ዘጸአት- በመምህር ብርሃኑ አድማስ (d/n birhanu admas)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 17

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @seni214
    @seni214 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abebewendater9921
    @abebewendater9921 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን መግተ ሰማያትን ያውርስልን!!!

  • @bekalechhabetamo3446
    @bekalechhabetamo3446 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህር ያግልግሉት ዘመነወትን ያርዝምልን !

  • @ሰሎሞንተስፋዬ
    @ሰሎሞንተስፋዬ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማዎ። ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ለአገር የሚበቃ እምቅ የሰው ኃይል፣እውቀትና የገንዘብ አቅም አላት። ዮሴፎች ግን የሏትም። ለምሳሌ መፃፍ ማንበብን ለወላጆች ጭምር ማስተማር አያቅታትም ነበር። የምትሰበስበውንም ገንዘብ ልመናን ለማጥፋት ለሚረዱ ፕሮጀክቶች መመደብ አያቅታትም ነበር። በነዚህ ሁለቱ ብቻ በድንቁርና የሚመጣን የልመናን ባህል መቅረፍ ትችል ነበር። እኛም ተማርን የምንል ልጆቿ በተሰጠን መክሊት ለተወሰነ አመት የነፃ አገልግሎት የመስጠት ግዴታ ቢጣልብን መልካም ነበር። በዮሴፎች እጥረት ብዙዎች መክሊታቸውን እንደያዙ በጓሮዋ ተቀብረዋል። ከዚህ አዙሪት መቼ ነው የምንላቀቀው?

  • @ጤናይስጥልኝጤናይስጥ-ጨ3ኸ
    @ጤናይስጥልኝጤናይስጥ-ጨ3ኸ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @genettube8943
    @genettube8943 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @hanaforever9227
    @hanaforever9227 5 ปีที่แล้ว

    Kale Hiwot Yasemaln Erejm Edme Ketena Ystln Tegawn Yabzalh

  • @hanaforever9227
    @hanaforever9227 5 ปีที่แล้ว

    Kale Hiwot Yasemaln Erejm Edme Ketena Gar Ystln

  • @feledereje2067
    @feledereje2067 6 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን እንዳልከው እኔም ሴት ሆኜ ብዙውን ነገር ባላደርግም ነገር ግን በቃሉ በእግዚአብሔር ቃል ለመኖር እንድችል በአገኘሁት አጋጣሚ ከኦርቶዶክስ እህቶችና ወንድሞች ጋር ለመነጋገር እሞክራለሁ ::

  • @zewuditgashew155
    @zewuditgashew155 6 ปีที่แล้ว

    kale hywet yasemaln memhr tmhrtwet des ylal

  • @zufansisays324
    @zufansisays324 7 ปีที่แล้ว +2

    kale hyalwet yasemalin Amen Amen Amen

  • @tsehayeteklu263
    @tsehayeteklu263 6 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwet yasemlengi

  • @fikirm1283
    @fikirm1283 7 ปีที่แล้ว

    kalehiwot yasemalen

  • @fajtfjhfr3809
    @fajtfjhfr3809 7 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN

    • @werkinesheshetu1258
      @werkinesheshetu1258 6 ปีที่แล้ว

      Ekzaber yemasgenKalhiwot yasamlen mamerachen ba erman en ba xena yaxabekelen Amen Amen Amen

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኑሪልኝ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኑሪልኝ 10 หลายเดือนก่อน

    እስራኤ ዘ ስጋ በግብፅ በ ባርነት የቆዩት ዘመን 430 ነው 215 አይደለም ይታረም