Solomon Demle - Fetenegn (ፈተነኝ) - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • Ethiopian Traditional Music : Solomon Demle - Fetenegn (ፈተነኝ) - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)
    Google+ : plus.google.co...
    Facebook : / hotethiopianmusic
    Twitter : / hopemusicent
    Subscribe: / hoplessable
    Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2016 Hope Music

ความคิดเห็น • 265

  • @aronberhan1721
    @aronberhan1721 6 ปีที่แล้ว +21

    ኤርትራዊ ነኝ አማርኛ ዘፈን በጣም ነው ደስ የሚለኝ በተለይ ጎደር እና ጎጃም

  • @debasudamtie1744
    @debasudamtie1744 5 ปีที่แล้ว +1

    ሶሎሞን ምርጥ ሰው ……አንተ በጣም ጎበዝ የጥበብ ሰው ነህ፡፡ በሙዚቃህ ብዙ ቁምነገር ያላቸው መልዕክቶችን አስተላልፈሃል፡፡ እግዚአብሄር ይባርክህ!

  • @yellowmurk2290
    @yellowmurk2290 8 ปีที่แล้ว +58

    ይህ ሙዚቃ ለአማራ ህዝብ አሁን ባለበት ግጭት ወጣቶችን የሚያንቃቃ እንዲ ለጀግኖች ደስ ይላል

    • @wobalemabate1783
      @wobalemabate1783 8 ปีที่แล้ว +2

      betammmmmmmm

    • @RadetAyalew
      @RadetAyalew 22 วันที่ผ่านมา

      ስለወልቃይት ለህወሀት የተዘፈነ ነው ቅኔ አይገባችሁም

  • @YeshambelKAkele
    @YeshambelKAkele 8 ปีที่แล้ว +12

    ከክፉ ጎረቤት ይሻላል ክፉ ቀን.......owwwwwww lov it

  • @Semientube2634
    @Semientube2634 8 ปีที่แล้ว +10

    ሲናድ ገደል ነዉ ደልዳላ መሬት.... ሶል ያምራል

  • @timirtcom
    @timirtcom 8 ปีที่แล้ว +66

    አማርኛ እኮ የሚገርም ቋንቋ ነው!!
    ያሳደግነው ጥጃ የምንጭ ዉሃ አግተን ከጨሌው አግጠን
    ያሳደግነው ጥጃ ወተት አጠጥተን ለምለም ሳር አግጠን
    ፈርገጥ ፈርገጥ አለ እኛንው ሊረግጠን

  • @user-tt7zn4oi5s
    @user-tt7zn4oi5s 7 ปีที่แล้ว +21

    በሳቅ ወንዙን አሻገረው እኮ ንገርልኝ ድንበራችን ተከዜ ነው ።

  • @aseel4492
    @aseel4492 7 ปีที่แล้ว +18

    ከክፉ ጎረቢት ክፊ ቀን ይሻላል
    በጣምምም ትክክል ነው
    ላይክ 100%

  • @ekramoumerkk2080
    @ekramoumerkk2080 8 ปีที่แล้ว +21

    እውነት ነው ትግሬዎችንም ኢንሻአላህ እንዲህ አርገን ነው ምናሻግራቸው

  • @user-gq7zs9ss9z
    @user-gq7zs9ss9z 6 ปีที่แล้ว +3

    እሄ ዘፈን ድምፃዊ ሰለሞን ካወጣው
    አመት አለፈው ግን ወያኔ ከአድማጭ ጀሮ
    እንዳይደርስ አገደበት ነበር #ምክንያቱም እሄ ዘፈን ሙሉ ለሙሉ የአማራን ግፍ ስለሚገልፅ ነው #አማራነት ያብባል ገና አማራዬ ኑርልኝ ለዘላለም

  • @gechabe-vz8eq
    @gechabe-vz8eq 6 หลายเดือนก่อน +1

    ውብ አማራዊ እሴት የተላበሰ ምርጥ ስራ።❤❤❤❤

  • @bettyyihun3440
    @bettyyihun3440 8 ปีที่แล้ว +4

    ዋውውው ደስ ስትሉ
    በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ በአሁኑ ግዜ በጎ ነገር ስናደርግ መጥፎ ነገር ያጋጥመናል መጠንቀቅ ያስፈልጋል

  • @dasash-942
    @dasash-942 8 ปีที่แล้ว +5

    ዋዉ ሰሌ አድናቂህ ነኝ በጣም ያምራል

  • @jameelajame4713
    @jameelajame4713 8 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነው የነካኝ ውሥጤን ያየሁትን ሁሉ ገለፀልኝ

  • @user-kk4kv7lh7c
    @user-kk4kv7lh7c 7 ปีที่แล้ว +12

    አገሬ ማሮቸ ገጃም ነኝ ያውም ፉነተ ሰላም

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l 6 ปีที่แล้ว +4

    ያዝ ጉጃሜ አቤት ስናምር እውይይይይይ አግሬ መቼ ነው ዱቅ የምልብሽ

  • @lovelove-ow8my
    @lovelove-ow8my 8 ปีที่แล้ว +7

    አለባበሳቸው.ያምራል.ቀይ.ቢጫ.አርንጌደ.

  • @eskedarmisgano1710
    @eskedarmisgano1710 8 ปีที่แล้ว +3

    ደስየሚልሙዚቃበርታ

  • @birhanuaseffahaile6882
    @birhanuaseffahaile6882 ปีที่แล้ว +1

    Our God’s Love you’re all Sole you’ll singing to actual culture of corset & you have not forgotten your accident when you’re traveling from Buredamot to BD. That’s why the redecorate Crusaders crashes for long period?

  • @rrkkk2660
    @rrkkk2660 7 ปีที่แล้ว +6

    ሀገሬ ናፈቀኝ

  • @amabetalbaloshi8053
    @amabetalbaloshi8053 7 ปีที่แล้ว +6

    Wowww
    tnx Betam arif enwodhalen

  • @gjbbfgg875
    @gjbbfgg875 8 ปีที่แล้ว +2

    ቆንጆ ዘፈን ነው በርታ ጥሩ መልክት ነው

  • @tilaneshendeshaw4937
    @tilaneshendeshaw4937 8 ปีที่แล้ว +1

    ፈተነኝ ተዉ በሉ ይኸ ሰዉ ምናድርግ ይለኛል ይመችህ😍😍😍

  • @user-bl6bu2co5x
    @user-bl6bu2co5x 8 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ቀጥልበት ደስ ይላል

  • @otb2925
    @otb2925 8 ปีที่แล้ว +5

    ሀሪፍ ነው ጎበዝ

  • @fatumayimer1722
    @fatumayimer1722 6 ปีที่แล้ว +2

    ይመችህ አቦ የኔ ጀግና አማራ

  • @zenebechderbe7995
    @zenebechderbe7995 8 ปีที่แล้ว +3

    በጣም፡ታምራችሁ፡ድምፅህ፡ዋዉ፡ይመችህ።

  • @user-mp3ug8tm5b
    @user-mp3ug8tm5b 6 ปีที่แล้ว +1

    ደሰይላል በጣም ይመችክ ትዝታአለብኝ love

  • @abdiiinjiraduraakoo702
    @abdiiinjiraduraakoo702 8 ปีที่แล้ว +1

    wowwww bexem yimeran workinash Hurumaa kuwetii irraa

  • @emanyeallahbariyanegni3905
    @emanyeallahbariyanegni3905 8 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ የሀገሬ ልጅ ውድድድ

  • @moongirma5590
    @moongirma5590 8 ปีที่แล้ว +22

    amara no joke with his wife and land !! best ..

    • @meleniibsa8877
      @meleniibsa8877 8 ปีที่แล้ว

      ፍ.76ክልክህእህህህህሀ
      ቅቅ

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 ปีที่แล้ว +1

    ይህ መዝሙር የእስራኤል መንግስት እና የእስራኤል ክኔሴት አገልጋዮች እጃቸውን ወደ ላይ ያወጡት የጥላቻን ጉዳይ በፍትህ እና በታሪክ ያዳኑ ✍️✍️ ፍርዳቸው በሰማይ እና በምድር በመንፈሳዊነት ለእስራኤል መንግስት ከባድ ነው 🖤 🇮🇱!!!!

  • @esekedargonderewa235
    @esekedargonderewa235 7 ปีที่แล้ว +3

    Wowww yehe muzika beAhunu seate leamara hezeb new

  • @hailebogale1063
    @hailebogale1063 5 ปีที่แล้ว +2

    REALLY TIMELY!!! Wow what an emotional songs sol keep it on you touch my heart deeply Absolutely brilliant $ it was an example for all.

  • @user-tt7zn4oi5s
    @user-tt7zn4oi5s 7 ปีที่แล้ว +10

    ድል ለጭቁኑ የአማራ ህዝብ....ነቃ በል አማራ በስመ አንድነት ማገዶ መሆንክ ይብቃ ቅድሚያ ለህልውናክ ቁም።

  • @jacobmadol3099
    @jacobmadol3099 7 ปีที่แล้ว +5

    The best Amharic Ethiopian music

  • @sheshe4202
    @sheshe4202 2 ปีที่แล้ว

    አማራ እኮ
    ሀገር ወዳድ
    ብሉልኝ ጠጡልኝ
    በሞቴ አፈር ስሆን
    በማንነቱ ማይደራደር
    ሀይማኖቱን እሚያከብርአረ ስንቱ
    የኔ አማራዬ የኢትዮጲያ አምላክ ይጠብቅልን ከቡዳ ከቅናተኛ በቃ አማራ ስባል በደስታ ነው እምሞተው
    ደግሞ ዘረኛ እንዳትሉ አማራ ማለት ኢትዮጲያ ነው 💚💛❤🙌

  • @aseel4492
    @aseel4492 7 ปีที่แล้ว +5

    ፈተነኝ
    100%

  • @nibrteadisumissumysis5443
    @nibrteadisumissumysis5443 8 ปีที่แล้ว +9

    ሶል ምርጡ የሀገሬ ልጂ ውድድድ

  • @yeshimekuriaw
    @yeshimekuriaw 8 ปีที่แล้ว +1

    ere sol arif zefen ena tiru hasab.... hayilegninetin yigeltsina mizanawi fird mestetinim yastemiral....astewulo mewosenin yastemiral. misten ayebign bilo be'engilfitegninet alemetekosu gin wonz ashagro mabareru...meretachinin...mistachinin...lijochachinin....wolajochachinin defro yemeta manim bihon kager endiwota yideregal... yediro negestatim yadergut yeneberew yihinin nw.enameseginalen.... may God be with u.

  • @betiaddisubb3891
    @betiaddisubb3891 7 ปีที่แล้ว +4

    የኔማርርርርርርርርር

  • @yellowmurk2290
    @yellowmurk2290 8 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውውው በጣም ያምራል በርታ

  • @user-ns1hs9mx9m
    @user-ns1hs9mx9m 8 ปีที่แล้ว +1

    ያሳዝናል ሰው እንዴት ለጥል እና ለነገር ይዘምራል የምህረት አባት ፍቅርን ይስጠን!!

    • @RadetAyalew
      @RadetAyalew 22 วันที่ผ่านมา

      ተከርበች እነሱ መሬታችንን ነጥቀው ገለውናል እምታቂውን አቀባጥሪ

  • @tsedalemariam7920
    @tsedalemariam7920 8 ปีที่แล้ว +1

    Meleekt alew! Betam! Alefo simetabeh min yederegal!!!

  • @user-by2fy4pm9k
    @user-by2fy4pm9k 6 ปีที่แล้ว +5

    እንዲህ ውኔ ሚቀሰቅስ ሙዚቃ የልብ ያደርሳል አሉ እንጅ ዳሌሽ ደረትህ እያሉ ሚያደርቁን

    • @HanaHana-tm5nu
      @HanaHana-tm5nu 6 ปีที่แล้ว

      እናትየ በስምሽ ልጠራ እናትየ በስምሽ ልጠራ ሙዚቃ ካሁን ጎንድር

  • @user-jh9ou9fm4c
    @user-jh9ou9fm4c 8 ปีที่แล้ว +2

    መጎራበቱን ሣለሁ ወድጄ
    ልቁረጥ ኣይበለኝ ሞፈር ከደጄ
    sole btame gobze kmelhe blaye btame gobze nhe musa ngi k washegton

  • @derejebizualem2112
    @derejebizualem2112 8 ปีที่แล้ว +10

    እራራ እናተየ ይህ ሙዚቃ ማማሩ ሸነጠኝእኮ እትዬጲያነቴ

  • @user-rt7ky7ep6e
    @user-rt7ky7ep6e 5 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥየ💘@#

  • @teddybest02
    @teddybest02 8 ปีที่แล้ว +13

    good amhara song wow ewunetim kifu gorebet

  • @salamdangew5884
    @salamdangew5884 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋው መልክት አለው ደስ ሲል ይመችህ

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 4 ปีที่แล้ว

    አማራው ደጉ እና ጀግናው ታሪው ባለማተብ እግዚአብሔር ከክፍ ይጠብቅህ

  • @abebaadane6839
    @abebaadane6839 8 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል።

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 ปีที่แล้ว +1

    This is a song to the government of Israel and the ministers of the Knesset of Israel who raised their hands who saved the case of enmity with justice and history ✍️✍️ Their judgment is in heaven and spiritually on the ground hard for the State of Israel 🖤 🇮🇱!!!!

    • @maverickmyers1089
      @maverickmyers1089 ปีที่แล้ว

      please can you Translate the song for me i speak english please

  • @oretodoxcharecheeyasuse9865
    @oretodoxcharecheeyasuse9865 8 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ሶልየ ይመችህ ያግሬ ልጅ

  • @user-nw2wb7pk3s
    @user-nw2wb7pk3s 7 ปีที่แล้ว +4

    ፐ ባይኖር ምን እንል ነበር እሚገርም ሙዚቃ ወዝ ወዝ ነው እኔንማ ቀላል ነሸጠኝ። ይመች አቦ ፦!!!

  • @seyawarsenal8030
    @seyawarsenal8030 8 ปีที่แล้ว +1

    ያምራል

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 4 ปีที่แล้ว

    ስልሞን ጠበበኛው ጎበዝ ጀግና እግዚአብሔር ስላምህን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @mahletasfaw1058
    @mahletasfaw1058 8 ปีที่แล้ว +5

    የኔ እንቁ አማራ ዘርህ ይለልም ሙርሽ አምሃራ የኔ ነፍጠኛ

    • @mekonnenborena2557
      @mekonnenborena2557 8 ปีที่แล้ว

      YES, Rise against the evil woyane and take back our freedom. United to our common enemy the devil-TPLF.

    • @mekonnenborena2557
      @mekonnenborena2557 8 ปีที่แล้ว

      You seems a an Idiot TPLF cadre. Better go school and learn history, Ethiopia were historically ruled by the Shewan Amhara and Oromo. And if you know the meaning of naftegna...those are people who fought for your freedom from being a slave. And learn to value humanity. And the end of woyane is almost on the horizon. And people who live for their belly like you will be whipped their ass.

    • @mekonnenborena2557
      @mekonnenborena2557 8 ปีที่แล้ว

      Mahlet cutie...proud of you.

    • @mekonnenborena2557
      @mekonnenborena2557 8 ปีที่แล้ว

      Wow...the daughter of Teddy..I wish; am from that part of the world. Peace and love!

  • @danielgetu916
    @danielgetu916 6 ปีที่แล้ว +2

    Selomon betam yamral betam wondem

  • @qacqacosman5716
    @qacqacosman5716 6 ปีที่แล้ว +2

    Ilove Ethiopian music
    From Burao Somaliland

  • @danielgetu916
    @danielgetu916 6 ปีที่แล้ว +2

    Wow betam yemigrem lig getmohu kenbru wow betam adnkahalew wodaga selomon

  • @kokotube2088
    @kokotube2088 8 ปีที่แล้ว

    betame harife new yameral seytanu weyani alaselkikime belote nebere

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ቅኔ ሶልየ የኔ ጀግና

  • @sawsanhabash1982
    @sawsanhabash1982 ปีที่แล้ว

    ያገሬ ልጅ ድምፃዊ

  • @baerchnegsedetgwenatannafa6992
    @baerchnegsedetgwenatannafa6992 7 ปีที่แล้ว +6

    እህህህህህህ.ጉጃሜ.ውስጤ.ነው.

  • @fikiryegojjamlijj504
    @fikiryegojjamlijj504 5 ปีที่แล้ว

    yaz ye Gojjam lijj,,, endiya bel Soliye looking Good 👌😍😍😍 alegn liyu fikir le Gojjam lijjoch 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @anatbrtukn942
    @anatbrtukn942 8 ปีที่แล้ว +1

    wowwww
    😍😍😍😍

  • @emutube5285
    @emutube5285 7 ปีที่แล้ว +1

    betam gerami muzika new! meglets kemichilew belay wowwww biyalehu! bertalin wendimachin

  • @ahegos3148
    @ahegos3148 8 ปีที่แล้ว +2

    betkkkl ee/r ale

  • @TheFhdude
    @TheFhdude 8 ปีที่แล้ว +18

    ጉርብትና ብዬ ብይዘው በእቅፌ
    ሳልሰስት ባጋራው ያለኝን አትርፌ
    ሞኝ አረገኝና ሞፈር ልቁረጥ አለኝ መጥቶ ከደጃፌ
    ከታፈረው ቤቴ ከድምድሟ ጎጆ
    ጸሐይ የመሰለች አለች ድማም ቆንጆ
    በዚህች ድማምና በጥርኝ አፈሬ
    ድርድር አላውቅም ይመስክር ሃገሬ
    መጎራበቱን ሳለሁ ወድጄ
    ልቁረጥ አይበለኝ ሞፈር ከደጄ
    ቆሜ ስታዘብ ሞኝ እንዳልመስለው
    አያውቅም ስቆርጥ እንደምጥለው
    ንገሩት ዓመሌን ንገሩት ምግባሬን
    ሲያዩብኝ አልወድም ሚስትና ድንበሬን
    ደግ መዋል ምነው መጎዳት ባይኖረው
    መቸሬን ጅልነት አድርጎ የቆጠረው
    ከክፉ ጎረቤት ክፉ ቀን ይሻላል
    ዘንድሮን ካለፉት ከርሞን ቀለል ይላል
    ከስፍር ማጉደል ኃጢአት ነው ቢሉም
    የሰው ሲመኙ አያስተውሉም
    ማር የበዛ እለት ይሆናል እሬት
    ሲናድ ገደል ነው ደልዳላም መሬት
    ስጡኝም ብዬ ደጅ አልጠናሁም
    የእኔን አትንኩ እኔ አልተኛሁም
    ካልጠፋ ሸጋ ካልጠፋ ሰው
    የእኔ ያልኳትን ምን አስመኘው
    ያሳደግነው ጥጃ የምንጭ ውሃ አግተን፤ ከጨፌው(?) አግጠን
    ያሳደግነው ጥጃ ወተት አጠጥተን፤ ለምለም ሳር አግጠን
    ፈርገጥ ፈርገጥ አለ እኛኑ ሊረግጠን

  • @iloveyouethiopan1346
    @iloveyouethiopan1346 8 ปีที่แล้ว +4

    wow betam yemral

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 ปีที่แล้ว

    ስወድህ ❤️❤️❤️

  • @sarasara-du3ny
    @sarasara-du3ny 6 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ወንድ ልጅ ለሚስቱ እና ለሀገሩ ካልሞተ ምኑን ወንድ ነው።

  • @degeswtaerkegn8837
    @degeswtaerkegn8837 ปีที่แล้ว

    ብዙ መልክት አለሁ

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 2 ปีที่แล้ว +1

    🧏‍♀️🔥ኦቫን ሁሌም ዘፈኖች እና ጭፈራዎች ክፍት ናቸው✍ አስደናቂ ዘፈን👏👏🎶🟢🟡🔴🧏‍♀️🔥אוווון תמיד השירים והריקודים פתוחים🙏💋✍שיר מדהים👏👏🎶💋💋💋👄✍️🫡🫡🫡🫡🫡🫡✨✨✨✨✨🪐🌕🌠זה שיר שלי ,✨✨✨💐💐💐🦁🙏זה היסטוריה 📚🗄️✍️👆💫🌟⭐🌟⭐🗝️

  • @esekedargonderewa235
    @esekedargonderewa235 7 ปีที่แล้ว +3

    Wowwwwww like 100%

  • @aawoowoowoowoowoowowsaa2973
    @aawoowoowoowoowoowowsaa2973 8 ปีที่แล้ว +3

    wowowow

  • @ellaalex4651
    @ellaalex4651 8 ปีที่แล้ว

    I don't understand the song because am from West Africa but i love it plus the video one can easily relate to it.

  • @joorrymohammed1946
    @joorrymohammed1946 8 ปีที่แล้ว +8

    እውነት ነው ሚስጥር አለው

  • @hiwothailu12
    @hiwothailu12 7 ปีที่แล้ว +1

    tebarek

  • @solomonhabtetsion8789
    @solomonhabtetsion8789 9 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ

  • @tsgeredaberl1486
    @tsgeredaberl1486 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ስራ ነው ሰሌ ምርጥ ነፍጠኛው❤😜👍

  • @sraneshsranesh4057
    @sraneshsranesh4057 5 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @eyerushone3215
    @eyerushone3215 8 ปีที่แล้ว +3

    ዋው እንደት ያምራል ቀጥልበት

  • @gebeyaneshealexgebeyaneshe8648
    @gebeyaneshealexgebeyaneshe8648 7 ปีที่แล้ว +3

    waw betam nu miyamerw comment sechwechu gn betam nu yamitaskut hulum hod yebasew nu bangerachn lay zefangu Yeyet Hager liji nu yimetakuu

  • @blenwolloyewa6515
    @blenwolloyewa6515 8 ปีที่แล้ว +1

    wow yamral

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 4 ปีที่แล้ว

    ቁርጥ የኢትዮጵያ ልጆች እግዚአብሔር ይጠበቅኝ

  • @Melat597
    @Melat597 5 ปีที่แล้ว

    Amhara be bezu kefu gorebetoch tekebeh new yalehew, tesebasem tatek be fetarew ena beneftu becha new Amhara yememekawe!!!

  • @felekewolleli5693
    @felekewolleli5693 6 ปีที่แล้ว

    I love it nice cherography

  • @slmszbrlete3867
    @slmszbrlete3867 6 ปีที่แล้ว

    Every things true. I like it

  • @koyekassagetahun7390
    @koyekassagetahun7390 8 ปีที่แล้ว

    REALLY TIMELY

  • @amanuelgirma7713
    @amanuelgirma7713 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ሥራ ነው በርታ

  • @user-pb3go4wy8b
    @user-pb3go4wy8b 7 ปีที่แล้ว +4

    Like....!!!!100%

  • @user-ei4me9wz4k
    @user-ei4me9wz4k 5 ปีที่แล้ว

    አቤት ሥወድሕ ሠሌ😚❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tgyetwahidolij7570
    @tgyetwahidolij7570 7 ปีที่แล้ว +1

    amhara yenga nw ......jegna nen

  • @mintesinotkasahun8131
    @mintesinotkasahun8131 6 ปีที่แล้ว

    ኦሆኦሆኦሆ........

  • @belayneshmakonnen8913
    @belayneshmakonnen8913 7 ปีที่แล้ว +2

    tegirawechen endzh new tekzan ashagern yeminlkachew

  • @burutikanteshome4211
    @burutikanteshome4211 2 ปีที่แล้ว

    ሸዋ መንዝ ነኝ ውድድድድ

  • @user-bm9bh3ef4y
    @user-bm9bh3ef4y 8 ปีที่แล้ว

    ሰሊ በጣም ያምራል በርታ ያገሪ ልጅ

  • @user-gb1sw5th6p
    @user-gb1sw5th6p 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል