስራችሁ የምታነፃው

  • @የደሙፍሬነኝዋጋዬውድነዉ
    @የደሙፍሬነኝዋጋዬውድነዉ 4 ปีที่แล้ว +6

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂እረ በሳቅ ጨረሳቹኝ በፊልም ሲሆን በጣም ያስተምራል ተባረኩ ርሆቦቶች 😍😍😍😍

  • @therevelationethiopia2134
    @therevelationethiopia2134 4 ปีที่แล้ว +3

    ታታታታታታ😂😂😂😂😂ጌታ ሆይ በሳቅ ገደላችሁኝ ....በጣም አስተማሪ ድራማ በርቱ
    ወዳችዋለዉ

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 3 ปีที่แล้ว +4

    ተባረኩ ትክክለኛ የዘመኑ አገልጋይ እንደዚ ናቸው
    በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ

  • @tsehaybimer3791
    @tsehaybimer3791 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜንን አሜንንን ዋዉዉዉ። ድንቅ መልካት ነው ጌታ ኢየሰሱ ይባረችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @endriaseshetu5
    @endriaseshetu5 4 ปีที่แล้ว +11

    ውድ የርሆቦት አርት ምንስትር አገልጋዮች በእውነት ነው የምላችሁ ትላንትና ለተበከለች እና ለተበላሸች ለኢትዮጵያ ቤ/ያን ትክክለኛውን ደወል ነው ብዬ እቀበላለሁ በርቱ ሁልጊዜም በፀሎትና በሚያስልገው ሁሉ ከጎናችሁ ነን ወደ ሞት እየተነዳ ያለውን ትውልድ የማዳን ቁልፍ በእጃችን ነው በተረፈ በጣምነው ምወዳች በውስጣችሁ ያለውን የእግዚአብሔርን መክልት መቶ በመቶ እያተረፋችሁ እንደሆነ በፍጹም አልጠራጠርም ተ-----------ባ-------ረ----------ኩ

  • @mariamabrahim6059
    @mariamabrahim6059 4 ปีที่แล้ว +4

    ዘመን አገልግሎታችሁ ይባረክ ያባቴ ብርሃን ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @rademradi7015
    @rademradi7015 4 ปีที่แล้ว +6

    Betam des yemil and astemari new tebareku 👉🇪🇷

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኈ5ገ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኈ5ገ 4 ปีที่แล้ว +1

    Kkkkkk tebareku siwedachihu !
    Betam timheret sechi new geta yiredan .

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 4 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ርኆቦቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ለምልሙ የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ የሆነው ጌታ ህይወታችሁን ያለምልም ብርክ በሉልኝ እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን ኢትዮጲያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች

  • @genetkonjo663
    @genetkonjo663 4 ปีที่แล้ว +8

    ጌታ ዘመናቹ ይባረክ

  • @abeljesus3877
    @abeljesus3877 4 ปีที่แล้ว +1

    ርሆቦት አርት ሚኒስትሪዋች ለረዥም አመታት የምትሰሩትን ድራማዋች አይቻለሁ በጣም አስተማሪ የሆኑና የተወደዱ መልክት ያላቸው ናቸው ጌታ በናንተ በብዙ አስተምሮናል በርቱ የተወደዳችሁ ናችሁ!!

  • @MitikuDesta2070
    @MitikuDesta2070 4 ปีที่แล้ว +13

    ጌታ ማስተዋል ይስጠን፣በጣም ያሳዝናል

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 4 ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂😂😂 እኔ ሆዴ ቆስለ ዛሬ
    እውንት ጥሩ ትምህርት ነው

  • @edomwake1611
    @edomwake1611 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wey 🔥 and higher 🔥 tatata 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 you guys are killing me 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን
    @ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን 4 ปีที่แล้ว +5

    ሰላማችሁ ይብዛ የአባቴ ብሩካኖች እውነቱን የያዛ ትልቅ መልዕክት ነው መንቃት ይሁንልን🙏🙏

    • @munahami8691
      @munahami8691 2 ปีที่แล้ว

      ማርያም ጴንጤ አልነበረችም ። አይሁዳዊ ከዚያም ደቀመዝሙር ነበረች።

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 4 ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂
    ታታታታታታታታ እር በሳቅ 😂😂😂😂😂

  • @ermiasjanbo3493
    @ermiasjanbo3493 ปีที่แล้ว +1

    God bless u all of art ministery families amazing massage thanks

  • @salamsalam2325
    @salamsalam2325 4 ปีที่แล้ว +4

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክ የምወዳችሁ ያአባቲ ቡርካኖች እንካን ደህና መጣችሁ።

  • @henmedia7725
    @henmedia7725 2 ปีที่แล้ว +4

    😂😂😂😂 ቀልድ ቢመስልም፣ ትልቅ ቁም ነገር ያዘለ አስተማሪ ፊልም ነው፣ ፀጋው ይብዛላችሁ!

    • @naolioromiiyaa
      @naolioromiiyaa ปีที่แล้ว

      Kkkk taga yibizalachu deram wayis timirt

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ 4 ปีที่แล้ว +3

    ስወዳቹ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @እየሱስጌታነውእየሱስገታነ
    @እየሱስጌታነውእየሱስገታነ 4 ปีที่แล้ว +3

    ትክከል ነው ተበረኩ ሁሉ ሰዎች መስማት ይገባል የዘመኑ አገልግሎት ለጥቅም ሆኖአል
    ጌታ ከዚህ ጭብጨባ ይጠብቄን

  • @yoditdaniel4092
    @yoditdaniel4092 4 ปีที่แล้ว +6

    ኪኪኪኪኪኪ ኤረ በሳቅ ሞትኩኝ Jesus Jesus higher ኑ በምንፈስ Fair Fair ፈቪ ታዴ እና ወንድማችን በርቱ እኔም ከ እናንተ ጋር መስራት እፈልጋለሁ በነጻ ምክንያቱም አገልግሎት ነው አንዴ 6 ኪሎ ጉባኤ ቤተክርስቲያን የፋይናንስ እጥረት እንዳለባችሁም ከህየወት ታርክህክ ጋር አጫውተካል ታዴ ርሆቦት አርት ሚንስተር እንደስማችሁ ስፍት በሉ ተባረኩ፡፡

  • @saraabrha8617
    @saraabrha8617 4 ปีที่แล้ว +2

    Welcome back R.A.M. And you did good job keep it up

  • @ሳሚቱዩብ
    @ሳሚቱዩብ 4 ปีที่แล้ว +5

    ተባረኩ ጌታ ይርዳችሁ ከዚህ የበለጠ!!

  • @fadinobad591
    @fadinobad591 4 ปีที่แล้ว +7

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነዉ

  • @destamekonnen6155
    @destamekonnen6155 ปีที่แล้ว +1

    Sewdachuko zemenachun eyesus yibarkelachu 😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤

  • @simajsjd620
    @simajsjd620 4 ปีที่แล้ว +1

    BBBBBBBB Ye Egziabeher Ewunti new mindi new brother kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk tebareku desi desi desi yilali bertuuuu !!!!

  • @freochawwacell36
    @freochawwacell36 6 หลายเดือนก่อน +1

    Kkkkkkkkkkkkk tabarakuu❤❤😅😅😅🎉

  • @mihrettube4908
    @mihrettube4908 4 ปีที่แล้ว +4

    Wowowo! ! Tabarekuu yemyants malikti new ♥

  • @tinathedaughterofjesus5446
    @tinathedaughterofjesus5446 4 ปีที่แล้ว +7

    ጌታ ይባርካችሁ በብዙ

  • @getachewkassa2374
    @getachewkassa2374 4 ปีที่แล้ว +1

    Oooohhh my very very funny and teaching at the same time..God bless you tade you guys have been doing this for a ling time... we ave to support you.

  • @mihretyegetalijethupya8103
    @mihretyegetalijethupya8103 4 ปีที่แล้ว +1

    Wwwwwww oooooo betam yigermal temarku tebarki 🙌🙏🙏🙏🙏

  • @ruhamaruhama
    @ruhamaruhama 4 ปีที่แล้ว +3

    Good bless you this important information woww please continue like this please please please

  • @chuchuliben1352
    @chuchuliben1352 4 ปีที่แล้ว +3

    Tebareku!!! Yichemerlachihu!!

  • @zelekedaniel3068
    @zelekedaniel3068 4 ปีที่แล้ว +1

    Eigzabher yibarkachu tebarku
    Ewnet new yegizew melkit new

  • @kalabkaleab6672
    @kalabkaleab6672 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen tebareku

  • @fasika782
    @fasika782 4 ปีที่แล้ว +3

    Yenae wedochhh geta yebarkachuuu yebzalachuuu❤️❤️❤️❤️🤣🤣🤣😂😂😂 tatatatatata

  • @rahelrahel1831
    @rahelrahel1831 4 ปีที่แล้ว +9

    ክፍል ሁለት በናፍቆት ነው ምጠብቀው የኔ ውዶች እንዴት እንደምጽናና እንዴት እንደምማር ከፊልማቹ !!!ተባረኩልኝ

  • @tinathedaughterofjesus5446
    @tinathedaughterofjesus5446 4 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ማም እና ፓፓ 😓😓እየሱስ ሆይ ቶሎና
    ውዴ አሁን ያለውን የዘመኑን እብደት ነው ያሳያችሁት ቅጣቱ ከባድ ነው ቶሎ መመለስ
    ካልሆነ

  • @emebettsegayesisay6981
    @emebettsegayesisay6981 4 ปีที่แล้ว +5

    ሰላምና ጤና ይሁንላችሁ ውድ እህት ወንድሞቼ ተባረኩልኝ ድንቅ መልእክት ታዴ ፣ፌቢ........

  • @sintayehufikre8777
    @sintayehufikre8777 4 ปีที่แล้ว +2

    Wow betamko new mitimechugn tebareku...

  • @msieredale395
    @msieredale395 4 ปีที่แล้ว +6

    ወይ ፓፓ በጣም ያስቃል

  • @assefabekana7042
    @assefabekana7042 4 ปีที่แล้ว +1

    Geta abzeto yabarkachu betame tmeher yemste nawe geta mastwalun eysten tabarku🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌

  • @betilove6176
    @betilove6176 4 ปีที่แล้ว +3

    Tebareku bertulen ♥️♥️♥️♥️

  • @hanichotube7058
    @hanichotube7058 4 ปีที่แล้ว +2

    Tebareku በጣም አስተማሪ ነው ለምያስትዉል ሰው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ1ተ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ1ተ 4 ปีที่แล้ว +5

    እውነት ተባረኩ በጣም ጥሩ ትምህርት ሰጭ ነው

  • @shalomshalomgod7884
    @shalomshalomgod7884 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam new yesakuttt ena bseak bseak tebareku Geta mastwal yseten benet tearki

  • @goitomtekeste7638
    @goitomtekeste7638 4 ปีที่แล้ว +1

    I like you keep acting brothers

  • @derartukebede694
    @derartukebede694 4 ปีที่แล้ว +3

    Geta yibarkachu ehitochee ina wandimochee iwneti timerti no 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yerosaanjf9922
    @yerosaanjf9922 4 ปีที่แล้ว +1

    Jabadhaa itti fufaa mee warii Abaa Rajii baraa kana of yaa ilaluu yaa waqayyoo atii hundumaa kenyaa gargarii 😭😭😭😭

  • @yourdanosalemsged7667
    @yourdanosalemsged7667 4 ปีที่แล้ว +2

    አቤት እናንተ እንደው ለነፍሳት መምጣት ወደ ጌታ የሚጠቅም መልእክት ብታስተላልፉ ምን አለበት?? አዳዲሶችን ተውልን!!! አዲስን ነገር አደርጋለሁ እርሱም አሁን ይበቅላል ያለው ጌታ በስራ ላይ ነው አትሸወዱ!!! በጣም ነው የምወዳችሁ ነገር ግን ጌታ ይርዳችሁ!!!

  • @mahederalemu3756
    @mahederalemu3756 4 ปีที่แล้ว +1

    Jegenoch jegenoch geta yebarekachew. Omg betam nw yegeremegne ye liben nw yenegerachewete ....be ageramote sake nw yesakute

  • @fasikadsita5987
    @fasikadsita5987 4 ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂😂😂 በጣም ደስ ይላል

  • @genetkonjo663
    @genetkonjo663 4 ปีที่แล้ว +8

    ሚገርም ትምርት ነው

  • @sebleseble5431
    @sebleseble5431 4 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ጌታ ይባርካቹህ 🙏🏽

  • @Abenezer_Sh_Dh
    @Abenezer_Sh_Dh 4 ปีที่แล้ว +1

    Geta Yesus KRSTOS Ybarkachu ...
    bertu ena tenkrachu wede fit ketlu.....
    fireeeee fireeeeeeeeeee
    mezmuruuuuuuuuuuu gen bolly wood studio wst yetekenabere ymeslal.... specially i like dancing

  • @እግዚአብሔርእረኛነው-ጨ3ጰ
    @እግዚአብሔርእረኛነው-ጨ3ጰ ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥሉበት 🙏🙏🙏🙏

  • @edenalex7827
    @edenalex7827 4 ปีที่แล้ว +3

    Tebareku part 2 tolo lekekulen

  • @rutmulgeta1578
    @rutmulgeta1578 ปีที่แล้ว +1

    የጊዜዉ መልእክት ነዉ 😂😂😂😂😂😂 ተባረኩ

  • @meselechdejene1880
    @meselechdejene1880 4 ปีที่แล้ว +1

    Geta yibarkachihu bewunet tebareku!

  • @saratolera572
    @saratolera572 4 ปีที่แล้ว +1

    Kkkkkk bertu betam des yemil timirt alew degmoom ttttt asikogn new yesekut
    Tebareku

  • @mimla.cinasholoveyoujesus4794
    @mimla.cinasholoveyoujesus4794 4 ปีที่แล้ว +1

    Bexam desi yemil temerti newu Tebarekuu

  • @mimiabebe7192
    @mimiabebe7192 4 ปีที่แล้ว +5

    ጥሩ አስተማሪ ነው በርቱ

  • @tegesttegest30
    @tegesttegest30 4 ปีที่แล้ว +2

    Migarm Astemari yehone dirama new tebarekulign

  • @sarkeyimam7866
    @sarkeyimam7866 4 ปีที่แล้ว +10

    ታታታታታታታ ታታታታታታ ወደድኳት ክክክክክክክክክ ተባረኩ በጣም አስተማሪ ነው

  • @ቸቸቹቹጭጭጭ
    @ቸቸቹቹጭጭጭ 4 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂😂
    ሰላማችው ይብዛ፣ እግዚአብሔር ይጠብቃችው፣ እግዚአብሔር ይባርካችው!

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
    @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ 4 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 4 ปีที่แล้ว +1

    Tebarekuuuuu betam Astemari drama new... Abet Geta hoy yihene sintu techegero yihon covid 19 hmmm

  • @kedirkaleb5584
    @kedirkaleb5584 4 ปีที่แล้ว +6

    በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ሮኆቦቶች:: እንወድሃችሀለን! እንደግፋችኃለን! ለዘላለም ተባረኩ!!! We love you so much!!!❤

  • @abeyesalatbekalu5402
    @abeyesalatbekalu5402 4 ปีที่แล้ว +2

    Ewneti new geta bemasitewal yemulan ye zemenu melkit new tebareku

  • @tameratr3874
    @tameratr3874 ปีที่แล้ว +1

    Thank you.nice one indeed!

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ1ተ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ1ተ 4 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይርዳን ቃሉና ተግባር ከእና እንዳይለያይ

  • @dinkneshalemu4494
    @dinkneshalemu4494 2 ปีที่แล้ว +1

    Ufffff Ufff😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣😅😅😅❤❤❤👈 Thebark zemeni Ybarkach Thebark 💘💘💘

  • @DemelashDawit-pg5tx
    @DemelashDawit-pg5tx 4 หลายเดือนก่อน

    wow gerami nw thanks you so much!

  • @hanu_gos9147
    @hanu_gos9147 4 ปีที่แล้ว +1

    I love you guys!! Hahaaaaaa temelesachu selayewachu Des belognal😀😀😀😁😁😁

  • @hanashimekit3089
    @hanashimekit3089 4 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩ ድሮ ታስተምሩ ነበር ይሁሉ ጉድ ሲሆን ጠፍችው እባካችው አስተምሩልን ታዴ ድሮ ስለ ሀጋንት የሰራችውት በጣም ተምረንበት አድገናል አሁንም ግራ የተጋባንበትን ጉዳይ አስተመሩልን

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 4 ปีที่แล้ว +14

    እውነት የዘመኑን ሙድ ቁጭ ነው ያደረጋችሁት በድራማ ጆሮ ያለው ይስማ

  • @hiwigelaye5481
    @hiwigelaye5481 4 ปีที่แล้ว +3

    Hahahahahahha ኧረ tatatatatattatatattata

  • @burittiyegetaaliggiportuka4166
    @burittiyegetaaliggiportuka4166 4 ปีที่แล้ว +2

    Waw I like it we'll.come my brother😃😃

  • @lewieyonas2205
    @lewieyonas2205 3 ปีที่แล้ว

    መዝሙሩ ክክክክክክ ተባረኩ ጉድ እኮ ነው አሁን ያሉት ድህነት አይነካንም ነው የሚሉት

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 4 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂
    የስ ማማ 😂😂😂😂😂

  • @shamsas6259
    @shamsas6259 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen tebarek

  • @ሚሚጌታኢየሱስባርያነኝኢየ
    @ሚሚጌታኢየሱስባርያነኝኢየ 4 ปีที่แล้ว +1

    🤣🤣😃😃😃😃😃😃tebarekuu hulum ayidelem gin alu ideze ayinetochi

  • @mequanentamera3659
    @mequanentamera3659 ปีที่แล้ว +1

    God Bless you Rehoboth!

  • @hbabohababo2649
    @hbabohababo2649 4 ปีที่แล้ว +2

    Hhhhhhhhhhh asiqig tebaraku mastawalin yisxen