ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማስተር አብነትን የወለደች እናት የተመርቀች ናት ወላሂ ለሠዉ ያለዉ ክብር ይለያል ማስተር ጀግና ❤
ማስተር አብነት እኮ ይለያል ለሱ ቃላት አጣዉና የልጄን ስም አብነት አልኩት አብነት ልጄ 6ወሩ ነዉ እንደ ማስተር አብነት መልካም እንዲሆንልኝ ፀልዩለት❤❤❤
ምኞታችሁን እግዚአብሔር ያሳካላችሁ
ይገባዋል ተባረክ ለራስህ ሳያጋጋህ ለደሀ ጎሮሮ የደረስክ ጀግና ነጣቂ በበዛበት ጊዜ ጀግና ነህ ጀግና ልቦናህን አይቀይርብህ
ማስተር አብነትን ብዬ ነዉ የገባሁት
Enem
❤❤❤❤❤❤❤❤
Unet new
እኒም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤111111111113
ሲጀመር ከሀገርመሪ በላይ ክብር ይገባዋል
Very true
የግባውል ማስትር አበነት ❤️❤️❤️🙏🇪🇹🙏
ይገባዋል ማስተር አብነት በእውነት በኖረኝ አና በሸለምኩት ገንዘብ ሳያማልለው የሚሰራቸው በጎ አድራጎት በእውነት ድንቅ ነው የሚሰራቸውን ሳይ እንባዬን መቆጣጠር አልችልም በእውነት በርታ ይገባዋል ፡፡
ይሄን ልጅ በሚያደርገዉ ሁሉ የውሰጣዊ ደግነት እግዚአብሔር ጤናን እድሜን ብለፅግናን ሰላምን ከነ ቤተሰቦቹ ይሰጠዉ ፈጣሪ የከፍለዋል ሰዉ ሁሉ የዘራዉን ነዉ የሚየጭደዉ እናመሰግንሀለን እንዳንተ ያለውን ያብዛልን ❤
ወላሂ እንደት ደስ እንዳለኝ በተለይ በልጃቸው ምክንያት የተጨነቁት እናት እና አባት ማስተር አብነት በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ ወንድሜ አላህ እዝነቱን ይስጠን ለአገራችን አርቲስቶች እናመሰግናለን ❤❤❤
ማስተር አብነት ይገባዋል።🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👍👍👍
ማስተር አብነት ከማንም በላይ ለህዝብ በተለይ በጣም ለተቸገሩ ምስኪኖች አባት ነው
እኮ ኮሜዲያን እሽቱ ምን ሰርቶ ነው ለ አንድ ተቋም ለ ኦርቶዶክስ ብቻ ነው የሰራው ለ ዳሀ ምን አደረገ ግን ዱኒያ ፍታዊ አይደለችም 😢
@@tiz59905 ትክክል ምንም አልሰራም ለኢትዮጵያ ህዝብ ግን ለግሉና ለክርስትያኖች ብቻ ነው የረዳው ለሁሉም መርዳት የነበርበት እሽት ነበር ምክንያቱም ዩቲዩቡ ያሳደገው ሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው ፣ሀብት ሚልየን በላይ ሰብስክራይበር በላይ ሙስሊም ክርስትያኑ ነው ያደረሰው፣ብልጥ ሰው ነው ስው ይዘርፋል
@@tiz59905q222
ጎበዝ ነህ ወንድሜ ኣብነት ከበደ፥፥ልክ እንደ ስምክ ኣብነት ነክ እዝጋብሄር ይርዳህና ድጋፍ ይስጥህ፥፥
ይገባዋል❤❤❤ሲያሰውነው፥ፈጣሪ ከክፉነገረ ይጠብቅህ❤❤የሀገረ ህዝቦች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤
ማበላለጥ ይከብዳል ሁሉም በጎነት ነው የሰሩት ማስተር አብነትን ግን ሲጀምር ማወዳደር ዬለባችሁም እሱን እንደ ንጉስ አስቀምጡትና ሌሎቹን አወዳድሩ
Yes❤❤❤❤❤❤
ትክክል
@@MeftaJimmaJimma-ot3uo በትክክል
❤❤❤yes🎉🎉
እውነት ነው ❤
ማስተር አብነትን ያላቹ እስኪ እንያቹ❤
ይገባዋል ትህትናው❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማስተር አብነት አንተ ሰው ሳይሆን መልአክ ነህ። ያላጨበጨቡልህ የሰይጣን ባሪያዎች በጥላቻ የተሞሉ የክፋ ዘሮች ናቸው። አንተ በርታ ቀጥል ።
ለማስተር አብነት ይገባዋል ዘመን ይባረክ
ማስተር አብነት የተለያዮ ድርጅቶች መሸለም አለባችሁ ትህትናው ከላይ ነው የተሰጠው ማንም እደሱ ልሁን ቢል አይችልም እግዚአብሔር በበረከቱ ይጎብኝህ❤❤❤
ማስተር አብነት ይገባዋል❤❤❤❤❤❤❤
ለሱ ያሰዋል የኔ ውድ ተባረክ❤❤❤❤
አስሬ ቢሸለም የንሰዋል ሰዪጠየፍ ኢገረቻዉን የጠበ ጀግና❤❤🎉🎉🎉
❤🎉🎉🎉🎉🎉
ያንሰዋል ማስተር አብነት 🎉🎉🎉🎉
የኔ ምርጥ ተባረክ በእድሜ ወመንህ ሁሉ በበረከት በጤና በደስታ ከራስህ ተርፈህ ተትረፍርፈህ ኑር ቤተሰብህ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያሰዋል. ሳይፀየፍ እግራቸዉን እያጠበ እያለበስ አላህ እረጂም እድሜ ይስጥህ ከአብይ አይን ይጠብቅህ
1 ኛ መሆን ያለበት ማስተር አብነት ነበር ይገርማል እሱን ማወዳዳር አያቻልም አያ ሀገር ለቀልደኝው ቦታ እሚሰጠው ቁምነገር እሚሰረ ወፍ
እና ነውኮ
እና ማነው😅😅😅መጀመሪያ እው
@@galaxya146-zh6iiመጃመሪያ በርጣሚዮስ ነው
@@mekdesketema6190 የመጀመሪያው እኮ ሌላ ልጅ ነወ የተሸለመው
የለይላን ኑርሰቦ ን ሂወትእንታደጋት ወንድምካሉድ ሹክረን
ከብርቱው ወጣት ማስተር አብነትን አይቼ ሳልጠግብ አይኔ በ እንባየኘ ተሞልቶ የእሕታችን ለይላን ቤተሰቦች ሳይ ደግሞ እንባየ ዱብ ዱብ አለ አይ እናት አይ አባት የልጃችሁን አይን ለማየት ያብቃችሁ። ውድ እሕታችን ለይላንም የነፃነት አምላክ ቸሩ መድኃኒዓለም ከሞት ቅጣት ነፃ ያውጣትና ከውድ ቤተሰቦቿ ጋር ለመገናኘት ያብቃት።😢
እግዚአብሔር ያብዛልህ ፈቅርህና ትህትናህ የሚገርም ነው።
ዘለአለም አንተ ብቻ ተሸለም ማስተር አብነት ❤❤❤አላህ እደአሸዋ የበዛ እድሜ አላህ ይስጥህ ከልቤ ነው ዱአ የማደርግልህ ❤❤❤እዳንተ አይነትቶችን አላህ ይፍጠርልን ታስፈልገናለህ ለሀገራችን ተስፋችን ነህ ❤❤❤
ሁሉንም ኮመንት እዩ እስኪ ሁሉንም በአንድ ያስማማ ሰው ማስተር አብነት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይገባዋል እንዴያውም ያንሰዋል ፈጣሪ ያመሰግዋል
የለይላ ጉዳይ ይዛቹ በሚዲያ ምለፉ የቲም ለይላ መሪዎች ሁላቹም አላህ ይጠብቃቹ ጀግኖች በርቱ እስዋ ተፈታ በሰላም ከቤተሰቦችዋ አድላይ ምሆንበት ቀን ቅርብ ያርግልን
በጣም ደስ ብሎኛል አንደኛዬ ነህ ምርጥ ልብ ያለው ማስተር አብነት ትለያለህ
ይገባዋል የኔ ትሁት
እግዚአብሔር ሰማይ ምድር በውስጣቸው ያለው ሁሉ ወርቁም አልማዙም እኛ ህንፃ ፎቅ ቤታችንን የምንሰራበት አለት እምነበረዱም ሁሉም የ እሱ ነው። እግዚአብሔር የሚፈልገው እና ያዘዘን የተራበ መግቡ የታረዘ አልብሱ የታመመ ጠይቁ የታሰረ ፍቱ ለደሀ ፍረዱ። ብሎ ነው። ስለዚህም ደሀዎች የሰው ልጅ መፈተኛ ናቸው። ማስተር አብነት አንተ የፈጣሪን ትዛዝ በትክክል የምትሰራ የ እሱ መልክተኛ ነህ። ዘርህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማስተር አብነት ወላሂ በጣም ከሚድያ ሰወች አይቸየማልጠግበው ሰውነው
Master abenet yigebawel❤❤❤❤❤❤
ይገባሃል ማሰተር አብነት 🎉❤
God bless you guys for Good 👍Ethiopia bless
❤❤❤ማስተር አብነት ይገባሃል።እግዚአብሔር ይርዳህ።❤❤❤
Big respect for master abinet❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ይገባዋልልልል❤🎉🎉🎉
የአንተ ይለያል እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ 💚💛❤🌷🌹🌺🙏🙏🙏
ዘካሪያስ ኪሮስን / የእማማ ዝናሽን ልጅ / ለምን ተዋችሁት ? አላየሁትም እስካሁን ካሉት ዉስጥ ስንት ስራ እየሰራ አደለዴ እሱም 😒😔
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማስተር አብነት አንተ ሰው ሳይሆን መልአክ ነህ። ያላጨበጨቡልህ የሰይጣን ባሪያዎች በጥላቻ የተሞሉ ምቀኝነት ያቃጠላቸው የክፋ ዘሮች ናቸው። አንተ በርታ ቀጥል ።
የኔ ዎንድም ክፉ አይነካክ ❤️❤️🙏🙏🙏
ይገባዋል!!! ከዛም በላይ !!!
ክብር ይገባዋል ከዝህም
Mercha eko ayasefaligem la master big Recpact,❤❤❤❤❤
እዲሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር ይስጥህ ወዲም አብነት ተባረክ ጌታ በጣም ይወዲሐል።
❤❤❤ማሻአላህይገባሀል
ይገባዋል መጨረሻውን ያሳምርልን እጂ
ይገባዌል❤❤🎉🎉🎉
ይገባዋል ማወዳደርም አይቻልም
አብየ ይገባሀል ❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤❤❤
በጎ ስራ የሚሰሩ ሁሉ የሰማይ ቤታችሁ የዘላለሙ መንግሥት የተዘጋጀላችሁ ነው። ስጡ ይሰጣችኋልና ብሏል ቃሉ!!
ማስተር ይገባሀል ትለያለህ❤
ላተምንም ቢደረግ ያስብሀልእጂ አይበዛም አላህ ይጠብቅህ
አረ ለማስተር አብነት ይገባዋል ያው ብዙ ደግነት የተሞላበት ስራ የሚሰሩ አሉ ግን እንደ አብነት የለም
ወው ይገበከል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤❤❤🙏
ይገባዋል
የለይላንም ስላሳየህን እናመሰግናለን
“ራሱን ከፍ የሚያደርግ ሁሉ ይዋረዳልና፥ ራሱንም የሚያዋርድ ከፍ ይላል።” - ሉቃስ 14፥11
ይገባሀል ❤❤
ማስተር አብነት መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክሕ ወንድሜ እንወድሐለን❤❤❤
ያረብ ለይላም ከእስርተፈታ በሰላም ቤተሰቦቻጋር ይደብልቃት
አሜን
አሜንንንን
ሸልማት ቦታን ሰትይዘ አሁን ገና አየው
ማስተር አብነት አንተ የሰዉ ልክ ነክ እግዚአብሔር መንገድክን ዘመንክን ሁሉ ይባርከዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምንም አልተጠራጠርኩም ነበር He deserves❤
በጣም ብዙ ጊዜ ተችግሪ አቃለሁ በጣም በተለይ ልጅ ይዞ መቸገር በጣም ብዙ ስቃይ ብቻ አላሀምዱሊላህ ያረብ አላህ ችግርን ያዝልን በችግር ምክንያት ዘመድ ጓደኛ ሲርቀኝ አላህ ብቻ ከጎኔ ነበር ልጆቸ ሁለየም እወዳችኋለሁ
ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ፈጣሪ ይጨምርልህ በርታ እንኳን ደስ አለህ
መልካም የሚሰሩትን ሁሉም ይበረታቱ
ይለያል❤❤
የሌሎች አሽቃባጭ ቲክቶከር ተብዬ ሁሉ ሽልማቶቹን ሰብስቦ ለማስተር አብነት፤ ባለአደራው እና መልክተኛው መስጠት ነበር። 3ም ለኔ ምርጥ ናቸው።
ከዚህ በላይ ይገባዋል❤❤❤❤❤❤
ክብር ለማስተር አብነት የምስኪኖች አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለዚህ ቃል የለኝም እኳን ደስ አለህ
በጎ ስራ የሚሰሩትን ማበላለጥ ግን ተገቢ ነው ብዬ አላስብም 😊
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ማስተር አብነት ይገባሀል
ኢትዮቢያ ደጋግ ሠዎች አለሉ ግን ማስተር አብነት ይለያል የኔ ጀግና የኛ ደግ አላህ ከክክፍ ሁሉ ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ አንተ ልዩ ነህ ኢትዮቢያ ያንተ ናት
የለይላ እናት ስላየሆቸው ደስስስብሎኛል
ማስተር አብነት❤❤❤❤
ይገበሀል❤❤❤❤❤
Master abenet egezyabeher telek yaregeh 🙏 🙏 🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማስተርየ አብነት ይገባዋል ሣህ ማሻአላህ ወድሜ በርቱልን በዚሁ ቀጥሉበት ዉዶቸ አላህ ይጠብቃችሁ 🤲🤲🤲🥰🥰🥰💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
Yes my brother you so strong you so bless 🙌
ማስተር አብነት አላህ ይጠብቅህ
አላህ ይምራው ያረቢ
ይገባዋል ማሥተር አብነት ምርጥ ልጂነዉ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማስተርየ አላህ እዳተ አይነት ሰው ያብዛልን❤❤❤
Yes big respect master abnet 💯😍😍👏👏👏👏👏
ያስበታል ማስተርየ🎉🎉🎉
ማስተር አብነት ይገባዋል ምርጥ ሰዉ ነው እ/ር እድሜ ጤና ይስጥልኝ አዘጋጆቹም ተባረኩ
Naybhaki zigbo Seb master. Abnet. The Hero of Yang Boy. ❤❤❤❤❤❤ 🇪🇷🇪🇷
ማስተርዬ አብነትዬዬዬዬዬዬ አተ ይሄ ሴስህ ነው ሰላምህን ያብዛልኝ
Master abenat yes God bless you 🙏
ይገባዋል ማንም ያላደረገውን ያደረገ ጀግና ነው
ይገባሃል
የኔ ውድ ከዚህ በላይ ይገባሀልምን አይነት እናት ናት አንተን የወለደች
ማስተር አብነትን የወለደች እናት የተመርቀች ናት ወላሂ ለሠዉ ያለዉ ክብር ይለያል ማስተር ጀግና ❤
ማስተር አብነት እኮ ይለያል ለሱ ቃላት አጣዉና የልጄን ስም አብነት አልኩት አብነት ልጄ 6ወሩ ነዉ እንደ ማስተር አብነት መልካም እንዲሆንልኝ ፀልዩለት❤❤❤
ምኞታችሁን እግዚአብሔር ያሳካላችሁ
ይገባዋል ተባረክ ለራስህ ሳያጋጋህ ለደሀ ጎሮሮ የደረስክ ጀግና ነጣቂ በበዛበት ጊዜ ጀግና ነህ ጀግና ልቦናህን አይቀይርብህ
ማስተር አብነትን ብዬ ነዉ የገባሁት
Enem
❤❤❤❤❤❤❤❤
Unet new
እኒም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤111111111113
ሲጀመር ከሀገርመሪ በላይ ክብር ይገባዋል
Very true
የግባውል ማስትር አበነት ❤️❤️❤️🙏🇪🇹🙏
ይገባዋል ማስተር አብነት በእውነት በኖረኝ አና በሸለምኩት ገንዘብ ሳያማልለው የሚሰራቸው በጎ አድራጎት በእውነት ድንቅ ነው የሚሰራቸውን ሳይ እንባዬን መቆጣጠር አልችልም በእውነት በርታ ይገባዋል ፡፡
ይሄን ልጅ በሚያደርገዉ ሁሉ የውሰጣዊ ደግነት እግዚአብሔር ጤናን እድሜን ብለፅግናን ሰላምን ከነ ቤተሰቦቹ ይሰጠዉ ፈጣሪ የከፍለዋል ሰዉ ሁሉ የዘራዉን ነዉ የሚየጭደዉ እናመሰግንሀለን እንዳንተ ያለውን ያብዛልን ❤
ወላሂ እንደት ደስ እንዳለኝ በተለይ በልጃቸው ምክንያት የተጨነቁት እናት እና አባት ማስተር አብነት በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ ወንድሜ አላህ እዝነቱን ይስጠን ለአገራችን አርቲስቶች እናመሰግናለን ❤❤❤
ማስተር አብነት ይገባዋል።🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👍👍👍
ማስተር አብነት ከማንም በላይ ለህዝብ በተለይ በጣም ለተቸገሩ ምስኪኖች አባት ነው
እኮ ኮሜዲያን እሽቱ ምን ሰርቶ ነው ለ አንድ ተቋም ለ ኦርቶዶክስ ብቻ ነው የሰራው ለ ዳሀ ምን አደረገ ግን ዱኒያ ፍታዊ አይደለችም 😢
@@tiz59905 ትክክል ምንም አልሰራም ለኢትዮጵያ ህዝብ ግን ለግሉና ለክርስትያኖች ብቻ ነው የረዳው ለሁሉም መርዳት የነበርበት እሽት ነበር ምክንያቱም ዩቲዩቡ ያሳደገው ሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው ፣ሀብት ሚልየን በላይ ሰብስክራይበር በላይ ሙስሊም ክርስትያኑ ነው ያደረሰው፣
ብልጥ ሰው ነው ስው ይዘርፋል
@@tiz59905q222
ጎበዝ ነህ ወንድሜ ኣብነት ከበደ፥፥ልክ እንደ ስምክ ኣብነት ነክ እዝጋብሄር ይርዳህና ድጋፍ ይስጥህ፥፥
ይገባዋል❤❤❤ሲያሰውነው፥ፈጣሪ ከክፉነገረ ይጠብቅህ❤❤የሀገረ ህዝቦች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤
ማበላለጥ ይከብዳል ሁሉም በጎነት ነው የሰሩት ማስተር አብነትን ግን ሲጀምር ማወዳደር ዬለባችሁም እሱን እንደ ንጉስ አስቀምጡትና ሌሎቹን አወዳድሩ
Yes❤❤❤❤❤❤
ትክክል
@@MeftaJimmaJimma-ot3uo በትክክል
❤❤❤yes🎉🎉
እውነት ነው ❤
ማስተር አብነትን ያላቹ እስኪ እንያቹ❤
ይገባዋል ትህትናው❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማስተር አብነት አንተ ሰው ሳይሆን መልአክ ነህ። ያላጨበጨቡልህ የሰይጣን ባሪያዎች በጥላቻ የተሞሉ የክፋ ዘሮች ናቸው። አንተ በርታ ቀጥል ።
ለማስተር አብነት ይገባዋል ዘመን ይባረክ
ማስተር አብነት የተለያዮ ድርጅቶች መሸለም አለባችሁ ትህትናው ከላይ ነው የተሰጠው ማንም እደሱ ልሁን ቢል አይችልም እግዚአብሔር በበረከቱ ይጎብኝህ❤❤❤
ማስተር አብነት ይገባዋል❤❤❤❤❤❤❤
ለሱ ያሰዋል የኔ ውድ ተባረክ❤❤❤❤
አስሬ ቢሸለም የንሰዋል ሰዪጠየፍ ኢገረቻዉን የጠበ ጀግና❤❤🎉🎉🎉
❤🎉🎉🎉🎉🎉
ያንሰዋል ማስተር አብነት 🎉🎉🎉🎉
የኔ ምርጥ ተባረክ በእድሜ ወመንህ ሁሉ በበረከት በጤና በደስታ ከራስህ ተርፈህ ተትረፍርፈህ ኑር ቤተሰብህ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያሰዋል. ሳይፀየፍ እግራቸዉን እያጠበ እያለበስ አላህ እረጂም እድሜ ይስጥህ ከአብይ አይን ይጠብቅህ
1 ኛ መሆን ያለበት ማስተር አብነት ነበር ይገርማል እሱን ማወዳዳር አያቻልም አያ ሀገር ለቀልደኝው ቦታ እሚሰጠው ቁምነገር እሚሰረ ወፍ
እና ነውኮ
እና ማነው
😅😅😅መጀመሪያ እው
@@galaxya146-zh6iiመጃመሪያ በርጣሚዮስ ነው
@@mekdesketema6190 የመጀመሪያው እኮ ሌላ ልጅ ነወ የተሸለመው
የለይላን ኑርሰቦ ን ሂወትእንታደጋት ወንድምካሉድ ሹክረን
ከብርቱው ወጣት ማስተር አብነትን አይቼ ሳልጠግብ አይኔ በ እንባየኘ ተሞልቶ የእሕታችን ለይላን ቤተሰቦች ሳይ ደግሞ እንባየ ዱብ ዱብ አለ አይ እናት አይ አባት የልጃችሁን አይን ለማየት ያብቃችሁ። ውድ እሕታችን ለይላንም የነፃነት አምላክ ቸሩ መድኃኒዓለም ከሞት ቅጣት ነፃ ያውጣትና ከውድ ቤተሰቦቿ ጋር ለመገናኘት ያብቃት።😢
እግዚአብሔር ያብዛልህ ፈቅርህና ትህትናህ የሚገርም ነው።
ዘለአለም አንተ ብቻ ተሸለም ማስተር አብነት ❤❤❤አላህ እደአሸዋ የበዛ እድሜ አላህ ይስጥህ ከልቤ ነው ዱአ የማደርግልህ ❤❤❤እዳንተ አይነትቶችን አላህ ይፍጠርልን ታስፈልገናለህ ለሀገራችን ተስፋችን ነህ ❤❤❤
ሁሉንም ኮመንት እዩ እስኪ ሁሉንም በአንድ ያስማማ ሰው ማስተር አብነት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይገባዋል እንዴያውም ያንሰዋል ፈጣሪ ያመሰግዋል
የለይላ ጉዳይ ይዛቹ በሚዲያ ምለፉ የቲም ለይላ መሪዎች ሁላቹም አላህ ይጠብቃቹ ጀግኖች በርቱ እስዋ ተፈታ በሰላም ከቤተሰቦችዋ አድላይ ምሆንበት ቀን ቅርብ ያርግልን
በጣም ደስ ብሎኛል አንደኛዬ ነህ ምርጥ ልብ ያለው ማስተር አብነት ትለያለህ
ይገባዋል የኔ ትሁት
እግዚአብሔር ሰማይ ምድር በውስጣቸው ያለው ሁሉ ወርቁም አልማዙም እኛ ህንፃ ፎቅ ቤታችንን የምንሰራበት አለት እምነበረዱም ሁሉም የ እሱ ነው። እግዚአብሔር የሚፈልገው እና ያዘዘን የተራበ መግቡ የታረዘ አልብሱ የታመመ ጠይቁ የታሰረ ፍቱ ለደሀ ፍረዱ። ብሎ ነው። ስለዚህም ደሀዎች የሰው ልጅ መፈተኛ ናቸው። ማስተር አብነት አንተ የፈጣሪን ትዛዝ በትክክል የምትሰራ የ እሱ መልክተኛ ነህ። ዘርህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማስተር አብነት ወላሂ በጣም ከሚድያ ሰወች አይቸየማልጠግበው ሰውነው
Master abenet yigebawel❤❤❤❤❤❤
ይገባሃል ማሰተር አብነት 🎉❤
God bless you guys for Good 👍Ethiopia bless
❤❤❤ማስተር አብነት ይገባሃል።እግዚአብሔር ይርዳህ።
❤❤❤
Big respect for master abinet❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ይገባዋልልልል❤🎉🎉🎉
የአንተ ይለያል እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ 💚💛❤🌷🌹🌺🙏🙏🙏
ዘካሪያስ ኪሮስን / የእማማ ዝናሽን ልጅ / ለምን ተዋችሁት ? አላየሁትም እስካሁን ካሉት ዉስጥ ስንት ስራ እየሰራ አደለዴ እሱም 😒😔
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማስተር አብነት አንተ ሰው ሳይሆን መልአክ ነህ። ያላጨበጨቡልህ የሰይጣን ባሪያዎች በጥላቻ የተሞሉ ምቀኝነት ያቃጠላቸው የክፋ ዘሮች ናቸው። አንተ በርታ ቀጥል ።
የኔ ዎንድም ክፉ አይነካክ ❤️❤️🙏🙏🙏
ይገባዋል!!! ከዛም በላይ !!!
ክብር ይገባዋል ከዝህም
Mercha eko ayasefaligem la master big Recpact,❤❤❤❤❤
እዲሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር ይስጥህ ወዲም አብነት ተባረክ ጌታ በጣም ይወዲሐል።
❤❤❤ማሻአላህይገባሀል
ይገባዋል መጨረሻውን ያሳምርልን እጂ
ይገባዌል❤❤🎉🎉🎉
ይገባዋል ማወዳደርም አይቻልም
አብየ ይገባሀል ❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤❤❤
በጎ ስራ የሚሰሩ ሁሉ የሰማይ ቤታችሁ የዘላለሙ መንግሥት የተዘጋጀላችሁ ነው። ስጡ ይሰጣችኋልና ብሏል ቃሉ!!
ማስተር ይገባሀል ትለያለህ❤
ላተምንም ቢደረግ ያስብሀልእጂ አይበዛም አላህ ይጠብቅህ
አረ ለማስተር አብነት ይገባዋል ያው ብዙ ደግነት የተሞላበት ስራ የሚሰሩ አሉ ግን እንደ አብነት የለም
ወው ይገበከል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤❤❤🙏
ይገባዋል
የለይላንም ስላሳየህን እናመሰግናለን
“ራሱን ከፍ የሚያደርግ ሁሉ ይዋረዳልና፥ ራሱንም የሚያዋርድ ከፍ ይላል።”
- ሉቃስ 14፥11
ይገባሀል ❤❤
ማስተር አብነት መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክሕ ወንድሜ እንወድሐለን❤❤❤
ያረብ ለይላም ከእስርተፈታ በሰላም ቤተሰቦቻጋር ይደብልቃት
አሜን
አሜንንንን
ሸልማት ቦታን ሰትይዘ አሁን ገና አየው
ማስተር አብነት አንተ የሰዉ ልክ ነክ እግዚአብሔር መንገድክን ዘመንክን ሁሉ ይባርከዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምንም አልተጠራጠርኩም ነበር He deserves❤
በጣም ብዙ ጊዜ ተችግሪ አቃለሁ በጣም በተለይ ልጅ ይዞ መቸገር በጣም ብዙ ስቃይ ብቻ አላሀምዱሊላህ ያረብ አላህ ችግርን ያዝልን በችግር ምክንያት ዘመድ ጓደኛ ሲርቀኝ አላህ ብቻ ከጎኔ ነበር ልጆቸ ሁለየም እወዳችኋለሁ
ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ፈጣሪ ይጨምርልህ በርታ እንኳን ደስ አለህ
መልካም የሚሰሩትን ሁሉም ይበረታቱ
ይለያል❤❤
የሌሎች አሽቃባጭ ቲክቶከር ተብዬ ሁሉ ሽልማቶቹን ሰብስቦ ለማስተር አብነት፤ ባለአደራው እና መልክተኛው መስጠት ነበር። 3ም ለኔ ምርጥ ናቸው።
ከዚህ በላይ ይገባዋል❤❤❤❤❤❤
ክብር ለማስተር አብነት የምስኪኖች አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለዚህ ቃል የለኝም እኳን ደስ አለህ
በጎ ስራ የሚሰሩትን ማበላለጥ ግን ተገቢ ነው ብዬ አላስብም 😊
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ማስተር አብነት ይገባሀል
ኢትዮቢያ ደጋግ ሠዎች አለሉ ግን ማስተር አብነት ይለያል የኔ ጀግና የኛ ደግ አላህ ከክክፍ ሁሉ ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ አንተ ልዩ ነህ ኢትዮቢያ ያንተ ናት
የለይላ እናት ስላየሆቸው ደስስስብሎኛል
ማስተር አብነት❤❤❤❤
ይገበሀል❤❤❤❤❤
Master abenet egezyabeher telek yaregeh 🙏 🙏 🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማስተርየ አብነት ይገባዋል ሣህ ማሻአላህ ወድሜ በርቱልን በዚሁ ቀጥሉበት ዉዶቸ አላህ ይጠብቃችሁ 🤲🤲🤲🥰🥰🥰💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
Yes my brother you so strong you so bless 🙌
ማስተር አብነት አላህ ይጠብቅህ
አላህ ይምራው ያረቢ
ይገባዋል ማሥተር አብነት ምርጥ ልጂነዉ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማስተርየ አላህ እዳተ አይነት ሰው ያብዛልን❤❤❤
Yes big respect master abnet 💯😍😍👏👏👏👏👏
ያስበታል ማስተርየ🎉🎉🎉
ማስተር አብነት ይገባዋል ምርጥ ሰዉ ነው እ/ር እድሜ ጤና ይስጥልኝ አዘጋጆቹም ተባረኩ
Naybhaki zigbo Seb master. Abnet. The Hero of Yang Boy. ❤❤❤❤❤❤ 🇪🇷🇪🇷
ማስተርዬ አብነትዬዬዬዬዬዬ አተ ይሄ ሴስህ ነው ሰላምህን ያብዛልኝ
Master abenat yes God bless you 🙏
ይገባዋል ማንም ያላደረገውን ያደረገ ጀግና ነው
ይገባሃል
የኔ ውድ ከዚህ በላይ ይገባሀል
ምን አይነት እናት ናት አንተን የወለደች