Kiya Talk Show - Interview - Thomas Mitiku

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ย. 2024
  • Kiya Talk Show - interview -
    This Video Clip is Dedicated Only to Kiya Talk Show Channel /Abiy Taddele/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / kiyatalkshow
    Facebook:- / kiyatalkshow
    Instagram:- / abiy_kiya
    Twitter:- / kiyatalkshow
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel Song,Wongel,Gospel,Amharic,Mezmur,Protestant,Protestant song,Christian,Evangelical,church,Ephrem Alemu,Tekeste Getnet,Yoseph Ayalew,Kefa Mideksa,lily tilahun,Mesfin Gutu,Tesfaye Gabiso,Hana tekle,Jossy Kassa,Dagi,Dagimawi Tilahun,Samuel Tesfamicheal. Hanfre Aligaze,Tolosa Gudina,Teddy Tadesse,Yosef Bekele,Tesfaye Chala","Teddy Tadesse" "Bereket Tesfaye" frabek125 "Ephrem alemu" "Suraphel Demissie" "Presence Tv" "Holy Tv" "Cj Tv" "Aster Abebe" "feker tube" "MARDA TUBE" "Melkamu tube" "ETHIOPIAN PROPHET'S" "TST APP "yesuf app"
    #Hosannamezmur #kiyatalkshow #EthiopianMezmur
    © Copyright:- #AbiyTaddele /Kiya Talk Show/ 2019

ความคิดเห็น • 71

  • @tigistshiferae5524
    @tigistshiferae5524 5 ปีที่แล้ว +10

    የእግ/ር ሰው ቶማስ .. አስገራሚና በጣም የበሰለ ጥልቅ መረዳት የተሞላ ውይይት ቀሪው ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክ፡፡

  • @yodahaile7562
    @yodahaile7562 2 ปีที่แล้ว

    This generation is blessed by your amazing teaching and power ministry.
    You are a great father for this generation.
    Thank you 🙏 Apostle Tommy.
    Glory to the Highest God!!!

  • @eyerusalemhaile6802
    @eyerusalemhaile6802 5 ปีที่แล้ว +5

    Wonderful! Maturity needed in the house of God more people like Tommy! I am blessed by Tommy's teachings and loved what he shared from his experiences in matured ways. We need more matured servants in the house of God like him. God bless! More blessing and grace in your life!!! Great interview thank you for sharing!!!

  • @jolememeru471
    @jolememeru471 5 ปีที่แล้ว +12

    ቶሚዬ በጣም የተወደደ የእግዚአብሔር ሰው።እግዚአብሔር በሱ አልፎ እኔን እና ቤቴን አገልግሎኛል።እውነተኛ ቅባት ያለበት ሰው።ቶሚዬ ከነቤተሰቦችህ ብሩክ ነህ ተባርከህ ቅር

  • @eliltashow8348
    @eliltashow8348 5 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት ሐዋሬያ ቶማስ ምትኩ ብሩክ ነህ እኮ ከአፍህ የሚወጣው እያንድዳንዷ ቃል ልብን የሚፈውስ መንገድን የሚያሳይ እይታን የሚያሰፋ ነው በመንገድህ ሁሉ አባትነትን ያስተማረህ ጌታ ይባረክ በዚ ኢንተርቪው ብቻ ብዙ ህፃንነትን, ወጣትነትን, ጎልማሳነትን እና አባትነት ን ያየሁበት ነው በሁሉ አልፎ ሁሉን ለመርዳት ትራክህን ሳትለቅ እንድትኖር የረዳህ ጌታ ይባረክ
    #አንተን_አባት_አማካሬ_መጋቢ_አድርገው_የተቀበሉ ተባረኩ ናቸው እናመሰግናለን ብዙ ወጣቱን አገልጋይ የሚያስተምር ነገር አለህ ብዙዎች ካንተ ብዙ ይማራሉ ብዬ አስባለሁ ተባረክ እድሜህ ይርዘም ዘርህ ምድርን ይውረስ ወገኖቼ ከተጠቀማቹበት ይህን ታላቅ ሀዋሬያ ባርኩት ♥

    • @mistlalhabtu9348
      @mistlalhabtu9348 3 ปีที่แล้ว

      Ewunet new hawarya Tomas ejeg yetebareke yesu sobket &belsan eyetselye enem belsan temolaw 1degna new getan yemiyasau sewoch ybzulin 🇪🇷 negn ;; sudan hogne kemeriwoche tedebike aykebelutim neberu sle nugus saol sle dawit ena yonatan Apostel you are vary bless 🇪🇷❤🇪🇹

  • @jebessag.1540
    @jebessag.1540 2 ปีที่แล้ว

    ሐዋርያው ቶሚ,
    አንተ ብሩክ ነህ አሁንም ቅባቱንና የኃይል አሰራሩ እስካሁን ድረስ በንተ ላይ ብዙ አያለሁ። የቃል እና የኃይል አገልግሎትን ሚዛናዊ አድርገህ የምትሄድበት አቅጣጫ ይመቸኛል። ቀጥልበት እወደሃለው።
    🙏❤️🙏❤️🙏🔥🙏🔥🙏🔥🙏🔥🙏❤️🙏

  • @solomonberhe4477
    @solomonberhe4477 3 ปีที่แล้ว

    Thank you kiya Show!
    Apostle Tommy, You are blessed !
    I have ministered by your grace the 20 years.
    Thank you for your faithful service in the Kingdom of God.
    You are greatly blessed!

  • @tufaabera5469
    @tufaabera5469 2 ปีที่แล้ว

    Wonderful discussion with a great Biblical principles and life experience.
    Blessings more and more Apostle Tommy.

  • @user-dm1gu9hj8h
    @user-dm1gu9hj8h 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የተነካሁበትና ሕይወቴን ዞር ብዬ እንዳየው ያደረገኝ ቃለ ምልልስ ነው። ፓ/ር ቶማስ እንኳን ጌታ በመንገድህ ሁሉ ረዳህ። ኪያ ሾው ተባረኩ።

  • @medhaneembaye8915
    @medhaneembaye8915 5 ปีที่แล้ว +1

    የ እግዚኣብሄር ሰው ቶሚ እወድሃለው:ባየሁን በሰማሁን መጠን እባረካለው:ኣምላክ ዘመን ይባርክ።

  • @jesussaves1474
    @jesussaves1474 5 ปีที่แล้ว +4

    የተወደደ የእግዚአብሔር ሰው!!!! ዘመንህ ይባረክ።።።።።።

  • @mesfinbweldetensae
    @mesfinbweldetensae 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ግሩም ዕይታ ወንጌላዊው ለምን ከመጋቢዉ ጋር ዕኩል ድምጽ አይኖረዉም

  • @almeayalew7664
    @almeayalew7664 5 ปีที่แล้ว +16

    ኪያ ሾ ጥበበበ ወርቅየ ጋብዘው

  • @azeb2809
    @azeb2809 4 ปีที่แล้ว +1

    A man of God ምናምን ሳይባል እግዛብሄርን ያገለገለ ታማኝ የእግዛብሄር ስው ጌታ በቤቱ ቢያቆመኝም ትልቅ ስፍራ ከእግዛብሄር ቀጥሎ ህይወቴን በእምነት እንድ ቆም ያደረገኝ ስው ነው ዘመኑ የተባረከ ብሩክ ነው ቶም እወድሀለሁ አዜብ ነኝ ከ USA

  • @tigistwaritay2679
    @tigistwaritay2679 5 ปีที่แล้ว +4

    የተባረከ አገልጋይ ቶሚ ሰላምላንተ ይሁን
    From Charlotte

  • @user-rg4iu9pe2n
    @user-rg4iu9pe2n 2 ปีที่แล้ว

    Apostle Tommy,
    The blessed Man of God.
    We love you always!
    🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @michaelblessed3194
    @michaelblessed3194 5 ปีที่แล้ว +4

    I'm really blessed by your ministry, keep moving forward. May you keep flourishing like never before.

  • @bahirumeshesha6489
    @bahirumeshesha6489 5 ปีที่แล้ว +3

    ጥሩ ጥሩ ነገር ነው ምትወያዩት !ተባረኩ ለመጠቃቀም ይበጃል መወያየቱ

  • @yonast.samuel233
    @yonast.samuel233 5 ปีที่แล้ว +5

    ቶሚ የእምነት አርበኛ ጀግና የወንጌል ሰው ባንተ ብዙ ተምሬአለው እወድሀለው

  • @Rgetinfo
    @Rgetinfo 5 ปีที่แล้ว +5

    Very good show, educational. Very interesting. God bless you both.

  • @kulaaltie4682
    @kulaaltie4682 5 ปีที่แล้ว +3

    Tommy @የሁል ጊዜ መልካም አስተማሪ ነው። አቁዋም ያለው የእምነት ሰው። ሁል ጊዜ በእርሱ ስር ስለ ጌታ መማር ደስ ይላል። ጌታ ይባርከ ው። ሆኖም አንድ አንድ ጊዜ በቤተክርስቲያኑ ያሉ አገልጋዮች ባህሪ ያስገርመኛል። ቶሚ አርጉኝ፣በሉኝ ያላለውን እና ማይፈልገ ውን ስያሜ እና ስፍራ ይሰጡታል። ለአብነት አንዱ ቃለ ምልልስ እያደረገ "ቶሚን መከተል ከጀመርኩ...አመት ሆነኝ "ሲል በጆሮየ ሰምቼ ደነገጥኩ።contextuን ጭምር ለመረዳት ደጋግሜ ተመልክቻለው እይታው minister ሆኖ ካህን ሆኖ ከጌታ የተሰጠውን ተልዕኮ በታማኝነት በማገልገል ከታላላቆች እና ከነቶሚ በመማር እና በመታዘዝ እንደማገልገል።ልክ ጌታን መከተል ከጀመርኩ እንደሚባለው ተመሳሳይ ስፍራ ሰጥቶ ሲናገር አይቼ አዝኛለው። ይሄንኑ ወንድም እዛው ቸርች ፓስተር ሆኖ በዚሁ መጠሪያ ሳየው የመጣበት መከተል "pay off" ብያለው። የምንወዳቸውን መሪዎች ጭምር የሚያበላሹ አሉ።ጌታ ይማራቸው

  • @aaabbb375
    @aaabbb375 5 ปีที่แล้ว +4

    God bless you both. very educative talk show

  • @mezemirmjava3560
    @mezemirmjava3560 5 ปีที่แล้ว +2

    I'm glad to see the great Man of God Tomy. God bless you Abiy. Can you please invite the Man of God Tibebu Workiye??

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 5 ปีที่แล้ว +10

    ቶሚ ላይ ቅንንት ይታይበታል ይሄ ደሞ በእግዚአብሔር ምህረት የተገኝ ከፍታ እንደመሆኑ
    ክብሩ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን!!

  • @filmontesfai607
    @filmontesfai607 5 ปีที่แล้ว +3

    So mature and Fatherly!! God bless Tomi

  • @Libanos
    @Libanos 5 ปีที่แล้ว +1

    Faith is substance what we hope for heb11:1 meaning faith and hope are two different things but it’s faith that can take us to hold or hope

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 14 วันที่ผ่านมา

    Beuwnet yhe sewye Swedew menfesu caricatureu brkye Apostel Tomas ❤❤❤❤🙏🙏

  • @habtamuabebe2498
    @habtamuabebe2498 5 ปีที่แล้ว +4

    Talaq yewengel sew. Thank you silaqerebikilin.

  • @gelilagirma2232
    @gelilagirma2232 5 ปีที่แล้ว +1

    Egzabher amlak abzito yebarkeh tomi
    God bless you too abye

  • @amelworkgebremariam8391
    @amelworkgebremariam8391 5 ปีที่แล้ว +1

    God bless you man of God brother Thomas.

  • @truthfull1844
    @truthfull1844 5 ปีที่แล้ว +1

    Tommy you look great! Ya zemen alfe wengelawi Church yalehe amlkaket mkeyeru yigremal. Endete church endjemerek betenager dese yelng nbre Yas sedete yante Ena ye Miki alfe .which is good respect the elders! We learn a lot from you. Acrobathen nbre emaywedut lol

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 5 ปีที่แล้ว +1

    Kiya Tebarek
    Astemari show
    Tommy Tebarek yemigrem ewket ena tebeb

  • @lidyamamo5918
    @lidyamamo5918 5 ปีที่แล้ว +1

    Bruk yegzibeher sew. Really man of God teblo litera yemigebaw sew. Geta keri zemenihin yibarkew.

  • @nice7303
    @nice7303 5 ปีที่แล้ว +8

    ጥበበ ወርቅየንማ እባክህን ካገኘህው እንየው ወድሜ።

  • @raheltadsse789
    @raheltadsse789 5 ปีที่แล้ว

    Kiya tomasn yizeh silenatak bless you Tomas kal yelegnim geta esun yemiteku bizz yisten mizanawi sew ohhh my God tebareku

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 5 ปีที่แล้ว +1

    Betam yemiwedew progiram sifelig sifeligi sagegyew des alegy igziabirr yibarkachu

  • @melessegebremichael9679
    @melessegebremichael9679 5 ปีที่แล้ว +1

    God Bless you

  • @biruklemma
    @biruklemma 5 ปีที่แล้ว +6

    ታላቁ የእምነት ሰው ቶማስ ምትኩ

  • @nebiyatderseh1179
    @nebiyatderseh1179 5 ปีที่แล้ว +5

    Wow 😮 Tomiyee Egziyabher lamederchn yasten telke ya Egziyabher saw nah. Batme bezu nager Naw kazhi Interview erasu yatmarkut batame bruke saw nah. Ewadwalhu

  • @user-gf8bj5ij1g
    @user-gf8bj5ij1g 3 ปีที่แล้ว

    ወንድም ቶማስ ስወደው ኪያም ተባረኩ

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 4 ปีที่แล้ว

    Pastor Tommy, You are so rich in every respect. By the way, have you written a book. Is what is/are the title(s)?

  • @mesaygosaymessaygossay292
    @mesaygosaymessaygossay292 5 ปีที่แล้ว +1

    ቶማስ ምትኩ ሰላም ላንተና ለቤተሰብህ በጣም የማከብርህ የምወድህ የዘመኑ ጳዉሎስ እወድሀለዉ

  • @samuelabrham3321
    @samuelabrham3321 3 ปีที่แล้ว

    Amen Glory to the Lamb of God jesus christ Amen
    Jesus is Lord Amen

  • @Jesus-cy8sj
    @Jesus-cy8sj 5 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku wegenoch,bzu temriealehu. Bertu.

  • @sabagirma5810
    @sabagirma5810 5 ปีที่แล้ว +1

    God bless you Tome!

  • @Libanos
    @Libanos 5 ปีที่แล้ว +1

    Thomas is the only true prophet in Ethiopia I know !

  • @romibelay1245
    @romibelay1245 5 ปีที่แล้ว

    Wow nice bro good job love it!

  • @redietmersha8185
    @redietmersha8185 5 ปีที่แล้ว +1

    ቶሚ ተባረክ

  • @elishamasreshatesema1963
    @elishamasreshatesema1963 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔርን ያሳወቀኝ የመንፈስ ቅዱስን ህልውና ያሳወቀኝ ቶሚ ነው በአገልግሎቱ ስለ መንፈስ ቅዱስ አይን አለው ያያል ጆሮ አለውይሰማል እግር አለው ይመጣል እጅ አለው ይዳስሳል እሱ ፕርሰን ነው ብሎ ስለ መንፈስ ቅዱስ ህልውና እውቅና ሲሰጥ ብዙዎች ይፈወሱ ነበር ቶሚ እግዚአብሔርን እንዳውቅ ያረገኝ መንፈሳዊ አባቴ ነው የቤተክርስቲያኗ ከመጀመሪያዎቹ ተጠማቂዎች ነኝ ስለ ጥምቀትም ያስተማረኝ እሱ ነው

  • @eyesusAmalajekebere_6310
    @eyesusAmalajekebere_6310 5 ปีที่แล้ว

    First time I know him!... But he is wonderful Christian.. I like him how I know his page to study ?

  • @netsyalula1715
    @netsyalula1715 5 ปีที่แล้ว

    betame batemeretochke tebarekalewe egzabehare abezeto yebarekehe

  • @melkegeta8975
    @melkegeta8975 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow Wididididididi Tomiye

  • @enegennegusenshomekugn4627
    @enegennegusenshomekugn4627 5 ปีที่แล้ว +6

    ጠያቂው ለምንድነው የምታግዘው ? አላስወራ አልከውኮ የምታውቀውን ቢሆንም እስቲ ዝም በልና እስጨርሰው ወይ ደግሞ አንተው ተናጋሪ ሁን

    • @user-dm1gu9hj8h
      @user-dm1gu9hj8h 5 ปีที่แล้ว

      alsmamam betam tiru gize yemiset lij new

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 5 ปีที่แล้ว +1

    teberekuu kiyaaa

  • @mackshawo1652
    @mackshawo1652 5 ปีที่แล้ว +1

    Very educational discution Keep going brother.

  • @jolememeru471
    @jolememeru471 5 ปีที่แล้ว +1

    ወንድም አብይ ታደለ ትንሽ ብታስተካክላት ለልጆች ቤተሰቦቻቸው ሁሌም ኳሊቲ አላቸው እና"ኳሊቲ ያላቸው ቤተሰቦችህ" ማለትህ?????

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 5 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @nathanielwoyessa1883
    @nathanielwoyessa1883 5 ปีที่แล้ว +1

    My good friend Thom
    May God bless you Thom

  • @izra76
    @izra76 5 ปีที่แล้ว

    አቢይ ለምንድን ነው አርፈህ እንግዳው እንዲናገር እድል የማትሰጠው?
    ደግሞ ጥያቄዎችህ ባብዛኛው ሥጋዊ ነው
    መጽሐፍ ቅዱስን አጥና

  • @dagipetros9872
    @dagipetros9872 2 ปีที่แล้ว

    ኢንተርቪው እንደምፈልገው አላገኘሁትም።በጣም ረጅም ማብራሪያ በዛበት።ከሌሎቹ ኢንተርቪዎች አንፃር ሳየው።

  • @user-nq3ui3ue1v
    @user-nq3ui3ue1v 5 ปีที่แล้ว +1

    ሀይ

  • @JA-co6nx
    @JA-co6nx 5 ปีที่แล้ว +1

    Bless you Tommy man of God, is it possible to mention Tomy without Pastor Abiy....yetenantu kelele yenegew yelem....tommy abiy baynor ante ezi tederse neber weye...beteleyayum lesu ewekina mestet egzaberawi newe...ke gash bete yelik abiy ahun ledereskebet telik mina alewena...gin ahun bik maletu lemin asfelege.....

    • @eyerusalemhaile6802
      @eyerusalemhaile6802 5 ปีที่แล้ว +7

      ቶሚ የሚመልሰው ለተጠየቀው ጥያቄ ነው። ስለ ፓስተር ቤቴል ስለ ተጠየቀ ነው የመለሰው። ቶሚ እዚህ የደረሰው እግዚአበሔር ስላቀደ ነው እንጂ እንደተናገርከው ሆኖ አይደለም። አንተ እራስህ አብይን አስበህ ሳይሆን የምትናገረው አገላለጽህ ቅንነት የጎደለው ሰው መሆንህን ያሳብቅብሃል። ብቅ ማለቱም ያቃጠለህ ይመስላል።

    • @Rgetinfo
      @Rgetinfo 5 ปีที่แล้ว +2

      Jesus is the author and finisher of our faith not any one...you need more knowledge of God.

    • @kidangayim4934
      @kidangayim4934 3 ปีที่แล้ว

      Pastor Abiy is mentored by Apostle Tommy. Do you know that ?
      We know them very well from the beginning. By the way, the question focuses about Gash Betta not Pastor Abiy but Pastor Abiy and other leaders are trained and appointed by Apostle Tommy through the direction of the Holy Spirit.
      Apostle
      Tommy is the Spiritual father of Pastor Abiy and many church leaders in our Nation. This is the true story.
      Thank you 🙏

  • @ghadgu
    @ghadgu 4 ปีที่แล้ว

    It seems like you were desperate to get approval from Fasile. Why??? Don’t you trust the Lord that he called you to serve him.

  • @abgelyonatne4981
    @abgelyonatne4981 5 ปีที่แล้ว +1

    God bless you