የሽንኩርት መፍጫ እና በርበሬ መደለዣ ማሽን ዋጋ ! ከቤት ሳይወጡ የሚሰሩት አዋጭ ስራ ! | small business idea |business |Gebeya

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • የሽንኩርት መፍጫ እና በርበሬ መደለዣ ማሽን ዋጋ ! ከቤት ሳይወጡ የሚሰሩት አዋጭ ስራ ! | small business idea |business |Gebeya
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
    You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia

ความคิดเห็น • 39

  • @Rahayoutube539
    @Rahayoutube539 ปีที่แล้ว +6

    አረ ወገን ላይክ አደረጉ ገበያ ሚድያ በጣም ጠቃሚ ስራወች ነው የሚሰራው ግን ላይክ የለውም. ስካሁን ፕራንክ እና ሰበር ዜና ብንባል ያለ ላይክና ሼር. ነበር ወዴየት እየሄድን ነው የሚጠቅመንን እንከታተል

  • @ኡሙአብደላ
    @ኡሙአብደላ ปีที่แล้ว +2

    ወድም አኔ የገብሱን መሸክሸኪያ ጠይቄህ ነበር አላየኸዉ ይሆን በተረፈ በርታልን

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ገቢያ ሚድያ ለስራ ፈላጊዎች የምታደርገው ጥረት ደስ ይላል

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  ปีที่แล้ว +4

    ከ50 ሺ ብር ጀምሮ ያለዋስትና የማሽን ብድር ከደቡብ ካፕታል
    th-cam.com/video/769xObF8miU/w-d-xo.html

    • @gsyshzjd227
      @gsyshzjd227 ปีที่แล้ว +3

      ወንድማችን ጫላ በጣም እናመሰግናለን ከቻልክ ለሠራልን የምፈልገዉ የዳቦ ቤት ስልጠና ስለዳቦ ሚያሰለጥን አቅርብልን ጥራት ያለዉ ዳባቤት መክፈት እፈለጋለዉ እዉቀቱን ግን ዬለኝም
      ሌላ ደሞ ሙሉ የዳቦ ቤት ማሺን እፈልጋለዉ ወሊሶ ያደርሳሉ?😂

  • @ESKEDARTUBE
    @ESKEDARTUBE 8 หลายเดือนก่อน

    ዋው ተባረኩ በጣም የሚገርም የስራ እድል መፍትሄ ነው

  • @meremam877
    @meremam877 ปีที่แล้ว +3

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉

  • @astertube8785
    @astertube8785 ปีที่แล้ว +2

    ሠላምህ ይብዛ ጫላ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን 🙏

  • @adis7211
    @adis7211 ปีที่แล้ว +2

    በመጀመሪያ እናመሰግናለን ወንድማችን አንድ ጥየቄ የሞርሳይክል ና የመኪና መለወጫ እቃ መሸጫ ሱቅ እቃ ከትእንደ ምገኝ አቅሪብልን

  • @user-jq5fm3cf2o
    @user-jq5fm3cf2o ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ሰው እናመሰግናለን በርታልን❤❤

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ጫላ ስለምታቀርብል መልካም ሰራህ በጣሙን እናመሰግናለን።
    ጫላ አባክህ የሽንኩርት መላጫ የሚሰራ ካለ አሳውቀን ከሌለም ሰዎች ይሄን እንዲያስቡበት ብታበረታታ??

  • @user-vg6kn7nb2v
    @user-vg6kn7nb2v ปีที่แล้ว +2

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍እናመሰግናለንጫላኮ

  • @hayat0umerhayat-zw1wy
    @hayat0umerhayat-zw1wy ปีที่แล้ว

    ዉንድሜ እርዝም እድሜና ጤና ይሰጥህ የሰድተኞች ተሰፍ

  • @benmecuriaw7018
    @benmecuriaw7018 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ጫላ ወንድም

  • @simenehseyoum-te8lw
    @simenehseyoum-te8lw ปีที่แล้ว +2

    Please gebyawoch currently yalewn ye buna ena shay machine waga serulin ye hulum teyake nw ❤

  • @firehiwotkasahon3244
    @firehiwotkasahon3244 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @zyoutube9854
    @zyoutube9854 ปีที่แล้ว +1

    ጫላ ወንማችን እናመሰግናለን በናትህ መቐለ ሂደህ ስራልን

  • @adamia3883
    @adamia3883 ปีที่แล้ว +2

    Enmsgalen 👍

  • @user-vc4gz5un1i
    @user-vc4gz5un1i ปีที่แล้ว +1

    እኔ የወተት መናጫውን እፈልጋለሁ ጫላዬ

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤

  • @user-vc4gz5un1i
    @user-vc4gz5un1i ปีที่แล้ว

    ጫላዬ እናመሰግናለን

  • @seaifadinhassen7307
    @seaifadinhassen7307 ปีที่แล้ว

    የወተት ማለብየ

  • @user-if9dz1lm1p
    @user-if9dz1lm1p 10 หลายเดือนก่อน

    ዳጣ (ቆጭቆጬ) በጣም አድቅቆ የሚፈጭ ማሽን እፈልጋለሁ ዋጋ ስንት ነው

  • @kiyyayoutube8799
    @kiyyayoutube8799 ปีที่แล้ว +2

    Mashiin daboo biyaa keessa nuf dhiyessi

  • @teggestasfaw9940
    @teggestasfaw9940 ปีที่แล้ว +1

    የህል ውፈጮ አላችው

  • @FraolAbebe-jf7zq
    @FraolAbebe-jf7zq 6 หลายเดือนก่อน

    የ10ኪሎ የሚፈጨው ወጋው ስንት ነው

  • @MahiMahi-ig9do
    @MahiMahi-ig9do 3 หลายเดือนก่อน

    ስልክ አድራሻ የለም እንዴ ዋጋ

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @firehiwotkasahon3244
    @firehiwotkasahon3244 7 หลายเดือนก่อน

    ዋጋው ስንት ነው

  • @antenehasnake
    @antenehasnake ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነበር ግን ዋጋው ተጋነነ ከ30 35ሽ ብር በቂው ነው

  • @habhabshi308
    @habhabshi308 11 หลายเดือนก่อน

    ዋጋዉ። ስትነዉ

  • @raheltsegaye4358
    @raheltsegaye4358 ปีที่แล้ว +2

    Adress weym selk yelachum???

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  ปีที่แล้ว +1

      ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw 11 หลายเดือนก่อน

    ዋጋው

  • @Ethiopia477
    @Ethiopia477 ปีที่แล้ว

    ጫላ ወድሜ ያንተን ቁጥር እንደት ማገኘት እችላለሁ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  11 หลายเดือนก่อน

      አዳዲስ የተለቀቁ ቪዲዮዎች ላይ አለ

  • @kalabwleday7184
    @kalabwleday7184 ปีที่แล้ว

    የራስህ ስልክ ብትፅፍልን ግን ጥሩ ነበር

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  11 หลายเดือนก่อน

      አዳዲስ የተለቀቁ ቪዲዮዎች ላይ አለ

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍