በ ስካውት አሜሪካ መጣሁ | BUBU Part 2 | ወቸው GOOD
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 14 พ.ย. 2024
- @WECHEWGOOD
🚨 ‼️ 🇪🇹🇺🇸Contact us on Instagram🇺🇸🇪🇹‼️ 🚨
Abel Misrak:
...
Bereket Tadesse :
...
Yonatan Fasil:
...
Mahider Kebede:
www.instagram....
Daniya Awet:
www.instagram....
Leyu/Hana Alazar:
www.instagram....
📌Director and producer
www.instagram....
#ወቸውGOOD #wechewgood #ethiopia
Never waited for an episode this much.
same
በጣምምም ነው የወደድንሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ . . .
I love her she is smart ,strong ,honest and energetic lij keep shinning girl keep going
እኔ የገረመኝ ለምንድነው ሀበሻነታቹ የሚያናድዳቹ ከሌላ ሕዝብ ጋር ለምን ታነፃፅራላቹ:: የወንድ ባህሪ የወንድማቹ ና ያባታቹ የሴት ባህሪ የናታቹ ና የ እህቶቻቹ ነው:: እዚ መታቹ የምታወሩት ግን የናንተ አስተዳደግ የፈረንጅ የሌላው ግን ያበሻ ነው የሚመሥለው:: በዚህ podcast ያሠባሠባቹ ሀበሻነት ነው የሚያዳምጣቹ ሀበሻ ነው:: ዝም ብላቹ አትዘባርቁ ቂም በራሳቹ ህዝብ ላይ አትያዙ:: በባህሪያችን ላይ መቀለድ ይቻላል ማምረር ግን እንድትጠሉ ያረጋቹሃል
ባለፈው ካለማስተዋል ነው የሰማሁት?ወይ especial edit ነበረው 2ኛው part?ቀረፃው አንድ ሆኖ ይሄኛው ተለየብኝ sister ቀጥተኛ እና አስተማሪ አቀራረብ ነው በብዙ ተባረኪ!
You cut it short ewunet ብዙ ማውራት ምችል ልጅ ናት ደሞ her social media account ❤
Such an inspiring guest
Thank you for inviting her
✌️Big up wechew gud for Another one 🙌
በእርግጥ የውጩን ወቸው ጉድ ብዙም አላይም ግን ተሳስቼ እንኳ ስገባ አይገባም ግን አታቆርፍዱት ግን የኢትዮጲያው ዋው ፈታ ዘና❤❤❤❤
እኔ ይሄም episode አልተመቸኝም
ግን የ ኢትዮጵያው ሁሉም አይነፉም
የ ኢትዮጵያው ጥያቄ ና መልስ ነውእኮ ።
አቤል ብቻውን መቶ 3 ስዓት ቢያወራ የ ኢትዮጵያውን ይቦንሰዋል 😂😂
የአሜሪካው ይቦንሰዋል
@@giovanni1134 yes
Learned a lot from this episode, though Abela "ቀቢፀ ተስፋ" doesn't mean ተስፋ ማድረግ, it's ተስፋ መቁረጥ 😅
We need another episode of ልዩ ባለፎ alcheresechm
The word "Literally" is misused in these two episodes like never before...but the rest is good 🤙🏾
She speaks baby English
Ar lij Abe ይቅረብ 👍👍
የሀገሬ ወቸው ጉድ ይግደለኝ
Ke abele weche. Wechu gude. Nop
@KikiKitchenwesi በተመሳሳይ ምርት እንዳትታለሉ
konjiye & Gobez lij❤❤❤
can she be one of the hosts pleaseeeeee ebakachihu
Weye habesha ሰው አገር ድረስ ኤደን ምቀኝነታተችን አላስቀምጥ አለን !!! Don’t we learn how other ppl like spinach or India help each other!!!!Our problem this ! We don’t respect any jobs like baby sitting or house keeping where u will not be abused! We want fast money which has consequences cos this habesha owners are broken souls!!! When u say the owner cuts for cleaning from ur salary, that was the most selfish thing! This places needs a visit from human rights or work force! But overall when u come to America u need to have a goal otherwise u will get lost! Know and accept u need to start from scratch or go to school , surround ur self with positive ppl and pray pray pray !!! Pls u Ethiopian owners have heart , humanity and on-top of all be kind and helpful for ur habesha ppl!! Fear god !!
bicha tigermalech tsede sew nech beza lay her story telling ablity, communication skill and energy she have is amazing
😂ere complexity issues
Podcast host ምታደርጉ ሰወች please እንግዶቻችሁ እንዲያወሩ ዕድል ስጡአቸው እንጂ;
ሲያወሩ ደግሞ yes, wow, humm እያላችሁ moan አታርጉ
አመሰግናለሁ!
Hi Abel ልጅቶ በደንብ አማርኛ ትችላለች ለምን እንደምትጨማለቅ አልገባንም እንደዚህ አይነት gust አንፈልግም
አማርኛ ምን ይሰራል።
@@ethiopiantourismandhospita8782 haha...
ዳናዊት ተቆንጥጥሽ አላገድሽም! መድረኩ ላይ መብላትሽ ሳያንስ ቴብል ማነር የሚባል ነገር አታዉቂም ? ስታላምጪ ፤ ስተነፍሺ ……አረ ዉዉዉዉዉወ እንግደዋ ነጻነቷ ደስ ቢልም ቋንቋዋ ግን የመጨረሻ ደም የሚያፈላ ነዉ አሜሪካ ትናንት መሄዷን ረስታዋለች!! ፖርተሪኮ ምናምን ያልሽዉን ሰዉዮ ለማድነቅ ሀበሻን ማዉገዝ ግን አይነፋም 🤣
ኧረ ሴቶቹ ግራ ገብቷቸዋል .. አቤላ በደንብ ንገርልን
ዳኒያ ዝም ስትይ ነው ሚሻለዉ ሀሳብ ቀይረናል
Yohanan Akrbuln
Shout out to ዲያስፖራ ሰዎች ይሄን ሁላ አልፋችሁ you make your way out ፋራ ሆናችሁ መቅረታችሁ endale ሆኖ ማለት new 😂
If we had this conversation 20 years back technology quankwa አለመረዳት enezi ችግሮች ላይ techemro 😢
I wanna be Danya’s Uber driver … bejakhi
😍👍
Dani bulk lay honanw
man nw miakorafaw?
betam dess teyalshi, but i love you danya
❤❤❤❤❤❤❤❤❤👃👃👃👃👃👃👃👃
ቡቡ ዬ። እብድ
0/10 አሜሪካ ወቸው ጉድ ቆይ ከየት ነው የምለቃቅሙት የክለብ ገረድ አረረረረረረ ተው !!!
@2:03:00 ማነዉ የሚያላምጠዉ? 😂😂😂😂
አብዛኛው የተናገረችው ነገር እውነት ቢሆንም ልጅቷ ግን ጉረኛ (boisterous) ነች። በዚህ የንግግር ባህሪዋ (communication skill) ግን ማን በትህትና ሊያዋራት እንደሚችል አይገባኝም።
Fact
🎉🎉🎉
እንግሊዝኛና ጩኸት አበዛችሁ
የፈረደበት ሐበሻ 🙄
qewti
አቤል እረዳለሁ ብዙ እንግዳ ማቅረብ ከባድ እንደሆነ በሁለት ክፍል ያቀረብክልን እንድኝግዳ ከጨርቆስ U.S ያረገችው ጉዞ መልካም ቢሆንም በጣም negative energy የተሞላ ሆነና ትንሽ ይደብራል ብዙ ያበሻን Comunity ማጥላላትና ማንኳሰስ በዛበት እረዳለሁ የሆነቦታ የተወሰኑ ሰዎች ችግር ፈጥረውባት ይሆናል ሆኖም ሁሉንም በጅምላ እንዲ መናገሩ እንደተመልካች ደብሮኝ ነው ያየሁት ካልተሳሳትኩ እናንተው ደብሮዋቹ ነበር የወቸጉድን ከፍታ ካሰብክ እንደዚ አይነት ነገሮችን መቆጣጠር ይኖርብሀል
አቤል ወጥር
rophnan yekerbebet bota endzh atachemalkut
እይይይ ዛሬ እስጠላቹኝ
አቤል ወንዶችን እያሠደብከን ነው
Eachy lij le Mindnew mitbelaw?degmo tinfuashuwa yirebishal?
🐕🐄😹
ምንድን ናቸው😂😂
Dania teregagi eski......gra agabashn eko befit mulu episode zm ahun demo sew alaswera.......eski try to be in the line kido😂😂
Wechew Good America vs ET is night and day. Ya’ll need to make major changes here cause barely folks watch this America version. I’m sorry but both females hosts gotta go
🎉🎉