“I say thanks for your project and the tufting gun is a game-changing tool for creating intricate tufted designs. Its user-friendly design and precise control make tufting projects quick and effortless. Whether you're a professional upholsterer or a DIY enthusiast, this tool saves you time and effort. Its versatility allows for various tufting styles, giving you the freedom to unleash your creativity. I Say goodbye to tedious hand-tufting techniques and hello to the tufting gun - the ultimate tool for stunning, professional-looking tufted designs." Thanks again!
ተባረኪ የኔ ቆንጆ ሥራ ተምሮ ሥራ አጥቶ የሚንከራተት ወገንን ለማሠልጠን ሁኔታዎችን ብታመቻቹ የተባረከ ሐሣብ ይሆናል። መንግሥትም እነዚህ ማሽኖች በአነስተኛ ቀረጥ አንዲገቡ ቢፈቅድ በቀላሉ ሥራ ተፈጠረ ማለት ነው።❤❤
ወንድሜ ማሺኑን እኔ ከዉጭ ማስገባት ፈልጌ ነበር ተፍቲንግ ማሺኑን የቀረጡን ብታሳዉቀኝ እዚህ ዋጋዉ 300 ጀምሮ እስከ 500 ም ከዚያ በላይም አለ ርካሺ ይሄ ምታሳዪን በዚህ በዱባይ 418 ብር ነዉ በኦንላይን ግን ቀረጡን ፈራሁት ኢትዪ ግን 45000 ነዉ በመቀጠል የዕያንዳንዱን እቃ ዋጋ ስትሰራ አብረህ ብትሰራልን ወንድማችን በርተሰ እናመሰግናለን
ሙሉ እቃዉ ከ1000ድርሀም በላይ ነዉ 2000አለ
Amazon እስከ 3000ዲርሃም ነው
እንዴ አቅም አለ 410 ጀምሮ
@@ruq1716 እንደ አቅም አለ 375 ጀምሮ አለ
ሼኤን አለ ነው?
እኔ እምገርመኝ የምታስታውቀው ሰውየ ነው ምክንያቱም ምንም ጨባጭ መረጃ የለለው ጉዳይ ላይ መለፈለፍ ለራሱ እንጀራ ማብሰል ነው
በጣም ጥሩ ስራ ነው
መሰልጠን እንፈልጋለን ማሰልጠኛ አለ
እባክህ ወንድሜ ትንሿ የጥልፍን የጥልፍ ማሽን እምትገኝበትን ንገረኝ በተረፈ በርቱ ጓበዞች ናችሁ
በተቀመጠው ስልክ ይደውሉ
ስንትብርነው የሚሸጠው
እንደዉ እንግሊዘኛዉን ብትቀንሱት ለአገላለፅእንድመችች
ኡኮ😅
አድራሻችሁን ለምን አታስቀምጡልንም ወድም በተረፈበርቱ እናመሠግናለን
vey good info, thanks
በጣም ጥሩ ስራ ነው ይሄን ክር የት ማግኘት ይቻላል
Eibakachu silki askemutu lanagirachu ifeligalew
ሙያውን ለማሰልጠን ስንት ታስከፍላላችሁ
የኔም ጥያቄነው
Online ale course waym damo TH-cam lay Mayat techayalshe Betam kelale naw lemaserat atechanankem
ዋጋው ስንትነው
ስልጠና አለወይ ከለው የት ነው
ማሽኑ ስንት ነው
Ekawoon yt magenet ychalal
ስንት ነው
እኔም ማሽኑን አፈልጋለሁ እንዴት ነዉ የምናገኘዉ ንገሩኚ ❤
በተቀመጠው ስልክ ይደውሉ
በጣም በጣም ደስ የሚል ስራ ነው 👍👍
Silk??
ወገውን ስትጠየቁ አትናገሩም አድራሻችሁን እንዲሁም ስልካችሁን አትናገሩም
“I say thanks for your project and the tufting gun is a game-changing tool for creating intricate tufted designs. Its user-friendly design and precise control make tufting projects quick and effortless. Whether you're a professional upholsterer or a DIY enthusiast, this tool saves you time and effort. Its versatility allows for various tufting styles, giving you the freedom to unleash your creativity. I Say goodbye to tedious hand-tufting techniques and hello to the tufting gun - the ultimate tool for stunning, professional-looking tufted designs." Thanks again!
Thanks very much 🙏 🙏🙏🙏
ስልጠና የላቹም ?
ስልካቹ ላኩልን
ጀሞ የቱጋነው ሱቃቹ
ጎበዝ ልጅ ነሽ
ሙያወንለልመድ፣ስንት፣ነወ
እናመሰግናለን
የውጪውን ከምታሳዩ የሰራችሁትን አታሳዩም
ስልክ
የት ነው የምትገኙት
ማሽኑን እንዴት ማግኘት ይቻላል
ይደውሉ
Wendime yemintafu mashin wagaw sint endehone litnegregn tichilalek
Ahun lay yalewn waga lemawek betekemetew slk yidewlu
እባክሽ ሙያው መልመድ እፈልጋለሁ አድራሻ ብትሰጪኝእና መሰልጠን እፈልጋለሁ
ስልክ ተቀምጧል
የትነውየተቀመጠው እኔምእፈልጋለሁ
ሙሉ ስለማትከታተሉ እጂ ቪድኦዉ ላይ አድራሻ አስቀምጠዋል መጀመርያ ማድመጥ ይቅደም
ሰላም ልጅቷ የምትገኝበትን መስመር ካላችሁ
adirashwu yetinew meselitn efelegalewu
አድራሻቹን መሰልጠን ፈልጌ ነው
Aderasha meselten felgi new
ማሽኑን ብንገዛ እንኳን ስልጠና አያስፈልገንም
waga sinite new
Wooooow,👌
100አላለችምለምጥፍ
እባክሽን እፍልጋለሁኝ አናግሪኝ
ማሽን ይፈልጋሉ ስልክ ይፃፊልን
ስልጣና ከሌ😢
Sile business😮😮😮😮
Interesting
Waga
ቪዲዮ ላይ አለ
ስልኩን ብታስቀምጥልን አይቀልም ስልክ ተቀምጧል ከምለን